Тёмный

የስሜት ፈተና || ልብ ያለው ልብ ይበል ||  

Elaf Tube
Подписаться 376 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የሶሓቦች ታሪክ ፤ የታላላቅ ስብዕናዎች ታሪክ ፤ የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ወደ ሚለቀቅበት ሁለተኛው ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Опубликовано:

 

3 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 141   
@haykelalebachew
@haykelalebachew 22 дня назад
ማሻ አላህ ዛሬ አወል ወህዲ ነኝ ቅመሞችየ ተቀዲማችሇል አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያዲርገን😢 ሱበሀን አላህ አጂብ ነው😢
@HadiyaHussien
@HadiyaHussien 22 дня назад
ሀሀ እኔ ብዙም ኮመት መፃፍ አልወድም እጅ የሚቀድመኝ የለም ቆይ ግን አሁን ሰአት የኮመት ሱሰኛ ልሆን ነው መሰል ክክክክ
@haykelalebachew
@haykelalebachew 22 дня назад
@@HadiyaHussien ክክክክ
@user-gi9wz3om3b
@user-gi9wz3om3b 22 дня назад
ጎበዝ ክክክክክክ ሌላ ቀን እቀድምሻለሁ ኢሻ አላህ አሚን ያረቢ
@ZahraMohammed-k7c
@ZahraMohammed-k7c 22 дня назад
​@@HadiyaHussienክክክክክክክ እኔም ጀምሮ ኛል
@user-ew3nr7gy6q
@user-ew3nr7gy6q 22 дня назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያረቢ በራህመትክ ሰትረን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zz-uk3rl
@Zz-uk3rl 22 дня назад
ሱበሀን አላህ ኡስታዝ ውላሂ ትለያለህ የቀብር ኑር ያርግልህ ኢሻአላህ
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 22 дня назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይሰትረን ይዘንልን ሀያዕን ያላብሰን አላሀመ አሚን😢
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 22 дня назад
ስለላሁ አለይሂ ወሰላም ስለላሁ አለይሂ ወሰላም ስለላሁ አለይሂ ወሰላም🌷🌷🌷
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit 22 дня назад
ጀዛክላህ ኸይር ወንድማችን እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@MekiyaTube
@MekiyaTube 22 дня назад
አህለን ወስ አህለን ኢላፍ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ጀዛክአላህ ኸይር👌👍👍👍
@user-ew3nr7gy6q
@user-ew3nr7gy6q 22 дня назад
አላህ ይጠብቅህ ውድ ወድማችን
@ZenhMuhmad
@ZenhMuhmad 22 дня назад
ጀዛከሏህ ኸይር ማነው እንደኔ በስደት አለም ላይ ኢላፍ ቱዩብ ብርታት የሆነው الله يحغظك يجزاك ربنا
@sbsbvsga48
@sbsbvsga48 22 дня назад
እኔ ሲከፋኝ እሱን ሳዳምጥ እረጋጋለሁ ሶብር ማድረግ እዳለብኝ እረዳለሁ ዱኒያ ፈተና ነች አላህ ሶብር ይስጠን ለአኼራችን የምንሰራባት ያድርገን
@sayedahmada6859
@sayedahmada6859 16 часов назад
እኔ ነኛ ጭንቅ ሲለኝ እየሮጥኩ ነው እምመጣው ስልሽ ማርዬ
@heyatheyat9873
@heyatheyat9873 16 дней назад
ወንድሜ አላህ ዱንያህንም አሄራህን ያሣምርልህ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ ሣዝን ሥከፋ የአንተን ትምህር ሥሠማ እረጋጋለሁ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ጀዘ ካላህ ሄይር
@user-no8ob9sq4g
@user-no8ob9sq4g 22 дня назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዘከሏህ ኸይር
@zdobintzizu9898
@zdobintzizu9898 8 часов назад
አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው እምን ጠቀም ያድርገን
@zdobintzizu9898
@zdobintzizu9898 8 часов назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤ያረብ በረህመትክ እዘንልን
@jaferheyru1243
@jaferheyru1243 22 дня назад
ሁሌም ጠቃሚ ምክር ነው የምትለቁት 🙏እናመሰግናለን
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 22 дня назад
