Тёмный

የሽመልስ አብዲሳ የ40 ዓመት ፕሮጀክት ጀመረ 21 ቢሊየን ዶላር! አዲስ አበባ ቻው! 

Men Addis
Подписаться 202 тыс.
Просмотров 110 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 281   
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Год назад
አንዳንድ ጊዜ ነገሮችን ከተለያየ አቅጣጫ መመልከት መልካም ነው። በኔ ዕይታ ምርጥ ጅማሬ ነው። ሁሉም ለኢትዮጵያ ከኢትዮጵያውያን ! ! ሌላውም ክልል እንዲህ ለስራ ይነሳ ።
@abrhi98
@abrhi98 Год назад
AYDELEM.AA lematfat yetakede project new. AA ena Zurayawa yalutn Ketemoch FIRST beMenged,Wuha,Electric,Tele ENA Industry Parkoch beserat MALMAT ena SIRA EDIL Mefter new YeMengist Kedami tegbar mehon yalebet. Yih balhonnebet huneta Adis Ketema Ginbata malet MINIM LeEthiopia Jisb Yemitekm AYDELEM.
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 Год назад
መልካም ዜና ነው አንድ ከተማ ላይ ከመጋደል ይሻላል አንተ ግን ንግግርህ የቅናት ይመስላል ለማንኛውም ባላንስ አድርግህ ለማቅረብ ሞክር
@dawitalemayehu8663
@dawitalemayehu8663 Год назад
Enem eyalkut neber beka yheninm wede zeregninet lemewsed tnsh nw yekerew..
@belaygaredew4257
@belaygaredew4257 Год назад
መጀመሪያ ሠላም ይቀድማል ያቺ የምታምረው ሶርያም የግንባታ ክምር ነው የሆነችው
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 Год назад
የሽመልስ ይሁን የፈለገው ለሐገር ግንባታ ከሆነ ወደፊት
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Год назад
ልክ ነው exllent
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Год назад
በጣም ጥሩ ነው፣ በቃ ትንሽም ቢሆን እልፍ ማለት ጥሩ ነው፣ ፈጣሪ በሰላም ይጨርስልን!!!
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Год назад
40 አመት እኔ ሳረጅ ማለት ነው ደስ ሲል ለትዉልዱ በየ ክፍላሀገሩ ሽክ ያለከተማ ፍጠሩ .
@ephremlove9692
@ephremlove9692 Год назад
መልካም እሳቤ ነው ፕሮጀክቱን በፍጥነት ወደ ተግባር ለመለወጥ መንቀሳቀስ ,በዛውም ምን ያህል ለዜጎቻችን የሰራ ዕድል እንደሚፈጥር ? በርቱ ጥሩ ነው፡፡
@abrhi98
@abrhi98 Год назад
AA lemadakem new dnji leEthiopia Aytekmim. AA Irrelevant dndaregalen+Demography enkeyiralen bilwal Obo Shimels.Egnam Semtenal. Lemin??
@user-gk9pe6je8q
@user-gk9pe6je8q Год назад
መልካም ሀሳብ ነው። በትክክል ከተተገበረ።
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
የአማራን ስም የተሸከመ ጀግና ነው! በርታ ሽሜ። ያን ምቀኛ ህዝብ እንዲህ አሳርርልኝ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
የጀግናን ስም ተሸክሟል ስሙ እኮ ሌላ ነው አስቀይሮ ነውጂ ይሔ አራጂ አሳራጅ እድሜው ይጠር 😠😠
@endaleendale2705
@endaleendale2705 Год назад
በጣም ጥሩ ነው ከመቃወም ማበረታታት ነው ይሳካል ከተጀመረ የማያልቅ የለም ? ሸመልሰም የጀምረው ማንም መልካም ሰራ እሰከሆነ ድረሰ ኦቦ ሽመልሰ የራሳቸውን ድርሻ ነው የሚወጡት ሌላው ይጨርሰዋል አባድላ እግዚአብሔር ሰለወደደው የሰራውን ጥሩ ነገር በሒወቱ አይቶል ኦቦ ሸመልሰም እድሜ ከጤና ይሰጠው የጀመረው ጨርሶ ያየው ይሆናል ። እመኝለታለሁ አሰተያየት ሰትሰጡ ሰውየው የኦሮሚያ ፕሬዝደንት መሆኑን አትርሱ ኦሮሚያ ክልል የኢትዮጵያ አንድ አካል ሰለሆነች አብረን መደሰት ነው ያለብን ።
@samsong6746
@samsong6746 Год назад
You spoke truth. Nothing more, Nothing less
@tigistasmare6278
@tigistasmare6278 Год назад
Bravo Shimie. Please please free from politics. It should be free for all Ethiopians.
@abrhi98
@abrhi98 Год назад
Mechem Ayhonm.
@biruktim4223
@biruktim4223 Год назад
ሞኝ ነሽልበል?
