Тёмный

/የቃጠሎ ፍልሚያ/ አመለካከቴን ነው ያቃጠለኝ😂 ዛሬ በክላስ ነው የምንቃጠለው😂🤣 //እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 97 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
@kalkal1691
@kalkal1691 2 месяца назад
ዋው የሚግርሙ ውብታቸው እንዴት ያምራሉ ለዛ ያላችው እንዲህ ተቃጥልው ፈገግታችው ሲያምር ❤ 👌
@MahletGiday
@MahletGiday 2 месяца назад
እንዝቃለን እንዝቃለን ትንሱዬ ዘመንህ ይባረክ ተወዳዳሪዎች መልካም እድል❤❤❤❤❤
@EyuEndu
@EyuEndu 2 месяца назад
እኔና ቤተሰቤ ሁሌ እያየን ምራቃችንን ስንውጥ ባለፈው ለምን አንወዳደርም ብለን ሞከርነው አሪፍ ነው ግን 25 ሺ የለውም እና ኢቢኤስ ይጋብዘን ለማለት ነው እንመጣለን ከጋበዝከን ትንሱ
@SarahMahid544
@SarahMahid544 2 месяца назад
Awo gbzun tmlkachi becha hunen
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 месяца назад
😂😂😂በባዶው ተቃጠላችሁ😂😂❤❤❤
@አገሬክፉአይንካሽ-ፐ6መ
@አገሬክፉአይንካሽ-ፐ6መ 2 месяца назад
ውይ ጥፍራችሁ እንዴት ከሰው ጋር ትበላላችሁ ኤጭ ፍትህ ለሄቨን
@ዮአዳንዩቱብ
@ዮአዳንዩቱብ 2 месяца назад
ፍቅር እየሞተችም መዝፈኗ አይቀርም😂😂😂😂እኔ ቃሪያ ስበላ ሰው ባያናግረኝ የኡነት እናደዳለሁ😅😅😅
@AmazeHailu-h8q
@AmazeHailu-h8q 2 месяца назад
ትንስኡ 'ና ዳጊ ይወዳደሩ ምትሉ በላይክ
@ፍቅርነሽድንግል
@ፍቅርነሽድንግል 2 месяца назад
ፍትሕ ለህጻናት ለሚደፍሩት
@absquareentertainment4085
@absquareentertainment4085 2 месяца назад
በዚ ልክ እየተቃተሉ ማዜም የሚችል ጉሮሮ ይለያል ፍቅር
@genetniguse-h1p
@genetniguse-h1p 2 месяца назад
ፍቅርዬማ ሪከርዱን ሰብራለች አንደዚህ አይነት ስሜት ውስጥ ሆኖ አንደዚህ የዘፈነ የለም በተለይ የመጨረሻ ዘፈኗ
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 2 месяца назад
እፍ እያለቺ ነው እምትበላው 😂😂😂 የምር አሳቃቺሁኛል 😂😂😂
@kerya649
@kerya649 2 месяца назад
ሁለቱንም ስወዳቸዉ ፍቅርዬ ♥️🥰ሰአዲ♥️🥰🤣🤣
@RareCell-k2d
@RareCell-k2d 2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ ለእፃናቶች 😢😢
@ssweetsweet4801
@ssweetsweet4801 2 месяца назад
wow wow wow ፍቅር
@martahabeshawit8092
@martahabeshawit8092 Месяц назад
እናመሠግናለን አላሉም አክብራቹ ጠርታቹ ሰላቃጠላቹን ከልብ እናመሠግናለን ነው የሚባለው
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 2 месяца назад
እንዝቃለን እንዝቃለን እንዝቃለን 😂😂 ስታምሩ ❤❤
@Wanti-n5k
@Wanti-n5k 2 месяца назад
መስቀል አድርጋችኋል እደው በስማም ብላችሁ ብጀምሩ ምናል😢
@Hirutyilma-f4s
@Hirutyilma-f4s 2 месяца назад
በልባቸው ብለው ቢሆንሰ ባንፈርድ
@Hirutyilma-f4s
@Hirutyilma-f4s 2 месяца назад
ማለት ግድ ነው
@Hirutyilma-f4s
@Hirutyilma-f4s 2 месяца назад
አይበሉ ማለቴ አይደለም
@Merina-ys7ow
@Merina-ys7ow 2 месяца назад
እሰይ ሁለታችሁም እንኳን በላችሁ😅 አይለያችሁ❤❤❤
@UrrUd-qv8ey
@UrrUd-qv8ey 2 месяца назад
ፂሙን የተላጨ ሰው አለች እኮ ደህና አርጎ ፈግፍጎላታን ማለት ነው ዋው 😅
@Amarech-y5i
@Amarech-y5i 2 месяца назад
