Тёмный

የሸዋ ፋኖ አንድነት ችግር ለ50 ደቂቃ ክስ የ12 ደቂቃ ምላሽ | Hiber Radio Special Sep 15, 2024 

Hiber Radio Officials
Подписаться 144 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 192   
@HiberRadio
@HiberRadio 17 дней назад
የሻለቃ አጥናፉ ወቅታዊ ትንታኔና በሸዋ የፋኖ መሪዎች ችግር ጉዳይ ሙሉ ውይይቱን ለማድመጥ ሊንኩን አያይዘነዋል ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-_dDIHTCk6Bs.htmlsi=MJRBaCoqpq4MXEJs
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 17 дней назад
ይሄየደርግ የጀዘበ ሻለቃ ኢትዮጵያ አሁን ለገባችበት ችግር እነሱ በሀገር ላይ በሰሩት ወንጀልና ክህደት ነው አሁን በዘመኑ በሀገር ቀልዶ በዚህ ትውልድ ትግል እንዲቀልድና አፉን ኦንዲከፍትና አላዋቂነቱን እንዲተነትንና እንዲያብራራ አንፈቅድም።
@bk7398
@bk7398 17 дней назад
ህብር ሬዲዬ እቺ ቀን ታልፋለች እናንተ የአማራ ጠላቶች የጃቹሁን ታገኛላቹሁ ባንዳ ሁላ
@Belbelit
@Belbelit 17 дней назад
​@@Mulugeta-w8q ዝፍቅ ነህ! ማን ፈቃጅ አደረገህ?
@Nigus616
@Nigus616 17 дней назад
@@Mulugeta-w8qአንተ ጀዝባ አውቀህ ልብህ ወልቋል
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 17 дней назад
አርበኛ አሰግድ መኮንን ለአማራ ትግል እድሜ ልኩን መስዋትነት ሲከፍል የኖረ ጀግናችን ነው የዚህን አርበኛ ታጋይ ቤቱ ሄዶ ቢገኝ ለመግደል ባለመገኘቱ ቤቱን ቪድዮ እየቀረፁ ኦነግ ሊያደርገው ከሚገባው በላይ ወንጀል ፈፅመው አሳይተዋል የአንድን አርበኛ ጀግና ቤት የሺመልስ አብድሳ ቤት የነበሩ እስከሚመስል ድረስ የፈፀሙት ወንጀል ወደፊትም ይጠየቃሉ አንድ ስለ አማራ መስዋትነት እየከፈለ ያለን ጀግና ታጋይ ፋኖ ወንዶሰንን በመግደላቸው ና አንድ አባትን ቪድዮ እየቀረፁ የገደሉበት ወንጀል የደ/ብርሀን ዩንቨርስቲ እርስ መምህር በፈፀመው ወንጀል ልክ ቅጣት ሳይቀበል በማሰናበት በአማራ ላይ በሚፈፀመው የዘር ፍጅት ጎንበጎን በአማርኛ ቋንቋችን ላይም የማጥፋት ዘመቻ በየቤትክርስቲያኑ የቅኔ ዘራፊወቻችንን አማርኛን አስቀጣይ ደቀመዝሙሮቻችን በድሮን እየተጨፈጨፉ ባለሉበት ሁኔታ በዩንቨርስቲውም አማርኛ ህይወት ይዞ እንዳይቀጥል ያደረገ የተባበረ የፈፀመ ወንጀለኛን በመልቀቅ የአማራን ፍጅት የሚተባበሩ እስከሚመስል ድረስ ከበቂ በላይ አስረጅወች ናቸው በውጭ አገር በኩል የአማራ ህዝብ ለአማራ ፋኖወች በእኩል በትግል ሜዳ ለመስዋትነት ዋጋ የተዋጣ ገንዘብ ቀፍሎ እምነት አጉድሎ አድራሻውን አጥፍቶ በግለሰቦች እጅ አስገብቶ ለግለሰብ መናገሻ መንገድ መጥረጊያ ደካሞች የፋኖ አባላትን በራንሰም በመግዛት የአማራን ህዝብ ከሀምሳ አመት ባርነት በኋላ እጅና እግሩን አሳስሮ መልሶ በድናር ለመሸጥመወላከፍ በኢትዮ-360 በኩልም አንድ ሰው ለማንገስ ሜዴያው የአንድ ሰው ሸቀጥ መስሎ እስኪ ታይ ድረስ በስም የተሸፈኑ ጋዜጠኞች ሁሉ ዛሬ ጭምብላቸው ወልቆ እንደ ህወሓት ኢቲቪ ዝጉልኝ ማየት አልፈልግም ከሚባሉበት ውድቀት ላይ ደርሰው እንኳን ከአፈርኩ አይመልሰኝ ሆነዋል በሌላ በኩል ለአማራ ህዝብ ተግተው ና በመስመሩ ላይ ሁነው በርሀ ላይ ካሉት ፋኖወች ባልተናነሰ ሁኔታ መስዋትነት የሚከፍሉ እንደ ህብር ሬድዮ ያሉ የአማራ ተቋማትን እያደኑ ለመወንጀል በትብብር ስራየ ብለው ይዘውታል ግን አይሳካም ጋዜጠኛ ሀብታሙ ና ህብር ሬድዮን የሚፈልገው የአማራ ህዝብ እስከሆነ ድረስ በእጅጉ እናመሰግናለን ህብር ሬድዮ የአማራ ህዝብ አንዱ የህልውና መዳኛ መታግያ ተቋማችን ነው
@desalekidane9663
@desalekidane9663 17 дней назад
ህብር ራዲዮ የአማራ ህዝብ ድምጽ ነው
@elfuanegash8948
@elfuanegash8948 17 дней назад
እጅግ:በሚገርም:አይነት:ትንታኔና:ማስረጃ:ነው:መልስ:የሰጠህው:ወንድማችን:ሀብታሙ:ስለዚህ:እናመሰግናለን::💚💛❤️
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 17 дней назад
የሕብር ጋዜጠኛ ሀብትሽ ስለ እውነት ስለቆምክ አንተን የወለደች እናት ትባረክ 🙏❤🙏
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 17 дней назад
የጅል ልጅ
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 17 дней назад
@@Mulugeta-w8q ጅሉማ አንተ ነህ የትንኙ እስክንድር ዳይፐር 🤔
@anasimon21
@anasimon21 17 дней назад
በትክክል
@meneliksahelesilassie3768
@meneliksahelesilassie3768 17 дней назад
@@Mulugeta-w8q መከታው ከእስክንድር ጋር ገጥሞ ነውር ውስጥ ገብቶ የራሱን ክብር ነው ያረከሰው! የገዛ ወንድሞቹ ላይ ጦርነት መክፈቱ ያልተገባ ተግባር መፈፀሙ ይታወቃል! ራሱም ገና ይፀፀታል!!!