@thomaszemikael8587
@thomaszemikael8587 Год назад
እንደ ድሮ ቢሆን አገረ ይገባሻል አገሬ እደጊልኝ ተመንደጊልኝ የሚል ስሜት ይኖረኝ ነበር አሁን ግን ለምን እደሆነ ባላውቅም በኦሮሚያ የሚደረጉት ልማቶች ልክ የሆነ የማላቃው ሀገር እደዚህ ገነቡ እደዚህ አደጉ ሲባል ከሚሰማኝ ስሜት ያነስ ቢሆን እንጂ የተለየ ስሜት አይሰጠኝም ምክኒያቱም ተሰርቶ ቢያልቅ የነሱ እንጂ የኢትዮጰያኖች ስላሎነ ።
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 Год назад
7 ማሊየን ሰዎች የስራ እድል ይፈጥራል እያልክ ኪሳራ ማለትህ ምን ማለት ነው?
@ezrabirru9701
@ezrabirru9701 Год назад
የማታድግ ውርንጫ እናቷን በርግጫ
@habtamudenebo6990
@habtamudenebo6990 Год назад
ትርጉሙ 🤣🤣🤣🤣🤣ይነገረን
@user-hf9jn9zm2f
@user-hf9jn9zm2f Год назад
😂
@lulalula7120
@lulalula7120 4 месяца назад
ተረት ብቻ ናችሁ
@wyye4haya795
@wyye4haya795 Год назад
ሺመልስ አብዲሳ ጀግና ነው ።አድናቂው ነኚ ለሚመራው ህዝብ መልስ የሰጠ መሪ ጀግና።ሺሜ አከብርሐለሁ።
@abiyotamdisa4323
@abiyotamdisa4323 Год назад
በጣም ጥሩ ነው በርቱ ለወረኞች ቦታ አትስጡ እትዮጵያ ጊዜዋ አሁን ነው ፕሮጀክቱም ይሳካል !!
@fanafitsum6790
@fanafitsum6790 Год назад
Which Ethiopia?
@abiyotamdisa4323
@abiyotamdisa4323 Год назад
@@fanafitsum6790 My Ethiopia!!!!
@user-yl8oh1gl6y
@user-yl8oh1gl6y Год назад
በጣም ሃሪፊ ሃሳብ ነው በየ አንዳንዱ ክልል ዋና ዋና ከተማ ያስፋልጋል አዲስ አበባ በጣም ተጨናንቃለች በሰለጠነው አለም ላይ ወና ዋና ከተማውች አሉ በተወስነ እርቀት ላይ አለ እንደውም ዘግይታል
@nebiyuhailegiorgis8682
@nebiyuhailegiorgis8682 Год назад
በጣም ጥሩ ነው: ሁሉ ነገር በመጥፎ ተተርጉሞ: መልካም ዜናን መጠምዘዝ ለምን አስፈለገ: አዲስ አበባ ቻው ሳትል ማስረዳት: 1 ሀገር 10, 15 ከዛም በለይ ትልቅ ከተማ ያስፈልጋታል. አሽሙር አውርቶ መልካም ለሀገራቸችን ስትል ትንሽ አይደብክም
@megapackagetube1084
@megapackagetube1084 Год назад
የ40 ዓመት አሮጀክት መጀመሩ ጥሩ ነው የተገነባው ፕሮጀክት ከ40 ዓመት በኋላ አስተሳስባችን ይበለፅግ እና ኢትዮጵያ የሁላችን ትሆን ይሆናል። ይህ እንዳለ ሆኖ ግን በኦሮሚያ ክልል የተጀመረው ኘሮጀክት ላይ መንፈሳዊ ቅናት ለሁላችንንም ያስፈልገናል። ሌላው ደግሞ አዲስ የአበባ ቻው ማለት ቻው እንደማለት ቀላል አይደለም
@shmesadienmahammed8242
@shmesadienmahammed8242 Год назад
it is a great project that transform our country . so. lets support it
@zamotube5162
@zamotube5162 Год назад
OROMIYA Hulem Kaf Bayilign kifushin Alisma🥰🥰🥰innat Hagaree🥰🥰
@samsong6746
@samsong6746 Год назад
Amen. 🙏
@alwaha9713
@alwaha9713 Год назад