ንዝቃለን እንዝቃለን 😂😂😂
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 2 месяца назад
ወይ ፍቅር ልጆች የታላላቆቻቹን ምክር ስሞ ተመችቶኛል የአባትሽን ምክር ብትሰሚ እንዲ አትቃጠዪም ነበር 😂😂😂😂😂😂 በጆሮሽ መጣ 😂😂😂😂😂 አላለችም ሰአዲ 😂😂😂ለናተ እዝቃለን እንዝቃለን ነው ሚባለው በሉ ዛቁ ትንስሽ አለስልሰክ ነው ያልካቸው ይመችክ ሳቅክ ይጋባል😂😂😂😂😂
@AbebechYaregal
@AbebechYaregal 2 месяца назад
በርቱ ጀግኑ ። ለዚህ ህዝብ አንድ የደሰታ ስሜት ሰጭ ሁኑ።
@YordanosHussen
@YordanosHussen 2 месяца назад
የ ፍቅር personality ❤❤❤
@Cutepets_1-c
@Cutepets_1-c 2 месяца назад
ውዶቼ አበረታቱኝ ስወዳችሁ ያገሬ ልጆች ደምሩኝ❤❤❤
@Aminat-qu4iy
@Aminat-qu4iy 2 месяца назад
ደስ ይላሉ የዛሬውቹ ❤❤❤
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 2 месяца назад
በጣም ደስ ይላሉ
@beletuadise
@beletuadise 2 месяца назад
የቃጠሎ ፌልሚያን በፍቅር ነው እምከታተለው 🤣🥰
@SebleEnbakom
@SebleEnbakom 2 месяца назад
የኔ ውዶች በድል ተጠናቁዋል ጀግኖች❤❤❤❤
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 2 месяца назад
ጠይሟ ሉላን የመሰለችኝ እኔን ብቻ ነው
@madinataju7355
@madinataju7355 2 месяца назад
❤fiqir ni dandesa gobez ❤😊
@amefke2069
@amefke2069 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂ገራሚ ቃሎ
@bezubezi3525
@bezubezi3525 2 месяца назад
Yemer betam gobezoch nachew sijemer betam new mizikut
@lemmalegesse2488
@lemmalegesse2488 2 месяца назад
በአንቺ ፍቅር ተቃጥዬ ነበር በዶሮ ስጋ መቃጠልሽ ለዶሮ ክብር አለኝ
@denbuwest8539
@denbuwest8539 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@furtamehari8825
@furtamehari8825 2 месяца назад
Ekonomi ena nuro yeleyayale enda?
@batetekela6986
@batetekela6986 2 месяца назад
Bayigerimesh habesh betam miyakatile migebe aybalime afirika westi seraliyone mibali gezati Ali paper supe new mibalawe tadeya shoreba new tawaki new esune begabuzute das balign
@SemiraAhmed-h8h
@SemiraAhmed-h8h 2 месяца назад
አረ በስንቱን አቃጥልልን በናት
@abiyalemayehu6049
@abiyalemayehu6049 2 месяца назад
ሲገባ እንዲ ያቃጠለ ሲወጣ እንዴት ነው ሚኮነው ከዚህ በፊት የተጠቀሙ ሠዎች ልምድ ቢያካፍሉን ? መወዳደር እፈልጋለሁ አለበለዚያ 25 ሺ ብር ይቅርብኝ።
@የራያዋ
@የራያዋ 2 месяца назад
ማነው እደኔ ይሄን ፍሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ👍😂 እንዝቃለን እንዝቃለን አዬ ተሱ የሳቅ ምጪ😂😅❤
@betelhemkidane7692
@betelhemkidane7692 2 месяца назад
ውድ ኢትዮጵያውያን ጥያቄ አለኝ?? እዚህ ፕሮግራም ላይ ከ ትንሳኤ ጀርባ ያሉትን 3 ፍሬሞች ተመልከቱ አንዱን ትንሳኤ ሸፍኖታል ዳር እና ዳር ያሉት ላይ ምን አያችሁ ?????? በማስተዋል ተመልከቴ
@sinehiwotminlargih2313
@sinehiwotminlargih2313 2 месяца назад