@fekadubekele990
@fekadubekele990 17 дней назад
ሀብታሙ ተባረክ
@gonderew2112
@gonderew2112 17 дней назад
ኧረ በፈጠራችሁ ልዩነትን አጥፋና በአንድ ቁማችሁ የአማራን ህዝብ መከራ አስወግዱ እርስ በእርስ ለመፈላለግና መለገዳደል ለምን በርሀ መውጣት አስፈለገ ኧረ ይህ ተግባር ለአራ ህዝብ ስብዕና አይመጥንም
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 17 дней назад
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ለእውነት የቆማችሁ እግዚአብሄር ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kor205
@kor205 17 дней назад
እግዛብሔርሁሌምይጠብቅህ፣እኖድሀለንሀፍትሽ
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 17 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
@Belay929
@Belay929 17 дней назад
ሀብትሽ ትንታጉ ጋዜጠኛ:: እግዚአብሔር ይባርክህ:: ህብር ሬዲዮ ብቸኛ እውነተኛ ሚዲያ::
@JhonMatisy
@JhonMatisy 17 дней назад
ድል ለነበልባሉ ለንስሮቹ ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን ።
@GetnetGesese-tp6hv
@GetnetGesese-tp6hv 17 дней назад
እስክንድር የሚሉትን ቆሻሻ ገለል መደረግ አለበት
@Abraham.Sahile
@Abraham.Sahile 17 дней назад
በርታ ትክክለኛ ምድያ ነዉ በርቱ
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 17 дней назад
ወንድሜ ሀብታሙ ሲጀመር ለአማራ ህዝብ የሚታገሉት ሁሉ ልዩነትንና የቆሙለትን ዓላማ በሚጎዱ የሀሳብ ልዩነቶች ተወያይቶ መፍታት ሲቻል? መልስ በመመላለስ የአማራን ህዝብ ገበና በጠላት አውድማ እየወቁ ማምረት ጠላትን ናምርት ሰብስብ አንሳ ማለት ነው:: ሌላው አማራ አዋቂው ብዙ ነው: ደግሞ ሁሉም የአማራ ተቆርቋሪ ሁሉ ፓለቲካው ስህተት የሌለበት ንፁህንግግር ንፁህ እና እውነት ብቻ ይሁን ባይ ይበዛበታል: " እውነት " ቢኖር ጥሩ ነበር:: ግን ደግሞ አማራ የሚታገለው ከእውነተኞች ጋር ባለመሆኑ ትግሉን በሚጠቅም ሥራ ብታተኩሩ? ለአማራ ህዝብ የሚታገል መሆኑን ከተረዳሁ አቅሙንና ጉልበቱን ያለውን ኃይሉን ጠላት እንዲረታበት መደገፍ እንጂ ለእኔ መልስ እንዲሰጠኝ ለምን ልታገለው? ለምን ልተናነቀው? ልፈታተነው? እራሳቹህን ግንባር ቀደም የአማራን ህዝብ ነፃ ለማውጣት በመስዋዕትነት ያሰለፋቹህ የዚህ ትዕግል ባለውለታዎች በመቻቻል ተላለፉ? የአማራ እናቶች እነ አቻሜለህ ታምሩን ልደቱ አያሌውን የመሳሰሉ የሀሳብ " ፍታውራሪዎች እያሏቹህ? በግልም በሚዲያም አብራቹህ ብትቆሙ? የግል ችግር እንኳን ቢኖር ከትግርኛ ቃሉን ልዋስና " ቀብር ዳሕር" ቢሆን የሞቱትን ለመቅበር ከድል በኃላ! ለማለት ይመስለኛል"" ወንድሞቼ ማንም አልተረዳውም እንጂ የአማራ ህዝብ እያለቀ ነው? እኛ ከምናስበው በላይ በያንዳንዱ ሰው ላይ ቃታ እየተሳበበት ነው:: በርሀብና በርዛት በተለያየ የኑሮ ጉስቁልና ላይ ወድቋል? ተዋርዷል:: የእስራኤሎችን አነጋገር ልናገርና ልጨርስ! " አልተትዬ ሶዴቅ" እትዬ ሀሀም" ወንድሜ ሀብታሙ አዋቂው ወንድማችን ዜናነህን እግዚአብሔር ጤናውን ይስጠው ሲሻለው ይነግርሀል የእብራይስጡ ትርጉም ፃድቅ አትሁን ብልጥ ሁን ማለት ነው:: እና ያማራ ፓለቲከኞች ሀሰተኛ ጠላት የገጠመን መሆኑን አትርሱ???
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 17 дней назад
ሕብር ሬዲዮ 🙏❤🙏
@LidiyaKassa-gg6pu
@LidiyaKassa-gg6pu 17 дней назад
Thank u Hibir radio, u nailed it!
@amharaethiopia2049
@amharaethiopia2049 17 дней назад
Thank you Hiber for telling the truth.