መጀመሪያ ሰው ማረዳቸው እና ለሰው ክብር ይኑራችሁ
@amirakram3072
@amirakram3072 Год назад
በጣም ጥሩ በጣም ጥሩ ይገንባ ይገንባ ደስ ይላል ሀገራችን ትልቅ ማማ ትደርሳለች
@saronteshome5249
@saronteshome5249 Год назад
የፈለጉትን ይገንቡ ዋናው የእኔ አሳሳቢ ጉዳይ በምዕራብ ወለጋ ያለ ምንም የሚያልቁት ንፁህ አርሶ አደር ሰው እናት፣ህፃናት፣ወጣቶች፣ አረጋውያን የእነዚህ የሀገሪቱ ዜጎች ደም መፍሰሰ ነው ተሰደው ብሄድም ሞት ከደጃቸው ሆነ በንጋት በዲሽቃ እነዚህ ነዎሪዎች ከአይ ኤስ ጋር በስውር ግንኙነት አላቸው ሚስጥሩ አልገባ ብሎኛል ጎበዝ የእኔ አእምሮ እረፍት ከወያኔ የተሻለ ሰው በሀገሩ መኖር መብት እውን ሆኖ ማየት እንጂ እንክዎን ግንባታ የፈለገው ቢሰራ ነብሴ እረፍት አታገኝም ምክንያት ፈልገው ሳይሆን በሰፈራ የመጡ ህዝቦች ሞት ያመኛል ሲሰፍሩ ከአስፍሬ ከነበሩ በዘመቻ ሄጄ ወገኒን የመኖር ተስፍ በጥቂቱ ጣቴ አለበት የሞተው ሞቶ የተረፈው እኔ የምለው ሄድ ተብለው ቢወጡ እገሌ የስጋ ዘመዴ ነው የሚለውን አያውቅ ይህ አሁን ተሰዳጅ እዛ የተወለደ ነው ጎበዝ ፈጣሪ ድረስላቸው።
@junisab6929
@junisab6929 Год назад
እኔ ያልገባኝ ፔጆች ምንድነው ፍላጎታቹ ሊገባኝ አልቻለም መንግስት ሲሰራ እሪ ካልሰራም እሪ ምን ይሻለናል በቃ እንደዚ ይሁን የኛ ፔጆች ሁላቹም ቢሊየን ዶለር በጀት ተይዞላቹ Dubai ሄዳቹ ዱባይ ባህር ላይ የሚሰሩትን ለማመን የሚከብዱ ሪል እስቴቶችን እንዴት እንደሚሰሩ ፕራክቲስ ቢያደርጉ ምርጥ የሆና ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ የኢትዮጵያ ፔጆች ወርቅም አነጠፍክ ኩበት ምን እየመረጣቹ እንደሆ ገረልፅ ነው =ብልፅግና ኦሮሞ ጠል ዘገባ=
@mohammedawol2741
@mohammedawol2741 Год назад
የፖለቲካ ሰዎች እምነት ቢሰ ጨካኝ ናቸው ሰው መግደል ደሰታ ይሰጣቸዋል ፈጣሪን አያውቁም
@alazarasrat8454
@alazarasrat8454 10 месяцев назад
እግዝያብሔር ይመስገን አዲስ አበባ-ፊንፊኔ-በረራ እያላችሁ የዋሁን የኦሮሞ ህዝብ አንጎል ለሚያደርጉት አፍ የሚያዘጋ ነውና በርቱልን
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 Год назад
መሬት ላይ በማይወርዱ ኘሮጀክቶች የህዝብን ልብ እየሠቀሉ ስልጣንን ማራዘም
@berhanugebrie662
@berhanugebrie662 Год назад
ኦሮሞ አማራና ትግሬን እያባላ እነሱ ትልልቅ ፕሮጀክት ቀርፀው ወደስራ ገብተዋል ። አማራና ትግሬ ደግሞ ሲዋጋ ይኖራል ። ሰሜናዊያን ንቁ ።
@fraolbaharu3413
@fraolbaharu3413 Год назад
አየሃ የ ኦሮሞን ጭንቅላት ምን ያህል ምጡቅ እንደሆና።ኦሮሞን መጀመርያ አፄዎቹ ጮቆኑት ከዛ ትግሬ ስልጣን ስይዝ እሱም ኦሮሞን ጮቀነ አሁን አብይ ሁለቱን እርስ በ እርስ አዋጋቸዉ አይ ሂሳብ 🤭🤭😂
@berhanugebrie662
@berhanugebrie662 Год назад
@@fraolbaharu3413 ለሁሉም ጊዜ አለው ተረጋጋ እንኳን እናንተ ወያኔዎች እንዴት ደደቢት በርሃ እንደወረደ አስታውስ ።
@michaeltesfay4615
@michaeltesfay4615 Год назад
Amhara and tigray politik game over i Ethiopia.
