Тёмный

//የቃጠሎው ፍልሚያ// "ፀብ ፀብ ይለኛል🤣...ምነው ቢቀርብኝ ውይይ🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 601 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Развлечения

Опубликовано:

 

16 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@kalkali
@kalkali 5 месяцев назад
ማነው እንደኔ የዛሬ ሳምንት ወደ ሀገሩ ሚገባው በሰላም ግቢ በሉኝ የማዳም ቅመሞችዬ 🎉
@user-zh6xp4vg9c
@user-zh6xp4vg9c 5 месяцев назад
አላህ ሰላም ያስገባሽ
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u 5 месяцев назад
ታድለሽ በሰላም ግቢ ውደ አገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን
@amisalpetiros7969
@amisalpetiros7969 5 месяцев назад
በሰላም ግቢ ዉደ❤
@aminabgdzah6308
@aminabgdzah6308 5 месяцев назад
በሰላም ግቢ ተደሰቺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ue6rj7di5v
@user-ue6rj7di5v 5 месяцев назад
Selam gbay
@user-br5lo9fq2e
@user-br5lo9fq2e 5 месяцев назад
ፍልፍሉ ና ማንደላን ይምጡ የምትሉ😂
@kabteshlebanon9425
@kabteshlebanon9425 5 месяцев назад
😂😂😂😂🎉
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 5 месяцев назад
እነሱማ ይገሉናል
@SmrroAa-ig4pn
@SmrroAa-ig4pn 5 месяцев назад
😅😅😅ፍልፍሉማ በምን ጥርሱ ሊግጠው ስጋውን😅
@user-br5lo9fq2e
@user-br5lo9fq2e 5 месяцев назад
@@SmrroAa-ig4pn በድዱ🤣🤣
@user-br5lo9fq2e
@user-br5lo9fq2e 5 месяцев назад
@@Dega-sh5vi 🤣🤣
@mhri6277
@mhri6277 5 месяцев назад
እኔ ብቻ ነኝ ግን ሰዎች እሚያቃጥል ነገር ሲበሉ ሳይ እምጎመዠው 😭😂
@yig3
@yig3 5 месяцев назад
እኔ አለሁ ግን መብላት አልችልም😢
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w 5 месяцев назад
ኧረ እኔም ነኝ😂😂
@tetetz2660
@tetetz2660 5 месяцев назад
እኔባፍ ወሀነዉየምሞለዉ
@SebleGizachew
@SebleGizachew 5 месяцев назад
እኔ አለው ቃጠሎ ስለምወድ እጎመጃለው
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 5 месяцев назад
እኔ አለሁ ግን ብዙ እሚቃጥል ነገር አልድፍርም
@hayu684
@hayu684 5 месяцев назад
ማስተዋል የተሳናትን ማስተዋል እና ያችን ሞልቃቃ ብርክታይት ሽመልስን ሽመልስ አብዲሳ ይርገጣት እና ሁለቶችን አምጣልን ትንሱ የምትስማሙ ለይኩኝ😂😂😂😂
@zinatmohammad4771
@zinatmohammad4771 5 месяцев назад
😂😂😂
@hanannguse4940
@hanannguse4940 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 5 месяцев назад
የዞሬ ሳምት ሠላም ያድርሠን እና የተባሉት ሁለት ሠወች ማለትማ ማስተዋልና ብርክቴ ይቅረቡልን የምትሉ በላይክ አጨናንቁት ጋይዝ😂😂ሲጀመር አይመጡም በምን አሞታቸው😂😂
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 5 месяцев назад
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@kalkali
@kalkali 5 месяцев назад
Kkkkk kifu nesh 😂😂😂
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 5 месяцев назад
የአረብ ሃገርም ከማዳም ቤት የሚመጣ ገንዘብ እንዲህ ላብና ደም የተቀላቀለበት ነው እፍፍፍ እግዚአብሔር ሃገራችንን ያስብ ስደት በኛ ይብቃ😢😢
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b 5 месяцев назад
