Тёмный

የስናፍጭ አዘገጃጀት የለያዩ የስጋ እና ለስልጆ ለአዚፋ መመገቢያ የሚሆን 

kine ቅኔ  media
Подписаться 36 тыс.
Просмотров 1 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@tesfayoutube
@tesfayoutube 2 года назад
ሰላም ሰላም መሸአላህ ዋው ምርጥ አዘጋጀት ነው ሸርላክ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 года назад
Tesf ዬ እህቴ ከልብ ነው የማመሰግነው ክበሪልኝ
@destatube9960
@destatube9960 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ውዴ ዋዉው በጣም ነው እሚያምረው ዬናፈቀኝን ነው ያሳዬሽኝ በጣም ያምራል ዬተባረከ ይሁንልሽ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tgtube1261
@tgtube1261 2 года назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለ kine ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላም ደስታ ፍቅር ለናንተ ይሁን።ዋውውውውው ቆንጆ ስናፍጭ አዘገጃጀት ነው ተባረኪ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 года назад
ቲጂዬ የኔ አበረታች ከልብ አመሰግናለሁ
@umemran2546
@umemran2546 2 года назад
ሰላም ሰላም ቅኔዬ እንኳን ደና መጣሽ ስለየሁሽ ደስ ብሎኛልየኔ ውድ ሰላምሽ የብዛልኝ አናመሰግን አለን የኔ ቅን እህትጎበዝ በለሞያ ነሽ አገራቸን ሰላም ያረግለን በሰው አገር የሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ላገራቸው ያብቃቸው
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 года назад
እሙዬ አመሰግናለሁ እህቴ
@Abeross4574
@Abeross4574 2 года назад
ሠላምሠላም ዉዳ እህቴ ሠላምሽይብዛ አላህ ሠላምሽ ያብዛዉ ሠናፍጭ የማቀዉ ለምጣድ ማማሻብቻ ነበር ጎመዘር መሥሎኝ ነበር ማሻላ የኔ ባለሞያ ሠናፍጭ አላዉቅም
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 года назад
አበሮሥ አመስግናለሁ እህቴ አዎ ይመሳሰላል የምጣድ ማሰሻው እና ለበርበሬ ማስፈጫ የሚሆነው ጐመንዘር ነው ትንሽ ከፍ ከፍ ይላል ስናፍጭ ግን ትንንሽ ፍሬ ነው እና ከስጋ ጥብስ እና ከአዋዜ ጋር የሚቀርብ ነው በእውነት እንደዚህ አይነት ጥያቄ ስለጠየቅሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ክበሪልኝ
@mesiyoutube11
@mesiyoutube11 2 года назад
Selam lechi yeun idet neshi ulum selam inken besalel mteshi kiniye wawwwwww berchi gobezi neshi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 года назад
mesi ሁሌም ስለምታበረታችኝ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ
@banchialemu-4647
@banchialemu-4647 2 года назад
selam selam wede betam arife new ewenet mawek melkam new yawekuten masawek demo melkamenet new sele melkamnetshi enameseginalen melkam sera wede
@fekermedia870
@fekermedia870 2 года назад
ሰላም ሰላም ቅኔ ዋው የኔ ባለሙያ ውይ እኔ በጣም ነው የምወደው ግን የት ላግኝ
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 5 месяцев назад
👌
@miraa9066
@miraa9066 2 года назад
yene balemuya😘
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 года назад
M|RAA ሁሌም ስለምታበረታችኝ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 6 месяцев назад
ጮረሬ ምነዉ
Далее