Тёмный

የሼይኽ ኢብራሂም ሲራጅ ሀገር ቤት ሲገቡ አቀባበል 

Harun media
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 117 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@zebibaibrahim307
@zebibaibrahim307 5 лет назад
ማሻ አላህ የኛ ከዋክብቶች ደስታም ያስለቅሳል ለካ እስኪ ማነው ድስ ብሎት ያለቀሰው እንደኔ
@halimahabeshawit3807
@halimahabeshawit3807 5 лет назад
ወላሂ እርሴን መቆጣጠር አቃተኝ
@taibat7203
@taibat7203 5 лет назад
እኔወላሂ
@sdino9764
@sdino9764 5 лет назад
መሽእልእልህእክበር
@sitinasirag6245
@sitinasirag6245 5 лет назад
እኔእራሱበጣምያለቀስኩይወላሂ
@hawahawa1434
@hawahawa1434 4 года назад
እኔም
@raedalpthamei9126
@raedalpthamei9126 5 лет назад
ሙሥሊም እህቶችና ወንድሞችአባካችሁ እሥኪ እነዚህን ኦለማወቻችንን ከጠላት በላ አሏህ ይጠብቅልን ብላችሁ ዱአ አድርጉ አደራ በአላህ ሥምእለምናችሁአለሁ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 лет назад
ኢንሸአላህ ሀያቲ
@አልኸምዱሊላህኣለኩሊኻል
mashaallah betamm dess blogniyall wustazoche Allah yitebkachu
@ሰልዋኤልያስ
@ሰልዋኤልያስ 4 года назад
Allah sitrun yadrglachew kifu aynkachew
@fese6533
@fese6533 4 года назад
ማሻአላህ
@hawaali1121
@hawaali1121 4 года назад
ኢንሻአላህ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
ማሻአላህ አለሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለዎት ውዱ ሼኻችን የሀበሻው ብርሃን ለኛም ደስ ብሎናል ከሄዳቹበት ሁሉ የአላህ ጥበቃ አይለያቹ ከነ ቤተሰቦቻቹ ያአላህ አንተ ለኡለሞቻችን አንተ ጥላ ከለላ ሁንላቸው ያአርሃመራሂሚን መሰሎቻቹን ያብዛልን አለሃምዱሊላህ እንኳን ለምትወዷት ሃገራቹ አበቃቹ
@rehimaabdi5602
@rehimaabdi5602 5 лет назад
አልሀምዱሊላህ
@zebibahussen7940
@zebibahussen7940 5 лет назад
መሻ አላህ አላህ ያኑረልን ደሥ ሥትሉ አልሀምዱ ሊላህ ሙሥሊም ላረከኝ ጌታየ
@saeedoanr7916
@saeedoanr7916 4 года назад
አልሀምዱሊላህ
@saeedoanr7916
@saeedoanr7916 4 года назад
መሻአላህ
@saadam7919
@saadam7919 4 года назад
አላሀምድሊላህ. አላህ. ኑፅ. አፍያ. አላህ. ይውፍቅክ
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد 4 года назад
ያረቢ በጣም ነው የሚያመው በህይወት እያሉ በሀገራቸው ሲገቡ ያለውን ቪድዬ ሳላይ ታመው የሆስቢታሉን አየሁ ያረብዋ አድንልን ሞታቸውን አታሰማን ስል ዱአየን አላህ ሳይቀበለኝ ወሰዳቸው ገራገሩ መልከመልካሙና ለዛ ባለው አነጋገር የሚመክሩን የሚያስተመሩን አክባሪያችን ለእኛ በሰው ሀገር ላለን ሴቶች ክብር ሰጥተው ልጆቸ ኢሂቶቸ እያሉ ሲመክሩ ሲያስተምሩን እንደሌሎቹ አስመስለው በማስመሰል ሳይሆን በክብር የእውነት ነበር በፍቅር አባትንት እውነተኛ የአላህ ባርያ ነበሩ ያአረብ ሀገር ሴቶች እያሉ ሌሎቹ ምጠዋእ ተብየወች ሲያኩስስን ሲያናንቁን አንድ አንዶቹ በሚያጠፉት ጥፋ ሁላችንንም ሲጨፈጭፉን እርሰወ ግን በመላሳቸው እንኳ ሰምቸወት አላውቅም በጣፋጭ አንደበታቸው የሚያንቆረቁሩት ደርሳቸው መስማት ሳይሰለቸኝ ጥለውን ሄዱ የሸይኽ አብደል መጂድን ሳንወጣው ምትክ ሳናገኝለት የበለጡትን አባታችንን ወሰደብን የእኛ ወንጀል ነው ኡለማወቻችን ጥለውን ከሄዱ የአላህ ቁጣ ምልክቱነው አላህ ኡማውን ሲፈትነው እመካከሉ ያሉትን ምርጥ ኡለሞች እየወሰደ ብቻውን ጃሂሉን ሙጂሪሙን ያስቀረዋል እነሱስ ጌታቸውን በኸይርስራ ተገናኙ ጀነተል ፍርዶስን ይመነዳሉ ለእኛ ይብላኝልን ረሂመኩሙ አሏህ ያአግላ ወአህላ ወያአንቃ ኡስጣዙና ወአቡና ሽይኽ ኢብራሂም ስራጂ አላህ ይዘንልሁ ኸይር ምንዳሁንም በእጥፍ አጥፍ ይመንዳሁ ሌላማ ምን እላለሁ አባቴም ቢሞት ከአንቱ ሀዘን የበለጠ ሀዘን የማዝን አይመስለኝም አልሀምዱሊላህ አላኩሊ እልሀል እስኪ ውስታዝነኝ ምጠዋእነኝ ባዬች ከእርሰወ ተማሩ ያረብ ኢርሀምሆም ወኢርሀምና በራህመቲከ ያረህማን ላዘነውሁሉ ሰብሩን ስጠን እርግጠኛነኝ የኔብጤ ሸቃላ ሁሉ በጣም አዝነናል ይሄን ኮመንት ስፅፍ እንኳ ስፅፍ የሚፈሰኝን እንባ ማቆም እያቃተኝነው እህቶቸ አላህይሰብረን ማልቀሱ ሳይሆን ለእሰወ የሚበጀው ዱአችን ነው በዱአችን እናስታውሳቸው ምናልባት ከሽ ዱአ የአንድቱ ዱአ ተቀብሎ አላህ ጀነትአልፍርዶስን ያለሂሳብ ኢቃብ ያስገባቸው እኛንም ሲወስደን ከእሳቸውጋር በዛው ያገናኘን አሚሚሚሚን አሏሁመ አሚሚሚን።
