Тёмный

የሴቶች አልባሳት ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | woman Clothe Price In Addis Ababa,Ethiopia | Ethio Review 

Ethio Review
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

የሴቶች አልባሳት ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | woman Clothe Price In Addis Ababa,Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 159   
@hana967
@hana967 2 года назад
እኔ እምለው የኢትዮ ነጋደወች ወደየት እየሄዱ ነው የቤቱን ክራይ ወጪ ክፍያ በሸማቾች ላይ ተጭኖ መሆን አለበት🤔 እማይርባ ቀሚስ 5000 ጅንስ 2500 ሆ ድሃ ምን ይልበስ
@buxitube6125
@buxitube6125 2 года назад
yane inati inanimi ygrmayi yi naw lamyrba ngri 6000 yebare wage uko naw ina mgrmuyi ymystwwuquti irsachwu ygrmuyali woyi fxari
@user-fp9qi5ox3f
@user-fp9qi5ox3f 2 года назад
የኔም ጥያቄ ነው ወይ ጉድ
@tube2984
@tube2984 2 года назад
ከባድ ነው
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 года назад
ምንያርጉበለሽነው የቤቱክራይኮ.ሰማይደረሰ
@saaa-ht5vs
@saaa-ht5vs Год назад
Tkkl wude enierasu geremeg ho
@Sidetracked_in_Macau
@Sidetracked_in_Macau 2 года назад
Amharic is a beautiful language!
@5gtube
@5gtube 2 года назад
እናመሠግናለን በርቱ ጥሩ መረጃ ነው 👍👍👍👍
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
እግዚኦ ሦሥት መቶ የገዘሑት ሱሪ ስመጣ ዛሬ 2500ጉድ የእውነት የማዳም ቅመሞች ሻንጣችንን በደንብ ጠቅጥቀን ይዘን እንሒድ ሖ🙄😀😀
@weyeneshetrata1604
@weyeneshetrata1604 2 года назад
Awo wude
@bezaazeb4944
@bezaazeb4944 2 года назад
እሽ ሆድ 💃💃💃👌👌😍😍😍
@kaligirma177
@kaligirma177 Год назад
😄😄😄😄👌
@user-fp9qi5ox3f
@user-fp9qi5ox3f 2 года назад
እናመሰግናለን እህታችን የኑሮ ውድነት ግን ኡኡ ያስብላል
@user-cz8lj8ko7g
@user-cz8lj8ko7g 2 года назад
ሀዊየ እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@toibaali8997
@toibaali8997 2 года назад
ማማዬ አስፈፈላጊነገሮችነዉ የምታቀርቢዉ እናመሠግናለን ድምፁን ብታጠፊዉ.
@sinaa5937
@sinaa5937 2 года назад
የመጨረሻው.በጣም.ጥሩነው👍👍
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
ምንም ይሁን የሰከንዱ ዋጋ ይሻላል የሰውን አቅም ያማከለ 👌👌👌
@MekdiTube
@MekdiTube 2 года назад
እናመሠግናለን እህታችን አሪፍ ነገር ነው ያካፈልሽን
@user-dn6hr8ui2u
@user-dn6hr8ui2u 2 года назад
አረ የወገን ያለ ድሀ ምን ይልበስ መንግስት እንደለለን አዉቃቹ ነዉ ግን ፈጣሪን ፍሩ 7000 ወደየት እየሄድን ነዉ በተራራ ፀሀይ ዝርፊ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 года назад
Love the third boutique’s concept! ጎበዝ
@bas178
@bas178 2 года назад
በጣም ውድድድድድ ነው መርካቶ ኖርማል ሱቅ መግዛት ጥሩነው
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 2 года назад
በትክክል እነዚህ እስከ ቤት ኪራይ ነዉ የሚያስከፉሉን
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 года назад
ሁሉም እንደ የአቅም አለ እናመሰግናለን በርቱ
@Dallol253
@Dallol253 2 года назад
ሸሚዝ 1500 አቅም? ሆሆ የቆየ ሰዉ አለ 😖
@eyerusalemgtsadik9350
@eyerusalemgtsadik9350 2 года назад
እናመሰግናለን በተለይ suri ለማንለብስ ጉርድ እና ረጅም ቀሚስ review እንደምትሰሩ ተስፋ አለኝ ሀሪፍ ነው በርቱ
@baariimusaa7450
@baariimusaa7450 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን በርቱ ከቻላቹ ኢስላማዊ አልባሳት ሱቅ አሳዩን ወደ አገር ስንገቤ ቀጥታ ወደነሱ ጎራ ብለን እንድንገበያይ አመቻቹልን
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 года назад
ወይኔ ዋጋው ጆሮ ያሳምማል የመጨረሻው ይሻላል
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 2 года назад
እኔ አልሰማሁም በተለይ የመጀመሪያዉ
