Тёмный

/የቃጠሎ ፍልሚያ/ "ላንቃዬ የት ነው? ጀርባህ ላይ😂..ፍል ውሀ ውሰዱኝ ፍል ውሀ"😂🤣//እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 88 тыс.
50% 1

በዛሬው የቃጠሎ ፍልሚያ ኮሜዲያኖቹ አብይ እና ወንድወሰን እየተፈተኑ በሳቅ ታጀብ ፉክክር አድርገዋል።
In today's episode of *Ye Katelo Filmya*, join us as comedians Abiy and Wendwosen go head-to-head in a spicy food-eating competition! Tune in for hilarious moments and fiery challenges."
የቃጠሎ ፍልሚያ በተለያየ የስራ መስክ ታዋቂ የሆኑ ሰዎችን እያቀረብን የተለያየ ደረጃ ባለው ዳጣ በመቃጠል ልምዳቸውንና ሀሳባቸውን የሚያካፍሉበት አዝናኝና ተወዳጅ ኘሮግራም ነው።
"Ye Katelo Filimya" is an entertaining and widely-loved program where we feature renowned individuals from diverse fields indulging in spicy cuisine. Join us as they share their experiences and thoughts while bravely tackling various levels of fiery spices."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 154   
@robelasfaw2126
@robelasfaw2126 Месяц назад
ብዙውን ቃጠሎ ፍልሚያ አይቻለው ይህኛው ይለያል ቆንጆ ኘሮግራም
@Aaaaa-xq5ih
@Aaaaa-xq5ih Месяц назад
እሄንን ፖሮግራም ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ እደዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂❤
@bateldamte
@bateldamte Месяц назад
ማነው እደኔ በጉጉት ሚጠብቅ ይህን ፕሮግራም 😂😂😂❤❤
@Rockofliberty-lv1jw
@Rockofliberty-lv1jw Месяц назад
የሰው ስቃይ እንዴት ደስ ይላል ክኽክክክ
@Tegstm
@Tegstm Месяц назад
⁠@@Rockofliberty-lv1jw😂 I fill bad
@abizhurutagirma6074
@abizhurutagirma6074 Месяц назад
Manm
@shawaye5579
@shawaye5579 Месяц назад
Me 😂😂😂😂😂
@yitayishasmara5040
@yitayishasmara5040 Месяц назад
ይዛሬውቹ ደግሞ በጣም ያስቃሎ😂😂
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 25 дней назад
soft የበላው የመጀመርያው ተቃጣይ😂
@MahletGiday
@MahletGiday Месяц назад
ትንሱዬ እንዝቃለን ❤❤❤❤ተወዳዳሪዎች መልካም እድል❤❤❤❤እርሜ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤
@All.don2024
@All.don2024 Месяц назад
ረዘም ብላ አጠር ያለች 😂😂😂😂ሰፋ ብላ አጠር ያለች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ብሩኬ-የ5ቸ
@ብሩኬ-የ5ቸ Месяц назад
ወተት ከቤቱ ይዞ መጣ ወየው😂😂😂
@sishaia6875
@sishaia6875 27 дней назад
አያቃጥለውም እናተየ😂😂😂
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 Месяц назад
ዛሬ ነው ያየነው የቃጠሎ ዉድድር
@sishaia6875
@sishaia6875 27 дней назад
ቀዩ ሰውየ ጎበዝ ባአደየ ጉርስ ያረገዋን😂
@dertogada177
@dertogada177 Месяц назад
ምነው በዝህ ዳጣ አሽብርን ዝፍዝፍ ባረክልኝ 😂😂😂😂
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n Месяц назад
እንደዚህ አዝናኝ ሰዎችን አቅርቡ እንጂ
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 Месяц назад
😂😂😂😂 አይ
@SamiyaAdem-q2s
@SamiyaAdem-q2s Месяц назад
የሚያቃጥል ነገር ደስስስስስ ይለኛል
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Месяц назад
ትዳርም ቢሆን?
