Тёмный
No video :(

የቀልብ መድረቅ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ 

Elaf Tube
Подписаться 386 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 208   
@user-in3ow6sf4p
@user-in3ow6sf4p 2 года назад
ማነዉ እንደኔ ሲናገር ሁሉም ንግግሩ ከልቡ ደስ እሚለዉ ወላሂ ጭንቀቴ ሁሉ ይወገዳል ምክሩንና መልእክቱን ስሰማ
@user-vf7bh6er7t
@user-vf7bh6er7t 2 года назад
አለሁልሽ ዉዴ አንዷ እኔ
@user-pl1qr5ok6e
@user-pl1qr5ok6e 2 года назад
እኔ
@user-gk3ib5kr1o
@user-gk3ib5kr1o 2 года назад
👍💯💯💯🌹
@welloyewayearehmanbariyatu7587
@welloyewayearehmanbariyatu7587 2 года назад
እኔስ ብትይ አላህ ይጠብቀው
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 2 года назад
ማሽአላህ ወላሂ እኔማ ሁሉንም ለኔብቻ እሚነግረኝ ይመስለኛል አላህ ሰምተን ተጠቃሚ ያርገን ለኡስተዝም አላህ ጀዛውን ይስጠው አሚን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@anwarsuleman7992
@anwarsuleman7992 2 года назад
ማሻ አለህ 🌷አላሁማ የሙቀሊባል ቁሉቢ ሰቢት ቁበና አለዲንኪ።
@user-pu6tn5pl8k
@user-pu6tn5pl8k 2 года назад
ደምሪኝ
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 2 года назад
ሰምቶ ከሚጠቀሙ የድርገን አለሁመ የመቀልብል ቁልብ ተብጵ ቀልቤ አለዲንከ የረብ 🇪🇹🇪🇹👍
@user-mv4io6lk1x
@user-mv4io6lk1x 2 года назад
ወአለይኩም ስላም አሊፎች እንኳን ደና መጣችሁ ዱአ አድርጉልኝ ነብስጡር ነኝ ትንሽ ነው ቢቀርኝ ባልተቤቴም ተይዟን ብቻ ይከብዳን አልሀምዱሊላህ. ይችን የምታዩ ሁሉ. ለሳኡዲ እስርኛች እንዲሁም ስላም እዲወልድ በዱአችሁ እትርሱኝ
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y 2 года назад
አብሺር አለህ ከቺ ጋ ይሁን ውዴ
@user-no6jw8nn6s
@user-no6jw8nn6s 2 года назад
እሻአለህ አለህ ከንች ገር ይሁን
@tube-do9cn
@tube-do9cn 2 года назад
ዉዴ አብሽሪ አሏህ በሰላም ይፈርጂሽ አንችንም ለእስረኞችም ፈረጃዉን ያቅርብላቼዉ
@user-bq4mh4we4q
@user-bq4mh4we4q 2 года назад
አይዞሽ እህት አላህ አለሽ ለተያዙቱንም መፍትሔዉ ካላህነዉ አላህ ይድረስላቸዉ ያልተያዛችሁትንም አላህ ይደርስላችሁ ያረብ
@user-ut4rb2zk8h
@user-ut4rb2zk8h 2 года назад
አላህ በሰላም ይገልግልሽ ውዳእህቴ
@tube-do9cn
@tube-do9cn 2 года назад
ለምታስተላልፋቼዉ ነገሮች ሁሉ አላህ ጀዛአህን ይክፈልህ ወንድሜ ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ እድሜ እና አፊያ አል ወሃቡ ጌታችን ይስጥህ
@sumayatube-5687
@sumayatube-5687 2 года назад
ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12 ✔︎ ዕድሜ ፡ 63 ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25 ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40 ስሞቻቸውና ሙሉ ተሪካቻውን እንመራለን ኑ ቤቴ ፖሮፈይሌን ተጭነቹ=====
@semirasairage7182
@semirasairage7182 Год назад
ሸኮረን ጀዛከላሁሀይር ❤❤
@AmeeraH-dk9ly
@AmeeraH-dk9ly 3 месяца назад
እስኪ እህት ቁርአን አቅሪኝ
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 2 месяца назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ለማጎጎትነዋ ጀመርሽ ያቆምሽዉ ፈገግ ሀቢቡናሙሀመድ ሱለላህ ወአለይሂወሰለም
@user-mp9hw1om6b
@user-mp9hw1om6b 2 месяца назад
ሹክረን❤
@user-tc3qc2qx4p
@user-tc3qc2qx4p 2 года назад
አላህ ሆይ ቀልቤን በዲንህ አፅናልኝ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 9 месяцев назад