@بنتحاسن
@بنتحاسن 4 года назад
ኡስታዛችን ነፍስህን አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያኑርልህ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጅኡን💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zahrazh1117
@zahrazh1117 4 года назад
አሚን ያረብ
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር
አልሀምዱሊላህ ኡዝታዙና አንደበት ጣፋጭ ቃላት ያንሰኛል ውደታየን ለመግለፅ ከናፈካቸውቤተሰብህ እንኳን በሰላምተመለስክ ኡስታዝ ለአላህ በየ እወዳሀለሁ ኡዝታዞቻችን ውስጤ ናችሁ
@hayatmohammed407
@hayatmohammed407 4 года назад
አልሀምዲሊላ ምስጋና ለ አለማቱጌታ የአላህ አልሀምዲሊላ ወይኔ ደሰታ የአላህ ደስ ብሎኛል እደኔ ደያለዉ ህዝበ ሙስሊም እኳን ደስ አላችሁ አላህ አክብር አላህ አክብር አላህ አክብር ያረብ
@asiinattikadiirzakhar8236
@asiinattikadiirzakhar8236 4 года назад
mashaallah mashaallah mashaallah lhwlawolaquwata ilabila allahammddiillilay allahammddiilliiya yarbi mismanagement la ante yi hun ya alhha☝
@ስዴተኛዋዜዴነኝ
@ስዴተኛዋዜዴነኝ 4 года назад
ያረቢ ያከሪም ከክፉው ነገር ጠብቅልንያንሱባዶነን
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
መሽ አላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የሚል ነው ኡለሞቻችንን አንተው ጠብቅልን ያረቢ
@ሀያትየአላህምባሪያነኝሀያ
አሚንንንንን
@hawa1997
@hawa1997 4 года назад
ማሻአላህ
@qwerty6273
@qwerty6273 4 года назад
አልሀምድሊላህእካንምበሰላምለሀገራቸውአበቃቸውያረብመጨረሻውንምያሳምረውያረብ
@hawaali1121
@hawaali1121 4 года назад
ማሻአላህ አልሀም ዱሊላህ አሚንን
@kabeerkabeer3409
@kabeerkabeer3409 4 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዝ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ላለማቱ ጌታ ወላሂ በጣም ደስ አለኝ ያረብ
@ፋጡማአላህወኪል
@ፋጡማአላህወኪል 5 лет назад
ማሻአላህ ተባረከላህ እንኮን ደስ አለወት ሸሀችን በጣም ነው የምወደወት አላህ እረጅም እድሜና ጠና ይስጥልን
@sadiyaredwan3233
@sadiyaredwan3233 4 года назад
Shakachin Ustazachin Abatachin Allah janetel firdos yiwefikot betam new yazenew erson yamesele matat lagna kabad new Allah yeserutin hulu sirawotin bajanet yikeyirilot kabon nur yadergilot yarebi azagn yahonkew geta marachew
@raedalpthamei9126
@raedalpthamei9126 5 лет назад
አልሀምዱ ሊላህ እንኳን በሠላም ወደሀገራቸዉ ተመለሡልን ሸህ እብራሂም በጣም የምወዳቸው ዳኢ ናቸው አሏህ ይጠብቃቸው
@jdjfjg8147
@jdjfjg8147 5 лет назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሼኹና እንኳን አላህ ለሀገሮት አበቃዎች ሰወዶዎት ደርሶዎት በጣም ነው የሚመቹ በተንቀሳቀሳችሁበት ሁሉም ኸይሩን ይግጠሞት በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ
