Тёмный

የቀን 6 ሰዓት አማርኛ ዜና … መስከረም 25/2014 ዓ.ም 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 34 тыс.
50% 1

የቀን 6 ሰዓት አማርኛ ዜና … መስከረም 25/2014 ዓ.ም
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@kassawbeshaw9852
@kassawbeshaw9852 2 года назад
“መጪዎቹ ዓመታት ኢትዮጵያ 1. ሰንኮፏን የምትነቅልበት 2. ቁስሏን የምታክምበት 3. ህብረብሄራዊ አንድነቷን በዓለት ላይ የምታጸናበት 4. ገናናው ስሟን በሰፊው ዓለም ላይ እንዲናኝ የምታደርግበት ይሆናሉ” ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ
@የሀሩንዮቱብአድናቂ
መልካሙን ሁሉ ለውዷ ሀገሬ እመኝላታለሁ ኢንሻ አላህ
@temeseldesta7423
@temeseldesta7423 2 года назад
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ይሁንላችሁ ለመላው ካቢኔ
@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ጰ7ዠ
መልካም የስራ ዘመን ኣብቹየ😘😘
@angeldessesiferaw4603
@angeldessesiferaw4603 2 года назад
ብርቅዬ መርየችን መልከም ዬሥረ ዘመን ፈጠር ይጠብቅህ
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 2 года назад
መልካም የሰራ ዘመን ይሁንላችሁ
@sabamessele8084
@sabamessele8084 2 года назад
Good luck!Dr Abiy 🌹🌹🌹Ethiopia will be Shine 💥and Rising soon 💚💛❤🙏
@tueb3879
@tueb3879 2 года назад
ወሪ ብቻአፈልግም ተግባርም እፈልጋለን
@semiramohammed9231
@semiramohammed9231 2 года назад
አብቾ አላህ ይጠብቅልንንንን...ከጠላት ወረራ ከነ። ኢት.ህዝባችንን
@ayutadesse9087
@ayutadesse9087 2 года назад
Thanks God leave alone for Ethiopia,we Ethiopians died for UN,USA,Congo,Sudan,Liberya,etc though USA and some countries forgot the blood we shaded for them,every thing shall pass but we never forget the current bit of USA and Europeans,any way us no one is powerful than the almighty God we have always been defeating our enemies,with our secret power and dedicated leaders like his excellency our pm World Loret dr Abiy Ahmed,CONGRADULATIONS dr Abiy God is with you.
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
ይችን ፅሁፍ እምታዩ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ እምወዳችሁ ጎራ በሉ ቤተሰብ አርጉኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@almazmengesha6431
@almazmengesha6431 2 года назад
Aby we thank you God to this amazing opportunity, please watch up internal problems.
@senaitsalam2562
@senaitsalam2562 2 года назад
መልካም የሥራ ዘመን
@grandfor9019
@grandfor9019 2 года назад
Baraa hojii garii sifii haa ta'uu Abichachin 🇪🇹🇪🇹💓🙏👌
@jonimiki8783
@jonimiki8783 2 года назад
አብያችን በርታ። የኢትዮጵያን የፖለቲካ ውዝግብ ለመፍታት ወደ ድርድር መግባት ይሻላል። ስለ ጦርነት ጨርሶ አታስብ። በብልሀትና በማስተዋል በጥበብ ሀገራችንን እንዲመርዋት እመኝሎታለው።
@user-tp5hz5ge5b
@user-tp5hz5ge5b 2 года назад
ባንዳ ሁላ ለራሳችሁ ተደራደሩ አማራም ሆነ የኢቶጲያ ህዝብ አይደራደርም ወያኔ ከምድረገፁ ይጠፋል ኢንሻ አላህ
@hadiamohamad3453
@hadiamohamad3453 2 года назад
@@user-tp5hz5ge5b ልክ ነው ድርድር የሚባል ነገር የለምም ኦኬ በሰው ቁሥል አለ እናንተ ምናችሁ ተነክቶ ቆይቶ ጠዋቱንስ
@ESU05
@ESU05 2 года назад
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን!!!!"!"!!!