ያረብ ቀልቤን አርጥብልኝ አተከማወዳቸዉ ነገሮች አተዉ አርቀኝ ያረብ🤲🤲🤲😭😭
@leylaali488
@leylaali488 2 года назад
ወላሂ ውሥታዜ በናፍቆት ነው ምጠብቅህ ጀዛከላህኸይር የጭንቀቴ ፈዋሽ ውዶቼ እናተሥ
@abuabdurahman30
@abuabdurahman30 2 года назад
እኔም
@user-ud6nw5vc6y
@user-ud6nw5vc6y 2 года назад
እኔንም
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 2 года назад
ያረቢ ሳእድኒ ☝😭😭😭
@toybamohammed8648
@toybamohammed8648 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ወንድም ጀዛከላህ ኸይር ደስ በሚል ድምፅ በረገግታ ነወ እምታስተምረው አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንዳንተ አይነት አላህ ያብዛልን መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን
@mlove4025
@mlove4025 2 года назад
እስኪ ልስማው ሰሞኑን ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል ምንም ሳይጎድልብኝ ዱአ አድርጉልኝ ቅን አሳቢወች ካላችሁ በጣም እየተጨነኩ ነው አልሀምዱሊላህ ያጣሁት ነገር የለም ነገር ግን ውስጤ ደስታ አጣ ከጊዜ ወድህ በጣም ሳቂታ ደስተኛ ነበርኩኝ 🥺🥺🥺🙏
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y 2 года назад
ቁርሀን አደምጪ ዱዐ አዲርጊ በሱጁድሽ አለሀን ለምኚው
@user-qp2ne8bc2y
@user-qp2ne8bc2y 2 года назад
አሏህ በጡሩ መፈስ ይፈውስሽ ማማየ እኔ ከሶላት ስርቅ ላድቀንኳ ስለ ኢማኔ ሳልማር ከሶላትም ስርቅ ሸይጧን ሲ ያታልልኚ በጣም ጭቀቱን ይለቅብኛን መተፈስ ሁሉ እስካቅተኚ በጣም እጨናነቃለሁ ኡፍፍፍ ስላት ከሰገድኩ ቁረአን ካዳመጥኩ በጣም ደስተኛ ነው
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw 2 года назад
አላህያስደስትሽእልብሽውስጥያላህንውደታያስገባልሽሁሉበሱፍቃድ
@zedjama2432
@zedjama2432 2 года назад
En endaz aynet mekir yasfalgeg nabar shukuran jzk Allah 😭😭 eht wondmoche la Allah belachu duha argulg
@misramisra8773
@misramisra8773 2 года назад
Yallhaa yarabbbiii ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tube-hd6bk
@tube-hd6bk 2 года назад
ደስ ሚል ድምፅ
@user-pu6tn5pl8k
@user-pu6tn5pl8k 2 года назад
ደምሪኝማር
@user-ur8uf9un1i
@user-ur8uf9un1i 2 года назад
❤️☑️❤️☑️❤️☑️ሠለ ላሁዋአለሂ ወሠለም
@user-zr3wh8yq9p
@user-zr3wh8yq9p 2 года назад
እኔ ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ ሳለቅስ እባየን ይጠርግልኛል ምክርህ አላህ ይጠብቅህ ሁላችንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@ekiramng5300
@ekiramng5300 2 года назад
ያረብ ቀልባቺንን አታድርቅብን አግራልን ያረቢ
@hawa12tube8
@hawa12tube8 2 года назад
በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እህት ወንድሞች ህፃናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s 9 месяцев назад
አህለን ያረብ ቀልቤን አጽዳልኝ ያለሁበትን ሁኔታ አንተ ታቃለህና
@user-mp9hw1om6b
@user-mp9hw1om6b 2 месяца назад
ጀዛከላህ ኸይረን❤
@tubetube7988
@tubetube7988 2 года назад
ጀዛክ አሏሁ ኸይራ ወንድማችንንን
@chanal7973
@chanal7973 2 года назад
አለህ ይቀበሎት ኡስተዝ ጀዘኩምለህ ኸይረን
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 года назад
ውድ እህቶቼ በአላህ ይሁንባችሁና ካለሁበት ችግር አላህ ያወጣኝ ዘንድ ኮሜንቴን ያያችሁ ሁሉ በልባችሁ አላህ አውጣት ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ደክሞኛል ከችግሬ መውጣት አቅቶኛል ምናልባትም ዱአ ካደረጋችሁልኝ ሁሉ የአንድኛችን ተሰሚነት ሊያገኝ ይችላልና ያረብ እርዳኝ ወላሂ ደክሞኛል
