Тёмный

//የቃጠሎ ፍልሚያ// "ውይ ጠበሰን እኮ ጭካኔ 16..."😂😂 //እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 93 тыс.
50% 1

በቃጠሎ ፍልሚያው አርቲስት መነን ሙላት እና ልዩወርቅ ተፈራ ተፋልመዋል
In the fiery showdown, artist Menen Mulat and Liyuwerke Tefera go head-to-head in a sizzling spicy food eating battle, adding an extra kick of excitement to the competition!
የቃጠሎ ፍልሚያ በተለያየ የስራ መስክ ታዋቂ የሆኑ ሰዎችን እያቀረብን የተለያየ ደረጃ ባለው ዳጣ በመቃጠል ልምዳቸውንና ሀሳባቸውን የሚያካፍሉበት አዝናኝና ተወዳጅ ኘሮግራም ነው።
"Ye Katelo Filimya" is an entertaining and widely-loved program where we feature renowned individuals from diverse fields indulging in spicy cuisine. Join us as they share their experiences and thoughts while bravely tackling various levels of fiery spices."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Развлечения

Опубликовано:

 

11 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 186   
@memegreimi9226
@memegreimi9226 27 дней назад
ግን ስንት የተቸገሩ ምስኪን ሰዎችን ጠርታችሁ ቢጠቀሙበት ሁሌ ተዋቂ ሰዎችን
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 27 дней назад
በጣምያጡት፡ቢጫወቱት፡ምናልባት፡የሁለትወርአሥቤዛይችላቸውቆይ
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 27 дней назад
ይሄ ተዋቂ ተመርጦ ሳይሆን በፍላጉትነው ቁጥር አስቀምጠዋል ለሁሉም
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 27 дней назад
​@@zakirgetahon168ነበር ግን መመዝገቢያው ብር ከፍ ያለነው መሰል በዛ ላይ ጥሩ ነገር በልቶ የማያዉቅ ምላስ ይችላል ይሆን ፍልፍል ለመሞት ካልሆነ😂😂😂 እኔእራሱ እዛው ፀጥብየነው እምቀረው
@Eyaruse-my3le
@Eyaruse-my3le 27 дней назад
አቤትሜካፕ ግድግዳ ምንያቃል
@tingertbizuneh5547
@tingertbizuneh5547 27 дней назад
በብዙ ሁኔታዎች እነሱ ከመርዳት አልተቆጠቡም
@user-gl9ql3en1g
@user-gl9ql3en1g 27 дней назад
እስካሁነን ከዬዃቸው ተወደዳሪዎች ደንበኛ ዘቂዎች ናቸዉ
@askaledechasa501
@askaledechasa501 26 дней назад
😂😂😂😂 ዋይኔ ኡነት አዛዛኑኝ
@Marryyyyu
@Marryyyyu 26 дней назад
Yep 👍
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 25 дней назад
በትክክለኛው የዛቁት እነኚህ እናቶች ናቸው ክብር ይገባችኻል በእውነት ❤🎉
@MahletGiday
@MahletGiday 27 дней назад
እረጅም እርሜ ከጤናጋር ተመኜሁላችሁ ትንሱ እንዝቃለን ዘመንህ ይባረክ
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 27 дней назад
በእናቶች ቀን እናቶች ማቃጣል ታጋቢ ነው ግን 🥹🥹🥹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@anshamohammedali791
@anshamohammedali791 21 день назад
ወዳነውእኮ
@almazdubale9277
@almazdubale9277 26 дней назад
እኔ የምለው ሁሌ ታዋቂዎች ናቸው የሚቀቡት ለምንድነው ሌላው ቢሳተፉ ምን አለ
@abcabc1705
@abcabc1705 26 дней назад
ጨዋታውን እነዚህ ናቼው የተጫወቱት እየዛቁ ጨረሱት ወይኔ
@Marryyyyu
@Marryyyyu 26 дней назад
Awo 😂😂😂
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 27 дней назад
በአበባ ጎምኑ ቀጥሉ ላበላል እድመች
@ezeratube7792
@ezeratube7792 26 дней назад
እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ እናትዬ የኔ አለም ህይወትሽን ታለምልመው ቤዛዊት አለም
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 27 дней назад
ኢቢኤሶቺ እንወዳቺኋለን አላህ ይጠብቃቺሁ እኛም በሰላም ላገራቺን በሰላም አላማቺን ተሳክቶ በሰላም ያገናኘን ከቤተሰቦቻቺን ጋር ያረቢ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 27 дней назад
❤❤❤❤
@hawwaksa44
@hawwaksa44 27 дней назад
ትንሱ እንኳን መጣህ እንዝቃለን እንዝቃለን😊
@ensallahtube702
@ensallahtube702 26 дней назад
የኔሚስኪኖች በጣም እኮነው የሚዝቁት እንዳሳዘኑኝ
@TanawGahsaw-ie5sj