@dawitalemayehu8663
@dawitalemayehu8663 Год назад
@@berhanugebrie662 koy enemlh amaharan ena tigirayn yagachew mengist new ende yenantew yemeret sgbgibinet new enji le amahara ena tigray tornet wolkayitn ksesu kefelegachwu berasachwu tkm ketewagachwu behwala yemnn lela bher lay malakek new...😃
@misganawmoges9777
@misganawmoges9777 Год назад
ሽመልስ እንወድሃለን ወትሮም እንደምታደርገው ለተራ ወረኞችና ሟርተኞች መልስ ሳትሰጥ እንዲህ ዓይነት ትውልድ የማይረሳውን ትላልቅ ፕሮጀክቶችን ከታላቁ መሪያችን ከክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጋር እና ከጀግናችን አዳነች አቤቤና ሌሎችም ልህቃን ጋር እየተመካከርክ ለክልሉ ትላልቅ ፕሮጀክቶችን ገንባልን። እንወድሃለን።
@admasuadisalem2553
@admasuadisalem2553 Год назад
እስኪ ስራ ይሰራ ሰለተባለ ምክንያት መደርደርና ማብዛት ምን ይጠቅማል ከበስተጀርባው ሌላ ምክንያት ከሌለ ማነም ይሰራ ማን የሀገራችን ህዝቦች ሁሉንም ይጠቅማል እነጂ አንዳች ጉዳት የለውም ሲሰራ ለአህያ ማር አይጥማትም አሉ ያገሬ ሰው !!!
@brity2501
@brity2501 Год назад
100% ይሳካል
@ashuadem2136
@ashuadem2136 Год назад
መልካም ሀሳብ ነው አዲስ አበባ ያሁኑን ፕሮጀክት ጠቅልላ መስፋቶ ነው ።
@habeniyaa
@habeniyaa Год назад
እንኳን ደስ ያለህ /ሀዘንህን አጣጥም!/ !
@zeebee5574
@zeebee5574 Год назад
Talking Is easy you can't do anything you are jealous so go and invest
@abiyzerai1260
@abiyzerai1260 Год назад
እናንተ በናታችሁና በእህታችሁ እንትንም ትቀናላችሁ ምናገባችሁ ኦሮሚያ ቢገነባ ሽመልስ አብዲሳ ይዞት አይሞትም ኧረ እግዚሃብሄር ያጥፋችሁ
@lulalula7120
@lulalula7120 4 месяца назад
ምን ማለት ነው ምን አገባችሁ የምን ኦሮሚያ ነው በሁሉም ኢትዮጵያን ገንዘብ እንደሚገነባ ተረሳ ደፋር ዶላር የሚለመን ኦሮሚያ ተብሎ ሳይሆን ኢትዮጵያ ተብሎ ነው እርዳታው ወይ ብድሩ የሚመጣው ክክ መቼም ኦሮሚያ ዶላር ታመርታለች አትሉንም 😂😂😂
@user-bq7kx8dx5h
@user-bq7kx8dx5h Год назад
ሳታየው ሳትበላው ትሞታለህ ከወያኔ ተማር እንሱስ እኛ ፈዘን 27 አመት አቆይተናቸዋል ያንተ ግን አንድ አመትም እናቆይህ
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 Год назад
የዘረፋ ፕሮጀክት
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 Год назад
ሽመልስ 40 ሰከንድ አያቆይህ!!
@munatube5308
@munatube5308 Год назад
ጥሩ እቅድ ነው ግን ከህንጻ በፊት የሰው ህይወት ይቀድማል ሰው በማፍረስ ህንጻ አይገነባም
@cgmtvchannel177
@cgmtvchannel177 Год назад
አማራ ክልል ቢሆን ኖሮ እንደዚህ አትልም ነበር ኦሮሞነት ይከነክናችኋል
@abrahamtilahun9399
@abrahamtilahun9399 Год назад
በውሃ እጥረት፣ በመብራት ማጣት ፣ በኑሮ ውድነት የሚሰቃየው ህዝብ ተረሳ
@ቅንነትቲዩብ-kininetube
ኸረ ባስቸኳይ ይጀመርልን ስራ እናገኛለን ጥሩ ነው
@hanajilcha8242
@hanajilcha8242 Год назад
የአማራ ደም ወደ ሰማይ ይጮሀል ልክ እንደ አቤል ...