የትያቁትብለሺነውዱአላህመጨረሻችንንያሳምረልንየሰረነውንምበረካያረግልን
@user-fi7nz6zq2n
@user-fi7nz6zq2n 5 месяцев назад
አሜን ያረብ
@gjhwwjr9159
@gjhwwjr9159 5 месяцев назад
አሜንንን
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 5 месяцев назад
ትክክል
@senaysenayet775
@senaysenayet775 5 месяцев назад
አዎ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያስበን እናንተም ወስኑ እህቶቼ ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ሳታገቡ ሳትወልዱ እድሜያችሁ አይለፍ። ደሀ ከምድር አያልቅምና አትባክኑ ወስናችሁ ሀገራችሁ ግቡ
@user-lc8rf1ni9j
@user-lc8rf1ni9j 5 месяцев назад
በሳቅ ገደሉኝ እኮ 😂😂😂😂 የሳቅ ምሽት ይሁንላችሁ ምርጦቼ❤❤
@habtamukebede9989
@habtamukebede9989 5 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@sdetadigana1887
@sdetadigana1887 5 месяцев назад
ኣማርኛ ኣይሰማም ሓዉሲ ጸማም ኖው ግን ኣሜን (3)
@EdenKetema-nf3wd
@EdenKetema-nf3wd 5 месяцев назад
እስቲ አሌክስን እንደ እኔ የሚወደው ❤
@enatbaba5816
@enatbaba5816 5 месяцев назад
እስከ ዛሬ የዘርዬን ያህል ዝቆ የበላ የለም ጀግና ነክ
@Seni_ethio
@Seni_ethio 5 месяцев назад
እስካሁን ከተወዳደሩት እንደ ዘርሽ ዝቆ የበላ የለም ከምር አንበሳ ነው😊
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign🎉❤
@user-fm2wm1lb6y
@user-fm2wm1lb6y 5 месяцев назад
Iwanat naw
@sekinanasir3875
@sekinanasir3875 5 месяцев назад
ትንሱ ግን የስራክን ይስጥህ😂
@mreasy9731
@mreasy9731 5 месяцев назад
ገንዘቡን ለመጠጫ ስለሚፈልገው ነው ይሄ ሰካራም
@Seni_ethio
@Seni_ethio 5 месяцев назад
@@mreasy9731 በምን አወቅህ
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 5 месяцев назад
በጣም የምወዳቸው ተዋናዮች ❤❤መልካም ቃጠሎ😅😅😅
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign🎉❤🎉
@hajahajasuauw5582
@hajahajasuauw5582 5 месяцев назад
😂
@hayat5746
@hayat5746 5 месяцев назад
ነፃነት እና ፍልፍሉ ባንድ ይቅረቡልን የምትሉ 21:18 21:18 👍👍👍👍
@RashidRashid-dk9dy
@RashidRashid-dk9dy 5 месяцев назад
እኛም ስደት እደዚህ ነው ያቃጠለን😂😂😂
@toybamohammed2247
@toybamohammed2247 5 месяцев назад
አወዉደ
@YthTyu
@YthTyu 2 месяца назад
ወላሂ ልክ ብለሻል
@Fozita
@Fozita 5 месяцев назад
ምሽቴን አሳመራችሁልኝ ሹክረን 😂😂😂😂 የዚህ ፕሮግራም አፍቃሪ የታላችሁ ❤
@tig59905
@tig59905 5 месяцев назад
ወንድ አርቲስቶቻችን በጣም ነው የሚአሳዝኑኝ ኢ ቢ ኤ ስ ተባረኩ በዚም መልክ ስለምትደግፉ ግን ብሩ መቶ ሺ ቢገባ ደስ ይለኛል ❤
@BezawitGirma-ky1ix
@BezawitGirma-ky1ix 5 месяцев назад
እባካችሁ ፍልፍሉን ጋብዙልን😅😅😅
@RutaTube472
@RutaTube472 5 месяцев назад
ቀጭኑ የሚሰራቸው ፊልሞች ያስቃሉ😂😂
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤🎉❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign
@gechatube7617
@gechatube7617 5 месяцев назад
ፍልፍሉን ይቅረብ ምትሉ Like 😂😂
@ThfFhr
@ThfFhr 5 месяцев назад
ተዋህዶ ሁናችሁ ትላልቅ ሰወች ናችሁ ለምን አትፆሙም በስም ሳይሆን በተግባር እንገኝ
@Azeitttttt
@Azeitttttt 5 месяцев назад
