Тёмный

የስኳር በሽታን በተፈጥሮ መድሃኒት ማጥፋት! 

Dada Family's የዳዳ ቤተሰብ
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 113 тыс.
50% 1

ስኩኳር በሽታን መድሃኒቱን ከመጀመመራራችን በፊት በበምግብ መቀነስ ወይም ወደነበረበት መመለስ እድንችል የሚረዱ ምግቦች
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇
🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡
www.youtube.co...
🔔Ethiopia| TikTok ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል!ቂጤ ትልቅ ነው!
• Ethiopia| TikTok ሌላ ታሪ...
🔔Ethiopia| 5 ደቂቃ ጣት የሚያስቆረጥም ምግብ Arab food
• Ethiopia| 5 ደቂቃ ጣት የሚያ...
🔔እናቴን እና ጉደኞቼን ኣስደነገጥኳቸው !
• እናቴን እና ጉደኞቼን ኣስደነገጥኳቸው !
🔔Ethiopia| ለማመን የሚከበድ ገራሚ የእጅ ስክራብ!
• Ethiopia| ለማመን የሚከበድ ገ...
🔔ረመዳን እና ዱባይ
• ረመዳን እና ዱባይ
🔔Ethiopia|ማድያትን ለማጥፋት በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ፍትሁን የፊት ስክራብ!
• Ethiopia|ማድያትን ለማጥፋት በ... ​
🔔 Ethiopia|ይሄን ሳትሰሙ በጭራሽ እቃ ወደ ኢትዮጵያ እንዳትልኩ!!!
• Ethiopia|ይሄን ሳትሰሙ በጭራሽ... ​​
🔔Ethiopia| የሳምንቱ እጅግ አስቂኝ ቀልዶች ክፍል 7
• Ethiopia| የሳምንቱ እጅግ አስ... ​​
🔔short funny ethiopian tiktok part 6
• short funny ethiopian ... ​​
🔔short funny Ethiopian tiktok part 5
• short funny Ethiopian ... ​​
🔔short funny Ethiopian tiktok part 4
• short funny Ethiopian ... ​​
🔔short funny Ethiopian tiktok part 3
• short funny Ethiopian ... ​​
🔔short funny Ethiopian tiktok part 2
• short funny Ethiopian ... ​​
🔔short funny ethiopian tiktok
• short funny ethiopian ... ​​
🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
Facebook: / habeshatube3​​
Telegram : @habeshatube3
Instagram: / ​

Хобби

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 432   
@tegesthaile615
@tegesthaile615 Год назад
በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባርክ ሽ ድምጽሽንም ጌታ ይፈውስሽ 🙏🏾
@girmayokubay839
@girmayokubay839 Год назад
ሰላም ብያለሁ አስቀድሜ ❤❤❤ የምጠይቅሽ ነገር ቢኖር ባምያ 3 ፍሬ እና ነጭ ሽኩርት 3 ፌሬ ብለሽናል ስንት ግዜ ነው የምንጠጣው ለሳምንት ለወራት ለአመታት እንዳልሽው ከሆነ ስካር በዚህ መገድ ተጠቅመሽ ብቻ ሱካሩ የጠፋልሽ በዝርዝ ብትነግሪን ሰው ሁሉ ይጠብቅሻል ያለው በቴሌግራም ይሁን ፅሁፍ ልናገኝሽ አልቻልንም መልስ ቢሰጠን ❤❤❤ ከሰላምታ ጋራ
@hashimahmed4558
@hashimahmed4558 Месяц назад
አዉ
@abusalim1443tube
@abusalim1443tube Год назад
አይዞሽ አንቺ ብቻ መልካም አስቢ አላህ አፊያ ያድርግሽ ።ለስኳር እኔም የምጠቀማቸው ቅመሞች አሉኝ!!!። አስፈላጊ ቅመሞች كركوم مطحن የእርድ ዱቄት زنجبيل مطحون የዝንጅብል ዱቄት قهوه عربي مطحون የቡና አረቢ ዱቄት قشر رمان مطحون የሮማን ልጣጭ ዱቄት قرفه مطحون የቀረፋ ዱቄት قرنفل مطحونየቁሩንፉድ ዱቄት قسط هندي مطحون የቆበሪቾ ዱቄት
