Тёмный
No video :(

የቀድሞ የቤት ሰራተኛዋ ቤት በሰራተኝነት የተቀጠረችዉ ሴት መጨረሻ 

Libas tube
Подписаться 44 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

#libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube

Опубликовано:

 

9 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 185   
@user-jj1ys5wo9g
@user-jj1ys5wo9g Месяц назад
ደግነት የማታ እንጀራ ነዉ ወገን ቆም ብለን እናስብ. የዛሬው ትምህርት እንጂ ፊልም አይደለም ❤
@user-fx2zi3wi2s
@user-fx2zi3wi2s Месяц назад
አይ የኢትዮ መዳሞች አፈር ብልት አድርጉ🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨 የአረብ ሀገር መዳሞች ይገደሉኝ ❤
@embet-po9qz
@embet-po9qz Месяц назад
ትክክልል ወይ ኢትዮጵያ ባሰባቸው
@sawa8227
@sawa8227 Месяц назад
😂😂😂
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc Месяц назад
እመቤቲን በጣም ደሞ እኛ ሥንናደድ ጥለናቸው ህድት አየ 😢😢😢😢
@ayehsamolat3569
@ayehsamolat3569 Месяц назад
እረ ሀዛም አይነኩም ባካል ለድራማው ነው እጂ
@user-mx3od7fx2b
@user-mx3od7fx2b Месяц назад
እናንተ የማዳም ቅመሞች አንዳንዴ ታጋንናላችሁ ልክ እዛ ዓረብ አገር ምንም በደል እንደሌለ ነው የምታወሩት የኔ ዘመድ የምትሰራበት ቤት ስራዋን ስትጨርስ እናቷ ጋር ወስዳ በስራ ስታፈጋት ነበር የነበረችው ትታ ወደ አገሯ መጣች እንደገና ካልሄድኩ አለች ሄደች ከዛም ትንሽ አሰርታት ገጠራማ ክፍል ቤተሰቦቿ ጋ ወስዳት ግመል ማጠብ መጠበቅ ይህን ስታደርጋት ልጅቷ አዕምሮዋ በጭንቀት ተበጠበጠ መጨረሻ ራሷን ለማጥፋት በረኪና እስከመጠጣት ደረሰች እናም ጥሩ ቤት የገጠማችሁ ሰዎች ሁሉም ማዳም ጥሩ ናቸው አትበሉ።
@حيت
@حيت Месяц назад
ሰባተኛ ኮማች ንግድ ኝ ላይክ ግጩኝ 😢እኔ የኢትዮጵያ መዳሞችንአልወዳቸውም
@ToybaAhmed-lw9pd
@ToybaAhmed-lw9pd Месяц назад
ደምሪኝ ❤❤
@user-zg9ei7fw5u
@user-zg9ei7fw5u Месяц назад
❤❤❤❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Месяц назад
አረቧች የኔ የዋሆች ኑሩልን ለሀበሻ ዲሆች
@mekidesmebratu
@mekidesmebratu Месяц назад
እግዘብሔር ለሁሉም እንዲህ የእጁን ቢሰጥ መጥፎ ሰዎች ከምድራችን ይጠፉ ነበር 😢 ሴትየዋ ግን ስፔሻል ድንጋይ እራስ ናት😮
@AmokachiSheba
@AmokachiSheba 28 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Месяц назад
ከሀበሻ ጋር ሰራተኛነት ከመስራት መራብ ዪሻላል አረቧች አላህ እርዝቃችሁን ያስፋላችሁ ጤናጋር
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Месяц назад
የለለ ነገር ማን ይሰራል እንደዚህ😂😂😂ሁሉም ጊዜአለዉ❤
@user-qs7qh4mo8c
@user-qs7qh4mo8c 20 дней назад