Seget yekoye eko new
@wxgdsanjffddckb
@wxgdsanjffddckb 5 месяцев назад
😂😂ለምነዉየማጡሙት
@aynlenladefris9702
@aynlenladefris9702 5 месяцев назад
አንዴ ተቀርፆ የተቀመጠ መሰለኝ እንጂ ከዚሁሉ አርቲስት አንድ ሰዉ አይጠፋም ነበር
@ThfFhr
@ThfFhr 5 месяцев назад
@@aynlenladefris9702 ሁሉንም የሚውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው እኛ ሲቀረፁ አላየነም በፆም ስሀት ሰለተለቀቀ ነው የተናገር ነው
@tigiste9620
@tigiste9620 5 месяцев назад
ጀግና ነህ ዘርሽ ካየዋቸው ተጫዋቾች ደስ ብሎኝ ያየሁ ጌታን❤
@lemlem1160
@lemlem1160 5 месяцев назад
ዋው በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች በተለይ አሌክስ የኔ ቀጫጫ❤❤
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s 5 месяцев назад
አሁን ነበር ፊልም መቅረፅ ትክክለኛ ገፀባህርያት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fc5nf5bc7h
@user-fc5nf5bc7h 5 месяцев назад
ክፉ😂😂😂
@KokiiMedia-gp1mv
@KokiiMedia-gp1mv 5 месяцев назад
Awo klkkkk
@Mita4164
@Mita4164 5 месяцев назад
ፍልፍሉን ጋብዙት
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 5 месяцев назад
መተናል የመዳም ቅመሞች እንዴት ናቹ ❤❤❤🎉
@user-zy7te2bv1b
@user-zy7te2bv1b 5 месяцев назад
Well come yemadam
@brukfetene7070
@brukfetene7070 5 месяцев назад
፡❤❤❤​@@user-zy7te2bv1b
@almaahmad1229
@almaahmad1229 5 месяцев назад
እኔም። መጠሁ። ዉዴ። አ ነኝ። የመዳም ቅመም ነኝ። ከዱባይ 🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪✅✅✅✅
@zeynebaliye
@zeynebaliye 5 месяцев назад
አለን ከቤሮት❤❤❤
@user-zy7te2bv1b
@user-zy7te2bv1b 5 месяцев назад
@@zeynebaliye nurilge mama
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 5 месяцев назад
ዘሪዬ አንደኛ እንደዚህ የበላ አላየውም አሌክሶ አይዞ ❤❤❤❤❤ስወዳቸው እኮ
@s-ir1kz
@s-ir1kz 5 месяцев назад
መሳኪን ብታወዳዴሩ የተመረጠነው ምክንያቱም እነሱ ቢያሦ የተሻለ ስራላቼው የምትሉ በላይክ ግጬኝ
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 5 месяцев назад
በድሀ አጀታቸዉ ጰጥ ይበሉ ብለሽነዉ😂😂😢
@s-ir1kz
@s-ir1kz 5 месяцев назад
@@jamilaabdalrahman7474 እረውዴ ከኑሮዉ አይበልጥም ያዴቀን መቃጠል
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku 5 месяцев назад
​@@jamilaabdalrahman7474 ማርያምን ጮክ ብዬ ሳኩኝ በኮመንት😂😂😂😂😂😂
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 5 месяцев назад
አሌክሶ ጎበዝ ከጤና አይበልጥም አድናቂህ ነኝ ለገንዘብ ብለህ አትቃጠል
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 5 месяцев назад
እንደዚህ እየተቃጠሉ ጥያቄ እየተጠየቁ የሚመልሱ በጣም ጎበዝ ናቸው ትዕግስት ይጠይቃል 😂😂😂😂😂
@user-mt9rd8hh7g
@user-mt9rd8hh7g 5 месяцев назад
እሼን እና አማንን እቀረብልን ይቀመሰቱ😂😂😂😅
@sameeramuhammed4530
@sameeramuhammed4530 5 месяцев назад
ይሄን የተመኝሽው. ምንአርገውሽነው እዳው😮😢
@user-mt9rd8hh7g
@user-mt9rd8hh7g 5 месяцев назад
@@sameeramuhammed4530 ስለምወድችው ነው😅😂
@user-yx7tp7iz6j
@user-yx7tp7iz6j 4 месяца назад