አላህ ይጨምርልህ ወድሜ ያረቢ ከደዚ አነቱ አተ ጠብቀን😢😢😢😢 ከሰው አስሶች አተ ጠብቀን
@sayedahmada6859
@sayedahmada6859 16 часов назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁከይር ኡስታዙና ሱለላህ አለይሂ ሰላም ሱለላህ አለይሂ ሰላም ሱለላህ አለይሂ ሰላም
@user-cg4mr3xe1d
@user-cg4mr3xe1d 22 дня назад
ጀዛከላህ ኸይረን አኺል ጋሊ አላህ ይጠብቀን በራህመቱ
@hlimet
@hlimet 22 дня назад
እባካቺ ሁ ከአላህ የራኩ እየመሰለኚ ነው ከልባቺሁ ዱአአርጉልኚ
@susubintbaba2745
@susubintbaba2745 22 дня назад
እኔም ነኝ እህቴ አሏህ ይዘንልን
@user-qv7uw4mk2p
@user-qv7uw4mk2p 3 дня назад
አላህ ይዘንልን
@TaibaAbishi
@TaibaAbishi 22 дня назад
በጣም ከፈቶኛል ረያድ ወንድሜን ገደሉብኝ አይ ኦሮሞ እንጀራ አይወጣለህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሙስሊም ወንድሞቼ ነቸው በሎ አምናቸው በልበኝ😢😢
@rukiya6481
@rukiya6481 22 дня назад
አላህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቀዉ ለቤተሰቦቹም ሦብሩን ይወፍቃችሁ አይ የእኛ የሀበሻ ነገር ያሣዝናል
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj 22 дня назад
ኢናኢላህ ወኡናኢላሂ ራጁኡን አላህ ያፀናሽ ሶብሮን ይወፍቅሽ ከነቤተስቦችሽ ገዳወቹንም አላህ የጃቸውን ይስጣቸው እኔ ግርምም ጭካኒቸው ሀስቢላህ ወናመል ወኪል
@user-xi9pp4kx6k
@user-xi9pp4kx6k 22 дня назад
አብሺሪ ማማየ አላህ ለጀነት ይበለዉ ሰብሩን ይሰጥሺ
@RedmiSport-kb4jl
@RedmiSport-kb4jl 22 дня назад
አሏህ ጀነትን ይወፍቀው😢😢😢
@halimaAhmed-rz1uw
@halimaAhmed-rz1uw 22 дня назад
እህቴ አላህ ያሶብርሽ አይዞሽ ያረብ በጣም ጨካኞች ናቸው የጃቸውን ይስጣቸው እኔ ቪዶውን አይቸ በጣም ነው ያዘንኩት አላህ ይማራቸው የሞቱትንም ያረብ አይዞሽ እሀህቴ
@user-ew3nr7gy6q
@user-ew3nr7gy6q 22 дня назад
አሚን ያረብ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sayedahmada6859
@sayedahmada6859 16 часов назад
ውድ የኢስላም ልጆች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@SmeraAhemd
@SmeraAhemd 20 дней назад
ሱበሀንአላህ አላህ ከሰይጣን ውስወሳ ይጠብቀን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 22 дня назад
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@susubintbaba2745
@susubintbaba2745 22 дня назад
ውድ የኢላፍ ቲዩብ ተከታዩች ውድ እህቶቸ በዱአችሁ አስቡኝ 😢 ምንም የድሮዋ ልጅ አልሆን አልኩ ሸይጧን እየተፈታተነኝ ነው ልቤ ደረቀ ቀዱአ አትርሱኝ😢
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 22 дня назад
ጀዛከላህ ክይር ኡሥታዜ❤
@MubaMuba-we9gx
@MubaMuba-we9gx 5 дней назад
አላህ በሳመነዉ ያምንጠቃም ያርጋን አላህ ይጠብቃን
@lilyshemals8216
@lilyshemals8216 21 день назад
ሱብሀንአላህ
@semirabereka6737
@semirabereka6737 22 дня назад
Mshallah Allah basmanaw tatakamun yadrgan Elafiye anta eko twlayalaki
@fhhfgg6557
@fhhfgg6557 3 дня назад
መሸአለሀ አለህ ዪምሪሊህ ኢኔ ደአዋዪህ ሲሰመ ዉስጤ ዪሪጋጋል።
@user-ei4ns8ld2x
@user-ei4ns8ld2x 21 день назад
አሚንንንንንን
@MaRa-yx3zn
@MaRa-yx3zn 22 дня назад
ጃዛክ አሏህ ኸይረን
@user-pc5sv2tk2i
@user-pc5sv2tk2i 22 дня назад
ሡባሀን አላ ኢላህ ጠብቀን
@aminajuhar1972
@aminajuhar1972 22 дня назад
አሚንንንኀ🤲🤲🤲
@RohidSharma-zv7iu
@RohidSharma-zv7iu День назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር ❤❤❤❤
@user-mp4cg5cm5u
@user-mp4cg5cm5u 20 дней назад
ኣለህ ይጨምርልህ ወድሜ ያረቢ ከደዚ አነቱ ጠብቀን ከሰዉ አስሶች አተ ጠብቅን😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gv4gs4wv3p