የእዉነት እዲዚች አይነት ሰዉ እኔም ገጥሞኛል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq Месяц назад
የዛሬው ማንነታችን ገንዘቡ ዉበት ሊሆን ይችላል አብሮን፠ለመቆየቱ ዋስትና የለንም
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 Месяц назад
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ በደዚ አይነት ቤት ሰራተኛ ሲቀጥር ሆ😂😂😂😂🎉
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 Месяц назад
የሶፋዉ ትራስ እድፍ😅😅 ሰራተኛ አይደለም ባለቤት ያለዉ አይመስልም😅😅
@user-of1me4xk1q
@user-of1me4xk1q Месяц назад
ጥጋባቸው በዛ ላይ ውይይይ ድራማ ብሆንም የውነት እድህ የሆን ብዙነን
@georgioazzi8781
@georgioazzi8781 Месяц назад
ይድፌቹሁ የኢትዮ መዳሞች
@mikaelmeleakuhan3370
@mikaelmeleakuhan3370 Месяц назад
ጊዜ ደጉ ለሁሉም ቀን አለው❤
@user-ow7bx1is1l
@user-ow7bx1is1l Месяц назад
ትግስት ይሳሽ ምኗ ብሽቅ ናት በጌታ
@KemilaMuhamed
@KemilaMuhamed Месяц назад
እኔ ኢቶ እሰዉ ቤት ገብቸ ነበር ከአስር አመት በፊት ሶፋላይ መቀመጥኳ አይፈቀድልኝም የምመገብበት የምጠጣበት የብቻየ ነበር አረ ስቱ አእምሮየላይ ትልቅ ጠባሳ ጥሎብኝ ነበር
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu Месяц назад
ሁሉም አይደለሙ ስንትደጋግ ከእነሱ እልቅ ለሰራተኛ ክብርያላቸው ሞልተዋል ❤❤❤💛💛💚💚💚
@GhGh-u2v
@GhGh-u2v 15 дней назад
የኛካ ያላቸው ጥጋባቸው. አይቻልም. ነገእናጣልብለው አያስብም. አረ ያረብአገር መቶእጥፍይሻሉኛል አይይ ሀበላ
@InnocentFreshwaterLake-lv7cp
@InnocentFreshwaterLake-lv7cp Месяц назад
የምር ነው እላችሁ ኢትዮ ሰራተኘ ሆኜ 1አመት ከምሰራ እሰው ሀገር እጥፍ ብሰራ ይሻለኛል አስባችሁታል በራስ ሀገርና በራስ ቋንቋ መሰቃየት ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን።
@DanielakaluZeleke-ef2gp
@DanielakaluZeleke-ef2gp Месяц назад
እግዚአብሔር ደግ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው ብሎ የሌ።የሰው ጀግና ሰይሆን ጊዜ ነው ጀግና
@Habibs399
@Habibs399 Месяц назад
የሀበሻ ቤት ተቀጥሮ ከመስራት ለምኖ መብላት ይሻላል መገድ ለይ 😢😢😢😢
@user-sv6hr6kp4k
@user-sv6hr6kp4k 12 дней назад
ትክክል
@user-sv6hr6kp4k
@user-sv6hr6kp4k 12 дней назад
😢😢
@user-xd6fx6sq8q
@user-xd6fx6sq8q Месяц назад
ወይኔ,መዴምዬ,ይቅር,በይኝ,
@bahiruagodanakondale2599
@bahiruagodanakondale2599 Месяц назад
እግዚአብሔር ልቦና የሰጥሸ በጣም ታቅለሸልሻለች የሰራተኛዋ ትዕግሰት የሚገርም
@mikaelmeleakuhan3370
@mikaelmeleakuhan3370 Месяц назад
የእውነት ሺ ጊዜ የአረብ ማዳሞች ይበልጧችኋል ኢትዮዮች ግን ለምን ክፉ ሆኛችሁ?