@yihunietsehay6403
@yihunietsehay6403 17 дней назад
አይዞህ ሀብትሽ ሴራን አጋልጥ። ፀረ-አማራ ይውደም❗️💚💛❤
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 17 дней назад
ሰለ እውነት ሰለቆማቹህ ህብሮች በረቱ ❤❤❤💙💙💙👌👌👌🙏
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 17 дней назад
ድል ለአማሓራ ፋኖ❤❤
@DemanHab
@DemanHab 17 дней назад
Hiber Radio ጠንካራ ሚዲያ ነው በርቱ ጠላት ብዙ ያወራል።
@Usaaid
@Usaaid 17 дней назад
Lege Tedela, Denkoro, Gotegna, ye shewa hezebe, yemeyagadele, le gotu lebulega yekomea,, werada, atela new.. Tedela, kotetame werada, neh, be Amhara hezebe fanowoche, yemetenegede, bezu disporawochene yasasateke enenem chemero, unsubsrbe aregute. Ahune endea Eskendere selebabote, chemebelu tenestole. Ye Amhara hezebe disporawoch, ye Tedelane ena Ethio 360 media UNSUBSRIBE ADEREGUTE. Mesehafunem ategezute. Ye Shewane hezebe eyekefafelu yalute, Lege Tedela werada, ena Eskendere selebabote nachew. Unsubsrbe aregochewe. Period
@FetahunWalelgn
@FetahunWalelgn 17 дней назад
አይዞህ ወድም እንደምንም ብለክ ወደአንድ አምጣልን ድል ለፋኖ
@anasimon21
@anasimon21 17 дней назад
ወንድም ሐብታሙ ይሔን ራሱን የሚቆልል ተድላ የሚባል ሰው ስንት በነመከታው ቡድን በራሳቸው ቪድዬ የለቀቁት አለ አይደል እግዛብሔር ይፈርዳል ተወው
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 17 дней назад
ፀረ አማራዎች አርፋችሁ ተቀመጡ
@anasimon21
@anasimon21 17 дней назад
ዝም በል ባንዳ
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 17 дней назад
ጥሩ መልእክት ነው ። የቀድሞ ነገሥታት ርዝራዦች የሸዋ ፋኖወችን ጋልበው የአማራ ፋኖ አንድነትን መሣሪያ ለማድረግና ለሚፈልጉት ዓላማ ማስፈጸሚያ ሊያደርጉት ነው ። መከታው ይህን የቅጥረኝነት ባህርይ የሚቀጥልበት ከሆነ ከሌሎች ፋኖወች ጋር የሚኖረው ግንኙነት መቆም አለበት ።
@ChamaChama-t6g
@ChamaChama-t6g 17 дней назад
ነገሩን ብታቀለቱስ አረ አቅልሉት ያላዎቂ ሳሚ እንትን ይለቀልቃል ህሊና ህሊና ያማራ ህዝብ አልወከላችሁም አቁሙ ሰለቸን
@meneliksahelesilassie3768
@meneliksahelesilassie3768 17 дней назад
ሀብታሙ አሳማኝና ግልፅ ማብራሪያ ነው!! እናመሰግናለን!!!
@melakutarekegn7315
@melakutarekegn7315 17 дней назад
እስክንድር ካስወገድነው መከታው ያን ያህል አይከብድም ። አይ የሽዋ ዲቃላ እንዲህ የምየን ሀገር በተንቀሳቃሽ ባንክ ይሽጡት!!!
@DfgF-v1b
@DfgF-v1b 17 дней назад
እኔን የገረመኝ በመከታዉ የሚመራዉ ፋኖ እይን እንደላለዉ ጆሮዉ እንደማይሰማ አዉቀዉ ዝም ብለው ነው ወይስ በብር ተገዝተዋል ወይስ አያቁም ምን ሆነዉ ነው ለአንድ ለእስከድር ገዳይ እሚታዘዙት
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 17 дней назад
ይቅርታ እስክንድርን ደግፌ ከብዙ ጓደኞቼና ደጋፊዎቼ ተጣልቻለሁ። አሁን ግን ፋኖን በመከፋፈሉ ስልጣን ካልተሰጠኝ በማለቱ ለአማራ ህዝብ የሚታገለውን ፋኖ ለምን በሴራ ታሰገድላለህ። በምድር ላይ ከማንም በላይ ከደጋፊዎችህ ጭምር ጠልቼዋለሁ።
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 17 дней назад
ሸዋ እኮ ተጠርንፏል ምንድነው የሚሻለው ? መከታው የመንዝን ፋኖ እርስ በርስ እያጫረሳቸው ነው ።
@hananmelkamu6096
@hananmelkamu6096 17 дней назад
መከታው በአማራ ዘር ማጥፋት ተልዕኮ ከእስክንድር እና ሐብታሙ እንዲሁም ማስረሻ ...ወዘተ ከዋነኞቹ የምዕራብ አለም ፀረ ኢትዮጵያ ተልዕኮ የ50 አመታት የሞሳድ ሲአይኤ የእንግሊዝ ደህንነት ፀረ አማራ ፀረ ኦርቶዶክስ ስውር ተልዕኮ መሪዎች የመጀመሪያው ሻለቃ ዳዊት ስር በንፁሃን ጭፍጨፋ በአማራ ዘር ማፅዳት በተደራጀ ዘረፋና በፀረ ኦርቶዶክስ እንዲሁ ሰዎችን የመሰወር መጠነሰፊ ወንጀሎች በአለማቀፍ መዝገብ በመክሰስ በቀጣይ ፍርድ ማግኘት አለባቸው መከታው(መርዳሳ ገላና) አስክንድር ነጋ በመጀመሪያ ተጠያቂ ሌሎች በገንዘብ በፕሮፖጋንዳ በሚዲያ ለኢትዮጵያ ለዘላለም ጠላቶች ጋር ፍርድ መስጠት አግባብ ነው
@FanoAmhara-h5l
@FanoAmhara-h5l 17 дней назад
Thank You❤❤❤❤
@solomon2514
@solomon2514 17 дней назад
Thank you guys!!