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Год назад
ጥሩ ነው ከአዲስ አበባ ጋ ምን ያወዳደራል ታሪካዊ ከተማ ነች
@ethel7303
@ethel7303 Год назад
ችግር የለውም ወደ አዲስ አበባ እንጠቀልለዋለን እስከዛ ክልል ሙባል ነገር አይኖርም ይፈርሳል
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Год назад
💚💛♥️ Tekekel!! Addis Abeba 2 enelewalen or Digital Addis 2! How about that ? 👈😅
@muluwebei532
@muluwebei532 Год назад
በጣም ጥሩ ነው
@firaolbeharu
@firaolbeharu Год назад
ዓሪፍ ነዉ ቢያንስ ኢትዮጵያን አንድ እርምጃ ያሳድጋታል 🔥
@habtamudenebo6990
@habtamudenebo6990 Год назад
ለሰው ህይወት ዋጋ የሚሰጥ እቅዱ ይሳካል
@elnene3505
@elnene3505 Год назад
ባልሰልጠነ ህዝብ ዘምናዊ ከተማ መገንባት ጋሪውን ከፈረሰ ማስቀደም ነው እኛ መቼ ሰለጠንን በእርባ አመት ውስጥ የዘሩ ጎንፋን ከለቀቀን
@zamotube5162
@zamotube5162 Год назад
DEDEB
@BenyamEshetu-qi2yx
@BenyamEshetu-qi2yx Год назад
ወረኛም ያውራ ልማት መልካም ነው ይገንባ። ድህነታችን ነው የሚያባላን። ልማት ነው እድገት ነው ከድህነትና ድንቁርና የሚያወጣን
@ethiopiaoromia9878
@ethiopiaoromia9878 Год назад
በጣም ጥሩ ሥራ ነዉ፣ አንድ አድሰአበበ ላይ ከሚንባላ ብዙ ትልልቅ ከተሞች ብሰሩ
@abrhi98
@abrhi98 Год назад
Yemyabala minim guday yelem.AdisAbebs yeHulum nat.AA ena Zurywan Malmat Matenaker Sichal ADIS KETETMA KOGONWS MEDTRAT MALET AGBAB AYDELEM. Degmo yemigenebaw bebalehabt new malet min malet new?.Mengist NEW YEMYASGENEBAW Enji Balehabt endet ketema yasgenebal?Balehsbt bita wesdo real estate serto yishetal yaterfal enji ketema aygenebam.Ye DrAbiy Betemengist +Ahun degmi AA ATEGEB Adis Ketema.LEMAN TIKIM NEW? FUND Keyet new?BALEHABT AYGENEBAM.China/Turk BENETSA YISERALU ENDE? THIS IS POLETICAL AGENDA TO DESTROY AA.
@ethiopiaoromia9878
@ethiopiaoromia9878 Год назад
እሱ ልክ ነህ ግን የአድስአበበ ጉዳይ መቼም አይፈታም። ስለዝህ ይሄ ጥሩ አማራጭ ነዉ ባይ ነኝ
@freedom4all457
@freedom4all457 Год назад
Peace ✌ for people first before development dam leaders
@zebibacker0423
@zebibacker0423 Год назад
Ethiopiëans dont love peace,no brain,war is poor brain thinking,so no peace for the people,if the people of Ethiopië have brain no war, Ethiopië will have big and better development than this video,think better.
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 12 дней назад
ኣረ ጥሩ ውይ እዛው እራስሳቸውን ይቻሉ ሰው እየበሉ የየሰው ኩላሊት አይቀራቸው ያርግለት ምኑም አይመስለንም
@samiahmed7353
@samiahmed7353 Год назад
ባለሀብት አምኖ እንዲሰራ የሰው እርድ መቅረት ና የህግ የበላይነት መከበር አለበት
@tekaligntaye5959
@tekaligntaye5959 Год назад
ነገር ግን አበዛክ ወንድሜ የታቀደውን እንዳለ ዘግብ አፈፃፀሙን አብረን እናያለን።
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 Год назад
መነግስታችነ በዚህ አይታማም የጀመረውነ ይጨርሳል
@almekteb7722
@almekteb7722 Год назад
ምቀኛ አዘጋገብ ነው 😀😀😉
@zenebetadesse5600
@zenebetadesse5600 Год назад
አሪፍ ነው በርታ
@abduuhusseen5616
@abduuhusseen5616 Год назад
አይዞክ ይሄ ዱባይ አይደሌም እኮ ኢትዮጲያ ነው አተን ቅርአይበልክ
@sultanzakir5231
@sultanzakir5231 Год назад
ይህን የሚተች ማናቸውም ሓሳብ መነሻው ቅናት ነው።
@T.N.M.T7590
@T.N.M.T7590 Год назад
ጥሩ ነው ዞሮዞሮ ለኛው ነው የስራ አድል ለወጣቱ ይፈጠር ለአዲስ አበባ አትጨነቁ
@addisabeba9093
@addisabeba9093 Год назад
አረ ከዘር ውጣ አንተ ሰው አረ አንተየ እንደውም እድሜውን በግማሽ ቀንሰናል ማለቂያ ጊዜውን ገና ታብዳላቹ
@tolosaaddis4598
@tolosaaddis4598 Год назад
በመጀመሪያ መኖራቸዉን እወቁ
@zytunadawwod9003
@zytunadawwod9003 Год назад
በፕሮጀክት ስም ሀገረ ከቦጠቦጡ ይበቃቸዋል። አንድ ቀን ውሎ ማደረ አቅቶታል ህብረ ተሰቡ ገና አረባ አመት ቀጣይ ሽመልስ ያራቁተናል ማለት ነው ምኑን ተረፍነው ታድያ።
@KalabAbera-qz5oc
@KalabAbera-qz5oc 5 месяцев назад
ኦሮምቲቻ kattee Oromo keep ur unity and move on
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Год назад
እግዚአብሔር አምላካችን እውን ያድርግልን የትም ይሰራ የት የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት መሰረት ነው ፣ ሁሌም ቀናነት ይኑረን ካልሞከርን የተጨበጠ ነገር አይኖርም የተጨበጠ ነገር ከሌለ ደግሞ ዘላለም ስናክ እንኖራለን ሁሉም በጊዜው ይሆናልና ሽሜ በርታ ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ ይርዳን ከጎንህ ነን፣ሁሉም በየአካባቢው ለማነሳሳት ታላቅ ተምሳሌት ነውና እናበረታታው
@abrhi98
@abrhi98 Год назад
No.Ankebelem. First Obi Shimrls BeKililu HIG YASKEBIR. AA Ena Zuryawa Yalu KETEMOCH GENA SAYLEMU Adis Ketema ESERALHU malet min malet new?? BeETHIOPIA HABT EKO NEW YIH HILU YEMISERAW.Gileseb Ayagebawum.BETEMENGIST BESITOTA AYGENEBAM.KETEMAM BEBALE HABT AYGENEBAM. AA YEHULUM NAT.MINIM YEMYATALA NEGER YELEM.Adis yeOromo Ketema Ategebwa genbto AA lemadakem bicha enji Aytekmim.