@lloveyoumame1068
@lloveyoumame1068 5 лет назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኡስታዛችን እንኳን በሰላም ለሀገራችሁ አበቃችሁ አልሀምዱሊላ ረቢል አለሚንንን ለአላህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላ ያርብ እኛን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያርብብብብ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 4 года назад
አልሀምዱሊላ ምስጋና ይገባህ ጌታችን
@Tነኝተሥፍያደከመኝእናቲሂ
አልሀምዱሊ ለአላህምሥጋና ይገባውው ያረብ
@HhHh-zp3kp
@HhHh-zp3kp 5 лет назад
እኝሕ፡ሼሕ ስወዳቸዉ አላሕ፡ሱብሀንወተአላ ከኔበላይ ይዉደዳቸዉ የኛ አበሳ አላሕ፡ይጠብቆት ሼሀችን
@amaamm515
@amaamm515 4 года назад
ameen
@roomrobe6316
@roomrobe6316 4 года назад
سبحان الله 😭😭😭😭😭
@muhabanasser2586
@muhabanasser2586 5 лет назад
ታላቁ አባታችን እድሜያቸውን በሙሉ በዳዋህ በቂራት የዲን ትምህርት በማስተማር ደከመኝ ሰለቸኝ የማይሉ ውዱ ሼካችን እንኳን ነሰላም ገቡ
@ZahraZahra-gs8rr
@ZahraZahra-gs8rr 4 года назад
የኔባት አላህ ጀነትን ይወፈቅህ በመሞትህ ልቤ ተሠብሯል የአላህ ቀድር ነውና ምንም አይደረግ
@ዚነትዚነት-ረ6ኰ
@ዚነትዚነት-ረ6ኰ 4 года назад
ኣልሀምዱሊላህ ያረብ ዱኣኤን ስለተቀበልቀኝ ተደራራቢ ምስጋና ይገባክ ኡስታዝ ኑራችን እንካን በሰላም መጣክልን ለካ ደስታም ያስለቅሳል ያኣላህ በጣጣጣጣም ነው ደስ ያለኝ
@يعقوبباقر-ب4ك
@يعقوبباقر-ب4ك 5 лет назад
አልሀምዱሊላህ ውዱ ሸኻችን እንኳን በሰላም ገቡ አልምዱሊላህ የኛ ብርሀኖች አሏህ ይጠብቃችሁ
@najatali5961
@najatali5961 4 года назад
አይ፣ዱኒያ፣ዋ፣ነብሴ
@انمائيهربي
@انمائيهربي 5 лет назад
አልሃም ዱሊላህ ሸካችን አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ የሚለው ያረብ ምን እንደምል አላውቅም ኢላሂ አንተው ሁሉንም ኡለሞቻችን የረሱልን ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም ወራሾች በያሉበት ጠብቅልን ያወዱድ
@እስልምናዬውድስጦታዬነው
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድማችን አብድረሂም እንኳን ደስ አለዎት እንኳንም በሰላም ለሀገሮ አበቀዎት ሸሀችን
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ
ማሻአላህ ተባረከላህ ሸይኻችን እንኳን በሰላም ለሀገርሁ አበቃሁ ደስ ብሎናል መቼም እማረሳቸው ሼኼ እንደዚህ አፍሪካ ቲቪ እነሲዲ ሳይመጡ በሸሪጥ ብዙ ዳእዋዎችን ያስተማሩን ብቸኛ ሸኻችን ናቸው በተለይ ለሳኡዲ ነዋሪዎች ለትዳሬ ስኬት ዋናው የሳቸው ሸሪጥ የትዳር ህይወት በኢስላም ቤተሰብ እሚለው ነው በዛ በደንብ አማርኛ በማይችሉበት ሰአት እየሰባበሩ ነበረ እኛን ለማስተማር ሲጥሩ የነበረው አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈላቸው ሁሌ ዱአ ሳደርግላቸው እኖራለሁ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ
@ሂክማyoutube-y8p
@ሂክማyoutube-y8p 5 лет назад
አብዱረሂም እባክህን ወድሜ ሥለ አሹራ ዳእዋ የሚናገር ልቀቅልን ትልቅ አጅር እዳያልፈን ቀኑ መቼ ነው የምንፆመው ሸኻችን እንኳን ለሀገረዎ አበቃዎት አልሀምዱሊላህ ዳእዋቸው በጣም ደሥ ይላል እከታላቸዋለሁ ኡለሞቻችንን አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
@zaramahmad9145
@zaramahmad9145 5 лет назад
MASHALLAH
@AliAli-qq5tl
@AliAli-qq5tl 5 лет назад
ትክክል አስታወስሽኝ ጀዛኪ አላህ
@Tabaft
@Tabaft 5 лет назад
አወ እህት ትንሽ ቀን ነው የቀረው። ሙሀረም 10። 11። 12 ነው አላህ በሰላም ያድርሰን። ምርጥ ፕሮግራም እንደሚያቀርብልን ተስፋ አለኝ
@AliAli-qq5tl
@AliAli-qq5tl 5 лет назад