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 2 года назад
እህቴ በናትሽ ብትን ልብሶችን በፋሽን ስፌት እየሰራን ለመሸጥ ምን ማሟላት እዳለብንና እቃዎቹንስ የት ነው የምናገኛቸው የሚል ቪድዮ ስሪልን በተረፈ ክበሪልን
@hamyhamy5558
@hamyhamy5558 2 года назад
ሰዉ እንዴት ነው ግን እየኖረ ያለው?በደና ግዜ መሰደዳችን
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ Год назад
የመጨረሻው ዋውው😍
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 года назад
እናመሰግናለን እህታችን
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 года назад
ውይ አምላኬ ድሀ ምን ይልበስ ውይ ኢትዮጵያ ወገኑቸ አንጀቴን በላችሁት እኔስ እድሜ ለአረብ አገር ሰብስቤ ይዠ እሂዳለው ምንም የለለው ምስኪኑቹ ምንይሁኑ ጌታ ሁይ ምድሬን አስባት 🙏🙏🙏
@askualh2360
@askualh2360 2 года назад
Yenekonjo lemitisechin mereja betam enameseginalen
@user-ts8mm1xb6y
@user-ts8mm1xb6y 2 года назад
በጣም ውድ ነው😳 የሦሥተኛው ሱቅ አሪፍ ነው
@fatimaomar8089
@fatimaomar8089 2 года назад
ጉድ በል ጎደር በ10ድርሀምእየገዛቹ 5000ብር ትላላቹሁጉድ ነው እኮ
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
እዉነት እኮ ነዉ🤔🤔🤔 እዚህ 10,10ድረሃም እየገዙ 5000ሺ ብር ይላሉ ኸረ ጉድ የኢትዮ ነጋዴዎች
@peace3791
@peace3791 2 года назад
በጭራሽ አያምርም ዋጋው ግን ያስደነግጣል::
@fkjgh9594
@fkjgh9594 2 года назад
ምነው.እባክሽ.ዋጋው.በጣም.ጥሩነው.ምንዛሬውን.ማሠብ.አለበብሽ.
@peace3791
@peace3791 2 года назад
@@fkjgh9594 መቼ ለኔ አልኩ , ገዝተው የሚለብሱት ኢትዮጵያ የሚኖሩ ናቸው ደምዛቸው በብር ነው ብዬ ነው:: አብዛኛው ህዝብ ደሞዛቸውም የሚያስደነግጥ ትንሽ ነው ማለቴ ነው እንጅ ማምጫውም ምዛሪው ውድ መሆኑን አውቃለሁ::
@rumantube9856
@rumantube9856 2 года назад
ኡኡኡኡኡ እረ ምን ጉድ ነው ሆሆሆሆ የመዳም ቅመሞች አብ 50 እነ ሂድ ፍትህ ለኢትዮጵያ ሴቶች ሆሆሆሆ
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 года назад
አምስት ሺህ ለአንድ ልብስ ከማወጣ የአበሻ ቀሚስ አልከራይም ?
@eliaswolde9254
@eliaswolde9254 2 года назад
700 እሰካ 800 ማቶ መሆን አላበት በጣም በጣም ዉድ ነዉ
@janojanet5272
@janojanet5272 2 года назад
እኔ ምለው ደሞዝ ስንት ቢሆን ነው ልብስ እንደዝህ ፈጣሪ ይርዳን
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 года назад
የመጨረሻዋ ተመጣጣኝ ዋጋ
@eliaswolde9254
@eliaswolde9254 2 года назад
በጣም ዉድ ነዉ
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 года назад
በጣም ውድ ነው
@askualh2360
@askualh2360 2 года назад
Ene milewu Etho be dollar demozi mekefeli tejemere ende
@kananelofxlempe6914
@kananelofxlempe6914 2 года назад
Thanks
@addismersha2904
@addismersha2904 2 года назад
የት ነው ጥሩ መርጃ ነው በጣም ውድናቸው ኦኦኦ
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 2 года назад
ዱባይ ማቶ ብር ገዝታችሁ 5500ብር ስትሉ ትንሽ አታፍሩም ተው እንጅ ጎበዝ እንተዘዛን 🤔🤔🤔
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 2 года назад
በትክክል😏በያቸዉ
@tigistshumet7021
@tigistshumet7021 2 года назад
ትክክል እኔ እራሴ በሰላሳ ድርሃም የገዛኋቸዉ ሸሚዝና ሱሪ በጣም ነዉ እሚያምሩት ዉዴ ኢትዮ በጣም ወድ ነዉ እዚሁ ገዝተን መሄድ ይሻለናል
@nayeimaibrahim301
@nayeimaibrahim301 Год назад
ሰባብር ዱባይማር
@Samirwyi
@Samirwyi 2 года назад
1 ቅመሱ 7 ሸህ በር ምን ማለት ነው 😳🙊🥻👗
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 2 года назад
እህት እስኪ ስለውጭ በር ዋጋ ንገሩኝ
@user-rl2xb2jg9m
@user-rl2xb2jg9m 2 года назад
ደሃ ሚባል እዚህ ድርሽ እንዳይል ሆሆሆ
@user-hd4rg9dq5o
@user-hd4rg9dq5o 2 года назад
😂😂😂😂😂😂
@Ethioshalomhulumlebegonew8409
@Ethioshalomhulumlebegonew8409 2 года назад
please miste endat semachihu hoooo 5000 ande salbaj?
