Тёмный

የሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Perfume Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger 

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Подписаться 108 тыс.
Просмотров 93 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 287   
@NurobeSheger
@NurobeSheger 11 месяцев назад
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የሽቶ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ አሮማ ሽቶ 0913603333 / 0944178782 (ቦሌ ሸገር ፊትለፊት ሊንጎ ታወር) ☎ ግሬስ ሽቶ (ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ HK ታወር) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@sameerasameera4320
@sameerasameera4320 11 месяцев назад
🎉
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 11 месяцев назад
እንደኔ ሽቶ የሚወድ ማነው
@ሳለቅዱስገብርኤል
@ሳለቅዱስገብርኤል 11 месяцев назад
Creed የሚለው ሽቶ ሳውዲ 1100 ሪያል ነው በኢትዮጵያ ሲመነዘር 32000 ወርቅ ብገዛ ይሻለኛል ሲቸግር ይሸጣል
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 11 месяцев назад
በ400 የሚሸጠው 200 ይሆናል ዲስካውንት እራሱ በ35 የሚሸጠው በጣጣም ቆንጆ ነው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
ወይ ጉድ ደፍሮ የሚገዛ አለ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ መዳሜ ጌታ ይባርካት በእውነት ሽቶ ለራሷ በገዛች ጊዜ ለኔም ሳትገዛ አታልፈኝም በአል ሲመጣ ጊፍት ሽቶ ነው የምትሰጠኝ
@zehara5680
@zehara5680 11 месяцев назад
እኔ አልወድም
@jamiendris9454
@jamiendris9454 11 месяцев назад
አለ ያለው የጠገበ የሞላለት
@jamiendris9454
@jamiendris9454 11 месяцев назад
​@@zehara5680ተበድለሻል አኔ ሸቶ በፍቅር ነው የምወደው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
@@zehara5680 ብዙ አሉ የማይወዱ እኔ እራሱ ትገበዛልኛለች እንጂ አስታውሼ አልቀባም ትዝ አይለኝም
@kal8432
@kal8432 11 месяцев назад
የሀብታም ሺቱ ነው
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 11 месяцев назад
በቃ መዳሜ አንድ ገዝታልኛለች አልቀባትም ኢትዮጵያ ስገባ ትሆነኛለች😂😂😂በተረፈ ወይራ ምስርች እሞቃለሁኝ😂😂
@Hayet-tb2jh
@Hayet-tb2jh 11 месяцев назад
ይሻልሻል ሀሀሀሀሀ
@እሙሣዳም-ፐ1ቈ
@እሙሣዳም-ፐ1ቈ 11 месяцев назад
Kkkkkkkkk
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 11 месяцев назад
ክክክክክክክክእውነት አሳቅሽ ባህላውይ ተፈጥሮአውይ ሽቱ ይበልጣል
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 11 месяцев назад
@@Tube-zk4yh እኮ ሳቂልኝ ክክክክ
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 8 месяцев назад
😂😂😂
@bemnet-dw2yk
@bemnet-dw2yk 11 месяцев назад
75ሺ😳😳 ሙሉ የቤት እቃ ዋጋ😂😂
@EnaniEjigu
@EnaniEjigu 11 месяцев назад
😂😂😂😂
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 11 месяцев назад
Hhhhh.እደት.እዳሳቅሽኝ.እወነትነወ😂
@megersaadugna311
@megersaadugna311 11 месяцев назад
የታባቱ ከዱባይ በ 20 ድርሃም ሰብስባ 45000 ትላለች እንዴ ?
