Тёмный

''የሶስት ብሄረሰቦች ጠላት ተደርጌ ተቆጥሬያለሁ'' ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 72 тыс.
50% 1

''የሶስት ብሄረሰቦች ጠላት ተደርጌ ተቆጥሬያለሁ'' ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ ARTS SPORT 10
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Опубликовано:

 

7 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 130   
@abushhaile5922
@abushhaile5922 4 года назад
ካንተ በላይ የእግርኩአስ ጋዜጠኛ ማግኘት ይከብዳል። መንሱሬ በርታልን ። ከነ ሜሴ እግር ኩአስ ማቆም በላይ ያንተን ከ ጋዜጠኝነት ወንበር ላይ ማጣት እንዴት እንደሚአሳስበኝ ብታይ !!!
@ephynow1421
@ephynow1421 4 года назад
ማነህ አለምሰገድ የኢትዮጵያ እግርኳስ አፍቃሪ የfootball አረዳዱ ያደገው መንሱር ከመጣ በሗላ ነው ይህ ትልቁ ሀቅ ነው።። መንሱር አብዱልቀኒ ማርያምን አንተ የራስህ ዳይነስቲ የገነባህ በብዙ ርቀት ላይ ያለህ ወርቅ ባለሙያ ነህ።።🙏🙏🙏🙏
@yunusnejmu6729
@yunusnejmu6729 4 года назад
በሚዛናዊነት የተሞላህ በ እርጋታ ምታወራ ፅንፈኝነት የማይሸውድህ ኳስ በተነሳበት ቦታ ሁሉ የምትነሳ መቼም የማትረሳ የሁል ጊዜ ጀግናችን ነህ መንሱሬ
@mituethio
@mituethio 4 года назад
መንሱሬ አንተ የጋዜጠኛ ልክ እወድሃለሁ አከብርሃ አደንቅሃለሁ ጋዜጠኝነት ምን ማለት እደሆነ በአንተ ውስጥ አሳይተሃልና
@beshirlelamde9114
@beshirlelamde9114 4 года назад
መንሱር አብድል ቀኒ በጣም የመከብርህ ጋዜጠኛ ናህ ከሀገራችን አንተን የሚተካ የለም የኳስ ትንተነህ የሚገርም አረዳድ የሚገርም እዉቀት በፊት ኢትዮጵያ እየለዉ በብስራት ኤፍ ኤም እከታተልህ ነበር አሁን እዴሜ ለቴሌ ግራም በአፕልኬሽ እከታተልሃለሁ ይመችሽ አባቴ ራጅም የስራ ዘመን ከጤና ጋር እማኝልሃለዉ
@sintayehusibhatu2666
@sintayehusibhatu2666 4 года назад
መንሱሬ ምርጥ የእግር ኳስ ጋዜጠኛ ነው።ሁሌ በደስታ ነው የምሰማው።
@antexo
@antexo 4 года назад
I wish መንሱሬ አንድ ቀን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነ በዙሪያክ ሊሰሩ የሚችሉ ባለሞያዎችን አሰባስበክ እግርኳሱን ከመዋቅሩ ጀምሮ አጠቃላይ በተጠና ሁኔታ ሪፎርም ብታረጉ እና የኢትዮጵያ ኳስ ከችግሩ አገግሞ በትክክለኛ አቅጣጫ መሄድ ጀምሮ ለሀገርም ለህዝብም ቢጠቅምና ሁላችንም ብንደሰትበት i wish i wish
@abmo321
@abmo321 4 года назад
ሁሌም መንሱር የመሃበራዊ ጋዜጠኛ በሆነና ደረጀ ሃይሌን በተካልን እላለሁ::
@kB-kf7vr
@kB-kf7vr 3 года назад
The professor of football journalist in ethiopia 🙏 Big respect mensure!