@SamiyaAdem-q2s
@SamiyaAdem-q2s Месяц назад
@@alemkebede5848 እሱን አያካትትም ትዳር ጣፋጭ ነው
@Tegstm
@Tegstm Месяц назад
@@alemkebede5848f no
@anisweet4130
@anisweet4130 Месяц назад
ስራሽ እሱ ነው መሰለኝ
@SamiyaAdem-q2s
@SamiyaAdem-q2s Месяц назад
@@anisweet4130 ሁለገብ
@mayatube1107
@mayatube1107 Месяц назад
የልብሱ እኔም ያለሁበት ሀገር በክረምት ብርዱ ከባድ ስለሆነ የክረምት ታይትና ቱታ እለብሳለሁ 😊😊
@MuhammedAli-he7fs
@MuhammedAli-he7fs Месяц назад
በጣም ያስቃል 😂😂😂
@mulu_muleta
@mulu_muleta Месяц назад
ትንሱየ የኔ ቀጫጫ እወድሃለሁ
@maledatubemati
@maledatubemati Месяц назад
አንደዜ ያሳቀኝ የቃጠሎ ፕሮግራም የለም😂😂
@tobittube
@tobittube Месяц назад
ብዙ ያሎጡ ለዛ ያላቸው ኮሜዲያኖች
@AsmaA-uf9kn
@AsmaA-uf9kn 28 дней назад
Zare😂😂😂😂😂😂
@Dagi464
@Dagi464 Месяц назад
Editing is on another level 👏👏👏👏👏
@elliabogneyusuf2920
@elliabogneyusuf2920 Месяц назад
ይሔ ውድድር በጤናላይ ጉዳት አያደርሰም ውይ???
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
😂😂😂የዛሬወቹ ሲስቁ😂😂😂😂😂😂
@Wassie12
@Wassie12 Месяц назад
በዚህ ዝግጅት በጣም አዝናኙ ፕሮግራም ይሄ ይመስላል! ወንዴ ሙድ እየያዘ ጨረሳት..አብይ እንደዚህ አዝናኝ ሰው ነው? እረ ወደፊት መምጣት ነበረበት
@b.6015
@b.6015 Месяц назад
ይከ ብከሳ ወሬጦ ብወፍር ዘረጦ ዘፈን የዘፈነው አይደልደ😅😅😅😅😅😅
@user-cl9wf7bo9e
@user-cl9wf7bo9e Месяц назад
የእዉነት የቀጠሎ ፉልሚያ ለመጀመርያ ግዜ በጣም ሳኩኝ ሁለቱም ይችላሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@solianakonjo
@solianakonjo Месяц назад
እንደዛሬ ስቄ አላቅም ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ Месяц назад
ዋው የዛሬው ደሞ ይለያል😂😂😂😂👌👌
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c Месяц назад
ዋዉዉዉዉዉ የዛሬዎቹ የምር ይለያሉ ትንስሽን በሳቅ ገደሉት 😂😂😂😂እንዝቃለን እንዝቃለን እንኳን እንዲል እድል አልሰጡትም 😂😂😂😂😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Месяц назад
አይ ወንድዬ ጭራሽ ወተት ይዘህ መጣህ 🤣🙄
@Hiwotdesta-u4y
@Hiwotdesta-u4y 26 дней назад
Ene erasu betam new feta mlewu yetinsuye demo eyezakn ymilewu ebs my best tv
@romanyeraswa
@romanyeraswa Месяц назад
ወይኔ የዛሬዉቹ ይለያሉ 😂😂😂😂😂😂😂
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 Месяц назад
እንደ ዘሬ ስቄ አለዉቅም ይመቻቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@amefke2069
@amefke2069 Месяц назад
😂😂😂😂😂ገራሚ ቃጠሎ አደጋ ነው
@gfg4073
@gfg4073 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂ዛሬ ልዬነው😂😂😂😂😂
@asfawerkalohanjelo7098
@asfawerkalohanjelo7098 Месяц назад
enzkalen enzkalen tisu feta Eko new mtaregew legna mech new midersen 😂😂😂
@pomibaraka
@pomibaraka Месяц назад
Selamachu yebeza ❤
@Melsh-te8ct
@Melsh-te8ct Месяц назад
እባየን በናተ ጨረስኩ ❤❤❤😂😂😂😂🎉
@דסהירדאו
@דסהירדאו 27 дней назад
ምርጦች
@surafelketema-df3wr
@surafelketema-df3wr Месяц назад
ትንሱ እንደዚ ዘና አርገን እንጂ😂😂
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 Месяц назад
😅😅😅😅😅❤❤❤❤ወተት ያመጣው ግን
@SsMerah
@SsMerah Месяц назад
ወንዴ ግን ተመቸኝ ወተቱ በፖርሳው ይዞ ምጣ 😂😂😂😂😂
@SaraMohammed-nr5dd
@SaraMohammed-nr5dd Месяц назад