@user-up4on6xr6n
@user-up4on6xr6n 2 года назад
ያአሄራ እህቴ አላህ ካለሽበት ጭንቅ ሀሳብ ይፈርጅሽ ያረሂን አዛኙ ጌታዬ ሆይ ይህችን ባሪያህን ከጭንቅ አውጣት ሰላም እና ደስታን ለግሳት ለኛም በራህመትህ ለግሰን አሚንን ያረቢ ወላሂ ነው የምልሽ እህቴ እባ እንቆኝ ከልቤ ነው ዱአ ያረኩልሽ ለኔም ዱአ አርጊልኝ የልጆች እናት ነኝ አላህ የልቤን ሞልቶልኝ በሰላም ከልጆቼ ጋር እድገናኝ ልቤ ዝምም ብሎ ይጨቀኛል ምን እሰማ ይሁን እያልኩ እፈራለሁ ሁሉም ነገር ግን ያአላህ ነው ታድያ ምን አስጨነቀን ጥያቄው ለራሴ ነው አልህምዱሊላህ አላኩሊ ሀል
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Месяц назад
ጀዛከላህ ከይረን
@user-td5jv3bs7m
@user-td5jv3bs7m 2 года назад
ማሻ አለህ አለህ ይጨምርል
@user-my9ix1ws4h
@user-my9ix1ws4h 2 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ቀልባችንን በቁርአን እና በዚክር ያርጥብልን ጀዛከላህ
@user-up4on6xr6n
@user-up4on6xr6n 2 года назад
አሚንንን ያረቢ
@hudashemsedin6424
@hudashemsedin6424 2 года назад
Allah yechemrelek wendeme mashallah
@nani969
@nani969 2 года назад
ጄዛክላሀ ኸይር ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ አንተ በተናገርከዉ እኛ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያረግን የኢላሂ ያረብ
@shemsiyabineteslam6374
@shemsiyabineteslam6374 2 года назад
ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ማሻ ኣላህ
@saadamokenen2168
@saadamokenen2168 2 года назад
ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልክ
@user-ls9um9lm3o
@user-ls9um9lm3o 2 года назад
ጀዛከላሁኸይረን
@zuzu2641
@zuzu2641 2 года назад
ምርጥ ምክር ከምርጥ አቀራረብ ጀዛኪሏሁ ኸይራ
@user-ur8uf9un1i
@user-ur8uf9un1i 2 года назад
ጀዛከላሁ ከይረን
@user-xu3bk2us5p
@user-xu3bk2us5p 2 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 🥰❤صل على سيدنا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 🤲
@EmanSaid-ez6ye
@EmanSaid-ez6ye 5 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ
@user-on1tq9wc1v
@user-on1tq9wc1v 2 года назад
*﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.* *🌷اللهم صلى عل نبينا محمد صل الله عليه وسلم🌷* በተከበሩት ነብይ ላይ ሰላዋት አውርዱ ያሀቢብ አላህ ያረሱለላህ በሳቸው መንገድ አላህ ያፅናን ያረብ ያቀሊበል ቁልቡ ሰብት ቁሉብና አለድንክ ☝
@welloyewayearehmanbariyatu7587
@welloyewayearehmanbariyatu7587 2 года назад
اللهم صلى وسليم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم
@musilimilargyiiallhaamisga2736
@musilimilargyiiallhaamisga2736 2 года назад
Mshaa allhaa allhaa qatitawnii mangdii ymranii
@susutobe6759
@susutobe6759 Год назад
❤❤yegna wed wandim allh yetbkah❤❤❤
@meriyemtebarek6228
@meriyemtebarek6228 2 года назад
በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን
@iloveallha1710
@iloveallha1710 2 года назад
WA AS WB USTAZE
@habhabshi1801
@habhabshi1801 2 года назад
ያርብ አላህ ቀልባችንን ያጥራልን
@frdosi2312
@frdosi2312 2 года назад
ያረብ ሰምተን ምንጠቀም ያርገን
@hananmulatu6464
@hananmulatu6464 2 года назад
ማሻላህ ጃዛኩም አላሄርን ጀዛ