@daveasefa9527
@daveasefa9527 4 года назад
መንሱሬ አንተ ማለት ባለ ሙሉህ ብሩህ አእምሮ ሰው ነህ እኔ በግሌ ስለ እግር ኳስ ትንተና ከአንተ አፍ ስሰማው እርካታ ይሰማኛል እውቀትም እይዝበታለሁ ለአንተ እመኘው ነገር ለኢትዮጵያ ስፖርት አፍቃሪ ትልቅ ባለ ውለታ ስለሆንክ ትልቅ ክብር ይገባሀል ባይ ነኝ ሌላም ሌላም ነገሮች
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 4 года назад
መንሱሬ አንተ ትልቅ ሰው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@imantube9377
@imantube9377 4 года назад
በጣም የሚገርም እውቀት አለህ እሱንም በተገቢው እየተቀምክበት ነው በዚሁ ጠንክር
@segnifeyssa7673
@segnifeyssa7673 4 года назад
The man who made me understand football on the pitch and outside the pitch I listen mensur when he was on fm 97 and I have read ethiosport since I was like 12 years and up to the paper stop printing for me the best foot ball journalist of all-time.
@addisugebru1554
@addisugebru1554 4 года назад
ሁሌ ምርጥ ነህ መንሱሬ። ከኢትዮ ስፖርት ጀምሮ ልዩ ነህ። 🙏❤
@eshetuandarge6025
@eshetuandarge6025 4 года назад
መንሱር በጣም በጣም የምረካበት የምወድህ ባለሙያ ነህ እስፖርትን ያስወደደኝ ስው ነው አንተ ስለ ስፖርት እግርኳስ ሰታወራ እስቴዲዮም ውስጥ ያለሁ እስኪመስለኝ ነው የማዳምጠው ቃላት የለኝም ብቻ ላንተ በርታ ሙሉ ጤና እመኝልሀለሁ መሱሬ የስፖርት ሱሳችን ጥም አርኪያችን ነህ አይዞህ መሱሬ
@mohammedyimer1684
@mohammedyimer1684 4 года назад
በጣም አስደማሚ ጋዜጠኛ ነው።
@triss313
@triss313 Год назад
🎉 መንሱሬ አንደኛ አይዞህ በርታ
@teshomebeyene6568
@teshomebeyene6568 4 года назад
Great analysis and observation.Just keep going that Mensure.
@user-me6zp3nb9v
@user-me6zp3nb9v 8 месяцев назад
መንሱርየ የ እስፖርቱ የጀርባ አጥንት ሺ አመት ኑርልን።
@fitsumzewdie5617
@fitsumzewdie5617 4 года назад
I know Mensur for close to two decade, by listening his analysis an simply he is knowledgable an best journalist.
@eliaskassahun2357
@eliaskassahun2357 4 года назад
I LIKE HIM MAN BRILLIANT MESURE KEEP-IT UP PLEASE
@user-rb9xl2ge5x
@user-rb9xl2ge5x 4 года назад
Wow mensure betam new mewedeh ante ko alem akef media lay mesrat techelaleh 😍😍😍
@Ambesaw1212
@Ambesaw1212 4 года назад
እግዚአብሔር የክብርክ ምክር ሰምተክ ስለመጣክ ታቱክን በመሸፈንክ የምንም ግዜ ተረዳጅ ወድምክ ነኝ thanks 🙏
@amanuelzemede9194
@amanuelzemede9194 Год назад
መንሱሬ ሺ ዐመት ኑርልን ለኛ ለስፖርት ቤተሰቦች ::
@korsabobeshir2690
@korsabobeshir2690 4 года назад
He's the real and right sport journalist. He has a broad knowledge about his field( journalist).
@mohomedmohomed9246
@mohomedmohomed9246 4 года назад
መንሱረ መንሱረ መንሱረ 10000%
@awetkibreab2033
@awetkibreab2033 4 года назад
Mensura we really loves you my bro😍 Please እርቶች ፍቅር ይልቃልንም አቅርቡልን
@codestrive7928
@codestrive7928 4 года назад
RESPECT growing hearing you, Abiy and Fessha how lucky I am lol long health live bro! at 26:18 "we are living in country with a full talent deficit" though you are the one of the few talented person with what you are doing!
@gashahungabo5645
@gashahungabo5645 4 года назад
I have great respect for Mensur. best Journalist in Ethiopia
@MulukenAddis-wj8tz
@MulukenAddis-wj8tz 11 месяцев назад
Great analysis Measure
@coffeelatte6344
@coffeelatte6344 4 года назад
Great sport journalist ethiopia ever had, keep it up
@teshale_a
@teshale_a 4 года назад
ስፓርታዊ ትንታነህ ግሩም ነው ፣በጣም ነው ምወድህ።
@zegeyemekonin6330
@zegeyemekonin6330 4 года назад
I love mensure’s ability and knowledge of sport analysis. He’s real deal
@fitsumzewdie5617
@fitsumzewdie5617 4 года назад
Thank you @ Saladhine .
