Тёмный

የሶማሌ ልዩ ኃይል ጀግንነት በወሎ ግንባር 

Amhara Media Corporation
Подписаться 708 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

የሶማሌ ልዩ ኃይል ጀግንነት በወሎ ግንባር

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 128   
@yaseenali1963
@yaseenali1963 3 года назад
ሶማሌ. አፍር አማራ ኦሮሞ. ደቡብ ሁሉም. ለሀገራ ቸው ይሞታሉ
@masdamtmas6688
@masdamtmas6688 3 года назад
ሙስጠፌ ለምቀጥለው ጠቅላይ ምንስተርነት ይዘጋጁ እትዮጵያ ወደፋት
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 3 года назад
ጀግኖች የሱማሊ ልዩ ሀይል እናመስመግናለን በርቱ 👍።🇪🇹
@ያልተኖረልጅነትወይነዶ
ይህ የሶማሌ ወድማችን የጅታውን ማንነት ሀሳቡን በደንብ ተረድቶታል አማራን ብቻ ነው የማጠቃው ብሎ አታሎ ኢትዮጵያን ሸጦ ልበላ ነበር ነገር ግን ጀግኖቻችን ቂጡን እየገረፉ መለሱት ክብር ለጀግኖቻችን ድል እስከመጨረሻው ለናተ ይሁን እም ከጎናችሁ ነን አብሺሩ
@በድሩድንአወል
@በድሩድንአወል 3 года назад
ፓ አዛዡ ግን ከባድ ጭንቅላትና አንደበት ያለው ጀግና ነው👍👍
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 3 года назад
ጀግኖቻችን በርቱልን ኢትዮጵያውይነት ያሸንፋል💚💛❤
@melkammasseb3796
@melkammasseb3796 3 года назад
Amazing citizens of Ethiopia! God Bless you all! 💚💛❤️
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 3 года назад
አበሦች.በርቱ..አላህይጠብቃችሁ.ይቶቢያ.የምትወዱሁሉ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 3 года назад
ትኩረት ለሰሜን ወሎ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@samtsegay9155
@samtsegay9155 3 года назад
አቦ አታልቅስ
@user-up1zy3ms3o
@user-up1zy3ms3o 3 года назад
ጀግኖቻችን በርቱ
@abdimanaanhassen1246
@abdimanaanhassen1246 3 года назад
The Ethiopian boys 🇪🇹🇸🇴♥️
@ሠሚራይቶብ
@ሠሚራይቶብ 3 года назад
አይ ይህ አይደለም የሡማሌ ክልል ባድራ😳😳😳😳
@እየሱስወልደማርያም
ጀግኖቸ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@jakejhons5138
@jakejhons5138 3 года назад
Lol TPLF underestimated Ethiopians.
@samtsegay9155
@samtsegay9155 3 года назад
ሀላፊው በጣም ብልህ ነው
@tarikuabebe1786
@tarikuabebe1786 3 года назад
ሶማልያን ሰርጎ ገብታችሁ፡ ከነ ቁመናቸው ማርኳቸው እነጠዝጣዛ ጌታቸውን ያዟቸው እስከ ነፍሳቸው። ወርያ። ታሪክ ስሩ ሱማልያን። we Shall win!!!
@samdan1425
@samdan1425 3 года назад
Amazing! Amazing!.... amazing! I have no words! Egziabher yitebikachihu. Beselam wede hagerachihu yimelisachihu
@donpetros8285
@donpetros8285 3 года назад
God bless the Somali, God bless our beloved brother Mustafee.