@@Tabaft ሽኩረን ሊክ
@Tabaft
@Tabaft 5 лет назад
@@AliAli-qq5tl አፍወን
@እሙኻሊዲ
@እሙኻሊዲ 5 лет назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ደሥ ይላል በተረፈው እዲሜ አቸው ደሞ ላገራቸው የሚጠቅሙ ያዲርጋቸው ያረብ ሙሉ አፊያ አችሁን አላህ ይሙላላችሁ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ ያ ሸህ ኢብራሂም ሲራጂ ሥወዲወት ለ አላህ ብየ ነው አላህ ይጠብቅወት😍😍
@gjnjg4683
@gjnjg4683 5 лет назад
እእእ አልሀምዱሊላህ አላኒያመተል ኢስላም አላህ ይጠብቃችሁ ኡለሞቻችን
@ኡሙተይምኢንሻአላህአልወድ
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይድረሰው ለአለማቱ ጌታ ወላሂ ከምንም በላይ ነው ደስ ያለኝ ኡስታዜ እንኳን ደስ ያለሁ የኔ አባት የኔ ብርሀን አላህ ጨርሶ ይማረወት እድሜወትን ያስረዝመው አላህ ሁሉንም ኡስታዞቻችንን ክፉ አይንካብን ያረብ እነሱ የኛ መሪ ናቸው አላህ ይጠብቃቸው በያሉበት
@ኢስላምነዉሂወቴቢንቱሙሀመ
ሸሀችን ስወድሁ እኮ ያርብ ደእዋችሁ በጣም ይጥመኛል በሂዳችሁበት ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ
@እሙኻሊድነኝየረሱልወዳጅ
ማሻ አላህ በጣም ድስስስስ ነው ያለኝ ሱመ አላሀምዱሊላህ ኢላሂ አተ ካልክ ምን ይሽግራሀን አላህ ሆይ ምስጋና ይድረስህ ውዱ አባታችን አላህ ጨረሱ አላህ ያሽረልን አላህ እድሚና ጢና ይስጥልን ያረብብብብብ አላህምዱሊላህ
@WowWow-ug5yr
@WowWow-ug5yr 4 года назад
ወላሂ በጣም ነው ደስያለኝ አላህ ኡለሞቻችንን ያቆይልን ያረብ ያአላህ
@ጀሚላጉራጌዋ-ቐ8ኘ
@ጀሚላጉራጌዋ-ቐ8ኘ 4 года назад
አልህምዱላላ ሱም አልህምዱሊላ ወላሂ የደሰታዬ ብዛት እባ አነቀኝ አላህ ጨርሶ አፊያ ያድርግክ
@nerhmaelli7299
@nerhmaelli7299 4 года назад
ጀዛከላ ኸይርን ኸይረ ያሠማህ ወንድኝ አብደጀ ረህማን አልሀምዱሊላህ ሱብሀነአሏህ ሚን ይሠነዋን ያረህማ አፍያችን ይመልስልን አሏህ ይጠብቅን የኛ ጀግኞች
@ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ
አልሀምዱሊላህ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ያሽርልን ጨርሶ ያርብ
@ሱሱወሎየዋማር
@ሱሱወሎየዋማር 4 года назад
አልሀምድሊላህ
@sadaasadaa8821
@sadaasadaa8821 4 года назад
አላህሙዱሊላህ ሙሉ በሙሉ አፍያ ያርገወት እድሜ ና ጤና አላህ ያቆይልን ኡስታዝ
@halimahabeshawit3807
@halimahabeshawit3807 5 лет назад
ማሻ አላህ ውዶቼ ስታምሩ አልሃምዱሊላሃ ምስጋና ለአለማት ጌታ ለአላህ ይጋበው፣ወላሂ ስወዳቹሁ ከልቤ ነው
@mmaayyuumm1522
@mmaayyuumm1522 4 года назад
ማሻአላህማሻአላህማሻአላህደስየላልመጨርሻውንአላህያስምሪልተ
@rehimaabdi5602
@rehimaabdi5602 5 лет назад
ማሻላህ አልሀምዱሊላህ አሊሞች ከሥደት አገራቸው ሲገቡ ሁሉ ኡሥታዝ አብዱልመጂድ ትዝ ይለኛል አላህ በጀነተል ፊርደውስ ያሥቀምጠው ቤተሰቦቹም ኡማው አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን በህይወት ላሉት ኡለሞች ኡሥታዞ አላህ ረጅም እድሜ ሰጥቶአቸው እኛም ከነሱ ምንማር ያርገን ያረቢ::
@መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ
ማሻ።አላህ።እኩዋን ለሀገርወት ያበቃወት ሸሀችን
@ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ
@ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ 4 года назад
_አልሀምድሊላ በጣም ነበር ያለቀስኩት የአላህ ደስ ብሎኛል በሂክማህ ፈወስክልን ሺኩር የአላህ_
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