እሼ እኮ ተቃጥሎ ያውቃል ገነት ንጋቱ እያወራችው
@thomassankara829
@thomassankara829 5 месяцев назад
ዘርዬ ጀግና እንዳንተ የዛቀ የበላው የለም💪
@genettesema8908
@genettesema8908 5 месяцев назад
እስከ ዛሬ ከቀረቡት እንደ ዘርሽ የዛቀው የለም ጀግና ነህ።
@ahimed3067
@ahimed3067 5 месяцев назад
ፍልፍሉን ጋብዙት በፍጣሪ እሱን ማየት ናፈቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@madimahmde1215
@madimahmde1215 5 месяцев назад
ዘሩን በደምብ ከመየቴ በፊት ፍልፍሉ መስሎኝ ነበር
@madimahmde1215
@madimahmde1215 5 месяцев назад
በተለይ ሸሚዙ
@BbxBhjd-pd6wk
@BbxBhjd-pd6wk 5 месяцев назад
ግን በጣም ጎበዝ ናቸው እኔ ብሆን ልቤ ሹልክ ትል ነበር😮
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 5 месяцев назад
አሌክስ መልክህ እያየንህ ተቀየረ ቁርጥ ሳምባ😂😂😂
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 5 месяцев назад
😂😂😂
@abaydemis866
@abaydemis866 5 месяцев назад
ዳጣዎቹ ቀነስቢደረጉ አራት እኮ በቂ ነው ሰው እንዳትገሉ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 месяцев назад
አዎ በጣም በዛ 25,000 ለማግኘት 😅😢
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 5 месяцев назад
😢😢 ለዛውም ከሌላ ሃገር የተኮረጄ 😢
@mekiafeker6961
@mekiafeker6961 3 месяца назад
አዎ ወላሂ ለኩላሊት ና ለጨንጓራ በሽታ ይጋለጣሉ
@user-sj4yi2qi2h
@user-sj4yi2qi2h 5 месяцев назад
😢ለኔ መዳም ነበር እደዝህ ማብላት
@senaysenayet775
@senaysenayet775 5 месяцев назад
ኧረ በሳቅ ወደ ኢትዮጲያ ላኪያት በቃ
@gjhwwjr9159
@gjhwwjr9159 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@masumajman3232
@masumajman3232 5 месяцев назад
😂😂😂😂Arr wane Arr la pilipele naw
@samiraamna-zr2qz
@samiraamna-zr2qz 5 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 4 месяца назад
አይገርምም እኔም እያልኩ ነበር😂😂😂
@medujemal2981
@medujemal2981 5 месяцев назад
እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉኝ የሚሉት የት ሄደው ነው😂😂
@kweesweet8802
@kweesweet8802 5 месяцев назад
ወልደው ይሆናል😂😂😂😂😂
@maryammaryam7694
@maryammaryam7694 5 месяцев назад
ዉልደው ይሆናል ከዛወድህም ያገባየለምመሰል ጨርሶየሩቅትዳር ክክክ
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 5 месяцев назад
እር አለን 🤰😂
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 5 месяцев назад
😂😂😂
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s 5 месяцев назад
አረ አለን አለን አታከትናችሁ ብለን ነው
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 5 месяцев назад
ግን ይኼ ምን ዓይነት የወረደ ውድድር ነው በዚህ ላይ በጣም የታወቁ አርቲስቶችን መቀለጃ ና የገንዘብ እጥረት እንዳለባቸው የሚያሳይ ነው ይኼ መቼም ድራማ ወይም ቀልድ አይደለም በሽተኛ እንዳትሆኑ ነው የጨጒራ በሽተኛ እንዳትሆኑ ።
@HA-uq5mv
@HA-uq5mv 5 месяцев назад
አልሀምዱሊላ የዛሬሣምትሀገሬነኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በሥደትያላችሁ እህቶቸ ወድሞቸ አላህእናተንምለዚህቀንያብቃችሁ❤❤❤
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 5 месяцев назад