@Hayatseid263
@Hayatseid263 Год назад
እስኪ አዘገጃጀቱን ንገሪኝ እህት ማለቴ ሉሉንም በውሀ ውስጥ ጨምረን ነው የምንጠጣው እስኪ አብራርተሽ ንገሪኝ ኡኽቲ በአላህ
@lilibelay8821
@lilibelay8821 Год назад
እናመሰግናለን በጣም🌹❤🙋🙋🙋🙋👌👌👌
@روضهسعيد
@روضهسعيد 21 день назад
አናመሠግናለን አድቀን የዘጋጄነውን ባንድቀን መጨረስ አለብን ፊሪጅማሣዴርሥ ይቻላል
@ummalakseid4889
@ummalakseid4889 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ሰላምሽን። ብዝት ያድርግልሽ ስኳሩ በስንት ጊዜ ይጠፋል። ከዛ። ተመልስ አይመጣምን። እባክሽን። መልሺልኝ
@eliasabdullahi3311
@eliasabdullahi3311 Год назад
Okra is available in every supermarket, either frozen or regular...I got it , thanks sister
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 Год назад
አላህ አፊያ ያርግሽ እኔም አንገቴን ኦፕሬሽን ተደርጌ እባጩን አውጥተውልኝ ድምፄ በጣም ጠፍቶ ነበር አሁንትንሽ መጣ አተነፋፈሴም ትክክል አደለም አላህ ይማረን እህቴ
@user-go9cs3gs2q
@user-go9cs3gs2q 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ አይዞህ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ በሰላም ወጣሽ ከሀኪም ቤት እናመሰግናለን ስላሳየሽን መድሀኒት
@kidrabab7854
@kidrabab7854 Год назад
ባሚያ ነው የሚባለዉ አትክልት መሸጫ ቤት አለ
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 Год назад
በእውነት ተባረኪ ይሄን የታይሮይድ እጢ ተገላገልሸ እኔ አሰወጥቸ ድጋሚ ተካብኝ
@akuman3013
@akuman3013 3 месяца назад
አላህ ያሸርሸ አመሰግናለሁ
@toybete
@toybete 20 дней назад
እናመሠግናለንመዳሀኒትአንወስድምአ እና ደሞ ምገጕብከበላን ከስንት ደቂቃበኋላነውየምንጠቀመው
@tesfayeayelech1831
@tesfayeayelech1831 Год назад
አሪፍ አተከልት ነው ቻይናዎች በጣም ይጠቀሙታል ለጤና በጣም ቆንጆ ነው !!!!
@SamiyaMohammed
@SamiyaMohammed 21 день назад
የት ዮገኝል ኦክራ
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 Год назад
የኔ ቆንጆ ተባረኪ መልካም ነገር ነግረሽናል ሁለተኛው ግን እኔ ያዘጋጀሁት ነው ብለሽ በብርጭቆ ቀድተሽ ያሳየሽን ነጭ ተልባ ይመስላል ያልሺው ከምን የተዘጋጀ ነው ብትነግሪን አመሰግናለሁ
@enateshetu3791
@enateshetu3791 Год назад
Okro mostly in middle east you can find it in supermarket in vegetable section they call it also ladies finger....in Ethiopia sometimes in street you can find it and also in supermarket...
@zerihungudeta7738
@zerihungudeta7738 Год назад
አ በቅድሚያ እግዚአብሔር ይማርሽ ልክ እዳቺ ነው የተባልኩት መድሃኒት አልጀመርኩም ኦክራውን የት ማግኘት እደምችል ብትገልጪልን አባክሽን???
@alalmanal4160
@alalmanal4160 Год назад
የኔ ማር ተበባረኪ ጥሩ ምክር ነዉ ና ፈጣሪም ጨርሶ ይማርሸ 🙏🤲🙏🤲
@haimanotbelachee2324
@haimanotbelachee2324 Месяц назад
Thank you
@dadafamilys9132
@dadafamilys9132 10 дней назад
Welcome!