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 11 месяцев назад
😂😂😅😢
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች እናንተን አይመለከትም ይለፋችሁ ዝም ብላችሁ ኮሜንት አሙቁ😅😅የአዲስ አበባ ሀብታሞችኮ ይገዙታል😮
@redietdejene
@redietdejene 11 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@semriaomer
@semriaomer 11 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@desstadessta
@desstadessta 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ ዉስጥ እኮ ሽቶ ውድ መሆኑ ሳይሆን የሚገርመኝ ፌክ መሆኑ! ከዉጪ ሰዉ እንዲያመጣልኝ እለማመጣለሁ እንጂ ሀገር ዉስጥ ሽቶ አልገዛም።
@jamiendris9454
@jamiendris9454 11 месяцев назад
ፌክ ነው አደል ማር እኔ ከአዲሥ አበባ የማቀው ሰው አለ እኔ ካለሁበት አገር ነው የምልክለት የኢትዮ ፌክ ነው አለኝ
@desstadessta
@desstadessta 11 месяцев назад
@@jamiendris9454 አዎ እንዳለ ፌክ ናቸዉ። ብሬን ስንቴ ከተበላዉ በኋላ ነዉ የገባኝ። ማሸጊያቸዉ ተመሳሳይ ነዉ እንጂ ዉስጡ በምንም አይገናኝም።
@jamiendris9454
@jamiendris9454 11 месяцев назад
@@desstadessta የኔ ማር ሸቶ ሰትፈልጊ ከዉጭ እዘዥ
@حياهبوبا
@حياهبوبا 11 месяцев назад
ድሮ መሬት ይገዛ ነበር
@ፅናት-ኈ6ፀ
@ፅናት-ኈ6ፀ 11 месяцев назад
እኔ 20 ብር መሬት ገዝቼ ኣውቃለሁ የዛሬ 10 አመት
@titiyababe9490
@titiyababe9490 11 месяцев назад
😂😂😂💕
@hulegebtube6146
@hulegebtube6146 11 месяцев назад
​@@ፅናት-ኈ6ፀ20ሺ ብር ወይስ 20ብር? 😳
@Sss.153
@Sss.153 11 месяцев назад
እረ ዝም በያቸው እህቴ ውጭ ሀገር ያላችሁ ሰዎች ገዝታችሁ ግቡ 300ሪያል የገዛሁትን እስማርት ሽቱ 45000 ትላለችዴ ደፋር
@Sss.153
@Sss.153 11 месяцев назад
​@@ፅናት-ኈ6ፀ20ብር ወይስ 20ሺ በአላህ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 11 месяцев назад
ወይባ አሪቲ ወይራ ምስርች እሞቃለሁኝ ይቅርብኝ😂😂😂😂😂😂
@danielassefa9458
@danielassefa9458 11 месяцев назад
ሻጯ ግን ጤፍ ትቆላለች
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 11 месяцев назад
ክክክ
@nejatgizaw9506
@nejatgizaw9506 11 месяцев назад
😂😂😂ewntshen new
@MaroMaro-w9d
@MaroMaro-w9d 10 месяцев назад
ኧረ 20ዶላርሽቶ አርባምስት ሺብር ትላለች ድፍርቶ😮😮😮😮
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 10 месяцев назад
ስሚ ከሰሞኑ አዲስ አበባ ላይ ፋኖ የተባለ ሽቶ ይደርሳል አስተዋውቂ😂
@amadotom6413
@amadotom6413 8 месяцев назад
ክክክክክክ
@halutube7585
@halutube7585 11 месяцев назад
አርቲስቶች ይግዙት እኛ የመዳም ቅመሞች አቅም የለንም
@Fatima-l1p3z
@Fatima-l1p3z 11 месяцев назад
ሳህ ለግዜውችእደ አቅማችን ከየ አለንበት ገዝተን እንገባለን
@merryyssf3542
@merryyssf3542 11 месяцев назад
እዴው እኔምንም በጣም ሀብታምም ብሆን እሄ ያክል ሽብር ቁጥሬ አልገዛም
@chuchumike3286
@chuchumike3286 11 месяцев назад
ወጉ አይቀርም ብዙ ሽቶ ሲሽተት ሽታው ለማወቅ ብና ይሽተታል ለመሆኑ የትኛውሽቶ ንው የምትሽጡትበጣም ፌክ ሽቶ ደሞ አታፍሩም 40 ሺ እ50 ሺ ስትሉ ኪኪኪኪኪእር እፍሩመቼም ይገርማል ጠርሙሱን እየገዛችው እየሞላችሁ ኪኪኪኪ አይ የኢትዬ ሽቶ
@marifazw7969