😂😂😂😂😂 ይከ ፕሮ ግራም ፈታ ነው እምለው 😅😅😅😅
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 29 дней назад
😂😂😂😂😂😂 ወይ ኮረና
@seadiyalbkowa8835
@seadiyalbkowa8835 Месяц назад
እዝቃለን እዝቃለን ትንሱ አንተም ሞክረው 😂😂
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 17 дней назад
ገና እንደጎረሱ በጥያቄ የምታጣድፈውነገር ሳያኝኩ😅
@user-ob2pq1fr2x
@user-ob2pq1fr2x 4 дня назад
አቦ ተመቹኙ ይመቻችሁ አቦ
@madinahassen
@madinahassen Месяц назад
ፈጣሪ ያልታሠበ እንጀራ ይስጣቹህ ቤተሠቦች ደምሩኝ ልደምራቹህ
@asyaasya6630
@asyaasya6630 Месяц назад
Libis yederarebew asakegn ene yehone gize kesash kesash qitish tefa eyalu siyasichegiru kunta tayit deraribe belayu layi Jins Suri lebis neber tiz bilogn betam sakugn😂😂
@sariyefikrsew
@sariyefikrsew Месяц назад
😂😂😂😂
@ElsaAbil
@ElsaAbil Месяц назад
የዛሬዉ ይለያል ዉይይይይ ቆሠልኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ElleniAbayneh
@ElleniAbayneh 29 дней назад
ትንሣኤ ባትስቅ ይሻላል የምታለቅስ ነው የምትመሰለው
@atalay1437
@atalay1437 Месяц назад
👌😂👌
@keedagalnalatte6879
@keedagalnalatte6879 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@FaniyeBzuye
@FaniyeBzuye Месяц назад
ትንሱዬ እባክህ ፍልፍሉን እና ማርቆስን አቅርብልን 🙏
@jesus-x1k1d
@jesus-x1k1d Месяц назад
Filfelun gabezuln😂😂😂❤❤❤
@arsemaarsema5571
@arsemaarsema5571 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂yezarawe yelayale
@ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
በፆም በፆም የምትሉ ይሄንን ሰለበሉ አይደለም መጀመሪያ ኮማቾች አንደባታቹ ይፁም ስለሰው አታውሩ አትሙ ዝሙት አትስሩ ምግብ ብቻ አይደለም ፆም
@user-ob2pq1fr2x
@user-ob2pq1fr2x Месяц назад
ቀድሞ የተቀረፀ ነው
@darikenye2028
@darikenye2028 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@meheretnegusie1088
@meheretnegusie1088 Месяц назад
ቀላል ተመቻቹሁኝ!🤣🤣
@Meemi-q3m
@Meemi-q3m Месяц назад
Baxem new dase milute hulatume tansu baxem new mewodi
@mebatmebat6305
@mebatmebat6305 27 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@NatiSega
@NatiSega Месяц назад
ምነውይኽንያህልተቃጥላችሁትሞታላችሁደ😂😂😂
@ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
ወፈር ብላ ቀጠን ያለች ረዘም ብላ አጠር ያለች 😂😂😂😂
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Месяц назад
ኢትዮጵያዊነት ደሰ ይላል ከፍቶትም አይከፋውም ፀጋ ማለት ይኽ ነው ሁልጊዜ ደሰ ይበላችሁ ብሎናል ጳውሎስ ጳውሎስ ኞኞ አይደለም ያለን
@tsionabate578
@tsionabate578 Месяц назад
በቃጠሎ ፍልሚያ መወዳደር እንፈልጋለን
@dhugomsaahmedteyib5056
@dhugomsaahmedteyib5056 Месяц назад
Filfilun Gabzulin
@selamselam3065
@selamselam3065 Месяц назад
አይዟችሁ። ❤❤ ብር አለው እኮ
@MekdesAlemu-r3c
@MekdesAlemu-r3c Месяц назад
🤣🤣🤣
@birukbiruk6484
@birukbiruk6484 Месяц назад
ትንሱ ዶክተር አሸብርን እንዳለ የዶሮ ብልቱን ከጥይት ጋር አርገ አሰግጥልን ይኤ ብዙ ፊት
@AshuAbebe-w5y
@AshuAbebe-w5y Месяц назад
እረ ፆም ነው
@genetgutema-h2f
@genetgutema-h2f Месяц назад
ደጉ,የኢትዮጵያ ህዝ ብ ሆይ ይህንን ቻናል አበረታቱ
@esam4069
@esam4069 Месяц назад
❤❤❤❤❤ ይመቻችሁ
@enattube5015
@enattube5015 Месяц назад