@user-ec7lu7ox1g
@user-ec7lu7ox1g Месяц назад
ግን ያገራችን ማዳሜች እደዚ የሚሆኑ አሉ 😢😢😢
@user-zg9ei7fw5u
@user-zg9ei7fw5u Месяц назад
አወ😢😢
@romangedeye9684
@romangedeye9684 Месяц назад
የሀበሻ ቤት ከመስራት እግዚአብሔር መቸም ታጋሽ ነው ይሀ ሁላ መከራ እምናየው ክፋት ምቀኝነት ዘር እርስ. በራሳችን ካልተረዳዳን እግዚአብሔር የስራችን ነው እምናገኘው የዘራነው እናጭዳለን እምትስሪው ራሱ እግዚአብሔር ይፈርድብሻል ጨቅጫቃ ክብረ ቢስ ከሀበሻ አረቦች ይሻላሉ መጥኔ ጨቅጫቃ ባል ነው እምትመስለው ግድ የለም እግዚአብሔር ይቅጣሽ ጭራሽ የሌላ ስው እርኩስ የስራሽ ይስጥሽ ሳጥናኤል ናት
@mikaelmeleakuhan3370
@mikaelmeleakuhan3370 Месяц назад
በተለይ እኔ ስወለውል ረግጦ የሚገባብኝ ሰው ጠላቴ ነው😭 እንዴት እርርርርር እንደምል ስለሚያውቁ አንድም ሰው ረግጦ አይገባብኝም😍 anyway የኢትዮ ማዳሞች አይነፉም የሆኑ በትዕቢት የተወጠሩ ትዕቢተኛ ናቸው(not all አንዳንድ ጥሩዎችን ማለቴ አይደለም)
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv Месяц назад
Tikikil
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf Месяц назад
ለሁሉም ጌዜ አለዉ ኢትዮ መዳም😢
@elenimk3234
@elenimk3234 Месяц назад
Betam gobzoch yemtserut Hulu bseratga zurya bezu swochen yankal..👍
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz Месяц назад
እኔ ላይ ቢሆን ቡናዉን የደፋሽዉ እንደበርበሬዉ ደልዤሽ የደፋሽዉን ቡና አስጎንብሼ ነበር ማስልስሽ አንቺ የንጭቅ ልጅ መዳሜ እንኳ ደፍራ አትናገረኝም ፈጣሪ ምስክሬ ነዉ ቲሽ ሁሉም ከልኩ አያልፍም
@Tatek-dh7wh
@Tatek-dh7wh Месяц назад
እሷን እንዳሰቃየሻት በሒወትሽ ሁሉ መዳንያአለም ያሰቃይሽ
@ktube8920
@ktube8920 Месяц назад
ሸቃሊትስ ቦታዋ ላይ ብኮኚ 😂 ምን ታረጊ ነበር መዳም ሰራተኛሽ ሁና ብመጣ
@istme4224
@istme4224 Месяц назад
😂😂😂
@Teba-r5f
@Teba-r5f Месяц назад
ሀሀሀሀሀ
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md Месяц назад
ምን አረጋታለሁ መቸም የደሷ ክፉ አልሆንም ግን እድትማር አደርጋታለሁ
@Hani-nw8zy
@Hani-nw8zy 28 дней назад
ኣይነገርም እህ😂😂👊
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Месяц назад
ኢትዩ እሰዉ ቤት ከምሰራ ያሪብ ሀገሪ አሰሪየ ትግደለኚ የኔ ምሪጥ መዳምየ እዲሜሺ ይሪዘምልኚ ❤❤😢😢
@user-dt1mm2rx4s
@user-dt1mm2rx4s Месяц назад
ወይኔስታናድድየእቶመዳሞችይድፋችሁ
@user-im6fw9qo9i
@user-im6fw9qo9i Месяц назад
ፈጣር ንጽሁ ልቦና ይፍጠርልን❤
@BgehCnfyu
@BgehCnfyu Месяц назад
እይየኢትዮመዳምች እፈር ቦሉየተረገማችው የእውነት በጣም ክፈንችው😂😂😂😂