@fafitube6702
@fafitube6702 3 года назад
Yesomale leyu Hayloche betam enamesegenalen yene ye Ethiopia Jegnochachen💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤
@aishamohammad2067
@aishamohammad2067 3 года назад
ኑሩልን የያጀግኖች ድልለናተ ሞት ለጁኔንታ
@ewikebe4568
@ewikebe4568 3 года назад
True Ethiopian heroes more power to you and may God be with you thank you we love you
@emaneman-vk1cu
@emaneman-vk1cu 3 года назад
ፍትህ.ለአማራህዝብ
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 3 года назад
ቅዠትነው.አለ.ትክክክክል.ይፈርሣሉእጂ..አትፈርሥም
@leyutube414
@leyutube414 3 года назад
💚💛❤️🌹🌹መልካም አዲስ አመት ጅግኖችየ ኢትዮጵያውያን 💚💛❤️💚💛❤️
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 года назад
አላህ ያክብርልን ወዳጆቻቺን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪😭
@alowsahalmedia2568
@alowsahalmedia2568 3 года назад
Zare somali ethiopian hune ide lelaw gize somale thiopian aydelem iyelachu alneberem ede zare men tefedere
@misrakgashaw6848
@misrakgashaw6848 3 года назад
Woow truh etihopiawinet sus new 💪💪💪😍😍🌹🌹💚💛❤🌹
@nura8459
@nura8459 3 года назад
ፍትህ ለወሎ ፍትህ ፍትህ
@mastewalbelew6063
@mastewalbelew6063 3 года назад
አማራ ማስ ሚድያ የ ወሎ ጠላት ነው ፣ ወሎ ሆይ የራስህ ሚድያ ያስፈልግሃል ገዳያችን አቢይ ብቻ ሳይሆን የ አማራ ሚድያም ጭምር ነው ። የ አማራ ስነ ልቦና የለለው ወረኛ ተቋም ነው። ጁንታው ሰሜን ወሎን አልፎ ደቡብ ወሎ ሲገባ መከላከያ መሸሹን ተናገሩ እንጂ ። ፍትህ ለ ደላንታ ፍትህ ለ ደላንታ ፍትህ ለ ወሎ ፍትህ ለ ደላንታ ። ደላንታን እንታደግ እባካችሁ ስለ ደላንታ ዝም አትበሉ ህዝቡ ሳያልቅ በፊት ዲረሱላቸው ። ደግሞ አትዋሹ ጁንታው ደቡብ ወሎ ደላንታ ገብቷል እሱን ዘግቡ እንጂ በውሸት አሸንፈናል አትበሉ!!
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 года назад
ኢትዬጰያዊነት ሱስ ነው 🇪🇹 ጀግኖች እንወዳችኋለን😍❤❤❤❤😍
@mastewalbelew6063
@mastewalbelew6063 3 года назад
አማራ ማስ ሚድያ የ ወሎ ጠላት ነው ፣ ወሎ ሆይ የራስህ ሚድያ ያስፈልግሃል ገዳያችን አቢይ ብቻ ሳይሆን የ አማራ ሚድያም ጭምር ነው ። የ አማራ ስነ ልቦና የለለው ወረኛ ተቋም ነው። ጁንታው ሰሜን ወሎን አልፎ ደቡብ ወሎ ሲገባ መከላከያ መሸሹን ተናገሩ እንጂ ። ፍትህ ለ ደላንታ ፍትህ ለ ደላንታ ፍትህ ለ ወሎ ፍትህ ለ ደላንታ ። ደላንታን እንታደግ እባካችሁ ስለ ደላንታ ዝም አትበሉ ህዝቡ ሳያልቅ በፊት ዲረሱላቸው ። ደግሞ አትዋሹ ጁንታው ደቡብ ወሎ ደላንታ ገብቷል እሱን ዘግቡ እንጂ በውሸት አሸንፈናል አትበሉ!!
