የሜካፕ ባለሙያ እና የተለያዮ ቢዝነሶች ባለቤት የሆነችው አትክልት በነበራት ቆይታ ተወልዳ ስላደገችበት አረብ፤አገር ,የልጅነት
ህልሟን ወደ ስኬት ስለቀየረችበት ሚስጥር እንዲሁም በህይወት መንገዷ ስለገጠሟት ጾታን መሰረት ያደረጉ ፈተናዎች አና
ሌሎች ጉዳዮች የተነሱበት ደስ የሚል ቆይታ ነው።
ሴቶች ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን በፍቅር ህይወታቸው እና በስኬት መንገዳቸው ውስጥ ያሉ አጠቃላይ የህይወት ጉዟቸውን ከራሳቸው ተሞክሮ በራሳቸው አንደበት የሚገልጹበት ነጻ መድረክ ነው።
"This program centers on young women, delving into their love lives and successes.It allows them to share their life journeys and experiences in their own words. It serves as a free platform for self-expression."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv
7 май 2024