አላህ በሠላም ያሰገባሺ ...አሚንንን ወዴ❤❤❤❤
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s 5 месяцев назад
አሚን ውዴ አላህ በሰላ ያስገባሽ
@ddddd1049
@ddddd1049 5 месяцев назад
🎉🎉
@seadi5831
@seadi5831 5 месяцев назад
Aminn yareb
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 5 месяцев назад
አሜን ውዴ እግዚአብሔር በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ❤❤❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 5 месяцев назад
እውይይይ ይሄ ቃጠሎ ኑሮን የሚያስረሳ ይመስለኛል😂😂😂😂😂
@serawitmeale5442
@serawitmeale5442 5 месяцев назад
ሁለታችም በጣም ነው የምወደው
@KhalidEbrahim-gh4st
@KhalidEbrahim-gh4st 5 месяцев назад
መልካም መቃጠል ተመኝንላችሁ😀😀😀😀😀😀😀ወደሺ ከተደፍሺ ቢረግጡሺ አይክፍሺ ነው
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t 5 месяцев назад
በሳቅ ሞትኩኝ አሌክስ ፊቱ በርበሬ መሰለ ምስኪን😂😂😂
@tsegitigisetu7408
@tsegitigisetu7408 5 месяцев назад
ስጋው ያለውን part በጣም ነው ፈታ ያርገኝ 😂😂😂w
@selamselam3065
@selamselam3065 5 месяцев назад
ዘርሽሽሽሽሽሽ ቀርቦ ማየት እፈልግ ነበር።።።። ጀግና ነህ።።አልጠበኩም
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 5 месяцев назад
ሁለቱንም ስወዳቸው እውነት ምርጦች
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 5 месяцев назад
አዋይቃጠሎ ወይኔ ለምያዩት ቀላል ይመስላል በርቱ እኔም ልምምድ ላይ ነኝ
@azeb9433
@azeb9433 5 месяцев назад
ይህ ሁሉ ማቃጠል ለምንድ ነው? እርግጠኛ ነኝ በዚህ ምክንያት የሚታመም ሰው ይኖራል ቀነስ ቢደረግ ጥሩ ይመስለኛል
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 5 месяцев назад
ቀላል በዛ ላይ ይህ ፕሮግራም ከሌላ ሃገር የተኮረጄ ነው እነዛ አንዴ ብቻ ነው የሚዝቁት ከዚህ ግን ሶስተኛ ሆ በዛ ላይ እያንዳንዱ አምስት ሺ ብር ይይዛል ስለዚህ ለሚያቋርጡ ስዎች የበሉትን አምስት ሺ ብር አስበው መስጠት አለባቸው አሌክስ ሶስት ጊዜ በልቷል አስራ አምስት ሺ መስጠት አለበት ሆ 😢 ያናዳሉ ስው ተቃጥሎ በባዶ መስደድ ከባድ ነው
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 5 месяцев назад
የኔ ወንድምአሌክሶ 😅😅😅😅በጣም ነው ያሳዘንከኝ❤❤❤❤❤
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z 5 месяцев назад
የአሌክስ ከንፈር ቀስ በቀስ የሚገጥም መለኝ😂😂😂😂😂
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 5 месяцев назад
አንድ ቀን አንዱ ፀጥ እንዳይልባችው!!! ሆድ እኮ ሰው ሊደፋ ቀርቧል!!!
@KukuBubu20
@KukuBubu20 5 месяцев назад
True take care have a medical support near by. Take it seriously!!!!!!!!
@mesilove9815
@mesilove9815 5 месяцев назад
አለ እኮ ዶክተር
@user-lq5qu2ih8g
@user-lq5qu2ih8g 5 месяцев назад
ለብር ብለው የዘላለም የጨጎራ በሸተኛ መሆን
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 5 месяцев назад
ደም ግፊት ያለበት ራሱ አናቱ ላይ ነው ሚወጣው​@@ktube8920
@MediYenatiwa
@MediYenatiwa 5 месяцев назад
Mejemeriya tayitew yimesilegnal enji ayideregim
@user-pu7nq7ud5k
@user-pu7nq7ud5k 5 месяцев назад
እጅግ በጣም ያሰቃል በዕንባ😅😁🤣🤣😆😆😆😆😆ግን ይህ ነገር አደጋ አለው!!