@zm5638
@zm5638 3 года назад
ከኦረሞ የመጣው ነው ከመግባቱ ማጊስት መሸሽ የጀመሩት
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
ጀግኖች አፈርዱሜ አስበላቸውማ እኒህ የሰው አውሪዎች እግዚአህቤ ይጠብቃችሁ
@azmerawnigussie
@azmerawnigussie 3 года назад
ይህን የሱማሌ ልዩሀይል አመስግኑልን ኩሩ የሙስጠፌ ልጅ
@haleselemon8506
@haleselemon8506 3 года назад
እወዳችሁ አለሁ ሦማሌወች
@yal1907
@yal1907 3 года назад
I love you all my heart ❤️ Thank
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 3 года назад
ጀግኖች ዘመዶቼ
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 3 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሠሜን ወሎ ህዝብ
@fafitube6702
@fafitube6702 3 года назад
Tekuret lesemin wello hezeb 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@negashsimert750
@negashsimert750 3 года назад
እግዜር፡ ምንግዜም፡ ከናተጋርይሑን ፡በርቱ፡ በውነት፡ ኢትዮጵያን፡ ምንግዜም፡እንደማይዘነጋት፡ አውቃለሁ፡ እሡነዉና፡ ለዜች፡አለም፡ለምሣሌ፡ ትሆነኛለች፡ ብሎ፡ለዓ፡ ሥጦታ፡ ያቀረባት፡
@teshale2746
@teshale2746 3 года назад
Ethiopiana Lijochua🇪🇹💪
@abdaleazzyoutube5592
@abdaleazzyoutube5592 3 года назад
የጀግናው ሰመሌ ልዮ ሐይል በጠም ደስ ትለለችሁ ፋጠሪ ይጠብቀችሁ
@dawitgebreab3045
@dawitgebreab3045 3 года назад
God bless my brother's you are the best ❤️👍🙏
@habtamuebrahim1111
@habtamuebrahim1111 3 года назад
አቦ ይመቺህ የሙስጠፌ ልጅ
@albilal8030
@albilal8030 3 года назад
الله يحفظكم اهل صمال ربنا ينصرنا يارب 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇴🇸🇴🇸🇴❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@adamuabiy1938
@adamuabiy1938 3 года назад
Though TPLF was working to make historical pains in between Somali & Amhara, both have many things to share and patriotic.
@nigusegame9299
@nigusegame9299 3 года назад
Yes you are right. President Mustefe is completely different from those who leads the Somali region in the past. I love him from my heart and respect him so much. And want to see him in more top post of our country; I know it is challenging not to be very close to the somali region, but we want to see him very soon on the higher post. Please Dr Abiy take immediate measures on this I am very Mustefe will help you more when he will be closer to you!!!
@messyhabeshwittubeb5404
@messyhabeshwittubeb5404 3 года назад
በድል ተመለሱ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ጁንታው ይቀበራል ሠላማችሁ ይብዛ ሙሰጠፌ ሙሃመድ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው ክፉ አይንካህ አባቴ
@zehara5
@zehara5 3 года назад
ሳህ ወላሂ ኢትዮጵያ ሀገራችን መቸም ቢሆን አትፈርስም ጀግኖቺ ልጆች አሉሽ እማ ለዘላለም ኑሪልኝ
@rabiamohammed7985
@rabiamohammed7985 3 года назад
ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ለሀብሩ ሊጎ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ለሀብሩ ሊጎ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ለሀብሩ ሊጎ ፍትህ
@nura8459
@nura8459 3 года назад
ደላንታ ገብተዋል የሚባለው እውነት ይሆን
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 3 года назад
ግን ደላንታ በወይት ነው
@nura8459
@nura8459 3 года назад
@@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ ደቡብ ወሎ
@rabiamohammed7985
@rabiamohammed7985 3 года назад
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ለሀብሩ ሊጎ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ለሀብሩ ሊጎ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ለሀብሩ ሊጎ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ለሀብሩ ሊጎ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ለሀብሩ ሊጎ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ለሀብሩ ሊጎ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ለሀብሩ ሊጎ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ያረብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 3 года назад
ተባረኩልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይህ ልጂ እረጂሙ አነጋገሩ ብቻ ይገላል ኡፍፍ ጀግና ወንድ እወዳለሁ አግብቷል እባካችሁ ጠይቁልኝ የሱማሌዉ ሸበላ ጀግና ኢትዬጱያን ሲገልፃት ልብ ያሞቃል
@sosenaassefa9508
@sosenaassefa9508 3 года назад
ደግ አረግህ አፈርድሜ አሰበሉልን እነኝህን አገር ሻጮችን የኢትዮጵያ ሶማሌ ጀግኖቻችን ድሮም ስወዳችሁ አሁንም እስከመጨረሻው ሙስጠፌ የሰላም የፍቅርሰው አላህ ይከተላችሁ
@Peda_4444
@Peda_4444 3 года назад
የእንግሊዝኛ ፕሮግራም ቢኖራሁ ለአለም ብዙ ነገር ግልፅ ይሆን ነበር!! የሚያደርሱትን የዘር ማጥፋት ....መልሳችሁ መላልሳችሁ ለኛ ብትነግሩን ምንም ትርጉም የለውም!!