* ሞት»!!😭😭😭ሞት 😥😥 አንተ ሞት የሚሉህ ድንገት ትመጣለህ ፣ በህግ አትከሰስ በምን ትያዛለህ ፣ ድንገት ሳትታሰብ ወዳዉ ትመጣለህ ። ዋ ነፍሴ እኔስ ፈራሁልሽ ፣ ምንም ሂይር ስራ ምንም ሳልዝልሽ ። ድንገት ሳያስቡት በሰላም በፍቅሩ ፣ እንዉላለን ብለዉ ድንገት ወተዉ ቀሩ ። እኔ የሚገርመኛ ለዝች ለቀሪ አለም ፣ ብዙ ለማታስኖር ሁሉ ጊዜ ሰላም እና ፍቅር የለም ። ግማሹ ዘረኛ ግማሽ ምቀኛ ግማሹ ዉሸታም፣ ሁነዉ ይኖራሉ ግን ለምን ይኖራሉ ለዝች ለአድ አለም። የአንተ ዘር ሀብታም ነዉ ፣ የእኔ ዘር ደሀነዉ ፣ የአንተ መልክ ቀይ ነዉ ፣ የእኔ መልክ ጥቁር ነዉ ። የሁሉም ዘር፣ አንድ ነዉ ዘረኛ ነት ይቅር ። ነገ ጣት ሁሉም ነገር ቀሪ ነዉ አፈር ነዉ ትራስህ ፣ የዘላለም ልብስህ ።ትመረምራለህ መግባቴን መውጣቴን😭😭😭*
@Sa-un6dy
@Sa-un6dy 4 года назад
tikekil marr
@bintendris2288
@bintendris2288 4 года назад
በጣም ሀያቲ
@redawansharifas2633
@redawansharifas2633 4 года назад
መሸ አለህ
@tutiwatikader1652
@tutiwatikader1652 4 года назад
ትክክል ወደማይቀረዉ አለምሄድሺህእብራሂም ወላሂእኔሁሌምኡስታዞቸንሳይ ሸህእብራሂምግርጥይሉብኛልአላህይዘንላቸዉ
@and-xr4ig
@and-xr4ig 2 дня назад
የኔ አባት አላህ ይራሀምክ አይ እዱኒያ ማረፊያህን በምታምረው ጀነተል ፊርዶሳ ያርግልህ
@ኢስላምነውእምነቴአልሀምዱ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም ገቡ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድላቸው
@bb-ie4rg
@bb-ie4rg 5 лет назад
አሚንንን
@halimahabeshawit3807
@halimahabeshawit3807 5 лет назад
አሚንንንን
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 лет назад
አሚን
@ሀዩነኝየራያዋአማራ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል አለሚን በጣም ነው ደሥ ያለኝ ለአላህ ምስጋና ይገባው
@tube-hf7bg
@tube-hf7bg 5 лет назад
አልኸምዱሊላህ እንኳን በሰላም ደረሳችሁ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
@richtube6240
@richtube6240 4 года назад
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለሀያሉ ጌታ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ሼሀችን
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
ማሻአላህ አልህምዱላለህ።ለሁሉም ስብር ነው ይሚያስፍልገን እስታዝችን አላህ እንካን ለሀገሩት አብቃውት
@jezakum.allahustazyjamal4637
@jezakum.allahustazyjamal4637 4 года назад
Alhamdulilah Shuker
@jezakum.allahustazyjamal4637
@jezakum.allahustazyjamal4637 4 года назад
Alhamdulilah Shuker
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 5 лет назад
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ማአሻ አላህ አላህ ወክበር ሽይኽችን እንኳን በደህና ገቡልን አላህ ይጠብቃቹ ጀዛኩምላህ ኸይር
@sarahseid356
@sarahseid356 4 года назад
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ምን ይሳነዉ አል እኔም እዴትድስ እዳለኝ ወላሂ አጠየይቁኝ በጣም ደስብሎኛል አልሀምዱሊላህ ሽኩረ ለአላህ ይገባዉ
@aminatsaid6500
@aminatsaid6500 4 года назад
መሻአላ መሻአላ
@rahmauae8802
@rahmauae8802 5 лет назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ ውድ ኡዝታዞቻችን በጣም ደሥ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ እድሜ ጤና አብዝቶ ይሥጣችሁ
@youtbe6113
@youtbe6113 5 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ እንኳን በሰላም ገቡ አልሀምዱሊላህ አላህ እድሚያቸውን ያርዝምልን 👍👍👍👍🌷
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ 5 лет назад
አልኸምዱሊላ. አኳን በሰላም ላገራቹ አበቃቹ ዉዱ ሼሀችን. ረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጦት
@seadjemal2466
@seadjemal2466 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ሆይ ሸህኢብራሂም ሲራጅን አንተ ሰሚኡል በሲር የሆንከው ጌታየ ሆይ ሙሉ አፊያቸውን መልስላቸው ያረብ አንተ አይቸግርህም ያረህማን ያረሂም ያረብ ኡለሞቻችንን በዝነትህ ከክፉ ነገር ጠብቅልን ያኢላሂ
@SsSs-mk1sx
@SsSs-mk1sx 4 года назад
አልሀምዱሊላህ
@yyreqhg6307
@yyreqhg6307 4 года назад
amin yareb
@rabeaab4899
@rabeaab4899 4 года назад
አልሀምዱ ሊላህ እንዃን ለሀገሩህ ያበቃሁ ኡስታዜ
@hhehhe2423
@hhehhe2423 5 лет назад
አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ሸህ እብራሂም ሲራጅን ወደ ትክክለኛው መንገድ የመራኝ የነቢዩን ሶላህአሊ ወሰለምን ፈለግ አላህ ይጠንቃቸው
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 лет назад
አሚን
@ኩንፈየኩንጀሚላስደተኛዋ
ማሻ አላሀ እንኳን ደስ አላችሁ ኡስታዞቻችን ደስታችሁ ደስታችን ነው አንደበታችሁ ተሰምቶ የማይጠገብ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልማ
ማሻአላህ እንኮን በሰላም ገባሁ 🌹🌹🌹
@drsami762
@drsami762 5 лет назад
አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ አላህ ምን ይሳነዋን - አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ እንኩዋንም በሰላም ለሃገራቸው አበቃቸው። ወላሂ በደስታ እንባ ረገፈ --የደስታ እንባ ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ ለአለማት ጌታ ለአላህ ሱብሃነሁ ተአላ ትልቅ ምስጋና ይድረሰው። ሃቢቢ ሸይኽ ሲራጅ ኢብራሂም ሁሌም በየምትሄዱበት አላህ ይጠብቁህ- ሸኩረን አቢዲየ - ደስታ እንዳሰማሃን አላህ ደስታህን ሙሉ ያድርግልህ- አሚን ያረበል አለሚን።
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
ዛሬስ ጨለመብኝ 😭😭😭😭😭☝
@Ht-mg9cd
@Ht-mg9cd 5 лет назад
አልሐምዱሊላሕ አላሕ ከተኮሎኞች ይጠብቃቸዉ እድሜቸዉን ያርዝምልን
@Maki-hz7wd
@Maki-hz7wd 4 года назад
አልሀምዱሊላ አላህምን ይሳነዋል ሸሀችን አዴገናቁመዉ ማየታችን ለአለሙ ጌታምሥጋናይገባዉ
@shdhdgdjfhfh4694
@shdhdgdjfhfh4694 5 лет назад
መሻአላህ ትባረካላህ እንኳን ደስ አለወት እኔም ደስብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥልን
@tube3979
@tube3979 5 лет назад
1ኛ ነኝ Masha allah
@munawarahussen6638
@munawarahussen6638 4 года назад
Yaa jannatul firdoosiin gammachiisi yaa Allah😭😭😭😭
@munawarahussen6638
@munawarahussen6638 4 года назад
Yaa Rabbana
@temritemri9139
@temritemri9139 4 года назад
ማሻ አላህ አላሀምዱሊላ ላላህ ምን ይሰናዋል ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ያረቢ ኡስታዞቻችንን እድሜና ጤና ሰተህ ጠብቅልን
@ىىان-ظ9ه
@ىىان-ظ9ه 5 лет назад
الحمد اللة رب العالمين
@زينتسعد
@زينتسعد 5 лет назад
ማሻአላህ አልህምዱሊላህ እኩን በሠላም ለሀገራቸው አበቃቸው ያረብ ለኛም ለሠደተኞቸ አላህ ቀረብ ያደረገለን ያከሪሙ አይቸገረወም አላህ በድናቺንም ያጠከረን ያኢላሂ ምንም አይሳነውም
@jemilajemila1553
@jemilajemila1553 5 лет назад
መሻላህ ተባረህከል ረህማን ያሸክ አላሀምደሊላህእንኳን በሰላም ገባችሁልን መሻላህ ኡስታዞቻችን ሀላችሁንም አላህ ረዥም እድሜ ይስጥልን
@zamzamzamzam3009
@zamzamzamzam3009 4 года назад
Alhamdulillah Mashaa Allah ☝️❤🌹❤❤❤❤❤🌹🌹🌹❤🌹❤😘🌹❤
@lubabayosef2799
@lubabayosef2799 4 года назад
