Тёмный

የሻይ ቤቱ ጮርናቄ አሰራር //የፓስቲ አሰራር // How to make pasti // ETHIOPIAN FOOD\\ቆቆር\\ 

Fefe Agaro tube
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 144 тыс.
50% 1

ጮርናቄ አሰራር / ፓስቲ አሰራር / ቆቆር አሰራር / HOW to Cook Ethiopian Food #pasti
lngredients
3 ኩባያ የፈርኖ ዱቄት (3 cups flour)
2 የሻርባ ማንኪያ ሱካር (2 tbs sugar)
1 የሻርባ ማንኪያ እርሾ (1tbs yeast)
2 የሻርባ ማንኪያ ዘይት (2 tbs oil)
1 የሻይ ማንኪያ ጨው (1 tsp salt)
1 የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ (1tsp black seed )
ለብ ያለ ውሀ አንድ ኩባያ በመጀመርያ ታደርጉና እያያችው ትጨምራላችው
:-(በተጨማሪ ዘይት ለመጥበሻ ያስፈልጋል oil for frying)
‪@ebstvWorldwide‬
‪@comedianeshetu‬
‪@yetenbitube1‬
‪@seifuonebs‬

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 191   
@ToybaAli-h4o
@ToybaAli-h4o 24 дня назад
ማሻአላህ
@ggg430
@ggg430 Год назад
ለምን እደሁ አላቅም ምንም አይነት ምግብ ሰርቸ ብጠቀምም እደ ኢትዮጵያ አይጥመኝም
@zuzu5980
@zuzu5980 Год назад
እኔ እራሱ ለምእንደሆነ አላቅም እሰራለሑ ሳልበላዉ ይዘጋኛል አሑንስ መስራትም አቆምኩ ለብቻ ተሁኖ ምግብ አይበላልኝ
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f Год назад
ለብቻችን ሰለሆን አይበላም ፣ሰውጋ ሲሆነው ደስብሎሽ የሚበላው
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s Год назад
እኔም
@user-wv2qd9lp4f
@user-wv2qd9lp4f Год назад
እኔም😊
@tseganeshtesfayesamuelitse9424
Enem 😢
@Eyobed-q6m
@Eyobed-q6m 5 дней назад
❤❤❤
@UMAbdelah
@UMAbdelah 2 года назад
ማሻአለህ 👉 ሁሉም ሰው የአላህን ዉዴታ ይፈልጋል ግን ማነው የእሱን ትዛዝ ምሰራው? ምክኒያቱም የአላህ ዉዴታ እራሱ የሚገኘው አላህ የአዘዘን(ጥሩ ስራ) ነገር ሰንሰራ እና አላህ አትስሩ የአለን (መጥፎ ስራ ) ነገርን ስንተው ብቻ ነው። አላህ ለሁላችንም የእሱን ፍራቻና ዉዴታ ይስጠን። አሚን ያረበል አለሚን 🌹
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ አስራር ነው አሜን😢🙏🙏🙏
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@dwhdjsbshw6134
@dwhdjsbshw6134 Год назад
ማሻአላህ
@user-xp1bf7ki1o
@user-xp1bf7ki1o Месяц назад
اكلت هالاكله عند جارتي كتير طيبه وبدور عليها باليوتيوب تسلم ايدك❤
@nardi8713
@nardi8713 2 года назад
selamshi ybza enkuan dehna metashi selam lhagerachin fkr metesaseb annet lehzbachin wow yeni balemoya ejshi ybarek
@netsitube
@netsitube 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ያምራል በጣም ዋውውው
@zemzem-oj5mb
@zemzem-oj5mb Год назад
ማሻአላ
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 Год назад
ማሻ አላህ
@mebrat_media
@mebrat_media 2 года назад
*_🏕️✏️ትንሽ ግጥም የምትጥም_* *🌸 *የሱናዋ እህቴ* 🌸 የሱናዋ እህቴ የኔዋ መካሪ በየ አጋጣሚው ተውሂድን ተጣሪ ለታናናሾቿ ሆና አስተማሪ በቁርአን ሱና የሆነች ዘውታሪ ሁሌ መመሪያዋ ቁርአንና ሱና በመንሀጇ ልቃ የሆነችው ጀግና እውቀት የቀሰመች ከሀቁ ነውና እቺ ናት እህቴ የኔ ልዩ ጀግና‼️ አጃኒብ ወንዶች ጋ የማትመላለስ በመንገድ ላገኛት የማትቅለሰለስ በመጥፎ ነገር ላይ የሆነችዋ አሸድ ይች ናት የኔ እህት የኔ ልዩ መውደድ 🌸🌸
@munisaTube
@munisaTube 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-xp1bf7ki1o
@user-xp1bf7ki1o Месяц назад
اكلت هالاكله عند جارتي كتير طيبه وبدور عليها باليوتيوب تسلم ايدك❤ يليت المقادير بالعربي🫣
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Год назад
እጆቹ ሽ ይባረኩ ጥሩ አሰራር ነው
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx Год назад
ጠክሪ
@aadd5020
@aadd5020 Год назад
ዋውውውውውውው😋😋😋😋😋
@helennigussie5502