@tueb3879
@tueb3879 2 года назад
በወሎህዝብላይ የሚደረገውንም ግፍ ዝምአትበል
@temeseldesta7423
@temeseldesta7423 2 года назад
በቀጥታ አላስተላለፋችሁትም የሚናገረውን የትንግርቱን ሙሉውን አቅርቡ ለምን ቆራረጣችሁት??
@ethiopiandoctor579
@ethiopiandoctor579 2 года назад
ትእንግርቱ!አማርኛ እንደሚቸግርህ እያወቅህ እንዴት በዚህ ፕሮግራም ቀረብክ?እንግሊዝኛ መቀላቀል ትወዳለህ
@angeldessesiferaw4603
@angeldessesiferaw4603 2 года назад
👍👍👍👍👍💡💡💡🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@getahunasfaw2509
@getahunasfaw2509 Год назад
ረ/ፕሮፌሰር ትንግርቱ ገ/ፃድቅ አንተ የሽህ ሰው ግምት ነህ የኢ/ያ ጠ/ሚ ከወሬ ያለፈ ጠብ የሚል ነገር አልሰራም beacause ጨቅላ ጠቅላይ ሚኒስተር ስለሆነ ነው።
@SsSs-ip7zd
@SsSs-ip7zd 2 года назад
ፍትህለስደተኛወችአለቁብንእህትወንድሞቻችንእረመላበሉንሞትባገርይሻላል
@ኒምሮድአሸናፊ
@ኒምሮድአሸናፊ 2 года назад
ሃይሌ ገ/ስላሴ አቃጣሪው ባንዳ ለጥቅም ስትል እውነትን በሃሰተኛ ፕሮፓጋንዳ የምትቀይር ከዘብኝነት ወደ ባለሃብትነት ስትደርስ በሩጫው ብቻ ይመስለን ነበር ለካ ለባለስልጣናት በማጎብደድ በሚደረግልህ ውለታ እንደሆነ ዛሬ ገብቶናል፡፡ በተመሳሳይ ከአባቱ ከኢሳያስ የተሰጠውን አጀንዳ በስም ትግራዋይነት 24 ሰዓት ሲዋሽ የሚውለው ኤርትራዊው ባንዳ አርዓያ ተስፋማሪያም እና መሰሎች የሚዋረዱበት መጨረሻቸው የቀረበ ይመስላል;
@esheeshe3839
@esheeshe3839 2 года назад
😄😅😆😆😉😉😉 "አቢቹ ነገሰልን" የዘንድሮ ደደብነት 😆😆😉😉😊😋 አቢቹአችሁ አራት ኪሎ እድሜው ያጥራል o TDF ና OLA ደሴ ባህርዳር ጎንደር ነቀምቴ ደርሰዋል ጉዞሀቸው አዲስአበባ ነው 😅😅😆😆😆😆
@nebyatkasa5341
@nebyatkasa5341 2 года назад
E/R ymcgne doketr abeye bmsomu dhc blognale endenhwe ygna estayle 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍏🍏🍏🍏
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 года назад
ወሎ እየተፈፀመ ያለው 👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-s8cBhf49ivE.html
@user-tp5hz5ge5b
@user-tp5hz5ge5b 2 года назад
ኧረ ወደተግባር ግቡ ህዝብ እየተጨፈጨፈ ነው በምን ታሳቡ ይሆን?