@aaaaaad1311
@aaaaaad1311 Месяц назад
ዛሬ ደሞ ምኗን ሸይጣን አመጣችሁብን😢😢
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Месяц назад
ምኗ የተመታች ናት ዉይይይይይይ አሾክ አችን ብሎ አሰሪ 😡😡😡
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz Месяц назад
የኢትዮጵያ አሰሪዎች አረመኔዎች እንደዉ በእራብ ፍግም ልበላት እንጂ ሰዉ ቤት ተቀጥሬ ከምሰራ ህሊናዬንም ክብሬንም ትቼ ለምኜ ብበላ ይሻለኛል ኧረ መዳምዬ አንቺዉ ድርሃምሽን እየከፈልሽ እንደፈለግሽ አርግኝ በእዉነት ከኢትዮ አሰሪ የአረብ ሃገር ክፉዋ መዳም ትሻላለች ለወሬም ይመቻል አታዉቀኝም የሌላ ሃገር ዜጋ ናት አንድያዋን😢😢
@user-xq7hx4xg6x
@user-xq7hx4xg6x Месяц назад
ኡፍፍ ምን ትመስላለች ቶፋ እዳው አንዳንድ ድጋይ እራሶች ዲሃን በገንዘብ ይገዙ እሚመስላቸው ነገር ይገርማል እግዚአብሔር ይስጣል ይነሳልም ላንች የስጠ ለሷም ይስጣል
@user-id6jt4uu1o
@user-id6jt4uu1o Месяц назад
እፍፍፍፍፍ የአረብ መዳም እናት ናቸው የኢትዮብያ መዳም የስራቸውን የሰጣቸው
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Месяц назад
እንዲህ ነው መልሱ ክፉ ለዋለ በመልካም መመለስ
@user-wy3xd2hx6y
@user-wy3xd2hx6y Месяц назад
ክፉ ለዋለልህ መልካም መልስለት አደል የሚባለዉ ሰዉ የሰራዉን የጁን ሲገኝ ደስ ይላአል በአልን ነገር አንኩራአ ባለወቅነዉ ነገር እናጠዋለን እና
@habibaali8766
@habibaali8766 8 дней назад
የአገራችን ስራተኞች ጥሩ የሚያዙበት ቤት መስራት አይፈልጉም ተረግጠው የሚስሩበት ቤት ብዙ ይቆያሉ
@sumeyaakmal6662
@sumeyaakmal6662 Месяц назад
ወይኔእውነት እንደዚአይነት ከሰውየተፈጠረሰውአለ የሰው አገር አሰሪዎች በአሰር እጅ ይሻላሉአረእንዴት ደጋጎች አሉ
@alexandrafarhoud9788
@alexandrafarhoud9788 Месяц назад
ኢትዬ መዳሞች ሲያሥተሉ 😂
@user-et7hm4lp9t
@user-et7hm4lp9t Месяц назад
በጣም
@user-bw3sg7ol1c
@user-bw3sg7ol1c Месяц назад
እኔ ምላችሁ የኢትዮጵያ መዳሞች በሶስት ሺ ብር እየከፈላችሁ ሰራተኛ የምታሰቃዩት የአረብ መዳሞች ደና ብር እየከፈሉ እንዲህ እናንተ አይሆንም😢😢😢😢
@user-vj2so7jk2d
@user-vj2so7jk2d Месяц назад
እሥኪ በሥተትካ ቢሆን ደህና የኢትዮጲያ መዳም ይዛችሁ ኑ ኡፍ
@alexandrafarhoud9788
@alexandrafarhoud9788 Месяц назад
ሴትየዋ ያማታል 😂
@user-et7hm4lp9t
@user-et7hm4lp9t Месяц назад
😅😅😂😂😂
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n Месяц назад
Safartuu,namaf safaranitti,ofifis safaratuu. Ayyii abbashaa yoo quftee bakka nama hin bektuu, harkaa meqaa arabaa ishee ijaa namafi guraa nama hin bekneef hojachuu wayaa .