የአዳነች አበቤ እህት ናት እንዴ አንደኛዋ ይመሳሰላሉ😂😂
@Asniamona2284
@Asniamona2284 2 месяца назад
Wowww metachulign❤❤❤❤❤❤❤Enwodachualen❤❤❤❤❤❤❤
@ffm377
@ffm377 2 месяца назад
Denkoro people kids deat you you laugh 😂 Asekeyamiwoche gemoche wutafoche😂😢😂😂😂
@EmusaneSiej4jjd
@EmusaneSiej4jjd 2 месяца назад
Wow baxmi yamirli
@samirasamir3926
@samirasamir3926 2 месяца назад
❤❤❤
@HelenPolite
@HelenPolite 2 месяца назад
ታምራላቹ❤❤❤❤
@HirutMaru
@HirutMaru 2 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@MadinaMuhe
@MadinaMuhe 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@biniTadesse-h4x
@biniTadesse-h4x 2 месяца назад
ኢቢ ኤስ ደነዝ ናቹ አሁን ይሄ ፕሮግራም ነው ካተ ደሞ የሚበላው ሰው
@user-uh5ms2wo1r
@user-uh5ms2wo1r 2 месяца назад
ጸይሟ ግን አዳነች አበቤን የመሰለችኝ እኔን ብቻነው
@MazidahshukreyMazidah
@MazidahshukreyMazidah 2 месяца назад
😅😂
@Tmsgen
@Tmsgen 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 2 месяца назад
Symentachew fe ggtachew woww new
@efgyfghh2646
@efgyfghh2646 2 месяца назад
ተሱ ግን ምግብ እየበላህ አደለም መሰል የምትመጣው ሳቅህ እደራበው ሰው ሄነብኝ😅😅😅
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@shalomtsegaye2648
@shalomtsegaye2648 2 месяца назад
Justice for heaven
@የባሏንግስት
@የባሏንግስት 2 месяца назад
እኔማ እቤት በልቸ የመዳምን መጥባህ እንደት እንደዞርኩትት
@899-r9n
@899-r9n 2 месяца назад
የኔ እህት
@AselMulatu
@AselMulatu 2 месяца назад
😂😂😂y
@NahomTesfu-x9r
@NahomTesfu-x9r 2 месяца назад
መወዳደር እፈልጋለዉ
@TadoTado-we2ed
@TadoTado-we2ed 2 месяца назад
ፍልፍሉንና ደምንስን ይቅረብልን የምትሉ
@ስደተኛዋነኝ
@ስደተኛዋነኝ 2 месяца назад
ትንሱ የምር የተመታህ ነህ አዝግ ቀስ እያልክ ታዝጋቸዋለህ😂😂😂😂
@hanamelaku4379
@hanamelaku4379 2 месяца назад
ይህ ፕሮግራም መቆም አለበት ምክንያቱም አዝናኝም አስተማሪም አይደለም ጤናን በተመለከተ የታሰበበት አይመስለኝም በጣም የሚያቃጥል ነገር ስንበላም ሆነ ስንጠጣ ጨጔራችን ይጎዳል እየተበላ መሳቅ ለትንታ ያጋልጣል እና ለ50000ሺ ብር ተብሎ የጨጔራ ህመም ከመታመምና በትንታ ከመሞት ቢቀር ይሻላል
@TesfuKetema
@TesfuKetema Месяц назад
Le'Memzgeb nebr sin sint nw kutr
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 2 месяца назад
Tlobign swim sew yamrgnal
@تيتيعبتيتيتيتؤتبهق
@تيتيعبتيتيتيتؤتبهق 2 месяца назад
Inziqalen.inziqalen.😂😂😂😂😂hagere.sigeba.iwodadiralewu.artisti.ayidelewu.gin.sidetegna./madam.kimemi.neyin./abolasi.neyegn🌶️🌶️🌶️🌶️🌶️🥛🥛
@nicolaal-azzouni9784
@nicolaal-azzouni9784 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
Family♥️👯‍♀️🔥 How old are you? 🥰
00:20