@marifazw7969 11 месяцев назад
ትቀልዳለች እደ አገሬ በሳሙና ከታጠብን ሽቱ አያስፈልገንም ንጡህ አየር ነበረን መግስት በሠው ደም አገሩን ሽቶ አረገብን 😢😢😢😢
@sarabekele6589
@sarabekele6589 11 месяцев назад
ኢትዬ አትሸወዱ አፈሪካ የሚገባው ኮፒ ነው ኦርጅናል እያላችው አትሸወዱ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 11 месяцев назад
ፌክ ነው እኮ😁😁😁😁😁
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 11 месяцев назад
የ 10 ዶላር Body and bath splash 3500 😮😮 በጥቁር ገበያ ምንዛሪ 1000 ለማጓጓዥ በመቶ እጥፍ ትርፍ ለማጎጎዣ ወጪ ጨምረን 2500 በቄ ዋጋ ነው እረ ዘረፍ በእርግጠኝነት በsale ሲወጡ ነው ሰብስባቹ የምትገዙት እሱ ማለት ደግሞ 5 ገዝቶ 5 ነፆ በየጊዜው ያወጣሉ በሱ ሂሳብ ተገዝቶ በዚህ ያህል መሸጥ እረ ግፍ ነው ሽቶዋቹ ያው የዘረፈ ነው ገዝቶ የሚቀባው ብየ ነው😂
@fikirm2162
@fikirm2162 11 месяцев назад
Feso bentsa eko aydlem Ethiopia megbawe
@sisaysasa3204
@sisaysasa3204 11 месяцев назад
የመንግስት ቀረጥ ስር ነው እሚነቅለው ምን ያድርጉ ግብር አለ የቤት ክራይ እየተሳሰብን ወገን
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 8 месяцев назад
Perfume is considered as a luxury item in ethiopia so the taxation is 200 % plus store rent and annual sales tax is ridiculous. Things are not as smooth as the western regions.
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 8 месяцев назад
Perfume is considered as a luxury item in ethiopia so the taxation is 200 % plus store rent and annual sales tax is ridiculous. Things are not as smooth as the western regions.
@saadayassin1486
@saadayassin1486 Месяц назад
ስፕሬዎቹ በጣም ተጋነዋል ልክ ከ20 እና 25 ድርሃም አይበልጡም
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 5 месяцев назад
ለሽቶ የሚወጣ ገንዘብ ያንያህል አይቆጭም😂😂
@genetbirahnu252
@genetbirahnu252 11 месяцев назад
እናቱ እንኳን ለሽቶ ለቡሌም ጠፍቶአል
@hayatsaed7577
@hayatsaed7577 11 месяцев назад
😳😳ቀልደኛ ገበሬ ሳይዘራ ይሞታል አሉ ዉሀና ሳሙና ዉሎ ይግባ ምን 75ሽ በቃ ቁጥር አፈሩም ሖሖሖ😢
@atsedemersha2234
@atsedemersha2234 11 месяцев назад
I don’t understand what this program you are joking people in Ethiopia the can afford to feed themselves you advertise about this program nonsense 👎
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 8 месяцев назад
ሽቶ cozy አይባልም mild, spicy , warm spicy, sweet, fresh,, etc
@hiwet6014
@hiwet6014 11 месяцев назад
ኧረባክሽ በዚህዋጋማ ሽቶ አልገዛም ሀገር ስገባ ሻንጣሙሉ ይዤ እገባለሁ እንዴ😂😂😂😂
@linalina-xy8ik
@linalina-xy8ik 11 месяцев назад
dubai በጣም እርካሽ ነዉ ዠርፊያነው የያዙት ሌ ቦች
@onelovexx5882
@onelovexx5882 11 месяцев назад
10 ረያል ገዝቸየ 24 ስአት ይቆያን 3 ቀን ለማይዋይ ሽቶ 45ሺ
@Meron447
@Meron447 11 месяцев назад