@jelaludelil8276
@jelaludelil8276 8 месяцев назад
መንሱር ይለያል
@zolamera3080
@zolamera3080 4 года назад
best football journalist by far. love mensur
@derejealemayehu7104
@derejealemayehu7104 3 года назад
Please upload part two
@tezymanmanunited7069
@tezymanmanunited7069 4 года назад
መንሱሬ እንወድሀለን
@nurabdul7123
@nurabdul7123 4 года назад
You are so hero men i appreciation ❤❤❤
@ynwa8564
@ynwa8564 Год назад
Mensur Abdulkani best mon
@samuelreta71
@samuelreta71 4 года назад
Mensur has to get respect bcos he is unique journalist of football!!!
@zenebechdagne1241
@zenebechdagne1241 4 года назад
Big respect for mensur
@binigirma7542
@binigirma7542 3 года назад
200% passion
@melesebekele1091
@melesebekele1091 2 года назад
Mensur you’re are the best soccer journalist ever
@girumtsegu2920
@girumtsegu2920 3 года назад
Simply the best one!!!
@semiraabagidi9785
@semiraabagidi9785 4 года назад
The interviewer is not in the position to ask Mensur 🧡
@TM-su2sv
@TM-su2sv 3 года назад
መንሱሬ በምትሰጠው ስፖርታዊ ትንታኔ በጣም ነው የምወድህ። ስፖርትን ከፖለቲካ ምን አገናኘው?
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 3 месяца назад
አብዱልቀኒ ምርጥ ሰው
@yoseffantaye4311
@yoseffantaye4311 4 года назад
wow mensure
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 3 года назад
👍👍👍👍👍 Mensur Amazing Journalist
@yonasyonas9076
@yonasyonas9076 4 года назад
The one only best journalist mensur
@dannyman2274
@dannyman2274 2 года назад
Big respect!!!!
@Sirak_Jr19
@Sirak_Jr19 3 года назад
mensur betam kemadenkachew ena kemewedachew be football mereja yemiyarekagn mert journalist nw .....emenegn mensure wede Europe kemeshageru techawachoch 1du hogne lasayek kale nw big up mensur
@sadattekie
@sadattekie 2 месяца назад
@cristianoRonaldo-li5oc
@cristianoRonaldo-li5oc 3 года назад
Good
@Nur-rw2sl
@Nur-rw2sl 4 года назад
መንሱሬ አንተ ምርጥ ነህ
@jerryarsenal9248
@jerryarsenal9248 4 года назад
መሱሬ ካስን በይበልጥ እዳቅ ታክቲክን እዳቅ ስላደረከኝ አመሰግናለው
@AshenafiTube
@AshenafiTube 4 года назад
መንሱር አሪፍ ሰው
@abushhaile5922
@abushhaile5922 4 года назад
ዓለምሰገድ ፡ የተሳሳትከው ነገር ለአገራችን ህዝብ፡ የውጪ እግር ኩአስ መውደድ ፡ መንሱር አብዱልቀኒ ነው ብለህ ካሰብክ ሁላችንም የማርሴ ደጋፊ ነበርን ።
@samsonabuye1031
@samsonabuye1031 4 года назад
መንሱሬ እንወድሃለን
@Beimnettteferaa
@Beimnettteferaa 4 года назад
Mensure 🙌🙌🙌
@Nur-rw2sl
@Nur-rw2sl 4 года назад
መንሱር ጎበዝ
@fitsumzewdie5617
@fitsumzewdie5617 4 года назад
Please is there any one who can tell about his older brother Husen Abdulkine, I remember before I left Ethiopia he was publishing inter sport Megazine but currently I don’t know nothing .! Thank you
@salahadinmiftah3782
@salahadinmiftah3782 4 года назад
He has moved to the united states
@discoverteppi9816
@discoverteppi9816 4 года назад
እግር ኳስ አርት ነው ሳይንስ ነው እያሉ ለዘመኑ የማይመጥን ፕሮግራም አቅርበው ከሚነታረኩ ሰዎች እንደዚህ የምያውቁ የሚገልጹ ሰዎችን አቅርባችሁ ግንዛቤ መፍጠር በጣም ጥሩ ነው፡፡
@ethiozare8001
@ethiozare8001 4 года назад
መንሱር በመረጃ የተመሰረተ ትንታኔ ሰጭ ከሆኑ ጥቂት የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች አንዱ ነው። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንደገና በጥናት ላይ የተመሰረተ አዲስ የውድድር መርሃግብር ሊያቀርብ ይገባዋል። ዘረኝነት መቆሚያ የሌለው ሰደድ እሳት ነውና በህግ ካልታገደ መፍትሔ የለውም።
@abrahamgute7961
@abrahamgute7961 Год назад
Mensura....one of the best..!!!