@helennigussie5502 Год назад
Wow, thanks 👏👏👏👍
@tsehaysahyoutube1878
@tsehaysahyoutube1878 Год назад
Wawww yene marr bexami desii yelalii desii yemili temrti now berchele ❤️❤️🥰🥰🙏🙏🙏🏃🏃
@fathehafathi2025
@fathehafathi2025 8 месяцев назад
Masha Allah yagere Lej 🙏🙏
@selam_Tube
@selam_Tube Год назад
ዋውውውው ዋውውውውው እጅሸ ይባርክ እህቴ ሲያምር እግዚአብሔር ፍቅር ለሁላችንም ይሰጠን አሜን እንኳን ሰላም መጣሸ እህት ሰላም ፍቅር ለእናት ሀገራችን ይሁን አሜን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጀግናችን ፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህ
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 9 месяцев назад
በጣም ያምራል እህት ❤❤❤
@sjhgghhhgg7356
@sjhgghhhgg7356 Год назад
🥰🥰
@Ekiram-vq7kq
@Ekiram-vq7kq Год назад
ጎበዝነሺ በርቺ
@Asiatube
@Asiatube Год назад
ማሻ አላህ ቆንጆ አሰራር ነው የሞክረዎለሁ
@mhrubabulo4165
@mhrubabulo4165 Год назад
እጅሽ ይባረክ 🙏🙏😍😍
@user-id4yt9lv5m
@user-id4yt9lv5m Год назад
የጮናቄ አሠራር አንድማንኬያ የሾርባማንኬያ እርሾወ አንድ ኩባያውሀ ለብያለ እናየሻይማንኬያ ጫው እና ሁለት የሹርባ ማንኬያ ሱካር ሁለት ማንኬየ ዘይትና ሁለት ማንኬያ ሀባሶወዳ ሶስት ኩባያ ዶወቄትና አንድየሻይማንኬያ ፔኬንግ ባውደር እና ከጨማር ውሃ ግማሽ ኩባያማረግ🎉 ❤ዋውውውውልሰራውዝግጅውውውውው
@lijimerkil
@lijimerkil Год назад
baxam das yamil chornak naw baxam arf muya alsh ejish ebark tabarki
@heyiratube9834
@heyiratube9834 Год назад
ማሻላህ በጣም ያምራል
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ❤❤❤እስኪ ያንችን አይቼ ልሰራ ነው አሁን ❤❤በጣም ያምራል❤
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 Месяц назад
የተባረከ ይሁንልሺ የኔ ውድ
@maryetube14585
@maryetube14585 Год назад
ዋአሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አሪፍነው ኢንሻ አላህ እሞክረዋለሁ
@man-idenat
@man-idenat 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እድትነሽ አህለን በስድትላይ የምትኖሩ እህትናውድም አሏህበሰላም ላግራችሁያብቃን ሀገራችንንሰላም ያርግልን ባለሽበት ፈጣሪይጠብቅሽ የኔውድ ማሻአሏህ ተባረከሏህ የኔውድ እናመሰግናለን 🙏
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
አርፍ ነው ያምራል
@user-st7wj7or9v
@user-st7wj7or9v 4 месяца назад
አሁን እሰራለው❤
@user-cn2ze9zs6k
@user-cn2ze9zs6k 7 месяцев назад
انتي بطلة ❤
@1kalmedia300k
@1kalmedia300k 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ፍቅር ላገራችን ይሁን እህቴበርቹልኝ ማሻአላህ ምርጥ ቀቁርነው ዋውውው
@mikeahosian5889
@mikeahosian5889 Год назад
❤❤❤ mashlih
@user-jk2is4br6j
@user-jk2is4br6j 4 месяца назад
❤❤❤ማሻ አላህ እህት ጀዛሽን አላህ ይክፍልሽ
@user-nc4bw8py2q
@user-nc4bw8py2q 11 месяцев назад
ደስይላል እኔምእሰራለሁእንዳንቺ ማሬእናመሰግናለን
@asterbede4961
@asterbede4961 Год назад
በርች😊
@halemamuhi4145
@halemamuhi4145 Год назад
ወላሂ ነው የምለቹሁ እህቶቸ በጣም በጣም ነው የምጥመው ሞክሩት ምንም ነገር ስህተት የለውም እጂሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gw4ot2rq1h
@user-gw4ot2rq1h Год назад
Mashallah
@mememeskerem8299
@mememeskerem8299 Год назад
Ejjesh yibarek des yilal anem eyeserawu ebelalewu new
@bethminassie8907
@bethminassie8907 Год назад
ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን!!ከሁሉም በላይ ደግሞ ሰላምታሽ እጅግ ማራኪ ነው!!!ቸሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ጸሎትሽን ይስማሽ!!!!ቸሩ ፈጣሪ የፈጠረውን ህዝብ የእርሱ ናቸው እና በቃ ይበል ይጠብቅ አገራችንንም ይጠብቅልን የሰላሟንም ጊዜ ያፋጥንልን!አሜን!