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 Год назад
እኛም እንወድሽ አለን እህትዬ በርችኝዬ የኔመልካም የቅዱሳን ፆለት አይለይሽ እህትዬ
@mohamedabdullah7428
@mohamedabdullah7428 Год назад
THANKS CHERSO YMARSHI!
@user-dh5sq7ey9r
@user-dh5sq7ey9r Год назад
እናመሰግናለን
@andenetmengesha572
@andenetmengesha572 7 месяцев назад
አይዞሽ የድግል ማርያም ልጅ ይፈውስሽ
@huryayasen
@huryayasen 4 месяца назад
ያአላህ ልጀን ባድንልኘ እሞክረዋለሁ።እሸአላህ
@emahatsionyohannes2272
@emahatsionyohannes2272 Год назад
Egzabher kanchi yhun amen
@azebemilyose
@azebemilyose Год назад
Good help you thanks Cherso ymarsh!!!!!!!!!!!!!!!!
@hannamulugeta8929
@hannamulugeta8929 2 года назад
የት ማግኘት እንችላለን ሁክራት ያልሽውን ነገር እባክሽ ንገሪኝ
@demekechdeme7775
@demekechdeme7775 Год назад
ኦክራ ወይም በአማርኛ ባሚያ ይባላል በየትኛውም ገበያ ቦታ ይገኛል
@user-fr5cj9gv9v
@user-fr5cj9gv9v Год назад
አረብ ሀገር ያላችሁ ሱፐር ማርኬት ወይም የትኛውም አትክልት ቤት ባሚያ ብላችሁ ግዙ
@tadacha1837
@tadacha1837 Год назад
@@demekechdeme7775 ማግኘት አልቻልኩም
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
ALLAH you healthy bake too
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
Allah with you
@user-qy1ik7pe3i
@user-qy1ik7pe3i 8 месяцев назад
ቀእዉነት ቀላል ነዉ እናመሰግናለን
@TesfayebafaAgdo
@TesfayebafaAgdo 3 месяца назад
Okey thanks you
@ephremtadesse474
@ephremtadesse474 Год назад
አእግዚአብህይር ይባርክሽ
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 10 месяцев назад
በጣም አምሰግናለሁ አግዚአብሔር ይምርሽ
@adebebechebezabih3382
@adebebechebezabih3382 8 месяцев назад
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ በርች
@hao90
@hao90 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እህቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ አዞሽ እህቴ 🌹🌹🌹🌹🌹🕊💐❤
@abxeabxeasaye3308
@abxeabxeasaye3308 Год назад
የት ነዉ ሚገኘዉ
@abxeabxeasaye3308
@abxeabxeasaye3308 Год назад
ስሙን አልገባኝም
@medhintsraya9405
@medhintsraya9405 Год назад
ባሚያ ይባላል የትም ሱሱፕር ማርኬት ገበያም አለ ። አንችን ግን የምጠይቅሽ ከምግብዐበፊት ነው ወይስ በኃላ ለስንት ጊዜ ነው የሚወሰደው
@elleni4658
@elleni4658 Год назад
ተባረኪ አይዞሽ
@helenyaseen1883
@helenyaseen1883 Год назад
እግዛብሄር ጨርሶ ይማርሺ እማ አሁን ያሳየሺኝ ነገር ልጠቀመውነው እኔም ስኳር አለብኝ መዳኒት ስልቺቶኛል
@TagayMeseret-cv5hh
@TagayMeseret-cv5hh 4 месяца назад
ቦክራን የት አካባቢ ነው ያለው በጣምእያመመኝ ነው ያለበትን ጠቁሚኝ እህቴ
@user-jy7mp8mn4v
@user-jy7mp8mn4v 8 месяцев назад
እግዛብሄረ ይማርሽ አትክልት ባታ ነው የሚገኝው እህቴ አመሰግናለሁ
@boussicell6797
@boussicell6797 Год назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እኔም ስኳር አለብሽ ተብዬ ቀን ማታ ማልቀስ መጨነቅ ነው የእህትነት ምክርሽን እፈልጋለሁ😭🙏
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 Год назад
ምንም የሚያስጨንቅ ነገር የለውም አመጋገብሽን አስተካክይ የእግር ጉዞ አድርጊ በተርፈ አትጨናነቂ ጭንቀት እራሱ ስኮር ያስይዛል
@getahunmolla4837
@getahunmolla4837 9 месяцев назад
አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርችልን። ግን አበጭር ጊዜ ይጠፋል ስትይ፣ ምን ያክል ጊዜ ይፈጃል። ለምሳሌ፣ ሳምንት ወር፣ አመት ጊዜው ቢጠቀስ ደስ ይለኛል?