@TanawGahsaw-ie5sj 27 дней назад
እስከሁን ከተወዳደሩት እነዚህ ጀግና ናቸው
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 27 дней назад
እቺን አርቲስት እነት ልዩ ስወድሽ እኮ ወላሂ አላህ እድሜ እና ጤነ ይስጠቹ በገም አድነቂሽ ነኝ መነን ግን ለመጀመሪየ ጊዜ ነዉ የየኋት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 27 дней назад
መጀመሪያ ነኝ like
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 27 дней назад
ተሱ እዝቃለን እዝቃለን🤣🤣ዉይ ገነት አደይ ላይ የምሰራዉ ልጂ ተቃጠለች ዋዉ ወፍራለይ❤🥰አይናችሁን ጨፍኑ አቤት ድምፃጨዉ አቀናነሱ ሌላ አለም ገቡ🤣🤣🤣🤣
@sauditaif7667
@sauditaif7667 27 дней назад
ደስ እሚል ፕሮግራም
@user-zl1ok8rn4f
@user-zl1ok8rn4f 26 дней назад
ብሉና ጨርሱ ብትታመሙኳን ብሯ መታከሚያ በርቱ
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 26 дней назад
,ተቀያየሩ አትበላቸው ያስጠላል
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 27 дней назад
ያሰባቹ ይሳካ❤❤❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 24 дня назад
ማሪያምን ጨጓራቸዉ በጣም ጤነኛ ነዉ ባላቸዉ እራሡ የሚያበሳጫቸዉ አይመስልም ዋዉዉዉዉዉዉ ናቸዉ እኔ የማዳም ሳልሳ እራሱ ያቃጥለኛል 😳😳😳
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s 21 день назад
ክክክክ እውነሽን ነው
@Temrelove
@Temrelove 16 дней назад
እኔም አንድ ሙሉ ቃሪያ አልበላም😂😂😂
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 13 дней назад
የምሬን ነዉ 😁😁😁😁
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 13 дней назад
ወይ ቃሪያ 😳😳😳 ችክን ነገስት እራሱ የበላዉ ቀን 10 ጊዜ ነዉ ሽንት ቤት የምሮጠዉ ክክክክክክክክ
@user-fu7ds6op9d
@user-fu7ds6op9d 4 дня назад
እትዬ መነን አዞኝ ታምራላችሁ እድሜ እደማቱ እድሜአችሁን እደማቱ ሳላአ ያርዝምላችሁ
@zerituamusha767
@zerituamusha767 26 дней назад
ፖሮግራሙ ከጀማራ ጀምሮ እንደነሱ የዘቃ ዬለም❤❤❤❤
@foziaAhmed-lu4vk
@foziaAhmed-lu4vk 26 дней назад
ትንሱየ ባጣም ነው የምታስቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 25 дней назад
ዋውውው በደብ ነው የዛቃችሁት አደኛ
@AmanualeAlemayehu
@AmanualeAlemayehu 27 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም አራፍ ነው ትንሱ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 26 дней назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤❤❤
@BrokGirma
@BrokGirma 27 дней назад
እነሱ ለበሉት ትንሱ የሚያገሳው ነገርስ ሆ 😅😅
@fevenfeleke9239
@fevenfeleke9239 26 дней назад
Enatoche des selu...lemin endehone balawkim eyalekesku new yayehut ❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 23 дня назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ፌቨንፈለቀ
@WubShewa
@WubShewa 25 дней назад
ደስ ሲሉ እናቶች❤
@user-fu7ds6op9d
@user-fu7ds6op9d 4 дня назад
እዚህ ብሮግራም አቡዱ ኬያር እናአ ማንዴላን ባቸው አሪፍ ነበር
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 27 дней назад
ወላሂ ምጥን በምረጥ አገላለፅ ነው የገለፀችው እፍፍፍ😢😢😢😢😢አለሀምዱሊላህ በስ❤❤❤❤
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 27 дней назад
ዉዴ ደናነሽ❤❤🎉🎉
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 27 дней назад
​@@HsksnsHaovs አለሀምዱሊላህ የኔውድ❤❤❤
@duhrhidjdjdj2304
@duhrhidjdjdj2304 27 дней назад
እትየ ገነት አምሮበወታል
@festube9044
@festube9044 24 дня назад
ጨዋታውን አልባነኑም ምክንያቱም በአንዴ መገላገል ሲችሉ አራት ግዜ የሚዝቁት ነገር አንዱን ዋው
@askaledechasa501
@askaledechasa501 26 дней назад
እኔ ቃምስ የላባሰቹ እናት በጣም ነው ምዋዳት ካልቤ ላምን እንዳሆነ አላቂም ❤️❤️😍😍
@funnyday240yididiya5
@funnyday240yididiya5 27 дней назад
ትንሳዬ አትጬህ
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p 23 дня назад