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 5 месяцев назад
የሚያቀጥል ነገር ስወድ
@tigestdagnachew3945
@tigestdagnachew3945 5 месяцев назад
ስላም ቤተስብ እንዴት ናቹ በያልልቹበት ስላማቹ ይብዛልኝ የመዳም ቅመሞችዬ እህቶቼ በርቱልኝ እራቹን እየጠበቃቹ❤❤❤❤❤❤
@user-bl5im5dp7s
@user-bl5im5dp7s 5 месяцев назад
እሽ ዉዴ
@user-wh7nm2zn8k
@user-wh7nm2zn8k 5 месяцев назад
ሚስኪን ቀጭኑ ልጅ 😂😂አጥቱን ሠርስሮ ነው ያቃጠለው😂😂😂
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 5 месяцев назад
😂😂😂
@meemi6324
@meemi6324 5 месяцев назад
ከፍቶኝ ነበር የምር አሳቃቹኝ😂😂😍
@user-xf7ps4jx8o
@user-xf7ps4jx8o 5 месяцев назад
እንደዛሬ ስቄ አላቅም ደስታ በዘመናቹ ሙሉ ይሁንልኝ
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 5 месяцев назад
ቆይ ስትበሉ አማትባችሁ የማትበሉት ለምንድነው አረ ተው ግን በራሳችሁ አትፈሩ ጉዳቱም ጥቅሙም ለራሳችሁ ነው😢
@emuephrem5120
@emuephrem5120 5 месяцев назад
ሲጀመር ማማተብ የሚባለውን ቢያቁ ኖሮ በጾም ስጋ አይበሉም ነበር ይቅር ይበለን መድኃኔዓለም 😢😢😢
@mesii6226
@mesii6226 5 месяцев назад
Betom eyeblu men yabtebalu bleshi new menafk nachew
@raemeraf
@raemeraf 5 месяцев назад
ይቅርታ በፃም ወቅት በሆኑ ስህተት ነው ሃይማኖትን የሚጋፍ ነው ለምን ብትለኝ ሳስበው ሁላችሁም ክርስቲያን መስላችሁኝ
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 5 месяцев назад
እኔም እያልኩ ነበር😢
@Muluneshebeyazn
@Muluneshebeyazn 5 месяцев назад
እኔ እምለው እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡት በሙሉ፡አይፆሙም እንዴ ወይስ ቀረፃው ከፆም በፊት ነው ?
@HayatQueen12
@HayatQueen12 5 месяцев назад
ኧረ ebsሶች ይሄ ነገር ለቀጭን ሰው አይሆንም😊😊😊😂😂😂😂😂😂😂
@zeritutube
@zeritutube 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂ወይ አሌክስ ሚስኪን ዘርዬ ጎበዝ ወንድ ልጅ👌
@Susufkir
@Susufkir 5 месяцев назад
ወላህ እደት እደሳኩ አጠይኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ቃጠሎ
@user-hk6fk3cz2c
@user-hk6fk3cz2c 2 месяца назад
በጣም ጥሩ ነዉ
@user-ut6wh7pk7f
@user-ut6wh7pk7f 5 месяцев назад
በሳቅ ሞትኩ❤❤❤
@tigistya
@tigistya 5 месяцев назад
ሳምንት ለት ወተቱን ጨልጦ ወደጓሮ የሮጠው ሱማሌ ከምን ደረሰ???😂😂😂😂
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@temimaabubeker7279
@temimaabubeker7279 5 месяцев назад
😂😂
@user-tc8tt3zw9h
@user-tc8tt3zw9h 5 месяцев назад
ለጨጉራቸው አያስቡም እንዴ ሆ 😂
@-efrem
@-efrem 5 месяцев назад
ዘርየ ኣሪፍ ነው በደምብ የተመታ ከበሮ መስላሃል
@user-hy1ik9jg5z
@user-hy1ik9jg5z 5 месяцев назад
ክክክክክ ወላህ በሳቅ የለሁም እጁን ከወዳ ወድህ አወናጨፈውኮ 😂😅
@betelshawul2199
@betelshawul2199 5 месяцев назад
እሄ ፕሮግራም ከተጀመረ ጀምሮ እደዛሬ ስቄ አላቅም 🤣🤣😂
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 5 месяцев назад
ሀሀሀሀ እኔም ወላሂ ብቻዬን ስቄ ልሞት
@user-he9mu2wk3q
@user-he9mu2wk3q 5 месяцев назад
ማነው እደኔ ነገ ስኞ ወደ ዱባይ የሚሄድ በዱአ እገዙኙ ❤❤❤
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 5 месяцев назад
ሰላም ግቢ እንጠብቅሻለን
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 5 месяцев назад