@abdurezakamerga1134
@abdurezakamerga1134 Год назад
wwእስማርትአዳማቦታውላይ የተጨናነቂ ከተሞች ማስተንፈሻ መሆን አለበት
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 Год назад
አቤት ምላስ 😛 አስተያየት መስጠት ስትወዱ
@yerosantemesgen7387
@yerosantemesgen7387 Год назад
The owner is oromia regional state no need of any permission from anybody to do so on its regional territory. Kiftafoch....
@sirajhassen8802
@sirajhassen8802 Год назад
ይሄ ልብ ወለድ ትረካ ደስ ይላል ፡
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 Год назад
ልማት መሰራት ህጋውይም፣ ሰውኛም ነው ነገር ግን ጫካ ገብተን "ሰው አግተን ሚሊዎነር እንሆናለን" የሚለውን መጥፎ የወጣት አሰተሳሰብ በምን ይመልሰዋል???
@fikremariamh3912
@fikremariamh3912 Год назад
ችግር የለም ሀገራችን ይልማ ልማትን መቃወም አይገባም ተሰርቆ ውጭ ከሚቀመጥ ለሀገር ጥቅም ከዋለ ሀገራችን ከአፍሪካ እኩል ትሆናአለች
@berightmoise7449
@berightmoise7449 Год назад
የልማት ምቀኛ አዎ ቻው !!! ስለ ምሰራ ሰው ብቻ ስታወራ ውሌ ስተድር (ስትመቀን እና ስተሟርት ተሰርቶ ያልቃል) በላቸው ንግርልኝ የኦሮሚያን ባንድራ አይናቸውን የምያደማቸውን ምቀኞች።
@awaldegessa1803
@awaldegessa1803 Год назад
አገሪቱን የሚመራው አብይ አህመድ ወይስ ሽመልስ አብዲሳ የ40ዓመት ፕሮጀክት ማቀዱይገርማል።
@971solomon
@971solomon Год назад
ለመግባባት እራሳቸው ቻዎ
@endrismohammed1214
@endrismohammed1214 Год назад
የትም ይስራ እተመቸበት ቦታ
@fasileyasu3281
@fasileyasu3281 Год назад
40 አመት እስኪ እናያለን አማራን እያረድ መቀጠል የለሞ ሙሉ በሙሉ ይፍርሳል
@berightmoise7449
@berightmoise7449 Год назад
አንጀትህ ይፍራስ ምቀኛ ፣ ሟርተኛ
@fasileyasu3281
@fasileyasu3281 Год назад
@@berightmoise7449 ጥብ ጋላ የክብት ዘር
@dawitalemayehu8663
@dawitalemayehu8663 Год назад
Hhhhhhhh manew afrash bakih ye zinjero kit
@kidanehaile6245
@kidanehaile6245 Год назад
መልክት ማጋራትህ አሪፍ ሆኖ ሳለ ብሄርተኝነትን ምን አመጣዉ በዚ ዜና።ኦሮምያ ክልል መሬቱ ምቹ ከሆነ የተፈለገዉን ያህል ብር ቢወጣ ያዉ ኢትዬጵያ ነዉ👍
@rosaahmed
@rosaahmed Год назад
Ethiopiaw aydalnem eylu aydalm ensa,,
@cgmtvchannel177
@cgmtvchannel177 Год назад
እውነት ታውቃለህ ለእነርሱ ኢትዮጵያዊነት አማራነት ኢትዮጵያዊነት ይላሉ ነገር ግን ሳያውቁ ዘረኛ ይሆናሉ የእነርሱ ኢትዮጵያዊነት አማራነት ነው እኛ የምንቀበለው ኢትዮጵያዊነት ህብረብሔራዊነትን ኢትዮጵያዊነት ነው።
@kidanehaile6245
@kidanehaile6245 Год назад
@@rosaahmed ይሄ የፖለቲከኞች አጀንዳ እንጂ የኦሮሞን ሙሉ ህዝብ አይወክልም።ይህን ሊያረጋግጡ የሚችሉ የኦሮሞን ስነ ልቦና ታሪክን ከስልሳ አመት በፊት መመርመር ጥሩ ይመስለኛል።ካልሆነም ታሪክን በጥልቀት የመረመሩት አዋቂዎች ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ወይንም ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ የተናገሩት ወይም የፃፉትን ማገናዘብ ለሁሉም መልስ ይሆናል።