Alhamadulillah mashala Allah🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☝️☝️💐💐
@furdosm.d.youtube1293
@furdosm.d.youtube1293 4 года назад
ማሻአላህ የኛከዋክብቶች አላህይጠብቃችሁባላችሁበት እደናተያሉ ኦለማወች ይብዛልን ያረብብብብብብብብብ
@alhamdulilahalhamdulilah206
@alhamdulilahalhamdulilah206 4 года назад
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አሏህ አፊያ ይስጥልን ያረብ
@meazamedlock6134
@meazamedlock6134 5 лет назад
እንኩዋን በስላም ገቡ ኡስታዛችን አላህ መስሎን ያብዛልን
@ኡሙሙሀመድR
@ኡሙሙሀመድR 5 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ : አልሀምዱሊላህ እኳን ሰላም ገቡልን ውዱ ሸክ አቺን 🌹💐💐🌹
@madinasalem3475
@madinasalem3475 5 лет назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠቢቃቸዉ እንኳን ደስ አላቹ
@fathilafathila2096
@fathilafathila2096 4 года назад
አልህምድላህ
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي 5 лет назад
አልሐምዱሊላ አልሐምዱሊላ እንኳን አላህ በሰላም ለሀገራቹ መሬት አበቃቹ ውስታዝ 😍😍
@dontbesadallahiswithus9457
@dontbesadallahiswithus9457 5 лет назад
Masha Allah enkwan be selam gibwe
@አላሁአክበረአላሁአክበረ
ሰወደዎት ነብሴ አላህ ይውደደዎት ተመስጨ ነው ደረስዎትን የምከታተለው ጀዛኩምላህ ኸይረ
@felkaayallew1997
@felkaayallew1997 4 года назад
الحمدالله ماشاالله ماشا الله ماشا الله الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله ♥♥♥አላህ ሙሉ አፈያህን ይመልስልህ ኡስታዝና ኡስታዝችበሙሉ አላህ በረህመቱ ያጠብቅልን ያረብእኛም በሰማነው እምነጠቀም ያርገን
@primopulso8630
@primopulso8630 4 года назад
አልሀምዱሊላህ እንኮንም ተሻለወት
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልማ
በጣም ደስ ይላል ወላሂ
@jilaloahmed7588
@jilaloahmed7588 5 лет назад
ማሻ አላህ እንኳን ለአገሮ አበቃዎት ሸኻች አላህ ይጠብቃችሁ ሁላቹም ኡለሞቻችንና ዳኢዎቻችን የድኑ ከዋክብት ናችሁ እረጅም እድሜና ጤናውን ያብዛላችሁ ያረብ
@ዘሀራአሰን
@ዘሀራአሰን 4 года назад
አልሃምዱሊላህ ረብላአለሚን ማመን አቃተኝ እራሴመቆጣጠር አቃተኝ ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ
@AaAa-jy1ls
@AaAa-jy1ls 4 года назад
ማሻአላ ተባረከላ ብያለሁ አላህ አፊያዎትን ይመልስለዎት ያረብ ውድ የኢስላም ልጆች ውድ አየስታዞቻችንን እና ኦለማዎቻችንን አላህ ክፍአቸውን አታሰማን ያረብ አላህ ረጂም እዲሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አንተ ወፍቅልን ያረብ በያላችሁበት የአላህ ሰላምታ እና እዝነቱ አይለያችሁ ያረብ
@አላህሆይኻቲመየንአሳምርል
አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ እኳን በሰላም ለሀገራቸው አበቃቸው አብዱረሂም ጀዛኩምላህ ኸይር
@emanmohamad3209
@emanmohamad3209 5 лет назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ዉድ ኡሰታዝች አላህ ይጠብቅችሁ እዴሜ እና ጤና፡ከአፊያ ጋር ይወፍቀችሁ ያርብ የሰደት ትልቅ ሰጣታዩ ነቻዉ የተዉሂድ አባቴ ጀዛከላህ ኽይርን አብዱራህማን አንተም አላህ ይጠብቅህ ያርብ መልካም ሥራህን ይቀበለህ
@ramilaramila8900
@ramilaramila8900 4 года назад
ማሻአላ አልሀምዱሊላ ሸህ እንኳ ደሥ አሎት ያረብ ኡሎሞቻችን አተ ጠብቅልን ያረብ
@khadijaawwal9657
@khadijaawwal9657 5 лет назад
Maashaa allah ehe ustaaz betam ewadachowalew allah edmee yestachew.