@abebayehumamo5692
@abebayehumamo5692 17 дней назад
ልጅ ተድላ የሚባል ባንዳ ከርሳም ነው አትመነው
@ayalewyimer8017
@ayalewyimer8017 17 дней назад
በፋኖ አመራሮች መካከል ያለውን ችግር በአደባባይ ስላወራህ ምን የምታመጣው መፍትሄ አለ ? በቦታው በአካል ተገኝተህ ያለውን ትክክለኛ ሁኔታ ከማጣራትህ በፊት አሜሪካ ቁጭ ብለህ በአርበኞች ላይ ፍርድ ስትሰጥ አታፍርም ወይ ? የፈለከውን ያህል ለመከፋፈል ብትሞክርም የአማራ ትግል አይቆምም፣ በመጨረሻ ማንነትህ ተጋልጦ ብቻህን ትቀራለህ
@kunigebre7360
@kunigebre7360 17 дней назад
Very true thank you
@Prosperityfirst
@Prosperityfirst 17 дней назад
Fake Eskander fano not Amhara
@bezawubelay8712
@bezawubelay8712 17 дней назад
Filagotachew mindnew????? Yetekefafeluts beminew??? Lemin yfa atawetutim???
@raskidus1681
@raskidus1681 17 дней назад
This is the right answer !!
@tadessealene4340
@tadessealene4340 17 дней назад
Please stand together to protect the Amhara genocide in Ethiopia . so talk to internal . Don't expose our enemies. I am really sad about this problem.
@EnoughRope-dm5wn
@EnoughRope-dm5wn 17 дней назад
ይህ ግም አተላ የተባለ ሰው ሙህር ነኝ ከማለት ውጭ ምንም አይነት የተማረ ሰው ስነ ምግባር እና ሀሳብ በዚህ ልክ አይወርድም ይህ ሰው ምርጥ ደንቆሮ ነው
@mekdestessema2248
@mekdestessema2248 17 дней назад
ሀብታሙ አሰፋ እውነተኛ ስራእዬሰራህነው የልጂተደላ አካሔድ ጥሩአይደለም ዛሬሚደያላይ ወጥቶ ጭፍን የሆነ አካሄድ እዬሔደነው ይታሰብበት።
@LinaTeshome
@LinaTeshome 17 дней назад
ሐብታሙ ገዳ ነው የምን አሠፋ ነው የምትይ እሱም ባንዳ ነው ግንቦት 7 የነበረው
@amedworkabera7043
@amedworkabera7043 17 дней назад
ለገዛ ወንድሞቹ የማይራራው መከታው ለመከላከያ ፍቅር ማሳየቱ ይገርማል
@אבטהדבאיה
@אבטהדבאיה 17 дней назад
በርቱ በእውነት ሸዋ ላይ የተሰራው ሴራ በትክክል ህብር ሬድዮ አስቀድሞ ይህ ነገር አይበጅም ብላችሁ አስተንቅቃችኋል አሁንም መጥራት አለበት
@EyobLakew-q3n
@EyobLakew-q3n 17 дней назад
እናንተ እውነት ይዛችኋል
@fere-heywettassew566
@fere-heywettassew566 17 дней назад
ጋዜጠኛ ሐብታሙ በእውነት ለእውነት ስለቆምክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ እውነት ያሸንፋል ❤
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 17 дней назад
ጅሉ
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 17 дней назад
@@Mulugeta-w8q የትንኙ እስክንድር ዳይፐር
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 17 дней назад
ታላቁ የአማራ አርበኛ ፋኖ የአያቶቹ እሴት የሆኑትን ራስ፣ፊአውራሪ፣ቀኝ አዝማች፣ ግራአዝማች፣ ደጅአዝማችና የመሳሰሉ መጠሪያዎችን መጠቀም አለባቸው !!! የነጫጭባ ነጮች መጠሪያ የሆነውን ጀነራል፣ሻለቃ፣ኮረኔል ምናምን በማለት አብዝተው የሚጠሉትን የነጮቹን ስያሜ መጠቀም በራሱ ባርነት ነው !!!!