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 Год назад
አመሰግናለው ውዴ
@leylatube7000
@leylatube7000 Год назад
ማሻአላህ ማሻአላህ
@امكلثوم-ذ3ح
@امكلثوم-ذ3ح 2 года назад
ማሻአላህ የሚያስግመጅ ጨርነ ይሰለም ዪዲክ አሁን ሰርቺ ነው የምበላው ሰደት ላይ እንደዚህ መስራት ይቻላል ለካ ብዙ እንጠብቃለን😘😘😘😘❤❤❤❤❤🎓🎓🎓🎓
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Год назад
ዋው እጂሽ ይባርክ እሞክራለሁ ለመስራት
@yemsirachnegash3460
@yemsirachnegash3460 8 месяцев назад
wow yamral thnx..
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 Год назад
ጎበዝ! ነሽ!
@zeharamohamd5057
@zeharamohamd5057 Год назад
ማሻአላህ በርቺ
@SaraSara-vr7hp
@SaraSara-vr7hp Год назад
Masallh yameral
@bustaani5947
@bustaani5947 Год назад
MashlAllah
@user-ri4qo1ww2v
@user-ri4qo1ww2v Год назад
Wooooow
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 9 месяцев назад
በርች የኔ ልጅ አላህ ይርዳሸ ።በርች እነወድሻለን።
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 9 месяцев назад
ከልብ አመሰግናለው
@aswwassd2235
@aswwassd2235 Год назад
Masha allah konjo baye naw
@GiftyMohammed
@GiftyMohammed Год назад
ሽኩረንኸቢባቲ
@user-qv2qk5ur2i
@user-qv2qk5ur2i 10 месяцев назад
Amen
@MahysKitchen
@MahysKitchen Год назад
ሰላም እህቴ በጣም አሪፍ ጮርናቄ ነው የሰራሸው ያሰጎመጃል ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏
@gccythc7101
@gccythc7101 Год назад
ውውውውውውው 😘😘❤️🥰🥰👌👌👌👌👌👌👌👌
@user-us2wo1xu7e
@user-us2wo1xu7e Год назад
ጎበዝ❤
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg Год назад
Masha Allah ❤mare barechi🎉❤🙏
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 Год назад
እጅሽ ይበረክ በጣም ደስ የምልን አጎርሽኝ
@sableqatar673
@sableqatar673 Год назад
በጣምያምራል❤❤❤
@ytube9055
@ytube9055 Год назад
ሰላም የኔ እህቴ እዴት ነሼልን የምወድሼ ሰላምሼ ይብዛልኝጥሩ አሰራር ነዉ እህቴ እጅሼ ይባርክ
@fatuma6
@fatuma6 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ የኔቆንጆ ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ያረብ በጣም የሚያምር አሰራር ነው እጅሽን ይባርክዉ የኔ ቆንጆ አሏህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ የነበረን ቆይታ በጣም ደስየሚል ነበር ወዴኔ ቤት ብቅ በይ እሽ የኔእህት 💐 💐 💐
@user-se7zs6zf7z
@user-se7zs6zf7z Год назад
ወአለይኩምሠላም ወበረካቱሁ እንዴትነሽ ፋፊ መሻአላህ የምታቀርቢያቸው የምግብ አይነቶች ደስ ይላል አንቺ የሰራሽውን ጮርናቄ ጁምአ ለት አጣጥሜ ነው የበላሁት ምስር ወጡም በጣም ነው የሚጣፍጠው ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ
@hawichala7758
@hawichala7758 Год назад
በጣም ያምራል ተባረኪ።
@zedusman
@zedusman 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ይስለም የዲክ ዉዴ 🥰🥰🥰🍓🍓🍓
@ansham0hammed909
@ansham0hammed909 Год назад
Masha Allah gobaz
@ummumariya9472
@ummumariya9472 2 года назад
As we wb wow arefe asarare naw ejesh yebarke agrahen salame twen
@amimametube
@amimametube 2 года назад
አሰላሙአሌኩም ወራመቱላ ወበረካቱ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ከምር የአገራቸንን ደረቅ ብስኩት ሰወደዉ