@shjking2439
@shjking2439 Месяц назад
እደት እዳቃጠለችኝ አረቦችማ የሚመሠገኑ ናቸዉ ወላሂ
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Месяц назад
👎አፍር ያስበላሽ👹
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Месяц назад
ይቺማ ሴጣን አለባት ተከሲስ ሆ ክፉ አሰሪ አሉ ግን የዚች በዛ😏😏😏😒😒😒
@user-ce1ft5rm7s
@user-ce1ft5rm7s Месяц назад
Egzebar yee masgen
@samerasamera9299
@samerasamera9299 Месяц назад
አስራቹን ወላሂ እኔም ደርሶብኝ ነበር አልሀምዱሊላህ ብቻ እማያልፍ የለም
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 Месяц назад
ይድፋሽ አቦ አቃጠለችኝ እኮ ግን ሰው የዘራውን ያጭዳል
@tube3507
@tube3507 29 дней назад
ጉድ ፈላ የኢትዮ መዳሞች አመዳሞች ደሞ በ4ሺ ደሞዝ ወይም በ3 ሺ ደሞዝ ያንገበግቧቸዋል🤔🙄😏 ሆሆሆሆሆ የአረብ ሀገር መዳሞች ወርቅ ❤ናቸው እናቴ ሆሆሆ
@user-ce1ft5rm7s
@user-ce1ft5rm7s Месяц назад
😢😢😢
@TamratMelaku-t5u
@TamratMelaku-t5u Месяц назад
ያገራችንአሱሪዎችእንድህ፡ከሆኑሥቅላትም፡ያሥባቸዋል
@user-dq5lk6cl7l
@user-dq5lk6cl7l Месяц назад
እረ አችስ አፈር ያሰበላሽአ
@InnocentCabin-py5jr
@InnocentCabin-py5jr Месяц назад
Subhan alkah 🤲☝️
@teklewoldu4918
@teklewoldu4918 Месяц назад
ሰው ግን ምን አይነት ህልና ኖው ያሎው ጌታ ሆይ ትእግት ሰጠይ
@user-ii3hm7iq1q
@user-ii3hm7iq1q Месяц назад
አይሰው የነገን ሣያቅ መመፃደቁ
@user-rr4ul3wi2n
@user-rr4ul3wi2n Месяц назад
አይይ😢😢😢😢
@user-zp8cy4cf6n
@user-zp8cy4cf6n Месяц назад
Manew endedni eresu yawezagabew❤❤
@genetkebede278
@genetkebede278 Месяц назад
ማግኘትና እጦት እንዳለ ማወቅ አለብን ልብ እንግዛ
@chitrasalem4074
@chitrasalem4074 23 дня назад
አረ የኢትዮጵያ ማዳሞቺ እርፍ እርፍ ፋጣሪን ፍሩ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄🙄🌶️🌶️🌶️
@user-ji5hi9he5v
@user-ji5hi9he5v Месяц назад
Yetrgmech,madam
@IssaAlsheesh
@IssaAlsheesh 29 дней назад
እኔ ሽት ቤት በጄ ነዉ ያሳጠበቺኝ እረ አረቦች ይግደሉኝ
@user-ee6dc5sy1l
@user-ee6dc5sy1l Месяц назад
አይ የአበሻ አሴሬ 😢😢😢😢
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 Месяц назад
Mene Temselaeche Medhanialeme Yeserashene Yesteshe Donkoroe
@user-jc8gn1er5p
@user-jc8gn1er5p Месяц назад
ምነው ሸዋ ማስጠሊታ አይገልፃትም ይቺ ማሥፈራሪያ ፊት😂😅
@MadinaSaed
@MadinaSaed Месяц назад
እደአንቺአይነትጦሰኛለሚሲኪኖቹዳፍይሆናል
@user-nd5lf8ye3k
@user-nd5lf8ye3k Месяц назад
ግን በአላህ ይሄን የሚመሥሉ መዴሞች ከሉደ😣
@hayattesema4388
@hayattesema4388 17 дней назад
የኢትዮጲያ ደረቆች ከሚያሠሩን አረቦች በነፆ ቢያሠሩን 100 ግዜ ይሻላል
@user-wj7kg6iw5i
@user-wj7kg6iw5i Месяц назад
እልልል የታባሽ
@WorkeKelemu
@WorkeKelemu Месяц назад
መታገስዋገአለው
@user-sn5ut3de1l
@user-sn5ut3de1l Месяц назад
Ke,ethiopian,sew,madame tegedelge,
@MesiMesi-fz3me
@MesiMesi-fz3me Месяц назад
በስማም ይችን ብሎ አሰሪ ሰይጣን ጎሮሮዋን ማነቅ ነበር እደዚህ ስታሰቃያት😢
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 29 дней назад
ምንዓይነት ባለጌ ሴት ነሽ ነውረኛ አንቺ እራስ የመንገድ ጠራጊ ነው የምትመስሊው እግዚአብሔር ዋጋሺን ይክፈልሽ ።
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv Месяц назад
Ye ethiopian setochugar sera bitef enkwan lemin bibela yeshalal
@munajibo6090
@munajibo6090 Месяц назад
Allah yekefelech
@danielkassa9802
@danielkassa9802 Месяц назад
She’s the worst woman she insulting her employee She abusing her. she is using her.💔💔
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Месяц назад
በእውነት እንደዚች ዓይነት ሰይጣን አሠሪ በዓለም ላይ አለ????