@marzeneb1835
@marzeneb1835 17 дней назад
ከዚህ የሚከተለውን አስተያየት ለመስጠት ያነሳሳኝ፤ ስጋት እያደረብኝ በመምጣቱ እንደሆነ እንድታውቁልኝ በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ፤ እንደ እኔ ላሉ፤ ፋኖ የአማራን ሕዝብ ነጻ ለማውጣት ነፍጥ አንስቶ መዋጋት መጀመሩን ባጋጣሚ በመስማት፤ ለአለፈው አንድ አመት፤ በየእለቱ የሚወጡትን ዘገባዎች ከመከታተል ውጪ፤ ስለፋኖ አደረጃጀቶች፤ ስለመሪዎቻቸውም ሆነ፤ ውጊያ ከመጀመራቸው በፊት ስለነበሩ አደረጃጀቶችም ሆነ እንቅስቃሴዎች ምንም አይነት የቀደመ እውቀት ለሌለን፤ የናንተን ጨምሮ በየሚዲያዎች አሉ ስለሚባሉ ችግሮች፤ የምታቀርቧቸው ዘገባዎች እጅግ ግራ የሚያጋቡና፤ከዛም ባለፈ እጅግ አስጊ ሆኖ እየተሰማኝ መጥቷል። ክምሰማው ለመረዳት የቻልኩት ስለ ትግሉም ሆነ፤ የፋኖ መሪዎችንም ጭምር በተመለከተ የቀደመ እውቀት ያላችሁ በመሆኑ፤መሬት ላይ ለሚደረገው ውጊያ፤በውጪ ነዋሪ ከሆኑ ግለሰቦች ለሚደረግ የገንዘብም ድጋፍ አሰባሰብን በተመለከተም ይሁን፤ የእለት፤ተእለት የውጊያውን ሁኔታን በተመለከተ የሚቀርቡ ዘገባዎች ጭምር፤ በጋዜጠኝነት ሙያ የተሰማሩ ባለሙያዎች የሚያቀርቡት፤ዘገባና፤ውይይት መምሰሉ ቀርቶ፤ ግለሰቦች በጎራ ተከፋፍለው፤ እያንዳንዳቸው የሚደግፏቸውን ቡድኖች ማሞካሸት፤ እነሱ ለማይደግፏቸውን ወገኖች ደግሞ የሚኮንን፤ አይነት ሁኔታ እየመሰለ በመምጣቱና፤ የግለሰቦች ስምን በመጥራት እከሌ፤ የእከሌ "ቃል አቀባይ" ነው፤ የሚባል ነገር ሲሰማ፤ በደመ ፍሉነት፤ የሚነገር የግል ጸብ የሚመስል እይነት ቅርጽ የያዘ ስለሚያስመስለው፤ ከጋዜጠኝነት ሙያ የሚጠጠበቁ "code of ethics"and principles such as Impartialityን የተላለፋችሁ እንዳይመስል ብትጠነቀቁ ለማለት ሲሆን፤ ምንም በሙያችሁ ጋዜጠኞች ብትሆኑም እንኳን፤ እናንተም ሰዎች ናችሁና፤ መሬት ላይ ባለው ከፍተኛ የሆነ የአማራን ህዝብ ከመጥፋት ለማዳን የሚደረግ ትግልን በተመለከተ፤ ምንም አይነት እንቅፋት ሳያገኘው፤የታቀደውን ግብ እንዲመታ፤ ያ ካልሆነ ሊከተል የሚችለው አደጋ ፤እንደ ማንኛውም ሰው እንደሚያስጨንቃችሁ ሳይታለም የተፈታ ነው። ነገር ግን በሚዲያ እየወጡ መወዛገቡ ደግሞ በራሱ፤ የአማራ ተወላጅ የሆነና፤ እንደ እናንተ የአማራ ህዝብ ሕልውና አደጋ ላይ መውደቁ የሚያስጨንቀው ሁሉ፤ በዚህም የተነሳ በፋኖ ትግል ላይ ትንሽም ብትሆን ተስፋ የጣለንና፤ እንደየአቅሙ ድጋፍ ለማድረግ የሚጥር ሁሉ፤ ተስፋ እንዳያስቆርጥ የሚያሰጋ ነው። እኔ አንድ ኢምንት የሆንኩኝ ሰው፤ ለእናንተ በዚህ መልኩ ሥራችሁን ሥሩ ብዬ ለመናገር መድፈር፤ምጥ ለእናቷ አስተማረች እንዲሉ ስለሆነ፤ እንደ አንድ አዳማጭ ያለብኝን ስጋት ለማካፈል በሰጠሁት ሀሳብ ቅር እንዳይላችሁ ስል እጅግ በሆነ ታላቅ ትህትና እየጠየኩኝ፤ ድክማችሁ ሁሉ ፍሬ አፍርቶ ለማየት እንድትበቁ ፈጣሪ ይርዳችሁ፤መድሐኒ አለም የአማራን ሕዝብ ከእልቂት ያድነው፤ለዚህ ለተቀደሰ አላማ የሕይወት መስዋትነት ለመክፈል በዱር፤ በገደሉ፤ እየተዋጉ ላሉት የፋኖ አርበኞች የድል ባለቤት ያድርጋቸው፤
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 17 дней назад
@@marzeneb1835 ወንድም አለም የአማራ ሕዝብ የህልውና ትግሉን በአሸናፊነት እንዲወጣ በመንገዱ ላይ የተጋረጡ እንቅፋቶችን በማውጣት ከባንዳና ከትግል ጠላፊ ቅጥረኞች መከላከል የግድ ይላል እንደ እድል ሆኖ በአማራነት ባህላችን ተሸፋፍኖ ይብሰል በሚል ህሳቤ ዛሬም መላው የአማራ ሕዝብ ዘሩ እንዲጠፋ ታውጆበት አንገት ላንገት ተናንቀን ወንድም ወንድሙ ላይ አይተኩስም እየተባለ አማራ ሆነው አማራን እያስጨረሱ እያሳደዱ ከጠላት በባሰ ሕዝባቸውን አሳልፈው በካዱ በፋኖ ስም ትግሉ ውስጥ የተሸጎጡ የሌላ አጀንዳ ተሸካሚና ተላላኪ ቅጥረኞች ስማየው በሚዲያ ለሕዝብ ግልፅ ሆኖ እንዳይወጣ ይልቁንም እባካችሁ በውስጥ ተነጋገሩ እየተባለ እነዚህ ቅጠረኞች የልብ ልብ እንዲሰማቸውና ለህልውና ትግሉ ፈተና እንዲሆኑ ጊዜ ከማራዘም በዘለለ ብዙ ጀግና አርበኛ ወንድሞቻችንን በእነዚሁ ባንዳ ቅጥረኞች እየተነጠቅን ነው 😠
@henockmaat9765
@henockmaat9765 17 дней назад
Amhara fano for Amhara People
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
ሲጀመር እስክንድር የሚባል የካብ እባብ አማራን እየከፋፈለ ሊያስጨርስ የመጣ የግል ስራ አስፈፃሚነው ሀፍታሙ አያሌውም ጭምር ጊዜ ይፈርዳል
@melakutarekegn7315