😮❤❤❤❤❤❤❤ እረጅም እድሜ ለኢትዮጲያ እናቶች ፊዳ ከፍላችሁ ላሳደጋችሁን እናቶች መከራ አይታችሁ ለወለዳችሁን እናቶች በዛ በከባድ ዘመን ዳይፕር በለለበት አጋዥ በለለበት 😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ እናቶች ኑሩልንንን
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 25 дней назад
ውይይይይ በእናቶች ቀን ቃጠሎ የዛሬውማ በጣም ነው የሚዝቁት
@AsgoAsolio
@AsgoAsolio 23 дня назад
ሠውሁሉጨጓራው ደህናነው እኔ እንድቃሪያ አልጨርስም😂😂😂😂😂😂
@Marryyyyu
@Marryyyyu 26 дней назад
Endezarewochu yezake guest yelem Lelochu they were playing bit
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 27 дней назад
ወይኔ ዶሮው😂😂😂😂😂😂😂
@user-du6js9wk3g
@user-du6js9wk3g 26 дней назад
እኔ ግን የሚገርመኝ ይሄን ሁሉ የዶሮ ስጋ በልተው መጨረሳቸው ማሻአላህ ብልአፈያ እኔ ብሆን ሁለቷን እግር ከበላሁ ትግል ነው የምለው ሽቅብ ነው የሚያስመልሰኝ
@tewabechtamirat2836
@tewabechtamirat2836 25 дней назад
ሳትወድ በግድህ ቃጠሎው ያበላሀል።
@-Hunemedia
@-Hunemedia 24 дня назад
እረ አዛዛቅ ቢጠጡት አይሻላቸውም ነበር።😅😅😅
@tsedymky113
@tsedymky113 22 дня назад
ገኒቆጆ አደይላይ የምትስሪውሥራ አክብሮትሽ ከቤንግንእየወደድሽው ይመሥለኛል።።ግንአድናቂሽነኝ❤❤❤❤
@user-zl1ok8rn4f
@user-zl1ok8rn4f 26 дней назад
እንዝቃለን እንዝቃለን
@multimed6736
@multimed6736 27 дней назад
Tensu zare betam koyachu
@ArsemawitYemaryam
@ArsemawitYemaryam 27 дней назад
እኔም መወዳደር እፈልጋለሁ
@askaledechasa501
@askaledechasa501 26 дней назад
ልዩ እነትም ልዩ ናት ቆጆ እናት ናት 😍
@user-hb6tv5px3s
@user-hb6tv5px3s 26 дней назад
Yene wudochi
@hayu684
@hayu684 27 дней назад
ትንሱ ሸቃሎችን አታቀርበንም😂😂
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 26 дней назад
ኧረ አዛዛቃቸዉ ሲያስፈራ😂😂😂
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 26 дней назад
እንደዛሬው ስቄ አላቅም ዘቀው ጨረሱት እኮ
@user-qw3uu5fc9c
@user-qw3uu5fc9c 27 дней назад
❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@user-cr9zs6sh5g
@user-cr9zs6sh5g 26 дней назад
ፊታቸዉ ቀለም በዛበት
@betelihemshimelis6874
@betelihemshimelis6874 27 дней назад
ውይ ቃጠሎ 😔
@hanacell7451
@hanacell7451 14 дней назад
ገዝተው ነው የሚያመጡት የሚመስለኝ በምጥ የማይወልዱ እናቶች ሁሉም እናቶች ሳይሆኖ ቄንጠኞቹን ነው
@hanamimi6044
@hanamimi6044 25 дней назад
አደኝ😅😅😅😅
@MemeMememisirachi
@MemeMememisirachi 26 дней назад
Kikkk neci ye lebesechewu bexam iyebelachi nati💔🤣🤣🤣
@TruthEz
@TruthEz 23 дня назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ ሚሚሚሚ
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 26 дней назад
ኮፍያውን ዊግ እምታደርጉ እናቶች ምናችሁን ነው ግን ሚያማችሁ ምንድነው ለትውልዱ እያስተላለፋችሁ ያለው
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y 23 дня назад
❤️❤️❤️🙏🙏
@user-zl1ok8rn4f
@user-zl1ok8rn4f 26 дней назад
እናተዉ መጀን በቃጠሎ ፍርድ
@user-qp8sy1yr2j
@user-qp8sy1yr2j 27 дней назад
😂😂😂❤❤
@genetgoa6260
@genetgoa6260 25 дней назад
Sint yeterabe iyale yetegebewun Tigabizalachihu ist keyrut ehenin😊😊😊
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 24 дня назад
Temezgebi inesu yetemezegebewen new imiterut
@ToybaAdme
@ToybaAdme 26 дней назад
አቤትአዛዛቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-kr7qs4tm7e
@user-kr7qs4tm7e 27 дней назад
❤❤❤❤
@user-ut7pm1hf1p
@user-ut7pm1hf1p 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@TsehayGezate
@TsehayGezate 26 дней назад
ኢቢየስ ግን ሁሌም ታዋቂ ነው እምታቀርቡ ???