@AsayeDestaoi.o-qa2
@AsayeDestaoi.o-qa2 8 месяцев назад
Eitachen geta yibarekish enim esun ka jamariku wode lawux ale
@akberetteare5094
@akberetteare5094 7 месяцев назад
Thanks 🙏🙏🙏 for sharing
@user-gz4ol5pb4r
@user-gz4ol5pb4r Год назад
እነመሰግነለን
@user-hr2cs7pk7s
@user-hr2cs7pk7s 5 месяцев назад
እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ባርኮን የሚባለው የት ነው የሚገኘው
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርሽ
@HelKi-cn2oy
@HelKi-cn2oy 9 месяцев назад
fetari yemarsh betam dess emil hasabi new.yalbet felge egezalhu beareboch vamia yebalal esu new ayedel .lesint gize.new emitkemew
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 Год назад
ይእግዚኣብሄር እንኳን ከታይሮይድ ፈወሰሽ። ተባረኪ። በርቺ እህቴየ።የ19 ዓመት ልጀ ዲያቤትክ ናት ታይፕ 1 ነች። እንወድሻለን ገና እንዳወቅንሽ ነው እኛም የናፈቅንሽ። ተባረኪ ።ለራስሽ የሁሉ ባርኮትና መጽናኛ ነሽ። ፩ /ምናለ ሽንኩርቱና ኦክራው ቢፈጭና ተጣርቶ ? ቢጠጣ ? ፪/ ይህ መድሃኒትሽ ለዳያቤቲክ ታይፕ 1ና እና ለታይፕ 2 ያገለግላንን ? ስምሽን ንገሪን " ምህረት ነሽ" ስም ኣውጥቼልሻለሁ።
@afuafrah9237
@afuafrah9237 Год назад
Aetklt tera aelbamiyam ylutal Aenchinm Fetari ymarsh Enamesegnalen
@Danielbizuneh-vg1tc
@Danielbizuneh-vg1tc 5 месяцев назад
ebaksh enate skwar alat ena selikshn lakilign andand ngr letieyeqesh?
@user-gu6cv1mx8b
@user-gu6cv1mx8b 6 месяцев назад
የኔ ውድ ተባረክ ኡክራት ምንድነው እትዮጺያ ይገኛል እባክሽ ንገርኝ
@AbelAbel-tw6nb
@AbelAbel-tw6nb 4 месяца назад
እነም ፈልገዋለሁ እትዮጵያ ውስጥ የት ነው ያለው
@gfytteyfgg939
@gfytteyfgg939 11 месяцев назад
አላህ ይምራሽ ዉድ እህቴ
@abebagetu1177
@abebagetu1177 Год назад
ቦርካን ያልሽውን የትነው የምናገኘው ገለጻሽ ማብራራት ያስፈልገዋል
@user-ju9yx6ks2p
@user-ju9yx6ks2p 8 месяцев назад
ምንድ ነው ስሙ
@SusanGonfa-ir6hy
@SusanGonfa-ir6hy Год назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ🙏🙏🙏🙏
@mehariahferom5244
@mehariahferom5244 Год назад
Great job sister
@user-zi2rf5kd4g
@user-zi2rf5kd4g 7 месяцев назад
እግዚያብኤር ከጤናሽ ይመልስሽ እኔንም አንቺ እንደተፈወሽ ፈጣሪ ይማረኝ
@tesfayegebre5360
@tesfayegebre5360 Год назад
እ/ር ይስጥሽ ተባረኪ
@user-tt5yy9hf8c
@user-tt5yy9hf8c 10 месяцев назад
ጥሩ ነው ❤❤
@alemtsehay-de5fx
@alemtsehay-de5fx Год назад
beamhrna men yebalel
@user-uc8nk1gm2v
@user-uc8nk1gm2v Год назад
ቅጠሉ ምንድነዉ።
@user-fp5gs8re8w
@user-fp5gs8re8w 11 месяцев назад
እ/ር ይበርክሽ እህቴ ስለ ምክርሽ ።ኦክረን በእንግልዘኘ ነዉ ዎይስ በአመረኘ ነዉ