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 2 года назад
Tkikle
@esheeshe3839
@esheeshe3839 2 года назад
አስቂኝ ድራማ 😂😃😄😄😅😅😆 የጨቅላው አብይ ትሩፋቶች 1-የራሱን ስልጣን ጥማት ለማሳካት ሲል አንደመርም ራሳችንበራሳችን በመረጥናቸው መሪዎች ህንጂ በብልግና ቡችሎች ሀንመራም በማለታችው ትግራውያንን በአይል ለማንበርከክ የሶስት አገራት ሰራዊቶችን ጋብዞ ትግራይን ወሮ ብዙ ግፎችን በማስፈፀሙ የትግራይ ነፃ ሀገር ትግራይ ልትመሰረት ነው። 2- ህየደገ የነበረው የኢትዬ ኢኮኖሚ ከ9% ህድገት ሀገርን መምራት ብቃት ማነስ በሶስት አመት ህድገቱ ወደ 1% ያህል ደርሷል 3- በመላው አፍሪካ ሀገራት የዋጋ ግሽበት ከ 20-50% በነበረበት ግዜ ኢህአዴግ በበሳል ሀሰራር 10%ያህል ደረጃ ህንዲቆይ ሀርጎ ነበር ግን በሶስት አመት የዋጋ ግሽበት 50% ደርሷል 4- የፍርድ መተጓጎል የተሰፋፋበትና የፍርድቤት ውሳኔዎች በፓሊስና በካድሬዎች የተቀየረበት 5-የዜጎች በሰላም መኖርና መንቀሳቀስ የተጓጎለበት 6- ህግ የማስከበር ስራ ባለመስራቱ በሺዎች ዜጎች ህይወት መጥፋት 7- በኢህአዴግ ዘመን አንድ ጥይት ህንኳን ወደ አገር በእገወጥ እንዳይገባ ተሰርቶ ነበር በሶስት አመት ውስጥ በከተሞች በመቶ ሺዎች የጦር መሳሪያዎች በየከተሞች እየተሸጡ ነው 8- የኢትዬ አህጉር ሀቀፍና ሀአለም ሀቀፍ ዲፕሎማሲ ደረጃ ወደ ሀዘቅት የወረደበት ወዘተ
@user-tp5hz5ge5b
@user-tp5hz5ge5b 2 года назад
@@esheeshe3839 የወያኔ ተባበሪዎች መልስ አንፈልገረም ሀገር አጥፊ ሰው አራጂ የሊጥና ያሻቦ ሌባ የውጭ ጠላት ሀገር ሊመራ አያስፈልግም እዛው ከነመሪሽ የዋጋችሁን ታገኛላችሁ ትግራይ እኖዳታለን መቀሌ ተልቅ መቼም የማንረሳውየ ሙስሊሞች የነጃሺና የሶሀቦች ቀብር ስላለ
@sabamessele8084
@sabamessele8084 2 года назад
Medre junta wutu kezih😡 Ethiopia meriwan mertalech.💚💛❤💯💯🙏!congrats Dr Abiy! GOD be with you!!!
@getawbelku262
@getawbelku262 2 года назад
እረ አማራ ንቃ እንደእስክርቢቶ እየተጠቀሙ አይጣሉን እስኪ ተመልከት ገዱ እንደርካቸው : አቶ ተመስጌን ጥሩነህ : ዮሃንስ ባያለው ወዘተ አማርን ከሌላው ወገን እንዲጣላካስደረጋቸው በኃላ አዲስ አበባ እንዲዛወሩ ከተደረጉ በኃላ እንደተኮላሸ በሬ ደንዘው ቁጭ ብለዋል : ለምሳሌ በሐረር የራስ መኮነን ሃውልት ሲፈርስ የአደዋ አርበኛ የሐረር ህዝብ ውዳጅ ናቸው ይህ ለምን ሆነ ብለው አብይን አይሞጉቱም ይህን ሲያደርግ የነበረ አስተዳደር ወይምፓሊስ አዛዥ እርምጃ አልወስዱም : በቅርብ በድሬዳዋ አስተዳደር አመራር ውስጥ አንድም አማራ ወይም የውለጋ ወይም የሸዋ ኦሮሞ አላካተቱም :ለምን ብለው አልጠየቁም በሐረርም በድሬዳዋ በርከት ያሉ ከተማዋን የመሰረቱ አማሮች ኦሮሞወች እንዳሉ እየታወቀ: ስለዚህ አብይ ለዚህ መፍትሄ ባስቸካይ ካልስጠ ከሱ ጎን መቆሙ ምንም ጥቅም ስለሌለው አማራተነስ::
@zahrasaid9397
@zahrasaid9397 2 года назад
EBC ፌስቡክህ ተጠልፋል😂😂😂
@sofiasofia5511
@sofiasofia5511 2 года назад
ወሬ ብቻ ህዝብ በርሀብ እህ በጦርነት እየሞተ አተ ስለ መደመር ታወራለህ ማን እደመረጠህ እራሡ ግራገብቶናል ምክንያቱም ሀገሪቱ በጦርነት እየታመስች ነው
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 года назад
Who is creating the problem???
Далее