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 3 года назад
እረ ወይኔ ወንድሜ ሳይመጣኝ አሳቅህኝ ለምን አለ እነ ደብረፅዮን እና ጌታቸውእረዳ መጥተው አይዋጉም አለ አይወድም እነሱማ ሺታቸውን ነው እሚሸኑት የጥይቱንድምፅ ሲሰሙ እህህህህህህ እግዚአብሔር ይከፍላቸዋል ሁለቱን አህዩች ቆዩታያላችሁ
@ሂባተወከልአለአላህ
ሙሥጠፌ የኢቶጲያ ጠቅላይ ሚኒሥተር መሆን ያለበት ሠዉ ነዉ እሡ ፍትሀዉይ ከዘረኝነት የፀዳ ንፁህ ሠዉ ነዉ ሀገሬን ቢመራት ብየ እመኛለሁ ኢሻ አላህ ይመራታልም በአላህ ፍቃዲ ኢቶጲያ እዲህ አይነት መሪ ያሥፈልጋታል
@girmaworkie6250
@girmaworkie6250 3 года назад
ኦው የሱማሌ የልዩ ሃይል አመራር እና አባላት ክፍ ክፍ በሉልን እናንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ሻለቃ ራይድ ጉሌ ምርጥ እና የበሰለ የአመራር ንግግር ነው ያስተላለፍከው ብርታልን በርቱልን
@alowsahalmedia2568
@alowsahalmedia2568 3 года назад
Jegnaw ye somali liyu polis anbasoch
@asas-oo7sp
@asas-oo7sp 3 года назад
በትክክል ቅዠት ወደማችን አላህ ኢቶጲያንና ሶማሊን ሰላም ያደርግልን
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 3 года назад
አያቹህ እነዚህ ሱማልያን ደስስስስስስስ ሲሉ ባድሁነው በሉ በሚድያበዘር ለምትባሉ አትባሉ አድ እንሁን ወገኖቸ ደማችን አድነው
@samera9593
@samera9593 3 года назад
አናመሠግናለን።የሡማሌ ልዩ ሀይል አሏህ ይጠብቃችሁ ድል ለኢትዩ 🇪🇹
@ሀገሬለዘላለምኑሪ
@ሀገሬለዘላለምኑሪ 3 года назад
እኔ እምለው ሱማሌወቺ ጁታውጋር አፋርን እየወጋ አሳይቶ አይቸውቆይ ነውስ ሁለት ሱማሌ ነውያለው
@ቃልወሎየዋ
@ቃልወሎየዋ 3 года назад
እር እሰኬ ወደመርሳም ግቡና አሰወጡልነ የተርጨብነን በለአ
@ethioethio4268
@ethioethio4268 3 года назад
ትኩረት ለሀብሩ ወረዳ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rabiamohammed7985
@rabiamohammed7985 3 года назад
አሚንንንንንንንንንንንንአላሁም ማአሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንያረብብብብብብብብብብብ
@zaharazahara188
@zaharazahara188 2 года назад
ምርጥ ኢትዮጲያዊያን ክብር ለኢትዮ ሶማሌ ልዩሀይሎች
@taybamagoss5592
@taybamagoss5592 3 года назад
Awon ware bicha amaraa aleqe fitah la amaraa 💔💔😭💔😭💔
@አላህሆይጥበቃህእናዝነትህ
አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ወላሂ በጣም ነዉየምሳሳላችሁ ለመክላከያ ለልዩ ሀይል
@ሠላምለሀገሬ-ዠ1ጘ
@ሠላምለሀገሬ-ዠ1ጘ 3 года назад
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@sosenaassefa9508
@sosenaassefa9508 3 года назад
እግዚያብሔር ይባርካችወሁ ወገኖቼ
@enatehiwoteehulemewdeshale9683
@enatehiwoteehulemewdeshale9683 3 года назад
❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪
@ሂባተወከልአለአላህ
የሙሥጠፌ ልጆች የጀግና ልጂ ጀግና አላህ ከናተጋ ይሁን በርቱልን
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 3 года назад
እሰይ አድ እንሁን ወገኖቸ አድ ከሆን ምንም ሀገራችንምንም አጠፋም
@zaharazahara188
@zaharazahara188 2 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች ክብርና ድል ለናተ
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 года назад