@sminasmina2050
@sminasmina2050 2 года назад
جز كا لله خير
@tube-sj2xn
@tube-sj2xn 6 месяцев назад
ያአላህ ያረብ ልቤን አርጥብልኝ🥺🥺🥺😥😥😥
@iloveallha1710
@iloveallha1710 2 года назад
S A W
@hamdhdwuje3600
@hamdhdwuje3600 2 года назад
ደስ የሚል ዲምፅ አለህ በተመስጦ ነው የማዳምጥህ የምከታተልህ ወዲም ጀዛ ካላህ
@user-tm8su3ec8x
@user-tm8su3ec8x 2 года назад
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹
@user-dr3ss3tt2r
@user-dr3ss3tt2r 2 года назад
ጀዛኩም አሏህ ኽይር እዱንያ ወል አኽራ
@Emanloveyoutube
@Emanloveyoutube 2 года назад
ጀዛክላህ ኸይረን
@user-ef1mv8mh6i
@user-ef1mv8mh6i 2 года назад
መሻ አላህ ደስ ሲል
@AliAhmad-fe2zz
@AliAhmad-fe2zz Год назад
ጀዛኮም አላህ ኸይር
@emujabir2270
@emujabir2270 2 года назад
wealeyikum selam werahmetulahi weberekathu jezakelah keyir
@anwarbesher9614
@anwarbesher9614 2 года назад
Aselamu Aleykum werahmetulahi weberekatu masaAllah welahi yemtastemruacew tmrtoch bzu Astemrognal jezakumulahu keyr Allah ycemrlachu
@habhabshi1801
@habhabshi1801 2 года назад
ጀዛኩሙላህ ህይር
@omukamilla9142
@omukamilla9142 2 года назад
Mashallah tebarekelah bexam desi yemìl temeret new
@bezuayehugashu6901
@bezuayehugashu6901 2 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በአተ ትምርት የአላህ እዝነት ተጨምሮበት በዲኔ ጠንካራ ያድርገኝ
@user-fi1zt5qw1z
@user-fi1zt5qw1z 2 года назад
ማሻ አላህ
@user-tm8su3ec8x
@user-tm8su3ec8x 2 года назад
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛኸሏህ ኸይር👍👍🌷🌷
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 2 года назад
ጀዛኩም አላሁ ኸይር ።
@nuruabdullah5365
@nuruabdullah5365 2 года назад
مشاء الله አላህ ይጨምር ወንድሜ ጅዛክ
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዜ እድሜና ጤና አላህይወፍቅህ ያረብ
@user-ht7ct9dv3n
@user-ht7ct9dv3n Год назад
👍👍👍👍ሠህ ጀዘኩሙለሁ ኸይር
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l 8 месяцев назад
ያረቢ ቁራአንን እዳገራልኝ ዶአ አድርጉልኝ ሀባይብ😭😭
@feardasmaemmed5869
@feardasmaemmed5869 2 года назад
ጀዛከላ
@user-cw5cu3km7q
@user-cw5cu3km7q 2 года назад
ኑ እኔተዋወስ መልካሙን እንጋራ ዴናቼንን እንወቅ አለብን አደራ ውስጤንነህ ኡስታዝ በርታልን ጀዛከሙላህ ኸይረን
@mghcxhj2456
@mghcxhj2456 2 года назад
መሻአሏህ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 года назад
ጀዛኩሙላህ ኽይርንንን ወንድም
@laylashehmomo8763
@laylashehmomo8763 2 года назад
ኢላፍ ቱብ በእዉቀትላይ አላህ ይጨምርልህ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ያረብ
@user-pu6tn5pl8k
@user-pu6tn5pl8k 2 года назад
አሚን
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y 2 года назад
ወአለይኩም አሠለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አለህ ተጠቀሚ የርገን
@ajgddbbjsbdndn6435
@ajgddbbjsbdndn6435 2 года назад
አሚንንንንያረብ
@user-xz4cm5nr2x
@user-xz4cm5nr2x 2 года назад
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትህ ማሻ አላህ ወድማችን ጀዛኩሙላህ ኸይር