@user-js8mp2vt3b
@user-js8mp2vt3b 2 года назад
ይቅርበሉኝ የቤይሩት ነጋዴዎች አንድ ቀሚስ 7000 ሆ 😭😭😭😂😂
@mphonetastic755
@mphonetastic755 2 года назад
😂😂😂አሽርተሌፍ ሲልሽ ውድ ነው ያልሽው ልጅ እንዴት ነሽ ደናነሽ
@user-js8mp2vt3b
@user-js8mp2vt3b 2 года назад
@@mphonetastic755 😂😂😂 ይቅር በይልኝ 😂😂😂
@fereats2351
@fereats2351 2 года назад
ወይ ዘመን እነዚ ነጋዴዎች ቁጥር አይፈሩም አንደላባቸውይጠሩታል....
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 2 года назад
Lebsochu aymrem gin betam wed new
@tigistshumet7021
@tigistshumet7021 2 года назад
እዚህ በሰላሳ ድርሃም አሪፍ አሪፍሸምዝ ገዝቻለሁ ኢትዮ እንዲህ ተወደደ ልብስ
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 2 года назад
3ሡቅ ይሻላል 1ኛዉ ሡቅ🙉🙉🙉
@munit9547
@munit9547 2 года назад
እናመሰግናለን ግን በጣም ውድድ ነው ወይ አገራችን ሁለት ሺ የነበረው ሰባት ሺ ጉድድድ
@yesehak_gym
@yesehak_gym 2 года назад
15:00 - 15:20 ... JESUS IS LORD!!!!!!!!!!! AMEN
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 года назад
ስጀመር ልብሱ አያምርም ስውነቱን የምያሳይ ነው ሁሉም ይህን በውጭ ሀገር በእርካሽ እየወስዳችው እስከ5000 ምንው ደሀ በራቁት ይራመድ አላችኮ ሆሆሆ🤔🤔 የ3ኛ ልብስ ዋጋ ጡሩ ነው
@myzuzu9099
@myzuzu9099 2 года назад
እግዚዮ እረ በስመአብ በጣም ያሳዝናል የእጥፍ እጥፍ እጥፍ እጥፍ ነው የምታተርፉት ህዝቡ ላይ አቅም ኑሮት ለሚገዛ ያሳዝናል
@Dasash-rl2zy
@Dasash-rl2zy 2 года назад
አረ ጎበዝ
@munit9547
@munit9547 2 года назад
የሁለተኛው እና ሶስተኛው ይሻላል
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 2 года назад
somehow: for instance, casual, occasional, different, ...........