@user-gv4gs4wv3p 22 дня назад
አለሀ በስመነው የምንጥቅሙ የድሪገን 🎉🎉🎉🎉 ስለለሀ አለሂ ወስልም
@zeanbzeanb
@zeanbzeanb 3 дня назад
አሚንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
@lilyshemals8216
@lilyshemals8216 21 день назад
ሰለሉሁአለይሂወሰላም
@user-qu3tt8ik7y
@user-qu3tt8ik7y 5 дней назад
ጀዛክ አላህ ኸይረ
@Rogyh-x3f
@Rogyh-x3f 15 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤جزاك الله خيرا
@user-un6xx2sl2n
@user-un6xx2sl2n 4 дня назад
ጀዛከላህከይረን❤
@user-ld4mg4wl4g
@user-ld4mg4wl4g 18 часов назад
በአላህ በአርበኛ ይሰራልን ሁልም አሰሪዬ ያሰቸገረኛል 😢😢😢 ምን አልባት ሌላአ ሴት አያሰቸገርም 💔💔
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 22 дня назад
ሰለሏሁአለይሂወሰለም
@user-og8ue7xx3n
@user-og8ue7xx3n 22 дня назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ኸይር ጀዛአ
@አለይካአልዬ
@አለይካአልዬ 17 дней назад
ماشء الله تبرك الله
@fatumaahmed9683
@fatumaahmed9683 22 дня назад
ጀዛክ ላህ ኽይር
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z 20 дней назад
ሱብሀን አላ ኢስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝምልን🎉🎉🎉🎉🎉
@helenaaragaw7001
@helenaaragaw7001 20 дней назад
Subahan Allah
@user-xw6vv1sw1x
@user-xw6vv1sw1x 18 дней назад
ወላሂ ትምህርትህ ልዩ ነው ኡስታዛችን
@user-un4ln2bb1q
@user-un4ln2bb1q 22 дня назад
Masha allah
@user-du4kp7yg2g
@user-du4kp7yg2g 21 день назад
የኔ ውድ ኡሥታዝ ወላሂ እንዳተ በዚአለም የምወደው ሠው የለም አላህ ይጠብቅልኝ ያረቢ
@ArefatNegash
@ArefatNegash 2 дня назад
Jezakalh wokayiran🎉🎉🎉
@fathumafathuma2264
@fathumafathuma2264 6 дней назад
ስለላሁ ወአለይህ ወሠለም ያረብ በሰማነው ተጠቃሚ አዲገንንንንያረብ
@abcdefgabcd2135
@abcdefgabcd2135 17 дней назад
ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም አላህ ይጠብቀን🎉🎉🎉
@zebibaNagatu
@zebibaNagatu 22 дня назад
ጀዛኩሙላሁ ኯይረን
@zetyunakedir9000
@zetyunakedir9000 14 часов назад
𝘼𝙨 𝙬𝙧 𝙬𝙗 ዉድ ኡሰታዛችን ብዙ ግዜ ጥፌላቹ አልመላሰቹልኝ አባካቹ ብጣም በጥልቅጉዳይ ስላምፋልገቹት ስልክቁጡራቾን ሰጡኝ ልገኛት ፈልጋሎ ከእቅራታገራ
@zetyunakedir9000
@zetyunakedir9000 14 часов назад
ከጣም ይአሰሳቤኝ ናጋር ልጣይቃቹነባሬ
@omudaha
@omudaha 22 дня назад
جزاك الله كير❤❤❤
@Sada-hl3qo
@Sada-hl3qo 3 дня назад
ያ አሏህ ጠብቅን 😢😢😢😢
@user-cx2uj4uz3d
@user-cx2uj4uz3d 22 дня назад
አሚን አላህ ከሻዪጣን ውስወሳ ዪጠብቀነ
@kadijaakadijaa421
@kadijaakadijaa421 14 дней назад
ውአሌይኩምሳላም ዋራህመቱላህ ወበረካቱሁ
@madinawason976
@madinawason976 22 дня назад
ሡበሀን አላህ
@WasilaWasila-ps1mi
@WasilaWasila-ps1mi 22 дня назад
አሚንንን❤❤❤
@user-qn3vs6jn5o
@user-qn3vs6jn5o 18 дней назад
አሚን ጃዛካላሀ
@halimaAhmed-rz1uw
@halimaAhmed-rz1uw 22 дня назад
አላህ ይጠብቀን
@user-vq8yi7xb6o
@user-vq8yi7xb6o 20 дней назад
አሚንንንንንንያረቢ🤲🤲
@Zulekabadiru
@Zulekabadiru 14 дней назад
አላህ ከዉስዉስ ይጠብቀን
@Elham_545
@Elham_545 21 день назад
Selelahu alehi weselem elahi yareb wedante melsen yareb fetenachenen akeleln elahi alah hoye ante ezeneln jezakelah heyer ustaz
@IsekMohammed
@IsekMohammed 22 дня назад
ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን
@zamzam123-wi1wf