Rose femme red vanilla violent blossom Gardenia wonder rose እነዚህ ሁሉ Zara ናቸው እኔ የምጠቀማቸውን እነዚህ ናቸው ቤሩት ሲሆን በዶላር ነው ሚገዙት 25 dollar ናቸው 90 ሚሊ ናቸው ከዱባይ ስገዛ 85 ድርሀም ነው ወደ ዶላር ሲቀየር 23 ዶላር ነው ሚሆነው ስለዚ ኢትዮጵያ ውስጥ4000 ምናምን ከሆነ ወደ 40 dollar ማለት ነው ሆ ምን እዳ እዚው አልገዛም
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 11 месяцев назад
አሽኩቲና ናትራ አለልኝ አልጨነቅም😎መገን ጦቢያ☹️😕በርቱ😌
@halwahalwa1276
@halwahalwa1276 10 месяцев назад
ይገርማል ይህንን ያክል የኢትዮጵያ ብር እረክሶአል እንዴ
@kbkb7938
@kbkb7938 11 месяцев назад
ኢሄ ዶማ ለሴትም ለወንድም ይሆናል ይላል 🤣🤣🤣🤣🤣
@bizunishtasfay761
@bizunishtasfay761 11 месяцев назад
ቁጥር ስጠሪ አረ ትንሽ ፍሪ ለሽቶአርባ ሺ😂😂😂😂ጉድኮ ነው
@AceAce-r6q
@AceAce-r6q 6 месяцев назад
ለደሃ. ምናለ. እደዝአገር. በትንሽዮ. ብልቃጥ. 200. ብትሞሉ. እአረብአገር. የፈለግሽውን. ማስሞላት. ይቻላል
@dagemwendmagegn7949
@dagemwendmagegn7949 11 месяцев назад
የሳይክል ዋጋና አይነቶችን ስሪልን🙏 ይሰራ የምትሉ 👍
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 11 месяцев назад
በለው እኔ የምቀልድበት ሽቶዬ እንዲህ ውድ ነው ???? አይ ኢትዮጵያ
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 11 месяцев назад
*ያራዳ ልጅ ግን የ20ሺ ብር ሽቶን በ1ሺ ብር ገዝቶ ፏ ይላል፣ ዳዮር ሳቬጅ በ1300 ብር ገዝቼ እየተጠቀም ነበረ ልዩነቱ ኢምንት ነው።*
@kirosgerezgiher-s7h
@kirosgerezgiher-s7h 2 месяца назад
የባለ ሽቶ ሴት ደስ ስትል❤❤
@emukonjo3574
@emukonjo3574 11 месяцев назад
Sheto 45,000 birr stelu atafirume enda hooo
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 11 месяцев назад
ቀስ ብለሽ አውሪ ጌታ ሆይ ስግብግብ
@redietdejene
@redietdejene 11 месяцев назад
ቅናት ባልሆነ😂😂
@kidisttsehay1797
@kidisttsehay1797 11 месяцев назад
እናንተ የምተሰሯቸው በቫኔነላና በውሃ እያቀጠናችሁ 3500 ትሸጣላችሁ ዋናው ግን 45000 እና 40000 ስለዚህ ከዋናው ጋ አንድ ነው አትበሉ እሽ።
@wgirmat7129
@wgirmat7129 11 месяцев назад
አንች ሽቶ ላይ ደርሰሻል ሰው ምግብ ላይ መድረስ አቅቶታል እራ አንች መንግስት ሰምቷል ግን ይህን፡ዋጋ እኔ ሚስቴን አገቷ ግብት ብየ ሥስማት ደስ ትለኛለች ስቶ አትፈልግም
@zedfashion9804
@zedfashion9804 5 месяцев назад
ሆሆሆ ዱባይ ማሪኝ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 11 месяцев назад
እውንት ግን ኢትዬ ያለ ሽቶ ፌግ ይመስለኛል እንኳን ኢትዬውጭም ፌግ ሽቶ ይሽጣል ኢትዬማ ጉድ ንው ኤጭጭጭጭጭ
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 11 месяцев назад
በተለይ እረጅም ሽቱ የጅስምነው17ሬያልነውከከከከ
@abel8835
@abel8835 11 месяцев назад
ከቻይና እያስመጡ ነው አትሸወዱ 😂
@Yetem21
@Yetem21 7 месяцев назад
ዱባይ በ800 ብር ሂሳብ ነው የገዛሁት 3300 ያለችውን ስፕላሽ bath and body works 😅
@ኢቲዮጲያየሰላምሽይብዛልኝ
ጉ ዲ ነው ሀገራችን ከዚህ 100 ሪያል የምንገዛውን 22 ሺ ያ ማለት 500 ሪያል አርገው የሚሸጡት ጥቅር ብሎ ለምን አይቀር ሆሆ
@ረድኤት
@ረድኤት 11 месяцев назад
ስራ አጥቸ የህን ያህል ለሽቶ ብር አላወጣትም 😅😅😅
@leyalinamohammed596
@leyalinamohammed596 11 месяцев назад