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 2 года назад
እኔ እኮ ቀደዳቸው ይገርመኛል ውጪ የሚኖር ሰው ይታዘበናል አይሉም ቻይና ነው ሁሉንም የሚሰራው original and frigid እራሱ ቻይና የጣልያን የጀርመን እያሉ መበጥረቅ አያስፈልግም ትሽሽሽ
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 года назад
እኮ
@user-cf1ey2pm6l
@user-cf1ey2pm6l 2 года назад
ነፃ ቢሰጡኝም አልወስደዉ ሲደብር
@mks5655
@mks5655 2 года назад
Germany ? lemen twashalachu
@peace3791
@peace3791 2 года назад
አይ ሀበሻ ሰርቶ እንደምንም አጠራቅሞ ልብስ? አምስት ሺህ ብር ልብስ ለመግዛት ቢይንስ ደሞዜ ሃያ ሺህ መሆን አለበት. እሱንም ሲታጠብ የማይበላሽ ፋሽን ያልሆነ ረጅም ግዜ የምለብሰው መሆን አለበት :: ምነው ቀለዳችሁ ::ምንም ሳይኖረው ያለውን ሁሉ ለጨርቅ መወርወር ሁዋላ ቀርነት ነው:: ያለው ግን ይግዛ አልቃወምም
@fozitube4978
@fozitube4978 2 года назад
ወይ ዘንድሮ ብሎ መዝፈን አሁን ነበር እረ የኔ እናት ይህንን ጉድ እያየን መቼ ነው ሀገራችን የምንገባው 🤔🤔🤔🤔🤔 ለማንኛውም መጨረሻ ላይ ያየነው ይሻላል ምንም የቦንዳ ቢሆንም ደሀ እንደ አቅሙ ይገዛል
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 2 года назад
የመጨረሻዉ ይሻላል
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 года назад
😥😥😥5500 አንድልብሰ 😭😭የፈጣሪ ያለ
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 года назад
እኔ ጉርድ ነው መልበስ ምፈልገው ስንትይሆን ስመጣ 75 ብር ቆንጅዬ ጉርድ ገዝቸነበር
@zeharatube2513
@zeharatube2513 2 года назад
ምነው 7ሺ እንዴ ሰባት ሺውን ብር አሰፍቶ መልበስ አይሻልም ሆሆሆ ክክክክክ
@foziamangistu9805
@foziamangistu9805 2 года назад
Good job kkk
@bonboncute113
@bonboncute113 2 года назад
😄😄😄😄
@mihiretgashaw2662
@mihiretgashaw2662 2 года назад
አዘጋጆች ብዙን ግዜ ውድ ውድ ቦታ ብቻ ከምታሳዪ እስቲ መሀከለኛ እሚባሉትንም አሳዪን??🙄
@mulumulu6088
@mulumulu6088 2 года назад
ፍዝዝዝ ብየ ቀረሁ
@zainazaina8616
@zainazaina8616 2 года назад
Kabet kirayi cimir nawu
@winiabrish6391
@winiabrish6391 2 года назад
Ebaksh egre mengedishin ye nech shinkurt wagawenem teyikilign. Ene yasasebegn esu new.
@Dasash-rl2zy
@Dasash-rl2zy 2 года назад
2,340በኢትዮጵያ ሲነዘር 12ለቱ ጅስ በድርሀም130 ድርሀም በኢትዮጵያ ሲመነዘር2,340ብር ገፈፋ ነው ጎበዝ ሆ ድሀ እደት ይለብሳል
@helentube4131
@helentube4131 2 года назад
አር ውውውውውውውው እኔ እዛ ሳላው ጅንስ 300 ቀሚስ 500 ነበር የቤት ኪራይ 2000 ነበር አሁን የጅስ ዋጋ ሆነ 🙄🙄🙄🙄🙄
@bbsj8jd865
@bbsj8jd865 2 года назад
ጉድ ነው
@meseretasefa4288
@meseretasefa4288 2 года назад
Are betam wud new
@ትዕግሥትሰሎሞን
@ትዕግሥትሰሎሞን 2 года назад
ዱባይ እርካሽነው 100 በመቶ ድርሀም ቆንጆ ልብስ ይገዛል
@Ethioshalomhulumlebegonew8409
@Ethioshalomhulumlebegonew8409 2 года назад
ye misa libis yelachihum?
@shadiashadeen2537
@shadiashadeen2537 2 года назад
ande dhena lbse alyhume wagwe ilale
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
ጉድነዉ🤔🤔🤔🤔 ዋጋዉ
@clemobile2086
@clemobile2086 2 года назад
ቀሚስ 75000እረ ይቅር ሆይይይይይይ
@merafterouni9904
@merafterouni9904 2 года назад
Wey god. Yemetbelaw yelat Emetkenanebw amarat aloo🤔
@user-xr5bt2qv2q
@user-xr5bt2qv2q 2 года назад
ዋጋዊ ሲጠራ ያስደነግጣል ነገር ግን 😁.ዶላር ስለጨመረ ዋጋው ሊጨምር ግድ ነው .የሚገርመኝ ግን ዶላር ሲጨምር ሁሉም ነገር ጨምሮ የሰዉ ደሞዝ ኣለመጨመሩ ነው.
@mahi-up7nv
@mahi-up7nv 2 года назад
Ere uuuuuuuuuuu yasebelale
@Ethioshalomhulumlebegonew8409
@Ethioshalomhulumlebegonew8409 2 года назад
ye hintsawun kiray deha lay mechan gif new...