@tena319
@tena319 Год назад
selam selam ayzosh ayzosh berchi enkuan egzabhr ymarsh mhare egzabher cherso ymarsh
@GirumTtsadik
@GirumTtsadik 7 месяцев назад
በኢትዮጵያ ምን ይባላል
@weunademissi1897
@weunademissi1897 6 месяцев назад
ፈጣሪ ይማርሽ እናመሰግናለን
@user-kt2gy8kb2v
@user-kt2gy8kb2v 8 месяцев назад
በረችእህቴ ሀሪፍነው
@bez982
@bez982 8 месяцев назад
ለስንት አመት የስክዋር በሽተኛ ነበርሽ? ቁጥሩ ስን ይደርስ ነበር ስክዋርሽ?
@SrshasheFetene
@SrshasheFetene 5 месяцев назад
ደኦክራ የት ነው ሚገኘው😊
@user-vg3xl9gp5h
@user-vg3xl9gp5h 9 месяцев назад
እህቴ ጨርሶ ፈጣሪ ይመሪሽ እኔ የሱኳር በሽታኛ ኔኝና ከነጭ ሽንኩርት ጋር የተጠቀሚ ሽው ምን እንደሆነ አልገበኝም ስሙን ሌላ ስም ከሌው ግላጭልኝ አመሰግናለሁ ፡፡ አበበ እበላለሁ
@tamirutilahun4220
@tamirutilahun4220 Месяц назад
ኦክራን በአማረኛ ንገሪን የትስ ይገኛል
@mesfinmesfin2985
@mesfinmesfin2985 Год назад
ጥሩ ተሞክሮ ነዉ! ግን ለዬትኛዉ ስኳር አይነት ነዉ; አይነት 1 ወይስ 2?
@allahakbere6770
@allahakbere6770 Год назад
ባሚያ ይባላል እኮ ባርበኛ ልጆቺ
@Arsiema-b8n
@Arsiema-b8n 16 дней назад
Benatsh slksh xaflin
@hamidmohammed6036
@hamidmohammed6036 9 месяцев назад
እናመሰግናለን ግን እህት መድሀኒት ሚወሰድ መድሀኒቱን እየወሰድን መጠጣተ ይቻላል?
@alextesfa3111
@alextesfa3111 Год назад
betam temchitognel fetary ytebikshi
@AbaineshAtlaw-zu3nn
@AbaineshAtlaw-zu3nn 3 месяца назад
መልሽልኝ በማርያም ምልክት ያሣየ አለ
@SrshasheFetene
@SrshasheFetene 5 месяцев назад
በመጀመሪያ እ/ር ይማርሺ ኦክራ የት ይገኛል
@user-tu5uu1lo9n
@user-tu5uu1lo9n 7 месяцев назад
Okieak mindbwu lala semi kalwu
@aynalemwoldeyohannes5935
@aynalemwoldeyohannes5935 Год назад
Thank God help you
@AbelAbel-tw6nb
@AbelAbel-tw6nb 4 месяца назад
Arengwadew mindinew
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w Год назад
አላህ አፍያ ያድርግሽ እህቴ
@getnetworkalemahu2613
@getnetworkalemahu2613 Год назад
ድንቅ ነው።
@dubaidjbai1386
@dubaidjbai1386 8 месяцев назад
በርች የኔ ጀግና አመሰግናለሁ ሀብሽ እንዴት እንጠቀም አሰራሩን ቪዶ ስሪልን ❤❤❤❤❤
@etetuwolde2786
@etetuwolde2786 Год назад
ነጭ ሽኑርቱን በይቦታወ ይግኝል ይሄናውን የምናግኘው የት ነው
@fesehahailu8229
@fesehahailu8229 Год назад
እግዛብሔር ይማርሽ እህቴ ❤❤❤
@hanabekele1830
@hanabekele1830 Год назад
እናመሰበግናለ ን
@zaidanurala4349
@zaidanurala4349 Год назад
ኦክራክ የት ይገኛሉ
@AbelAbel-tw6nb
@AbelAbel-tw6nb 4 месяца назад
ሆክሬክ የት ነው የምገኘው 5:35
@user-zz3ps6cz6l
@user-zz3ps6cz6l Год назад
ኦክራ የት ይገኛል ተጨማሪ ሌላ ስም ካለው ንገሪኝ ወይም ትርጉሙ ምንድን ነው?