@user-sq6wk8oq5u
@user-sq6wk8oq5u 9 месяцев назад
I wonder you Mr Mesur Abdulken!!!!!!!
@fuadyesuf4365
@fuadyesuf4365 4 года назад
የሀገር ውስጥ እግርኳሳችን እንዲስፋፋ እያንዳንዳችን ሀላፊነት አለብን፡መንሱር ሚና ተጫውተካል ወይ የሚለውን የጥያቄ ምልክት ውስጥ አስቀምጠዎለው? የውጭ ስፖርት ግን ውስጥክ ነው😊
@yihunealemu2418
@yihunealemu2418 3 года назад
መንሱር አንደኛ ነህ
@zeamanuel360
@zeamanuel360 3 года назад
I wish him to be ethiopian national football team mensure
@BabaBaba-qe9mh
@BabaBaba-qe9mh 4 года назад
መንሱር ምርጥ ነክ
@rofnanrafaw4646
@rofnanrafaw4646 Год назад
መንሱሬ እንደኔ አንድ ተራ የስፖርት ጋዜጠኛ አይደለም የጋዜጠኞች አራያ ነው እሱን ስትሰማ የማቶደውን እስፖርት እንድትዎድ ያደርገዋል በቃ ከኣንደበቱ ሚዎጣ ነገር በፍቅር ይስበሃል በአጭሩ ስለሱ አዉርቼ አልጨርስም ብቻ ሰላምና ጤና ለምወደው ለማክረዉ መንሱር ይድረስልኝ
@woyzerofana4440
@woyzerofana4440 3 года назад
He’s the best unlike the rest
@kassawzeli2680
@kassawzeli2680 Год назад
Ene gin betam yemazinew beante new gizew tebelashito eyawek yefelegew sew yefelegewun bil bota atisit muyahin akibir manim yideset yikifaw sirahin betikikil sira lelaw tiwulidu siletebelashe fetari yimelisachew
@user-kl5kg7nr3j
@user-kl5kg7nr3j 4 года назад
መንሱሬ ልክ ብለካል
@sibhattube
@sibhattube 4 года назад
ethiopian fatboll federation presdant mensur abdulkeni
@badernawaf3351
@badernawaf3351 4 года назад
Mertu gazetega
@Zionfree
@Zionfree 4 года назад
አለምሰገድ ጎበዝ፣ ጥሩ ጥያቄ አቅርበኻል። የመንሱሬን ኮሌታ መንካት የማይችሉ ጋዜጠኞች በጓሮ የሚያሙትን በአደባባይ በመጠየቅህ አመሰግናለሁ። መንሱር የጋዜጣ ገበያ ተጽእኖ ማድረጉን እንደምክንያት ቢጠቅስም ቢያንስ ከ16/24 ገፅ ጋዜጣ 2 ገፅ ለሀገር ውስጥ መመደብ አያዳግትም ነበር። አንደ ባለሞያ ኃላፊነት ማጉደሉን ያምናል ብዬ ጠብቄ ነበር። ስህተት ማመን በኛ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ነውር ነው፣ ከፖለቲካው እስከ ጋዜጠኝነት። በተረፈ መንሱሬን የሚያህል ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ የላትም።
@zeregazerehun3161
@zeregazerehun3161 Год назад
ዜድ እባላለው ለአርሴናል ደጋፊ አያዞአቹ ለማለት እፈልጋለው ሩጫው ቆመ በቃ ማንቼ ማንቼነው እወቁት አትቀብዙብዙ ድሮም ልጅ ቢሮጥ እስከ ሱቅ ወይም ዳቦቤት ነው ለማነኛዉም አይዞ በልልኝ
@meharitedros4196
@meharitedros4196 4 года назад
ከስፖርት ጋዜጠኞች ሞያውን በጥልቀት የገባውና ወዶት የሚሰራው ቢኖር መንሱር ብቻ ነው ።ሌላው የስፖርት ጋዜጠኛ ተብዮው በእውቀትና የስፖርት ሳይንስ ሳይጨብጥ በስሜት የሚኖግድ እንጂ ብቃታቸው እንደ ትራ ተመልካችና ኣድማጭ ናቸው። የመንሱር ትልቁ ኳሊቲ እግር ኳስ የደረሰበት ሳይንሳዊ ደረጃ ኣብሮ ራሱን ኣንጿል። ሌላው በ19 ክ/ዘ ቀርታለች።
@fitsumbulcha8178
@fitsumbulcha8178 4 года назад
Just leave them my man..... Because of you we see football in different directions.