@melakutarekegn7315 17 дней назад
ጠቅላይ ግዛት ብሎ አማራነት የለም ምድረ ግንባራም
@desalekidane9663
@desalekidane9663 17 дней назад
ሀብሽ, የግነቦት ሰባት ወሬ አያልቅም። ልጅ ተድላ እየተንቀዠቀዠ ነው, አንድ ግዜ ለእነ እስክንድር ተወካይ ይሆናል በሌላ ግዜ ደግሞ ተቃዋሚ ይሆናል። ስለዚህ ግዜ አታጥፋ, ማብራሪያ መስጠትህ ጥሩ ነው።
@GrawaTube
@GrawaTube 17 дней назад
እኔ ፖለቲካ ነው ያጠናሁት። ግን የአማራ ጋዜጠኞች ፖለቲካ መስራት አትችሉመ። አቃጥላችሁ ልትደፉኝ ነው
@shumetiezerihun1720
@shumetiezerihun1720 17 дней назад
ተድላ መላኩ የሚባል ምሁር ነኝ የሚል ፊውዳል ነው። ንግስና የሚያምረው
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 17 дней назад
አንተ የሸቃይ የጭሰኛ ልጅ ነህ በዚህ ልትኩራራ ነው ፀረ አማራ
@ayzaaabeaa-ij3vj
@ayzaaabeaa-ij3vj 16 дней назад
አሁን አንተ ሌላውን አማራ ጭሰኛ አድርገህ ልትመራ ያምርሃል? ሙተን ነው ቁመን።😂😂😂...አንተ የአህያ ጠበቂ ልጅ ይህን ወዳቂ አስተሳሰብህን እዚያው ቡና ላይ ብታወራው ይሻላል እንጂ ወደ ዚህ ይዘኸው አትምጣ
@جمالج-و9د
@جمالج-و9د 17 дней назад
አይዞህ እዉነት ያሸነፋል
@FikirteEshete
@FikirteEshete 17 дней назад
እረ እባክ አንተ ቅርናታም ሽማግሌ አትበጥብጥ ትንሽ መቀራረብ ስሰማ መተህ ላሀጭክን ታዝረከርካለህ
@ElisaTube-ln6lk
@ElisaTube-ln6lk 17 дней назад
በትክክል ሸዋ በጣም ችግር አለ
@fekadubekele990
@fekadubekele990 17 дней назад
ሀብታሙ ትችላለህ :: በርታ ወንድሜ እናከብረሀለን በዚሁ ቀጥል
@ChamaChama-t6g
@ChamaChama-t6g 17 дней назад
አበበ ሆነ ሀብታሙ ያማራን ትግል ጠልፈዉ አይጥሉም ተረጋጋጋ
@user1996-x9c
@user1996-x9c 17 дней назад
ምንድነው ከጀርባው ያለው ምክንያት?ለምን ግልጽልጽ አይልም?መነሻዬ አማራ መድረሻዬ ኢትዮጵያ የሚለው አስተሳሰብ ለአማራው ሕዝብ አደገዳ የያዘ ነው !
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 17 дней назад
ታላቁ የአማራ አርበኛ ፋኖ የአያቶቹ እሴት የሆኑትን ራስ፣ፊአውራሪ፣ቀኝ አዝማች፣ ግራአዝማች፣ ደጅአዝማችና የመሳሰሉ መጠሪያዎችን መጠቀም አለባቸው !!! የነጫጭባ ነጮች መጠሪያ የሆነውን ጀነራል፣ሻለቃ፣ኮረኔል ምናምን በማለት አብዝተው የሚጠሉትን የነጮቹን ስያሜ መጠቀም በራሱ ባርነት ነው !!!!
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 17 дней назад
ታላቁ የአማራ አርበኛ ፋኖ የአያቶቹ እሴት የሆኑትን ራስ፣ፊአውራሪ፣ቀኝ አዝማች፣ ግራአዝማች፣ ደጅአዝማችና የመሳሰሉ መጠሪያዎችን መጠቀም አለባቸው !!! የነጫጭባ ነጮች መጠሪያ የሆነውን ጀነራል፣ሻለቃ፣ኮረኔል ምናምን በማለት አብዝተው የሚጠሉትን የነጮቹን ስያሜ መጠቀም በራሱ ባርነት ነው !!!!
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 17 дней назад
ታላቁ የአማራ አርበኛ ፋኖ የአያቶቹ እሴት የሆኑትን ራስ፣ፊአውራሪ፣ቀኝ አዝማች፣ ግራአዝማች፣ ደጅአዝማችና የመሳሰሉ መጠሪያዎችን መጠቀም አለባቸው !!! የነጫጭባ ነጮች መጠሪያ የሆነውን ጀነራል፣ሻለቃ፣ኮረኔል ምናምን በማለት አብዝተው የሚጠሉትን የነጮቹን ስያሜ መጠቀም በራሱ ባርነት ነው !!!!
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 17 дней назад
ታላቁ የአማራ አርበኛ ፋኖ የአያቶቹ እሴት የሆኑትን ራስ፣ፊአውራሪ፣ቀኝ አዝማች፣ ግራአዝማች፣ ደጅአዝማችና የመሳሰሉ መጠሪያዎችን መጠቀም አለባቸው !!! የነጫጭባ ነጮች መጠሪያ የሆነውን ጀነራል፣ሻለቃ፣ኮረኔል ምናምን በማለት አብዝተው የሚጠሉትን የነጮቹን ስያሜ መጠቀም በራሱ ባርነት ነው !!!!
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 17 дней назад
ታላቁ የአማራ አርበኛ ፋኖ የአያቶቹ እሴት የሆኑትን ራስ፣ፊአውራሪ፣ቀኝ አዝማች፣ ግራአዝማች፣ ደጅአዝማችና የመሳሰሉ መጠሪያዎችን መጠቀም አለባቸው !!! የነጫጭባ ነጮች መጠሪያ የሆነውን ጀነራል፣ሻለቃ፣ኮረኔል ምናምን በማለት አብዝተው የሚጠሉትን የነጮቹን ስያሜ መጠቀም በራሱ ባርነት ነው !!!!