@gdjio4452
@gdjio4452 7 месяцев назад
እህት ሰልክሺን አሰቀምጭልኝ በአላህ
@hanademre2571
@hanademre2571 Год назад
በርች እህቴ
@user-ez6it7ir2u
@user-ez6it7ir2u 10 месяцев назад
Fatari laguroroshim fews yistish
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Год назад
አይዞሽ የኔናት ምን አተሆኚም
@gzawfeysa1054
@gzawfeysa1054 7 месяцев назад
ለሰንት ቀን ይወሰድ
@user-kg7lz5bq8k
@user-kg7lz5bq8k 6 месяцев назад
እህቴ መዳኒት የጀመርን ቢሆንም ?
@user-sl8qk9ex2x
@user-sl8qk9ex2x Год назад
ኦክራ በሚለው ቃል ሊፈለግ ይችላል፣ በዚህ ቃል ላገኘው ችያለሁ ግን እስካሁን አልሞከርኩትም። It can be searched by the word okra, by this word I am able to find it, but I did not try it yet
@sahelufisseha8138
@sahelufisseha8138 6 месяцев назад
መድኃኒት መዋጥ ለጀመረ ሰው ይፈቀዳል ?
@dadafamilys9132
@dadafamilys9132 2 месяца назад
የተፈጥሮ ስለሆነ ምንም ጉዳት የለውም ግን በጣም እዳይወርድ መከታተል ያስፈልጋል
@AbaineshAtlaw-zu3nn
@AbaineshAtlaw-zu3nn 3 месяца назад
ሠትመረመሪነውየጠፍልሽ
@hanagebeyew505
@hanagebeyew505 Год назад
ለስን ቀን ነው መጠቀም ያለብን ውዴ
@siterserkalem6354
@siterserkalem6354 Год назад
Tebarki
@SamiyaMohammed
@SamiyaMohammed 21 день назад
ኦክራ ምንድ ነው አ አ አለ
@lilibelay8821
@lilibelay8821 Год назад
ባሚያ ይባላል
@serkalemalene5017
@serkalemalene5017 Год назад
እኛ ሀገር አለ እዴ
@lilibelay8821
@lilibelay8821 Год назад
እሰራኤል ነዉ ያለሁት።
@germahailu8043
@germahailu8043 Год назад
ሁክራክ (ኦክራክ) ምን አይነት አትክልት ነው የትስ ይገኛል የ ሐረር ነዋሪ ነኝ በተረፈ ፈጣሪ ይባርክሽ እድሜሽን ያርዝመው
@fanuelyodit7219
@fanuelyodit7219 Год назад
ባምያ እሚሉት ባረብኛ
@samibest5695
@samibest5695 Год назад
አዎ እሱ ነገር ምንድ ነው 🙏🙏🙏
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 8 месяцев назад
Wollhe bilabita alibehe tabelowali telitena ahinena betakima yetawawali alikeso lemotebiganiwa mileshelga??
Далее
🛑самое грустное видео
00:10
Просмотров 169 тыс.
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Просмотров 248 тыс.
3D printed Slide Shoes
0:43
Просмотров 19 млн
За руль после водки
0:59
Просмотров 711 тыс.