የዛሬዎቹ አድክም ናቸዉ😂
@דסהירדאו
@דסהירדאו 27 дней назад
አረ ፍልፍሉ ይወዳደርልን የምትሉ
@rtrt4566
@rtrt4566 9 дней назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@AbayeneshGwold-rj3md
@AbayeneshGwold-rj3md Месяц назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-um4dz6ym2z
@user-um4dz6ym2z Месяц назад
ትሱ ፍልፍሉን አቅርብልን 😂😂😂
@sariyefikrsew
@sariyefikrsew Месяц назад
Filfilu ayifelgm
@yabsira2693
@yabsira2693 Месяц назад
Yabede nw abreh shewa rythm likeklin
@hanamimi6044
@hanamimi6044 Месяц назад
😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂
@AbdoAbdo-cq8nn
@AbdoAbdo-cq8nn Месяц назад
አብሹሩ የኒተረ መቸነዉ
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy Месяц назад
ይህን ቃጠሎ እየበላችሁ አትሳቁ ትንታ መጥፎ ነው
@SebleAlemu-t3q
@SebleAlemu-t3q Месяц назад
በፆሙ ግን አይከብድም።
@Nejat493
@Nejat493 Месяц назад
ዝምታ ያሸልማል የሚለውን ፕሮግራም ጀምሩ
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile Месяц назад
የዛሬዎቹን ሆዴ አቆሰሉ ደግሜ አየኋቸዉ
@melakemike9069
@melakemike9069 Месяц назад
❤❤❤
@kalu8560
@kalu8560 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@ሠሚራሀሠን
@ሠሚራሀሠን Месяц назад
እኔን ወርንጦ አንቺን ወርነጦ የምትለዋ ዘፈን ናት አንተን ያሥታወሠኝ ገና ሣይህ
@samsonmengistu5701
@samsonmengistu5701 Месяц назад
ቅብጥት ያለቦታው ለጤናችሁ አስቡ ሁሉንም ኮርጀን አንዘልቀውም
@sariyefikrsew
@sariyefikrsew Месяц назад
Keyet nw yetekorejew
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Месяц назад
አር ብሉ እንዴ ብትቃጠሉ አንድ ስአት ነው እኛ 48 ዲግሪ በሙቀት እየተቃጠሉ ነው ከዛም በላይ አለ ኑሮ ይትም ታቃጥላለች
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Месяц назад
የሚከፈላቸው በዶላር ወይስ በብር ? በዶላር ይከፈላቸው ካልሆነ በሕግ አምላክ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Месяц назад
እሸቱና ሰይፉ ይቅረቡ ፍልፍሉም
@sariyefikrsew
@sariyefikrsew Месяц назад
Befilagot eko new😂😂😂
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s Месяц назад
እኔእሜገርመኚ ቀላጂቀላጂቹ ናቸውእሜመጡ አሳቆኚበጣም
@AbayeneshGwold-rj3md
@AbayeneshGwold-rj3md Месяц назад
Inba beinba honku iko
@Ismael-isa
@Ismael-isa Месяц назад
ምድረ ቺክን ብርቅ የሆነበት ሁሌ ቢቃጠል ስሜቱ ነው
@HalimaMohammed-xb5nc
@HalimaMohammed-xb5nc Месяц назад
😅😅😅
@meronfekede3187
@meronfekede3187 Месяц назад
ሁል ግዜም ታስደስቱኛላቹ አሁን ግን ተነስቼ ነዉ እልል ያልኩት ነፂን ሳየዉና እናመሰግናቹዋለን
@BettyClark-z5d
@BettyClark-z5d 3 дня назад
Smith Susan Lewis Frank Lopez William
@All.don2024
@All.don2024 Месяц назад
ይሄ ጎደኛ ሳይሆን ጠላት ነው ።
@omar-dd6ok
@omar-dd6ok Месяц назад
መላጣው ሸረኛ ነው😢
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Месяц назад
☝️🇪🇹🌎☝️🤲😅
@DamienPurcell-o8p
@DamienPurcell-o8p 2 дня назад
Hall Helen Lopez Michael Lee Amy
Далее
Decompress small game, have time to play it!
00:35
Standoff 2 is a true horror! #standoff #horror #meme
00:13
Новый уровень твоей сосиски
00:33
የልመንህ ጊዜ በኢቢሲ
10:02
Просмотров 12 тыс.