@asmarem.7893
@asmarem.7893 4 года назад
You are beyond sport journalist. I expect you to assume a better position such as president for fb association or minister of sport.
@alexargaw7167
@alexargaw7167 4 года назад
ኳስ አዋቂው መንሱሬ ሺህ አመት ቢያወራ የማይሰለች
@nurutaju1467
@nurutaju1467 Год назад
አይ መንሱሬ የኛ ሜሲ ነህ በሞያህ።
@lidyaeskinder
@lidyaeskinder 9 месяцев назад
Mesura Yekirkose Lejoche Ager Enje Behare Yelewem Ayzohe Bro😅
@newaydereje4599
@newaydereje4599 4 года назад
Bexam dess yemil gazexegna dess yemil agelalets Mensure mirx sew
@newaydereje4599
@newaydereje4599 4 года назад
Dess kemil agelaletseh ga
@gtab5628
@gtab5628 3 года назад
Mensurye nurlinnnnnnn!!!!
@Daniel-zm8kf
@Daniel-zm8kf 4 года назад
መንሱር እና ሁሴን አብዱልቀኒ ወንድማማቾች ናቸውን ? ኢንተር-ስፖርት ጋዜጣ አዘጋጅ የነበረውስ ማነው ? የሚያውቅ ካለ ይተባበርኝ
@dangudina5979
@dangudina5979 4 года назад
AWO
@user-id6kf1qs1t
@user-id6kf1qs1t 4 года назад
መሱሬ ግዜዉ ነው ያልፋል ስለ ዘር የማንሰማበት ጊዜ ቅርብ ነው
@selamawin
@selamawin 3 года назад
መንሱሬ ኢትዮጵያ ያላት ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ በጣም አድናቂህ ነኝ
@belaybelay9814
@belaybelay9814 4 года назад
መንሱርዬ በጣታም እወደሃለው ትችላለህ ታውቃለህ I wish አንተን ማየት ከነ Robbie Earle. Rebecca Lowe. Robbin mustoe. ጋዜጠኞች ጋ NBC sport ላይ ማየት
@tsiontsion9767
@tsiontsion9767 4 года назад
Dokoroch bhartgochin edasmachew ensuko bzir ydonkoro kibt nachew
@tsiontsion9767
@tsiontsion9767 4 года назад
Minwagalu mensura ewnt tnagare gazatgawgin tiyakak ufff mindenew lza ylwim
@anteneh547alemu7
@anteneh547alemu7 Год назад
mensurie eko lemitinagerat eyandanduwa neger be'merit slehone kentu mogesam hone nekefa bezum sense aysetihm we know
@mujibmetiyaradalejasayachw8066
@mujibmetiyaradalejasayachw8066 4 года назад
Mensure 1gna neh
@abrish4285
@abrish4285 3 года назад
Mensure 24 betsema matselech..yne zmen mert eger kuas tentagn
@HABESHA_BEATS
@HABESHA_BEATS 4 года назад
መንሱሬ አንተ እኮ ትለያለህ
@en8615
@en8615 4 года назад
Mensur ye makeh meslj ye lghar ye chrkos lj neh. 🤔
@mikbunya2522
@mikbunya2522 4 года назад
mensura lek neh awaki neh mizanawi sew neh manm mimesekrew neger new!!!!!!!
@tebebugemechu2980
@tebebugemechu2980 4 года назад
መንሱሬ አንተ በቃ ትችላለህ
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 4 года назад
ጋዜጠኛው መጠየቅ አይችልም!
Далее
Документы для озокомления😂
00:24
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 154 тыс.
Документы для озокомления😂
00:24