@user-tf6bw3sz4j
@user-tf6bw3sz4j Месяц назад
😮😮😮😮😮
@nurishegerwuste4499
@nurishegerwuste4499 Месяц назад
😢🤭🤭ere ehe diram aymesilgnm erere ech min gud nat
@HfHg-ji4td
@HfHg-ji4td 22 дня назад
እኔብሆንአፍጫወንብየነበርእጀጀንእምሠጠው😢😢😢😢
@user-fl6fb9vl6n
@user-fl6fb9vl6n Месяц назад
😢😢😢😢😢
@user-jc8gn1er5p
@user-jc8gn1er5p Месяц назад
ከቶም መዳም ደቆሮ ናት😅🤣
@user-sw4dr8fq9s
@user-sw4dr8fq9s Месяц назад
ስታስጠላ ምን ትመስል አለች አረመኔ
@FaiimaImamAli
@FaiimaImamAli 4 дня назад
😱😭😭😭
@user-pc8ri2ud7p
@user-pc8ri2ud7p 5 дней назад
መገኘትናማጣትእዳለማወቅአለብንልብንበልአይይይ😢😢😢😢😢
@MelakKonjo
@MelakKonjo Месяц назад
የክፋት ጥግ ኢትዮፒያ ቀረ አረ አረቦች ይግደሉኝ የስራችሁን ይስጣችሁ ስታስጠሉ ያቃጥላችሁ መድሀንያለም
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz Месяц назад
😢😢😢😢
@MimiMimi-ss2hl
@MimiMimi-ss2hl Месяц назад
Afer biyi
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Месяц назад
ዶሮዋም ሰራተኛ ነው እምትመስለው
@MekidesWonde
@MekidesWonde Месяц назад
Aniche Kifu Set Fetarieshein Firiy Lehulum Eko Giezalhw dedeb New Weyis Sew bet New Ye eberishe Yeche😂😂😂😂😂😂 17:00
@user-ot4pd8hq9t
@user-ot4pd8hq9t Месяц назад
አይየኢቶቢያማዳም አርቦቹምንአለባቸው
@user-hb3is2vz7k
@user-hb3is2vz7k 8 дней назад
እንዴት እንዳናደደችኝ
@user-eq4bt2en2w
@user-eq4bt2en2w Месяц назад
ውይኔ አጠገቤ በሆነች እኔ ጄምሪያት እሷ እንድትጨርሰኝ ነው የማደርገው ። በፈጣሪ
@SenyaNuru
@SenyaNuru Месяц назад
😂😂😂
@DanielakaluZeleke-ef2gp
@DanielakaluZeleke-ef2gp Месяц назад
ተከታታይ ድራማ እሰከለሆነ ድረስ ሀሳቡን በትክክል የመትጨረሱ
@AliMekonen-n7o
@AliMekonen-n7o Месяц назад
እኔ ምለው ግን ለምን እንደንጹሃን የፈጣሪን ቃል ትጠራላችሁ ደቸብሉ
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi Месяц назад
ይታደሉታልጂ አይታገሉትም
@Danigech1221
@Danigech1221 Месяц назад
እርእሱ ምንምድነው እሚለው የገባው ያስረዳኝ
Далее
Мелл хочешь сына от Дилары
00:50
Просмотров 270 тыс.
ባሏን የምታሰቃየው ሴት መጨረሻ
33:14
በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት
36:16
Просмотров 1,4 тыс.