ሰላም ግቢ ነይልን
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 5 месяцев назад
ወይኔ እያነቡ እስክስታ ማለት እንዲህ ነው እያሳዘናችሁኝ በሳቅ ገደላችሁኝ❤❤❤
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 5 месяцев назад
በጣም ጎበዞች አደንቃችኃለው አሌክስ ዘርሽ ድራማ የምትሰሩ ነው የምትመስሉት ግን ካልቻላችሁ ምንም አትፈሩ ከጤንነት አይቡስም ትንሱ ጎበዝ አድናቂህ ነኝ ግን እራስህን ጠቡቅ
@helentube4131
@helentube4131 5 месяцев назад
ዘርዬ ገብርኤልን ስትል ሰማው መሰል ገብርኤል ይጠብቅክ ❤አይ ቃጠሎ 😂😂😂😂
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 5 месяцев назад
ግን ከዚህ የሚቀርቡ 😢 ኦርቶዶክስ ናቸው አይጾሙም እንዴ
@helentube4131
@helentube4131 5 месяцев назад
@@tigistitigisti4792 አይ እህቴዋ ማን ይጾማል ብለሽ ነው
@naimakamal6599
@naimakamal6599 5 месяцев назад
ታየኝ እኮ ሲያስቀዝናቸው😂
@user-oh7he3nl6k
@user-oh7he3nl6k 5 месяцев назад
ዉይ እንደዉ በሞከርከት እኔም ደስ ስትሉ እኮ kkkkk
@user-ox3sr4lp4z
@user-ox3sr4lp4z 5 месяцев назад
አይዞህ ዘርዬ በርታ እዳትሸነፍ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 5 месяцев назад
ወይኔ ፊታቸው ሚጥሚጣ መሰለ😢😂 መጠኑ ግን ቀንሰት በዛ
@user-xf5kn2bl6l
@user-xf5kn2bl6l 5 месяцев назад
በጣም 😂😂😂😂
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 5 месяцев назад
Awo meknase Alebte
@mekumeku3821
@mekumeku3821 5 месяцев назад
ከአርቲስት ውጪ ማቅረቡ ሰጀምሩ ከኔ ጀምሩ ደግሞ ለወጥ
@user-lh7ww7on5y
@user-lh7ww7on5y 5 месяцев назад
😂😂😂😂ay ebs swodchwu 💋💋💋 from uganda 🇺🇬🇺🇬
@helulove8941
@helulove8941 5 месяцев назад
አሌክስዬ በጣም ነዉ ምወድህ❤
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 5 месяцев назад
በዚህ ሰውነት እደት ይቻላል 😂😂😂😂ሆ እዚህም መድረስህ😅
@alemazalie221
@alemazalie221 5 месяцев назад
ወይኔ አምላኬ እስካሁን ከቀረብት አረትስቶች አኔድ እኳ በስመም ብሎ የሚጀምር የለም😢???
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 5 месяцев назад
ምናባታቸው ባይሉ ይሻላል በፃም እየበሉ በስተእርጅናቸው!!! ሰው ክርስቲያን መሆኑን የሚያሳውቅ ሲቸግረው ከአምላክ የሆነ ነገር ሲፈልግ ነው!!!
@beruktawitgetachew-ix4ll
@beruktawitgetachew-ix4ll 5 месяцев назад
ምን አልባት ቀረፃው ከፆም በፊት ይሆናል
@alemazalie221
@alemazalie221 5 месяцев назад
@@beruktawitgetachew-ix4ll ፆም ሆነ አልሆነ ደግሞ በስመምን ይከለክላል እደ ?ብቻ ልቦናይስጣቸው
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 5 месяцев назад
ዘርሽ ዋዉ✅✅✅✅ኤልክስ ከቃሪያዉ ጋራ አድ መሰሉ😂😂😂 ኡኡኡኡ በሳቅ ተሱ ሳቅ❤😂😂😂
@Azm622
@Azm622 5 месяцев назад
እንኳን መጨረሻዉ አማረላቸዉ❤
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 5 месяцев назад
ሁሌ በዝህ በኩል ወንበር የተቀመጡት ነዉ በጣም የቀጥላል የሚሉት ከስተወሰቹ በጣም የገንናሉ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 5 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@Enen550
@Enen550 5 месяцев назад
እኛም ስደት እድህ ነው ያቃጠለን😢😢
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 3 месяца назад
Eenewt new ye Alame ehitewaa❤😢
@Robeldesalgn2773
@Robeldesalgn2773 5 месяцев назад
I want try this!