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 17 дней назад
ታላቁ የአማራ አርበኛ ፋኖ የአያቶቹ እሴት የሆኑትን ራስ፣ፊአውራሪ፣ቀኝ አዝማች፣ ግራአዝማች፣ ደጅአዝማችና የመሳሰሉ መጠሪያዎችን መጠቀም አለባቸው !!! የነጫጭባ ነጮች መጠሪያ የሆነውን ጀነራል፣ሻለቃ፣ኮረኔል ምናምን በማለት አብዝተው የሚጠሉትን የነጮቹን ስያሜ መጠቀም በራሱ ባርነት ነው !!!!
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 17 дней назад
ታላቁ የአማራ አርበኛ ፋኖ የአያቶቹ እሴት የሆኑትን ራስ፣ፊአውራሪ፣ቀኝ አዝማች፣ ግራአዝማች፣ ደጅአዝማችና የመሳሰሉ መጠሪያዎችን መጠቀም አለባቸው !!! የነጫጭባ ነጮች መጠሪያ የሆነውን ጀነራል፣ሻለቃ፣ኮረኔል ምናምን በማለት አብዝተው የሚጠሉትን የነጮቹን ስያሜ መጠቀም በራሱ ባርነት ነው !!!!
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 17 дней назад
ታላቁ የአማራ አርበኛ ፋኖ የአያቶቹ እሴት የሆኑትን ራስ፣ፊአውራሪ፣ቀኝ አዝማች፣ ግራአዝማች፣ ደጅአዝማችና የመሳሰሉ መጠሪያዎችን መጠቀም አለባቸው !!! የነጫጭባ ነጮች መጠሪያ የሆነውን ጀነራል፣ሻለቃ፣ኮረኔል ምናምን በማለት አብዝተው የሚጠሉትን የነጮቹን ስያሜ መጠቀም በራሱ ባርነት ነው !!!!
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl 17 дней назад
እስክንድር ሆነ ሻለቃ መከታው እናንተ ትሉታላችሁ እንጂ ድምፃቸው አይሰማም በወሬ ነገር አይፈታም ጋዜጠኛ የሚያፍኑትን ትደግፋላችሁ በቅርብ ግዜ ሁሉም ይለያል ብታስማሙ አምባገነንን በስሙ ብትጠሩ ጥሩ ለእንድ ወገን አትወግዱ
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl 17 дней назад
ስለ እውነት ከቆማችሁ አሰግድ ጠባቂ የለውም እንዴት ጠባቂዎቹን አልፈው ያዙት ጠባቂዎቹስ ለምን አይጠየቁም ሻለቃ ሰለሞን አጠና ብዙ ጠባቂዎች እንዳሉት ነው ለምን አይጠየቁም ሰው አስያዘው እሱ እጄን ሰጠሁ የቱ ነው የሚታመነው ጠባቂዎቹን መጠየቅእውነቱ ይታወቃል
@هونر9-د3ر
@هونر9-د3ر 17 дней назад
ህብር እሬዴወ ስለዉነት የቆማችሁ ናችሁ
@hko-ge5og
@hko-ge5og 17 дней назад
የዚህ ጋዜጠኞች ትገርማላችሁ ሁሌ እኝኝ ስትሉ😂😂😂😂በቃ አርበኛ መከታው ሲንቃችሁ አታውቁም እንዲ😂😂😂በቃ ተፋቱት አርበኛ መከታውን የምናውቀው የሸዋ ልጆች ብቻነን።💪💪💪
@Prosperityfirst
@Prosperityfirst 17 дней назад
Dollars fano 😂😂😂
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 17 дней назад
ለካስ. መከታዉ. ለአማራሖዝብ. ትግል የወጡትን. የአርበኛዉ. አሰግድ. ቡድን. የትግል. መንገድ. እንዲያሰናክሉለት. ምርኮኞቹ. ከሌላ. ማሕበረሰብ. የሆኑትን እያማለሉ. የአማራ. ልጆች. የሆኑትን. ለሕዝባቸዉ. ሲታገሉ. ከጀርባ. እንዲመቱለት. እያደረገ. መሆኑ. ግልጽነዉ
@meseretabebe-b1j
@meseretabebe-b1j 17 дней назад
Eskinder works with ANDARGACHE TSIGE THE WORST ENEMY OF AMHARA so what do you expect?
@lakewkebede915
@lakewkebede915 17 дней назад
ለእኔ ዘመነ ጀግናዬ !!! መከታውም እሰክንርም እንዲሁ ጀግናዎቼ ናቸዉ . ማሰታቅ አይሻልም ?.....ሐብታሙ ዘመነ ወግደረሰ አስሮአለ !!! አግባብ ትላለህ?....
@hko-ge5og
@hko-ge5og 17 дней назад
ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ገና ይነግሳል ምንም አታመጡም ታንቃችሁ ትሞቱእንደሁ እናያለን።💪💪💪💪
@Prosperityfirst
@Prosperityfirst 17 дней назад
Dollar fano 😂
@hko-ge5og
@hko-ge5og 17 дней назад
ህብረራዲዮ የሸዋ ጠላት ምንም አታመጡም መልካም ለቅሶ😜😜😜መከታችን ገና ይነግሳል💪💪😘😘
@Prosperityfirst
@Prosperityfirst 17 дней назад
You talk too much 😂 your people suffer by Oromo
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 17 дней назад
መከታው ማሞ ፈቄ ጋላ ነው👍አማራ አይደለም
@hannagerma3505
@hannagerma3505 17 дней назад
Habty we are with you. They understand how we are feeling. They think we don’t understand anything. They think whatever say we believe. Amhara put them up now they are going down faster and faster
@sarasmartsara
@sarasmartsara 17 дней назад
ፋኖዎችም ሆናቹ የፋኖ ተወካዮች ችግሮቻችሁን በውስጥ በሰላም ፈተቹ ለተገፊው የአማራ ህዝብ ቁሙለት።
@Daniel-p8x
@Daniel-p8x 17 дней назад
ለምን ነዉ ግን የማይገባችሁ አዉቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም የመከታዉ ቡድን መጀመሪያውንም ለአማራ ህዝብ አልወጡም።!!! ለጥቅምና ሌላ ፍላጎት ባለቸዉ አካላት ነዉ የሚሰሩት።እርቅ የምትፈፅመዉ ሽምግልና የምትለዉ ለአማራ ህዝብ የወጡ ግን ሳያዉቁ ለተሳሳቱ አካላት ጋር ሲሆን ነዉ።እነዚህ ግን(እነ መከታዉ)እንደዛ ስላልሆነ መቸም አይሰሙም መቸም ወደ አንድነት አይመጡም።!! እነ መከታዉ ለትክክለኛ አላማ የወጡ ፋኖዎችን እስኪያጠፋ ድረስ አያቆሙም!!!!!!