@user-wx2pg9rv7e
@user-wx2pg9rv7e 2 года назад
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@kwtkwt9305
@kwtkwt9305 2 года назад
አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አላ ዲኒክ የአላህ🙏🙏🙏🙏
@user-gj6mj7xd7p
@user-gj6mj7xd7p 2 года назад
ሰለላሁአለይሂወሰለም 🌷🌷🌷💐🌺🌷🌷🌷
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
መሸአለህ 💞👍
@kieryahadush1457
@kieryahadush1457 2 года назад
ጀዛክ ኣላህ ኸየር ሰምተን የምንጠቀምበት ኣላህ ያድርገን ያረብ
@iloveallha1710
@iloveallha1710 2 года назад
Jzk Ustazena
@user-sz1ff4cc3r
@user-sz1ff4cc3r 2 года назад
ጀዛከላህከይር
@user-rs5wk1sw9i
@user-rs5wk1sw9i 2 года назад
جزاكم الله خيرا
@user-kg6iu4td9c
@user-kg6iu4td9c 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ አላህ ከቀልብ ድርቀት ይጠብቀን ያረብ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
@user-gj6mj7xd7p
@user-gj6mj7xd7p 2 года назад
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ጀዛኩሙላህኸይር🌹🌹🌹🌺👍👍 👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-dk2ph4zi7z
@user-dk2ph4zi7z 2 года назад
ማሻአላህ ምረጥ ንግግረ ጀዛምኩላ ህይረ
@jemilaweloyewajemila7674
@jemilaweloyewajemila7674 Год назад
ዋለይኩምእሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@hananhassan1304
@hananhassan1304 2 года назад
ማሻአላሕደሥይላል
@user-jg7mc3wx7z
@user-jg7mc3wx7z 2 года назад
ወድም ኢላፍ ማሻ አላህ ያተ አይነት ወድም ያብዛልን በርታ
@kamu9323
@kamu9323 2 года назад
አሰለሙአለይኩ አህለን ወሰለን 👍👍👍👍💕💕
@tyty-zl9jg
@tyty-zl9jg 7 месяцев назад
@elhmtube184
@elhmtube184 2 месяца назад
ካንተ ብዙ ተምሬለሁ ማሻአላህ ወንድማችን 👍
@oritibrahim1208
@oritibrahim1208 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-lh2iq2lr4x
@user-lh2iq2lr4x 2 года назад
መሸዓላ በሰማን ተጠቃሚ ያረገን ኡስታዝና ጀዛኩሙላህ ኸይር
@iloveallha1710
@iloveallha1710 2 года назад
Amiiiiiiiin
@user-vh1ml3yv9u
@user-vh1ml3yv9u 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ውብ ድምፅ ከቁመነገርጋ ጋጋት የለለበት ሰላም ብቻ የምናገኘው በደስታ የምንሰማው ያማይሰለች ብኖር ያንት ፕሮግራም ነው እህትና ወንድሞቼ ስትጨናነቁ ኢላፊ ቱዮብ ይግቡ እርካታ ያገኛሉ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው
@jemilaweloyewajemila7674
@jemilaweloyewajemila7674 Год назад
ውድወድማችንአላህይጨምርህ
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 2 года назад
ጅዛኩም አላህ ከይር 👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያረቢ ማረኝኝኝኝኜኜ
@gahnsjsj1272
@gahnsjsj1272 2 года назад
ማሻአላህ። ወድሜ በረታ
@user-od5kq3dk3o
@user-od5kq3dk3o 2 года назад
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزءا كم الله خير
@user-bg2yf4vw3p
@user-bg2yf4vw3p 2 года назад
መሻ አለህ
@iloveallha1710
@iloveallha1710 2 года назад
WA AS WB
@bezuayehugashu6901
@bezuayehugashu6901 2 года назад
ሥለአተ መግለጫ ቃላት የለኝም አላህ በዉቀትላይ እዉቀት ይጨምርልህ
Далее
የደስታ ጉዞ
31:37
Просмотров 6 тыс.