@MemeMeme-cl7gj
@MemeMeme-cl7gj 24 дня назад
በናቶች ቀን አቃጠልካቸዉ ትንሱ
@user-vx5on9de1b
@user-vx5on9de1b 26 дней назад
ልዩዬና መኒ
@hayathh9416
@hayathh9416 27 дней назад
😂😂😂😂😂
@user-sz4gt7oe9c
@user-sz4gt7oe9c 25 дней назад
I, love ebs ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@taibahmoslm5109
@taibahmoslm5109 26 дней назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@WubShewa
@WubShewa 25 дней назад
እኔም ከስደት ስመለስ እፋለማለሁ
@tube-wg4po
@tube-wg4po 27 дней назад
ለራሱ የሚኮራፋ የሚኮራፍን ሲጠላ 🤣🤣
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 25 дней назад
እኔ እምላችሁ የምጋብዙት ታዊቂ ብቻ ነው ሰንት ችግረኛ አለ የእውነት ያሳዝናል😢
@mrimdm4453
@mrimdm4453 27 дней назад
3ኛ ነኝ ❤❤❤❤❤
@loveaa5064
@loveaa5064 27 дней назад
😂😂😂😂🎉
@power8643
@power8643 27 дней назад
ማረሳሻ ወድጄዋለሁ
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 26 дней назад
ግን ምራቅ ያስውጣል ጎበዝ ሆሆሆ 😂 ይሄነገር
@user-it6cd6cy4b
@user-it6cd6cy4b 26 дней назад
እኔ እወዳለሁኝ እማዳብ ቤት ቃርያ እፈጫለሁኝ
@user-me6eb4sw8h
@user-me6eb4sw8h 27 дней назад
ማናንዬ ግን ደጋግመ ዘቃቹ ምኖ
@sijoooh8772
@sijoooh8772 26 дней назад
ግን አገራቺን ብር አዴት እረክሶል በልተው ተሸልመው ወይ ጉድ
@Saeda263
@Saeda263 24 дня назад
የተቃጠሉ ት አይቆጠርምደ😂😂😂😂😂
@user-uw1oj9xy3q
@user-uw1oj9xy3q 21 день назад
Tekatelku enem alfelgm alfelgm!!!!!!!!!!
@user-op9yg2ro4s
@user-op9yg2ro4s 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaTeji
@HanaTeji 26 дней назад
endet new memezegeb michalew
@mkaa6766
@mkaa6766 27 дней назад
😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AkliluMitiku
@AkliluMitiku 20 дней назад
ኢቢኤሶች ሌላዉንም አሳትፋ እንጅ?
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 26 дней назад
ረየዛሬወቹስ የዋህ ናቸው ይዝቃሉ 😂
@tegestejade2671
@tegestejade2671 27 дней назад
❤YZAREWE 😂😂🔥👉❤🤗🥰
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 27 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉
@MemeMememisirachi
@MemeMememisirachi 26 дней назад
💔💔🤣🤣
@user-qj3sw9re1m
@user-qj3sw9re1m 23 дня назад
መነንዬ የ አደይ ድራማ ምን ላይ ደረሰ
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 26 дней назад
የመነን ትፋሽ ትንሱን ፊትለፊት ቢያገኘው ቢል ነበር እሚያረገው😂😂😂❤❤❤❤
@MemeMememisirachi
@MemeMememisirachi 26 дней назад
Sitanirati keyi libis ye lebesechewu inati bexam wodichalewu mom💔💔
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj 27 дней назад
ሁለተኛ ነኘ
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 24 дня назад
ሁሌ ከውስጥ አይከብድም እረ እንዳዴ አዘቦት አርጉት
@multimed6736
@multimed6736 27 дней назад
No 4
@tube3498
@tube3498 26 дней назад
ስጦታው ቃጠሎውን አጥፍቶታል ብየ አምናለሁ መነን ያደይ ድራማ ላይ ብቻ ነበር እማቅሺ
@zelalematrsaw9341
@zelalematrsaw9341 26 дней назад
Tinsaye tebeda Lenezi enatoch atazinim
@aeshaethupia7837
@aeshaethupia7837 25 дней назад
ኧረ ምስኪኖች ቢቲመሙ መታከሚያም የላቸዉ ከባድ ነው ጨንጓራ በሽተኛ ይሆናሉ
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 25 дней назад
Fkrachew syaskgna ftary ychmrlachihuu
Далее