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 5 месяцев назад
ዘ😂ረሺን ሳይ የወንዶች ጉዳይ ትዝ አለኝ ሁለታችሆንም እወዳችኋለሆ አሬፍ የቃጠሉ ሰአት ነበር ዘረሺ ሰላሸነፍክ እኳን ደስ አለህ አካፍለዉ ለቀጮ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 5 месяцев назад
በርቱ እኔም ሀገሬ ሆኘ ቢሆን አድቀን እቀርብ ነበር አይ ስዴት😢😢😢❤❤❤❤🥰🥰🥰
@Ergbtube3
@Ergbtube3 5 месяцев назад
እንዴት ነው መመዝገብ የሚቻለው መዳም ብትፈቅድልኝ ነበር
@Ergbtube3
@Ergbtube3 5 месяцев назад
እንዴት ነው መመዝገብ የሚቻለው መዳም ብትፈቅድልኝ እሞክረው ነበር 😂
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 5 месяцев назад
ዘርዬን አለማድነቅ አይቻልም።😂😂😂😂 ጥሎብኝ ስወደው።
@ralanzi4296
@ralanzi4296 5 месяцев назад
የሳቄ ምንጮች😂😂😂😂😂😂መልካም ቃጠሎ😂😂❤❤❤
@user-to8pp8yk4m
@user-to8pp8yk4m 5 месяцев назад
በጣም ነው የሳቅን😂😂😂😂
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 5 месяцев назад
እኔ ምለዉ ኢትዮጵያ በርበሬ እና ዶሮ ረከሰ መሠለኝ 🌶🌶🌶🌶🐓🐓🐓 ወይንስ አዳነች አቤቤ ሠታቹ ነዉ ክክክክክክክክክ
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 месяцев назад
ትንሱ ግን ልክ ሲግጡ እምትጠይቃቸው ነገር😢 አንዱ አጋጭቶ ካልጣለህ ምን አለሽ በለኝ🤣በዛ ላይ አሌክሶ ከዚህ ሰውነትህ ላይ ወደ ታች እያለ ሲያሯሩጥህ ወዮ🙆🏽‍♀️ታይፎይድ በለው😅 ብሩን ግን አልበም ውስጥ አስቀምጡት🤣
@user-sf5pb1dx8f
@user-sf5pb1dx8f 5 месяцев назад
እያወቀ ነው እሚጠይቃቸው😅😅😅😅😅
@HalimaTurke
@HalimaTurke 5 месяцев назад
Wudoche ene yamilew ebs tv lay lemin ye madam kemamoch program ayizegajim 😂😂😂😂😂
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 5 месяцев назад
ዘርሽ ግን ጎበዝ ነው ከሁሉም ካየዋቸው ሁሉ
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 5 месяцев назад
እኔ ጥያቄ አለኝ ይሄ ነገር በፆም እንዴት ነው ዶሮውው ወይስ ከፆም በፊት የተቀረፀ ነው
@romantup9195
@romantup9195 5 месяцев назад
Ke tsom befit yetkertse new gin min waga alew kirstana betegbar new sayamtebu new yemiasgebut
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 5 месяцев назад
ማን ነዉ እንደኔ የስተዋለዉ የምር ሁሌ በቀኝ በኩል የሚቀመጡት የገንናሉ
@HanaHana-dg3kd
@HanaHana-dg3kd 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@selamterefe7056
@selamterefe7056 5 месяцев назад
ተፈጥሮ ይለያያል 😂😂😂
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc 5 месяцев назад
አሌክስ በሂወት አለ. ሳላየው ነገረኝ😀😀😀😀
@masumajman3232
@masumajman3232 5 месяцев назад
Arrr gin Edeti ye misaerehuu Barabarehuu😂😂😂
Далее
Смотри до конца 😻💔
0:44
Просмотров 10 млн