@kidanehaile6245
@kidanehaile6245 Год назад
@@cgmtvchannel177 ኢትዬጵያ የኗሪዎቿ የሁሉም ናት የማንም ብሄር መቼም ልትሆን አትችልም።የሁላችንም ድንቅ አስገራሚ ሀገራችን ናት።እስቲ አፋር ምን ያህል በዚ አራት አመት ዋጋ እንደከፈለላት ብሄርተኛ የሆኑ ሰዎች ቢያስተዉሉ ያ በቂ ነበር።ፖለቲከኞች ከኋላ ሆነዉ ህዝቡ ከፊት ቀደሞ ያለንበት ዘመን ነዉ።አምላካችን ምህረትን ይስጠን።መልካም ዘመን ያምጣልን።👍
@kidanehaile6245
@kidanehaile6245 Год назад
@@cgmtvchannel177 ኢትዬጵያ የኗሪዎቿ የሁሉም ናት የማንም ብሄር መቼም ልትሆን አትችልም።የሁላችንም ድንቅ አስገራሚ ሀገራችን ናት።እስቲ አፋር ምን ያህል በዚ አራት አመት ዋጋ እንደከፈለላት ብሄርተኛ የሆኑ ሰዎች ቢያስተዉሉ ያ በቂ ነበር።ፖለቲከኞች ከኋላ ሆነዉ ህዝቡ ከፊት ቀደሞ ያለንበት ዘመን ነዉ።አምላካችን ምህረትን ይስጠን።መልካም ዘመን ያምጣልን።👍
@TsigeredaTade-
@TsigeredaTade- 2 месяца назад
ሪፍተ ቫሊ ዞን/ስምጥ ሸለቆ/ በምን ታስቦ ይሁን?
@simonsitotaw9518
@simonsitotaw9518 Год назад
ይህ ፐሮጀክት መገንባት የነበረበት ከነቀምቴና አምቦ መካከል ነበር !! በተለይ ወለጋና አከባቢዉ ማህበረሰብ ከመሀል ሀገር ቢያንስ በ40 ዓመት ወደኋላ ቀርቷል ፡፡
@FootballArmyMedia
@FootballArmyMedia Год назад
Bravo shime😊ኦሮሞ wda fit💪✊️
@teshimeydvdj505
@teshimeydvdj505 Год назад
ከዚህም በላይ ለኢትዮጵያ ይገባታል ወሬ ተዉና ወደስራ
@user-pw2xi3rh4i
@user-pw2xi3rh4i Год назад
ከእግዚአብሔር ጋር ብትሆኑ ደሀንባታስለቁሱ ይሳካል ግን አሁን አሳካም ብዙ እንባ አለ ቤተክርስቲያን እያፈርስክ በፈፃም
@user-pw2xi3rh4i
@user-pw2xi3rh4i Год назад
እግዚአብሔር አያሳክልንህ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 Год назад
Shemi smart hero
@nebiyutegegn6667
@nebiyutegegn6667 Год назад
እቅዱ ጥሩ ሆኖ ሳለ አሉታዊ ዘገባ ለምን አስፈለገ ሌላ ነገር ነው የሚመስልባችሁ
@askme7620
@askme7620 Год назад
ከተማ ተገንብቶ የመብራት ሀይል ከሌለው ኪሳራ ነው ። ሁላችንም አንድ ሆነን በአባይ ግድባችን ላይ ብናቶክር ብልጥነትና ሀብት ነው ።
@zenygirma
@zenygirma Год назад
እንዴ ግንባታም አንጥላ ከትምች ማደግ አለባቸው በሁሉ ነገር ጠማማ ሀሳብና ዘረኝኑትይቅርብን
@mekke6544
@mekke6544 Год назад
ለኔ ለኔ በማለት የተሰላቸ የኦሮሞ ህዝብ ደግ አረገ።አማራም አዲስ አበባ በረራ ከማለት ከተማህን ከአባይ ማዶ ገንባ።መቀላወጥ አበቃ።
@Teyboawlou
@Teyboawlou Год назад
ኦሮሚያ የሁሉም ኢትዮጵያኖች መገኛ ነው አማራ ክልል አማራው ብቻ ትግራይ ክልል ትግራይ ብቻ ነው የሚኖረው ኦሮሚያ የሁሉም ህዝብ መገኛ ነው እንደግፋለን ሌላ ዋና ከተማ አዋሳና ድሬ ላይ መሰራት ይገባል
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Год назад
Priority must be given to the security of the region and giving guarantee to those amhara living in the Oromo region.