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 2 года назад
ትሽሽሽ በጣም የተጋነነ ዋጋ እኛ ኑሮ መሮናል የሰረቀ ሰው ይግዛቹ እንጂ ሰርተን የወር ገቢያችን ስንት ነው እኛ6000 ብር ምንገዛው
@zainabnuru2488
@zainabnuru2488 2 года назад
ክክክክ ወዶ አይስቁ አሉ እናንተም በደንብ አድርጋችሁ ሽቅላችሀል ተሎ ተሎ ሽቅሉ ዩትበሮች
@sinaa5937
@sinaa5937 2 года назад
1.ቀሚስ.7500.ሆ.ውድ.ነው
@samso9413
@samso9413 2 года назад
ሰልባጅ. ማለትነው. አዴተለብሳ. እረጉድ
@user-vd8xv4iw8b
@user-vd8xv4iw8b Год назад
በዝ አያያዝማ ገዝቸ ገዝቸ ያጠራቀምኩት የቱሪክ ልብስ አንዲ ዝንጥ ያለ ቡቲክ እከፊታለሁ በቃ ወስኛለሁ 😅😅😅😅
@rahelwolde1151
@rahelwolde1151 2 года назад
አሠፍቶ መልበሥ ይሻላል ወዳጄ
@bmlove1419
@bmlove1419 2 года назад
የኢትዩ ሰወች ደም ግፊት ስኳር ያለበት ሰው ካለ ከዚህ ያው
@emebettube4963
@emebettube4963 2 года назад
የ 35 ድርሀም የገዛሁት ቀሚስ 4500 ይገርማል እሺ ድሀ ምን ይልበስ
@user-js8mp2vt3b
@user-js8mp2vt3b 2 года назад
እንደ አንድ ሸሚዝ 2500 ብር 🤔
@bettyaddisu
@bettyaddisu 2 года назад
የያዘችው ጃኪት እኔ 5dolare Gezehewalew
@saaa-ht5vs
@saaa-ht5vs Год назад
Ere bakachu wagaw chnklat yasammal wey nie gudie 🙉🙉🙉😳😳
@monicalove4162
@monicalove4162 2 года назад
Ere besemam wagaw mendenew ayikemesem beka enate negadewch ledaha atasebum ehenen eyayaen endet wede hagerchen enemeta gobez 🤔🤔🤔🤔🤔ere tewe enetesaseb
@tigtigyoutube1956
@tigtigyoutube1956 2 года назад
ጉድ በል ጎንደር ይህ ከዘርፋ አይተናነስም
@haneytube5326
@haneytube5326 2 года назад
ሳውዲ መቶ ርያል ይትዮ ሰባት ሺ ደፍር
@melatkl7275
@melatkl7275 2 года назад
ድሀ ምን ለብሰው ይወጣሉ ይገርማል ቅዳሜ ገብያ የሚባል አለ እዝያ ሄዳችሁ ግዙ ይሄ አይሆንም እኔ እዚህ አስር ድርሀም እና ሰላሳ የሚባለው ነው ይቦንሰዋል
@samso9413
@samso9413 2 года назад
ብሩውድነው. ተው. እግዜርንሩ
@samso9413
@samso9413 2 года назад
ጉድ. የለደን የጣልያን. ብሩስለበዛሳይሆን. አለባበስማወቅ.
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 года назад
እረ በስማም ድሀው ምን ለብሶ ይውጣ
@bmlove1419
@bmlove1419 2 года назад
ወይ መከራ ኮንትሮውን ከአገር እንዳታጠፉት ለኛ ለዲሀወቹ
@sophiefredkin
@sophiefredkin 2 года назад
This is ridiculous… the first 2 are literally scamming their customers,there is no way any of their items cost abroad more the equivalent of 1000-1500 birr. The last lady is the only descent businesswoman.
@user-ee4sq7kh1g
@user-ee4sq7kh1g 2 года назад
ዋይኔ ወገዉ ሰአሰፈረ ጉድ ናዉ ወዴት እየሄዱ ነዉ ነገዴወቹ ??
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 года назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@egeziabhireregnanewethiopi2027
@egeziabhireregnanewethiopi2027 2 года назад
አታፍሩም ይኸን ብጥቅጥቅ ልብስ ይኸን ያህል ብረ ሰታሸከሜው ብር አሸዋ አደረጋቸሁት እንዴ አንድ አይን የሚገባ ነገር የለም
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 2 года назад
በጠራራ ፀሀይ ዘረፋ😏😏😏😂
Далее
Standoff 2 is a true horror! #standoff #horror #meme
00:13
Новый уровень твоей сосиски
00:33