@hko-ge5og
@hko-ge5og 17 дней назад
ሁሌ የመከታውን ስም ስታጠፉ የሚሰማችሁ እንደሁ የለ😜😜😜መከታው ስራ ብቻ💘💘😘😘😘😘
@Prosperityfirst
@Prosperityfirst 17 дней назад
😂😂😂 donkoro
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 17 дней назад
ምንአይነት እርግማን ነው ህዝባችን መከራ እየከፈለ ተባብሮ እራሡን እንዳያድን የምትከፉፍሉ ተባዮች። ገና ሚድያ አለን ብላችሁ በውጪ እየተቀማጠላችሁ አማራን የምትከፉፍሉ ሆዳምና ተባይ አማሮች አይሣካላችሁ። ይህንን የሚከፉፍል ሚድያ አማሮች ባለማዳመጥ ተባበሩ።
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 17 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wonderful analysis
@Yaredo-l7u
@Yaredo-l7u 17 дней назад
ቀዳዳ እውነተኛ ከሆንክ ማጀቴ ናና ዘግብ አሰግድ ከኦነግ ሸኔ እንዋጋበት የነበረ ሃያ መትረስ በድር የገዛነው ሳይቀር የወሰደብን ነው አሰግድ ስንት የማጀቴ ጅግና የገደለ ከነልብሳቸው የቀበረ እስቴ ሀብታሙ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ከሆንክ የማጀቴ ህዝብ ጠይቅ
@Prosperityfirst
@Prosperityfirst 17 дней назад
Fake history 😂😂
@EyobLakew-q3n
@EyobLakew-q3n 17 дней назад
እናንተ እውነት ይዛችኋል
@yakobakelegetahunakele6143
@yakobakelegetahunakele6143 17 дней назад
እስክንድር የስራህን ይስጥህ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 17 дней назад
በተቻለ መጠን ሳይድ መያዝ ሳይሆን ዲያስቦራ ማድረግ ያለበት አንድነትን መደገፍ ነዉዉዉ። ልብ ያለው ሎብ ይበል።
@danieltekeba2206
@danieltekeba2206 15 дней назад
🤑🤑🤑🤑
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 17 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wonderful
@martaababu8028
@martaababu8028 17 дней назад
Heber radio leboche nachehu wey yebaden wey yebelsigen tkfay nechehu ke shewa tegel ejachehun awetu shewa tebebeng new yawekebetal
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 17 дней назад
ትክክል ህብር ራድዩ😢
@ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ
@ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ 17 дней назад
በርቱ
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl 17 дней назад
ስለ ሸዋው አጣሩ በጣም ብዙ ጠባቂ ነው ያለው እንዴት ሳይታኮስ ተያዘ ሌላው የነዘመነ ግሩፕ ጋዜጠኛ ወግደረስን ሌሎቹንም ሲያፍኑ ኮር ጌታሁን ጦር ልከው ለመከላከያ እጅ ስጥ ብላል ዘመነ ሲባል ትደግፋላሁ ሻለቃውም ይደግፋሉ አምባገነንን መደገፍ አይሆንም ግራ ተጋብተናል
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 17 дней назад
ኮ/ል ጌታሁን አለ🙌🥰አልተያዘም
@Prosperityfirst
@Prosperityfirst 17 дней назад
Zemen do everything for Amhara struggling not for Dollar
@rahelasanake8461
@rahelasanake8461 17 дней назад
Eskinder Amhara kill tgtt mwtt albt Amhara fano tigl wdft mmtt altchlm
@hannagerma3505
@hannagerma3505 17 дней назад
The true is with you brother
@kunigebre7360
@kunigebre7360 17 дней назад
Yes
@ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ
@ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ 17 дней назад
ሲጀመር መከታው ፋኖ አይደለም
@Rest-k7b
@Rest-k7b 17 дней назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Rest-k7b
@Rest-k7b 17 дней назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 17 дней назад
ይሕ. ልጅ ተድላ. እያላችሁ. የምትጠሩት. ለአማራ. ስሰራ. የቆየሁኝ. የአማራን. ትግል. ለዚሕ. ደረጃ. እንዲበቃ. ካደረሱት. አንዱ. እኔነኝ. እያለ. የሚያቅራራዉ. የመከታ. ተወካይ. ነኝ. ከሚል. ዉጪ. ሆኜ. የአማራን. ሕዝብ. ትግል. እንዲሰናከል. እያደረኩኝ. ያለሁት. እኔዉነኝ. ቢል. ይቀለዋል. ዛሬ. ተናግሮ. በሰማን. አገላለጽ እነመከታ. የነአርበኛዉ. አሰግድ. ቡድኖችን. እያሳደዷቸዉና. አስረዉ. ሲያመልጠን. ነዉ. የገደልነዉ ገዳይ. ለመሆናቸዉ. በግልጽ. እየመሰከረ. እስረኛ. ወንድማቸዉ. ወንድወሰን. ያምልጥ. ከሚገሉት. አድነዉ. ማሰሩ. መልካም. ሆኖሳለ. የሚያስሩትስ. ለምን. ?
Далее
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22