@bintainrahim6662
@bintainrahim6662 2 года назад
ማሻ አላህ ብያለሁ ዉድ
@rabiyoutube8168
@rabiyoutube8168 Год назад
አሰላሙአለይኩምወራህመቱሏሂወበረካቱ ማሻአላህ ሀሪፍ ትምህርትነውበርች እህት
@meseretayele4415
@meseretayele4415 Год назад
So nice
@wellotube3839
@wellotube3839 2 года назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነበር ይስለሙ ኢዲኪ ሀገራችንን ሠላም ፍቅር ያርግልን ያረብ በቃችሁ በለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 Год назад
Ejesh yibarek 🙏
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx Год назад
ወሰ ወረ ወበ አሚንንን ዉዴ ጎበዝ ነሽ ሑቢ
@jannaetp326
@jannaetp326 Год назад
እኔ ሰርቸው ዋው እጅሽ ይባረክ እውነት በደብ ጥሞኝ በላሁ አመሰግናለሁ 🥰❤❤❤❤❤
@trsjifds9265
@trsjifds9265 Год назад
❤😍
@milonbd6824
@milonbd6824 Год назад
እናመሠግናለን❤❤❤❤❤
@user-os8ln1lm8u
@user-os8ln1lm8u Год назад
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለንወሳህለንሰላምነሸ የኔባለሙያ ማሻአሏህብያለሁኝአብሸሪልኝቀጥይበትጡሩነው
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Год назад
ዋው በርቺ 🙏👍👍
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 Год назад
Like
@makiyeearsiisanyiijawwee893
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@asma1110
@asma1110 Год назад
ማሻአላህአድሰነኘለቤትሸእሰኪልሞክረው
@wagoneman36
@wagoneman36 Год назад
Woww betam yamraliiii👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌👌
@user-dh7km1dv3c
@user-dh7km1dv3c Год назад
ሰርቼው በጣም ያምራል ❤️❤️አመሰግናለሁ በርቺልኝ
@weynituyimerassen7422
@weynituyimerassen7422 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@buzuindashaw2591
@buzuindashaw2591 Год назад
Wawwoo jabbadhuu qalii koo 🥰🥰🥰
@fkerwolo3034
@fkerwolo3034 2 года назад
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ ወዴ
@sabotuujimmaa2370
@sabotuujimmaa2370 Год назад
Jabdhuu ❤❤❤❤❤❤
@selamhaile5222
@selamhaile5222 Год назад
Wow good job 👏🏽 ❤
@bitubini2
@bitubini2 Год назад
የጩርናቂ ደንበኛ ነበርኩኝ !!!
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 Год назад
You sound tell me that you are wonderful girl.I like the way you do the paste.
@magicpc9961
@magicpc9961 Год назад
Masha alha shukiran habibti🌷🌷🌷🌷
@zahraaman4269
@zahraaman4269 Год назад
እርውውውውውው❤
@user-hd5xc2qq2w
@user-hd5xc2qq2w 7 месяцев назад
Merxno
@itsmydam2497
@itsmydam2497 Год назад
እህቴ አንድ የሾርባ ማንኪያ ካሜራ ጨምር ብለሽኝ ጨምሬ ስጠብስው ፎቶ ብቻ ነው ያገኘሁት ቆቀሩ የለም።
@user-ce5vh9wl6d
@user-ce5vh9wl6d 6 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅እር ሞትሁ መን ሁን😂😂😂
@Azeb1
@Azeb1 Год назад
selam betseb arif aserar new enamsegenalen🌹🌹🌹💃💃💃
@salamaa5111
@salamaa5111 Год назад
Salama
Далее
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 21 млн
የመጥበሻ አምባሻ~simple ambash on the pan
12:06