ጀግኖቻችን የሱማሌ ልዩ ሀይል ኑሩል እኛም በናተ ኮራን
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 3 года назад
እንዲህ ልክ ልካቸውን ንገራቸው ጀግናው
@tamaanfani9520
@tamaanfani9520 3 года назад
Somali region citizens don’t like junta
@adambosat238
@adambosat238 3 года назад
እናመሰግናለን ;ሻለቃ ጉሌት ኡትዩጵያን ማፍረስ "ቅዥት ፣ነው" እውነትሆትን ፣ነው።
@ቃልወሎየዋ
@ቃልወሎየዋ 3 года назад
በሀይር ተመለሱልነ ወድሙቸ
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 3 года назад
ወሎ ታማን ከቀንቀን በርታ አይቁንለትም
@hammedhammed6696
@hammedhammed6696 3 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ ይከተላችሁ ያረብ
@Senafae
@Senafae 3 года назад
😁😁😁😁 Ethiopian the failed state
@sarasesay2707
@sarasesay2707 3 года назад
ኢትዮጵያ እማማ ለዘላለም ትኑር
@emmahmed8394
@emmahmed8394 3 года назад
اللة يخفزكوم
@hagerebiyyakoo8259
@hagerebiyyakoo8259 3 года назад
ጀግኖች በርቱልን
@rashidkhayr6777
@rashidkhayr6777 3 года назад
war geel beela axmariga si fiican ubarta
@Alfa1M
@Alfa1M 3 года назад
Hambalyo walaalayaal, askar geesiyaal ah!
@angelofranko3266
@angelofranko3266 3 года назад
መማረካችሁ አይቀሬ ነው ያኔ ምስኪኖች ትሆናላችሁ
@እሙእረያን-ጀ8ጨ
@እሙእረያን-ጀ8ጨ 3 года назад
ክክክክ
@ሂባተወከልአለአላህ
ማሻ አላህ ጀግኖች በርቱ
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 3 года назад
አይዟችሁ አትወድቁም. ጠላታችሁ ይውደቅ ፣ እናሼንፋለን ሞት ለውያኔ በድል ተመልሳችሁ ለቤተድብ ይምስራች ይሁን ፣ ለሞት ሳይሆን ለማሼነፍ ነው የተሰለፋችሁ የእውነት አምላክ ከናንተ ጋር ነው እ. ና. ሼ. ን. ፋ. ለ . ን !!!!!
@zm5638
@zm5638 3 года назад
የኛ ጀግና አመሰግናለሁ
@Alfa1M
@Alfa1M 3 года назад
የዑመር ሰመተር ልጆች!
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 года назад
ጀግኖች በርቱልን
@rabiamohammed7985
@rabiamohammed7985 3 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ
@emusaeid5662
@emusaeid5662 3 года назад
🎁👍👍👍👍👍👍🎁🎁🎁
@saas8229
@saas8229 3 года назад
የሙሥ ጠፌ ጀግኖች
@merikonjo798
@merikonjo798 3 года назад
ጀግኖቻችበርቱ
@azmerawnigussie
@azmerawnigussie 3 года назад
ሪያድ ገሌት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወታደር
@kassaamare7844
@kassaamare7844 3 года назад
እናመሰግናለን ሙስጣፊ እናመሰግናለን የሶማሌ ልዩ ኃይል ውለታችሁንም መቼም አንረሳም፡፡
@hibaseid5351
@hibaseid5351 3 года назад
በርቱ አላህ ዬግዛችሁ
@hasansyad785
@hasansyad785 3 года назад
Wadenkiin iya kaag baahan beenaale
@merikonjo798
@merikonjo798 3 года назад
ትክክል
@merikonjo798
@merikonjo798 3 года назад
ትክክል
Далее
‘አልሸባብ በከበባ ውስጥ’
2:51
Просмотров 1,9 тыс.
የደሴ ከተማ ኮሪደር ልማት
4:34