በነፃ እንቀባላን ብላለች በቃ ለምን እገዛለሁ ሰርግ ግብዣ ሲኖርብኝ ዝንጥ ብዬ ወደ ሱቅሽ መምጣት ነዋ 😄😄ታየኝ ነገ የከተማው ሰው ሲያጨናንቅሽ
@ziyadaaberu3577
@ziyadaaberu3577 11 месяцев назад
ወላሂ ከማዳምልጅጋስለሽቶ ያወራሁነበር😂😂 ዱባይ ኦላይን አስራሁለቱ መቶድርሀም ልጠልብ ነው😅😅😅
@layla_murad
@layla_murad 11 месяцев назад
ኦን ላይ አትግዢ ኦርጂናል አይደለም ሽታው አይቆይም
@jerrynlm3567
@jerrynlm3567 11 месяцев назад
🤣🤣🤣አረ ቆንጆ ሽቶ ኦንላም 400 እና 300 ነው ለምሳሌ good girl
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 11 месяцев назад
እኔ ገዝቼ አሪፍ ነው ግን ሽታውቶሎ ይጠፋል😂 ለጓደኞቼ ሰጥቼ ጨረስኩት
@ፈቲነኝ-ኈ1ኰ
@ፈቲነኝ-ኈ1ኰ 9 месяцев назад
ሽቶ በመግዛት ብሬን ጨረስኩኝ
@wubitji3349
@wubitji3349 11 месяцев назад
wall paper በሚቀጥለው አቀረቢልን Please
@eledangetahun3463
@eledangetahun3463 11 месяцев назад
Awo efalegalaw
@h6ey335
@h6ey335 11 месяцев назад
40,000 ከመዝረፍ የማይተናነስ ነው🙆‍♀️ የኢ/ያ ህዝብ ግን ለዝች 40,000 ሰጥቶ ይገዛል🤔 ዱፕ / SAUVAGE/ የምለው ሽቶ እዝህ አረብ ሀገር 150 ርያል ነው😁ያውም በድልቨሪ ከሆነ ነው🤔150 ርያል ወደ ብር ስመነዘር 4160 ነች አስባቹሁታል😁
@Qwe-sx3xw
@Qwe-sx3xw 11 месяцев назад
እሱ ኦርጅናል አይደለም ኦርጅናሉ ውድ ነው
@munirmumu5608
@munirmumu5608 9 месяцев назад
Lakilgn pls kefelalhu birr asgebalhu wellahi
@HgU-l6l
@HgU-l6l 11 месяцев назад
አጭበርቡሮ ልተርፉ ነወ በርከሽ እየስመጡ
@liliabera4202
@liliabera4202 11 месяцев назад
Very expensive we don't even buy that much the price is unexpected almost $400 dollars why this is not busy has to be less price so you can get more customer.
@mikiyman-rx7zt
@mikiyman-rx7zt 2 месяца назад
yes thats so expensive what they are advertising is almost £700 totally insane i buy the best brand perfume with just £100.
@saadayassin1486
@saadayassin1486 Месяц назад
አንቺ ጎበዝ ነጋዴ ነሽ ተመሳሳዩን በተመጣጣኝ ማቅረብሽ
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 11 месяцев назад
አርባ አምስት ሽ ብር ላ ሽቶ ኦኦ ምነው ብቃርስ ኢትዮጵያ ኑር ሰማይ ዎቶአልይ 😮🤔👈
@habtamumanemeketotkifle3829
@habtamumanemeketotkifle3829 9 месяцев назад
ሴትዬዋ አትቻልም ሆ እቀፋኝ እቀፋኝ ይላል😅 ሉባንጃዬ ነይልኝ
@SemayawiZimare
@SemayawiZimare 11 месяцев назад
75 ሺ ሽቶ አዲስአበባ 😮 ኑሮ አልተወደደም ማለት ነው
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 11 месяцев назад
😂😂😂😂ውጭያላችሁእህቶቼይዛችሁግቡ ካለቀደሞ ምስርች ወይባ አርቲ ውንጠሰማለን ሆ😅😅
@ayshawolloyoutube2962
@ayshawolloyoutube2962 8 месяцев назад
እረ ወሎየ ነኝ ጢሴን እሞቃለሁ ሆ ያችን ሽቶ ያስንቃል ደፋር
@Gracemedia1234
@Gracemedia1234 11 месяцев назад
Hhhhhhh Sauvage 21 shi? Orginal sauvage is 300 SEK in Sweden= 1500 birr denezoch
@bulesafe6706
@bulesafe6706 11 месяцев назад
USA $200 including taxes. I wonder about the price in Ethiopia.