@zamzam123-wi1wf 21 день назад
ወአለይኩም ሠላም አህለን ወድማችን ጀዛኩምላኸይረን
@AaAa-nf4li
@AaAa-nf4li 22 дня назад
አላህ ይጠብቀን🥺🥺🥺🥺
@rukiya6481
@rukiya6481 22 дня назад
አህለን አባ ኢያድ
@Fatima-bg6zc
@Fatima-bg6zc 21 день назад
ዋለይኩም፡ሠላም፡ወራህመቱላሂ፡ወበረካቱ
@dasiyohashim875
@dasiyohashim875 22 дня назад
❤❤❤
@user-tx6ql7cd4u
@user-tx6ql7cd4u 22 дня назад
የአለህህህህ❤❤❤😢😢
@sukoorpanambatta5530
@sukoorpanambatta5530 22 дня назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
@fafi8402
@fafi8402 22 дня назад
አህልን
@BbB-hf3qz
@BbB-hf3qz 21 день назад
صلى الله عليه وا سليم
@user-tm7dr9ww7u
@user-tm7dr9ww7u 22 дня назад
አላህህ ይህድነ😢😢
@amenasulman3393
@amenasulman3393 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@jameelajam7839
@jameelajam7839 22 дня назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@WasilaWasila-ps1mi
@WasilaWasila-ps1mi 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ij4fk2gp7i
@user-ij4fk2gp7i 22 дня назад
Ok❤❤❤😢😢😢😢
@AmariaA-ds8dg
@AmariaA-ds8dg 3 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-br3te7oy1u
@user-br3te7oy1u 22 дня назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته "صل الله عليه وسلم " اللهم اصلح شباب المسلمين " "اللهم إنا نعوذ بك من ذينى" "اللهم إنا نعوذ بك من سوء الاخلاق " "ربنا اشراح لنا صدرنا " ربنا كن للمؤمنين الذين مستضعفين في فلسطين ونتقيم لهم شر انتقام" امين امين
@user-fj9co2ux6s
@user-fj9co2ux6s 6 дней назад
ያኢላሂ😪😪
@user-tx6ql7cd4u
@user-tx6ql7cd4u 22 дня назад
😢😢😢😢😢
@user-lw6rq3ip6x
@user-lw6rq3ip6x 22 дня назад
Love❤❤❤❤❤❤❤❤❤you
@selamyerga
@selamyerga 22 дня назад
Hatimachenn yAsamrln
@zzborh
@zzborh 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@user-tb2bg7es2z
@user-tb2bg7es2z 9 дней назад
በጣምከፍቶኛልልበደረቀምንይሻለኛልወንደሜ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 22 дня назад
አህለን ☕☕☕☕☕🎉🎉🎉
@z-qh7dt
@z-qh7dt 22 дня назад
الله يطول عومرك
@user-nl1wp5pn8q
@user-nl1wp5pn8q 5 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ld3ek4rv3q
@user-ld3ek4rv3q 14 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@makedaman2562
@makedaman2562 21 день назад
አሰላሙአሌይኩም ወንድሜ አንድ ነገር ላማክርህ ነበር ወንድሜ ትልቅ ችግር ዉስጥ ነኝ ወንድሜ በውስጥ መስመር እንድታናግረኝ በ አላህ ስም አጥብቄ እጠይቅሀለው
@zdobintzizu9898
@zdobintzizu9898 8 часов назад
አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው እምን ጠቀም ያድርገን
@zdobintzizu9898
@zdobintzizu9898 8 часов назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤ያረብ በረህመትክ እዘንልን
@user-jq2pi6zw5l
@user-jq2pi6zw5l 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-iy4wb7zj6l
@user-iy4wb7zj6l 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
УРА! Я КУПИЛ МЕЧТУ 😃
00:11
Просмотров 461 тыс.
НАШЛА У СЕСТРЫ СЕКРЕТИК
00:36
Просмотров 515 тыс.
ተውባ
11:16
Просмотров 6 тыс.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30