@غدذعلالدد
@غدذعلالدد 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አሏሁ አክበር አላሁ አክበር እንኳን እዚህ አደረሰዎት ውዱ ኡስታዝና እስከመጨረሻው አላህ መአክ
@selamtube2758
@selamtube2758 5 лет назад
ማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላል ከዋክብቶቻችን ሁል ጊዜ ደስ ይበላቹ እድሜያችሁን ረጂም ያድርግልን ያረብ
@faxumafaxuma8178
@faxumafaxuma8178 4 года назад
መሻአላህ በጣም ደስ ሰትሉ አላህ እረጅም እደሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አላያቆይልን ኡስታዞችአችን ያረብ
@hafsamehamed2833
@hafsamehamed2833 5 лет назад
Mashallah ምነው ሀገሬ በነበርኩ ብዬ ተመኘሁ ኢንሻአላህ አንድ ቀን እንደማገኛችሁ ተስፋ አለኝ የኢልም አባቴ ናችሁ ከናንተ ባገኘሁት እውቀት ለምሰራው መልካም ስራ አላህ ዘንድ አንደኛ መስካሪያችሁ ነኝ
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር
አልሀምዱሊላህ እንኳን በሠላም ለዚህ አበቃቸዉ አንዴበተርቱዕ ምክራቸዉ ደርሳቸ ጣፋጭ የማይጠገብ ሁሉንም አላህ ይጠብቅልን ጠላታቸዉን ያስወግድላቸዉ ያረብ እረጅም እድሜና ጤና ኢላሂ ያረብ
@zuzubintjamal1024
@zuzubintjamal1024 5 лет назад
አልሀምዱሊላ እንኳን ለሀገሮ ምድር አላህ አበቆት ውድ ሼካችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አቦ
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ
አላሁአክበር አላሁአክበር. ማሻአላህ.እንኳንም. ውድኡሥታዙች. ላገራችሁአበቃችሁ ምነው የሂንቀን ኡሥታዝ አብዱልማጂድ አይቶትሞቶ በሆንእላለሁ. ያሁሉመከራሥቃይ አልፉ. እዝህላደርስን አልሀምዱሊላህ.
@hdhhdhd3531
@hdhhdhd3531 5 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ውድ መሻይኪቻችን ጀዛክ አላህ ኸይር አቡ ሀሩን
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል ውላሂ እንዴት ይቻላል ያላህ መረጋጋት አልቻልኮም ውላሂ ብስማሀዋችው ቁጥረ ይኔብሻሻ ኡሥታዝ ጀነትል ፊረዶስ ይውፊቃችው
@ayshaaysha1902
@ayshaaysha1902 5 лет назад
አልሃምዱሊላ እኳን በሰላም ላገረዎት አበቃዎት አሏህ ኡለሞቻችነን በሄዱበት ሁሉ አንተው ጠብቅልን ያረህማን አሚን
@MaryamMaryam-gw4kn
@MaryamMaryam-gw4kn 5 лет назад
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህእኮንለሀግራቸውአብቃቸውኡስታዝ
@abdulsalamhulkero6192
@abdulsalamhulkero6192 4 года назад
መሻኣላህ ሼክ እንኳን በሰላም አገር ስለገቡ ደስ ብሎኛል አላህመዱሊላ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 лет назад
ማሸአላህ ብረቅየ ኡሰታዙቸ አላህ ይጠብቃቺሁ ባላቺሁበት ያርብ
@bertadegu2412
@bertadegu2412 5 лет назад
welcome ,, welcome ustaz kbier shiek ibrahim siraj after longtime exile mashallah we are humblle , happy to see you in your countrey ..
@shaiadkhan6401
@shaiadkhan6401 5 лет назад
ማሻ አላህ እንኮን ለተከበረችው ሀገር በሰላም ተመለሳችሁ ኡስታዝ አህለን እስኪ እኛን ለሀገራችን እንዳያበቃን ዱአ አድርጉልን
@ኡምሀሲናዋኢስላማ
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ ኡስታዙነ
@rabdurahman739
@rabdurahman739 5 лет назад
ማሸአለህ አልሀምዱሊለ ጠፍቶ ነበር አስተምህሮአቸው ደስ ይለኛል ለ አለህ ብዬ እወደቹሃለው ሁሉም ኡስታዞቻችን
@ኡሙፈቲያ
@ኡሙፈቲያ 5 лет назад
ሌላ ምን ይባላላ አልሀምዱሊላህ ነው አጂ ማሻአላ አላህ ኦስታዞቻችነን ኡለሞቻችነን በጠቅላላው ወድሞቻችነን አላህ ይጠብቅልኝ በያሉበት አላህ በጀነትል ፈርደወስ ይሰብስበን
@ዜዴየላህባራያኢስላምነውሂ
አላህ ረጂም እድሜና ጤና አላህ የወፍቅልን ለኡለሙቻችን ለኡስታዙቻችን
@ayuushoromtiti3522
@ayuushoromtiti3522 4 года назад
Mashallah Alhamdulullaa Alahmdulillah Alla huAkbar
@zuzuzuzu2607
@zuzuzuzu2607 5 лет назад
መብሩክ። ኡዝታዜ። አንኩዋን። ደህናገቡ። የኛ። ኡለማወች። አሏህ። ምንዳችሁን። ይክፈላችሁ
@astagfirullahastagfirullah2398
Mashallah Alhamdulilah jazakallah keyr
Далее
🤔ЗАЧЕМ ОНИ ЭТО ДЕЛАЮТ?🤦‍♂️
00:49
ልዩ ቀን ሰርጋችን ጠብቁ..
13:20
Просмотров 29 тыс.