@alguhaile8527
@alguhaile8527 11 месяцев назад
የት ነው 55ሳሙና ወይ ጉድ በዶላር እንኮን ቢታመን እንደዚህ አይወጣም 😮😮😮
@aziza2714
@aziza2714 11 месяцев назад
45 ሽብር እረ ኡኡኡ እደ የሚገዛ አለ ግን 😂😂😂
@dertogada177
@dertogada177 11 месяцев назад
Minim bitili ageb bet sitamert yeneberechiwun saban shitu yimimesil sito eskahun alagaxemegnim teqebito 1wor mulu yemayxefa shito new
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ 11 месяцев назад
እረሽቶ እዚ 5ሪያል ያበደ ሽቶ😅😅😅😅
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 11 месяцев назад
ልክ ነሽ በ15 እራሱ የሚሸጥ ጥሩ ጥሩ አለ
@eftumohammad4926
@eftumohammad4926 11 месяцев назад
በጣም ውድ ነው
@tigist422
@tigist422 11 месяцев назад
መንሱር ይቀባ
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 11 месяцев назад
ፓፓፓ😂😂😂😂😂አርባ አምስት ሽ እዚህ አ10ሪያል ነፍ እያለ 😂 ያስቃልል
@mekdesmatiyos
@mekdesmatiyos 11 месяцев назад
😂😂😂😂
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 11 месяцев назад
@@mekdesmatiyos 😂
@tsegakansi3628
@tsegakansi3628 11 месяцев назад
It’s not the same dear 😂😂😂😂 Anchi yemtiyiw yeshint bet nw eko
@lidimulugeta216
@lidimulugeta216 11 месяцев назад
Betam yegermal Ye ZARA sheton 3 etef argew new mishetut ere gef new
@tarikbekele6395
@tarikbekele6395 11 месяцев назад
It's fun they said dop meaning fake
@hewot4076
@hewot4076 11 месяцев назад
ጉድ. ነው እራሴን አዞሆረኝ የዋጋው ነገር 😂😂
@fayroz7658
@fayroz7658 8 месяцев назад
ክክክ ከአረብ ሀገር በአስር ብር ለቃቅመው😅
@zarakasun8191
@zarakasun8191 11 месяцев назад
አዞረኝ😳😳😳😳
@Amins-k2b
@Amins-k2b 11 месяцев назад
እ 25ሽ ጉደ ነው ስሪም አላጣሁ
@እማእናቴ-አ2ኸ
@እማእናቴ-አ2ኸ 11 месяцев назад
አረ ባልቀባስ😅😅😅 ለሽቶ ይሄ ሁሉ ብር ከማወጣ የቤት አዝቤዛዬን አልሞላም እንዴ
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 11 месяцев назад
በ 1,500 ና በ3,000 ብር የሚሸጠው ሽቶ በጣም ገራራሚ ነው ዱባይ ውስጥ ሆ 22,000 30,000 ይላሉ እንዴ
@Halima-dn9pj
@Halima-dn9pj 11 месяцев назад
Gays wuc ager yalenew shitona worq mersat yelebinim indaqimachin shitona worq yizen inigibaa
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 11 месяцев назад
ሆ በሉ አረብ ሀገር ያላችሁ ዲስካውንት ሲወርድ ቀነስ ያለውን ግዙ በ5 ሪያል እራሱ የሚገዙት ያምራሉ በ200 በጣም ቆንጆ አለ
@reyan6454
@reyan6454 11 месяцев назад
Saudi ዲስካውንት ሲሆን እንዴት ማወቅ ይቻላል ?