@habeniyaa
@habeniyaa Год назад
ለምንድነው priority ለአንድ ወገን ብቻ የጠየቅከው ?ኽኽኽኽኽኽኽኽኾ.....
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Год назад
@@habeniyaa 💚💛♥️ Mekneyatum ye *Local Terrorist ONG Shene ( Tigray honew, Oromo wust yeteweledu Shenewoch), merto leyto be *Welega ena *Ataye yemigelew, and wegen becha, *Amarawun new! Anchim *eyayeshiw new! *Men teyake alew??!! Betolo kalkome, yemiketelew Genocide degmo be lelaw Bher lay yehonal! 👈
@fikremariamh3912
@fikremariamh3912 Год назад
በርቱ እንደውም በግላችንም እንረዳአለን
@yosefalem9610
@yosefalem9610 Год назад
Eventhough it's not a good time to built it but I still support the project no need to be jealous. It will make other federal states to follow them .
@abrhi98
@abrhi98 Год назад
No .Tesastehal.BeOromia kilil bota molto AA Ategeb lemin yiseral?First AA ena Zuryawa yalut ketemoch SAYLEMU menged euha mebrst,indudtry zone sayzeru bezih BeTornet zemen AA gon Adis ketema mesrat min malet new? Betemengist Ketema beSITOTA beBALEHABT Aygenebam.Mengist invest madreg alebet.Saudi Dubai Eyeyen eko new. Beywkililu yalutn ketemoch MATENAKER new shun yemyasfgew.AA Zurys bicha BIZU Ketemoch alu.AA gar Teyazew Endyadgu MESERETELIMAT MENGIST MATENAKER NEW HISB YEMITEKMEW. Obo shimels ketema man new yeminorbat?
@mdmihret4304
@mdmihret4304 Год назад
ውርጫ ጥርስ በለው
@Atifra1532
@Atifra1532 Год назад
ለሞቱት ተጠያቂ ቢሆንም በዚህ ግዙፉ ከተማ የኢትዮጵያ ህዝብ ተንፈስ ይላል ስራ እድልም ይከፉታል ግን ህዝብ ይህን ትልቅ ስራ ከሙስና ይጠበቅ ወያኔ ብዙ ፕሮጀክት ጀምሯል ፕሮጀክቱ ከሚያሶጣው ወጪ ይልቅ ባለስልጣኖች የሚስርቁት ይበልጣልና ህዝብ ና ፓርላማ፣ፉርድ ቤቶች፣ፖሊስ፣ፌደራል፣ ህዝብ አይናችህን ፕሮጀክቱ ላይ
@Mukpho210
@Mukpho210 4 месяца назад
ኦሮሞ ማለት ምረጥ ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ግንድ ነው የትም ክልሎች ክልሎቸው መገንባት ይጠበቅበታል።ኦሮሚያ ማንም ኢትዮጵያ ሀገሩ እንደሆነ መጠራጠር የለበትም ።
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 12 дней назад
እመነኝ አዲስ አባን ማንም አይለቅም እመነኝ እእራሱ የየአዲስ አባ ህዝብ ካላላስወጣቸው
@biuletesgakassa6680
@biuletesgakassa6680 Год назад
መጀመሪያ ለመኖር ያብቃቸዉ
@masrelove7050
@masrelove7050 Год назад
ወዳጄ ሸኔን የሚያሰማሩት እራሳቸው ናቸው እዚህ አካባቢ ድርሽ እንዳትል ካሉት ድርሽ አይልም በዚህ አታስብ
@yohannesmekuria4991
@yohannesmekuria4991 Год назад
ኘሮጀክቱ ጥሩ ነው ። ከመጀመሩ በፊት የሲሚንቶን እጥረት ለመቋቋምና ለግንባታው በቂ የሲሚንቶ አቅርቦት እንዲኖር የሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርበት ማቋቋም ያስፈልጋል ። ከዚህም ጋር ለግንባታ አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችንም የሚያመርቱ ፋብሪካዎችንም የሚያጠቃልል ቢሆን የግንባታውን ሂደት ያለችግር ለማከናወን ይረዳል ። ተምሣሌነቱ ሌሎች ክክልሎችንም ስለሚያበረታታ ተምሣሌነቱ ጥሩ ነው ።
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Год назад
የሽመልስ አትበል ቀዳዳ wow ,every country they start to build new capital city ...Egypt,Saudi Arabia Kenya Indonesia Tanzania etc they are invest building a new city its cause of population....አትተርተር
@almazderirsa6851
@almazderirsa6851 Год назад
ኦሮሚያ ሲለማ አላስፈላጊ ወጪነው ታዲያ ማይልማ ምድረ ጨሐማ
Далее
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00