@LoCoCreative
@LoCoCreative 10 месяцев назад
Leju gn betaaam professional nw be fieldu👏👏👏
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 11 месяцев назад
እዚህ 500 ድራሀም የሚገዛ እዞ 25ሺህ😂😂😂😂😂
@jamiendris9454
@jamiendris9454 11 месяцев назад
የዉድነቱ አደለም የሜሳዝነኝ ፌክ ነው😁😁😁😁😁😉
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 11 месяцев назад
አይይ አያውቁትም ብለው ነው😂
@mekdesmatiyos
@mekdesmatiyos 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@redietdejene3568
@redietdejene3568 11 месяцев назад
Grace is best for me
@kingalekag
@kingalekag 9 месяцев назад
Tom ford ማለት በዚህ ስትሮንገር ማለት ነው አላለችም ? ምንግራ የገባው ሀገር ነው
@ዙፊየሀይቅልጅ-ፀ5ኰ
@ዙፊየሀይቅልጅ-ፀ5ኰ 11 месяцев назад
ወየው እምየ ሀገሬ ሙተሻል😂😂😂😂😂ሸቶ ያለ አይሞቶም😂😂😂
@Hayet-tb2jh
@Hayet-tb2jh 11 месяцев назад
ቀላል ሙታለችደ ሀሀሀ
@theprecious4238
@theprecious4238 11 месяцев назад
45 000 wagawe new! enen ygeremegn ye fakeu negr😮
@Hawi-u8s
@Hawi-u8s 4 месяца назад
ደስ እሚለው ነገር ኢትዬ አዬር ንብረቱ ሀሪፍ ስለሆነ ሁሉም ስው ሽቱ አይፈልግም ድሀው ይኑሩበት ሆዱንም በቻሉ
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 8 месяцев назад
በጣም እናመስግናለን ውጭ ላለ ስው ማስመጣች በጣም ይቀንሳል $45 ሽ (450 dollar) ያለችው Baccarat "ተመሳሳይ $45 dollar $4500 ነው
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 10 месяцев назад
የበናት ጫማና ቆንጆ ቆንጆ ፊስታን ግዙ ለአገር የሚጠቅማችሁን
@Qwe-sx3xw
@Qwe-sx3xw 11 месяцев назад
ባካራት ምርጥ ሽቶ❤
@MakedaTefera-l5i
@MakedaTefera-l5i 9 месяцев назад
Ere ethiopia betm wede new endyeeeeee ere efru America Europe endzi altegeza
@tsionaberham3325
@tsionaberham3325 11 месяцев назад
አጀብ. ኢትዮጵያ ፈጣሪ. ያለህ🙄
@mermaababer9788
@mermaababer9788 7 месяцев назад
በርሳቼስ
@DanielSouthAfrica-j9x
@DanielSouthAfrica-j9x 11 месяцев назад
I don't need car I need you 😢😢
@HayuHayu-yb1yn
@HayuHayu-yb1yn 5 месяцев назад
ቀልደኛ😂
@kidisttsehay1797
@kidisttsehay1797 11 месяцев назад
ውድ ውድ የሚል ሽቶ ምን ማለት ነው እህቴ ወይ ጉድ እሱ ደግሞ ሌግዠሪ ሌግዠሪ የሚሸት አለ ቋንቋ አድጓል ማለት ነው።
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 10 месяцев назад
ቀልደኛ
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 11 месяцев назад
ሽቶ ሻጫ ፀባያ ስነምግባራ ከሺቶ በላይ ትመስላለቺ እኔ ሽቶ እወዳለው ግን ብራድ መሆን አለበት አልልም ደስ የሚለኝ ጠረን ካገኘው እቀባለው ካሳያቹን ሽቶ ውስጥ coco zara ሁሌ እጠቀመዋለው
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 11 месяцев назад
😂😂ማረኛ አልሰማም😂😂
@Sofiyyoutube-dd3sb
@Sofiyyoutube-dd3sb 11 месяцев назад
ጉድ በል ጎንደር እሚገዛሽ አለ ግን አርባምስ ሽ😅😅😅😅
@zetamful
@zetamful 11 месяцев назад
In Ethiopian is expensive than Europa .
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 11 месяцев назад
የሽሮ ዋጋ መስሎኝ ነው የገባሁት
@SofiyaAli-ic1cc
@SofiyaAli-ic1cc 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ሀሀሀ
Далее
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 1,1 млн
Обменялись песнями с POLI
00:18
Просмотров 214 тыс.