Тёмный

የቄስ ልጅ ይዘፍናል??የዘማሪት ሀና መርዓዊ አስደናቂ የህይወት ምስክርነት  

Tigist Ejigu Wondmu
Подписаться 125 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 132   
@NikodimosShow
@NikodimosShow 4 месяца назад
የዘማሪት ሀና መርአዊን ዩቱብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቧ ይሁኑ👇 youtube.com/@hanamerawi?si=uQXgyhbBsMss8C9j
@derejeersedo9224
@derejeersedo9224 4 месяца назад
Subscribed❤
@tesfamichaelhailu9925
@tesfamichaelhailu9925 4 месяца назад
ይገርማል እኔም ወንጌል አሳዳጅ ነበርኩ መዝሙር እስክሰማ ድረስ
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 3 месяца назад
Kne Eht nesh, tig ❤❤hani tebarekiy
@zemarihabtamushibruofficial
@zemarihabtamushibruofficial 4 месяца назад
ሀኒዬ እህቴ እንኳን ጌታ እረዳሽ አንቺ ገና ለኢየሱስ በብዙ ቅኔ ትገለጪያለሽ ምክንያቱም ለሌላ እንዳትሆኚ እግዚአብሔር ለመዝሙር ሰርቶሻልና ስላንቺ ጌታዬን አመሰግነዋለሁ በርቺ
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 3 месяца назад
❤❤❤bruk nachu❤
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 3 месяца назад
Habtsh getan getan Ene kedro gemro mezemer efelg neber keza 2013 getan agenghut ena ya felgote zarem mezemer felgalehu gn mamnm mezmur alastemarebgm hule asb ena etifalehu tewewalehu temelshe Etifalehu bcha edezemr erdung
@jesusislord288
@jesusislord288 3 месяца назад
ዋው ግርማ ሞጎሰው ጌታ ይባርክሽ አመንሽ ይባረክ በአንቺ መዝሙር ተባርከሏሁ
@terefeabera2369
@terefeabera2369 4 месяца назад
ሃኒዬን በድሮ አገልግሎቷ በደንብ አውቃታለው ።ትሕትና አካል ለብሶ ሲጓዝ እሷን ይመስላል።ሰው ወዳጅ የፍቅር ሰውም ናት። በርናባስ ወንድሜ ቢጋብዘኝ አየሁት።ቃለምልልስ ተጀምሮ እስኪያልቅ እንደዚህ የተዋጣለት እንዴት ይሆናል? የተደራጀ የሐሳብ ፍሰት ፣መንፋሳዊ ለዛ፣ትሑት አቀራረብና ከፈራጅነት የራቀ እራስን ሳይሆን የተሰቀለውን ማሳየት ትኩረት ያደረገ ሆኖ አግኜቸዋለሁ። አእምሮዋ የተባረከ ነው!! ሃኒቾ የኔ መልካም እህት ሞገስ ይብዛልሽ።
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 4 месяца назад
ልዩ የሰማይ ስጦታ ነው!!! እግዚአብሄር ስለ ስጦታው ይመስገን!!!!
@teshome7693
@teshome7693 4 месяца назад
ዋው የሚገርም ምስክርነት ተባረኪ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ኑ ወደ ሞተላችሁ ጌታ መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ወገኖቻችን
@thomastesfaye8442
@thomastesfaye8442 4 месяца назад
የተባረክሽ እህታችን ሀኒቾ ግሩም የዝማሬ ፀጋ ጌታ ሰጥቶሻል። ለምልሚ ፀጋና ሠላም ይብዛልሽ!
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 4 месяца назад
ሃና መርሀዊ መዝሙሮችሽ ባርከውኛል በዕንባ ነው የምሰማቸው ዘመንሽ ይባረክ እንወድሻለን❤🎉❤
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 4 месяца назад
እውነት ነው ከሰው መጠበቅ ያሰናክላል ተባረኪ ጥበቃችን ከጌታ ብቻ ይሁን ጌታ ይርዳን እህታችን ተባረኪ❤❤❤
@yodittefera2798
@yodittefera2798 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀኒዬ ከዘህም በላይ ጌታን በአገልግሎትሽ በተሰጠሽ ፀጋ ስለምታከብሪ እግዚአብሔር ይባረክ ።
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 4 месяца назад
ወዬ ቲጂዬ የዛሬዋ እንግዳሽ ደግሞ ልዮ ናት ሃኒዬ ፍቅር ጌታኮ ምንኛ ወደደን ❤❤❤❤ጌታ ስሙ ይጒክበር❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 месяца назад
እግዚአብሔር ሁሌም ለራሱ ለይቶ ያስቀመጣው ስው ስለ አለው አንቺም ሀና አንዷ ነች ጌታ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን አሜን ከዚህ በኋላ የተዋበው መዝሙሮችሽ ስለ ማገናቸው ጌታ ይባርክሽ ትዕግስት በአንቺ ፕሮግራም ማን ያልተባረከ አለ በርችልን ጌታም አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙌💕
@barnabaszemene7530
@barnabaszemene7530 4 месяца назад
ቲጂዬ የእህታችንን ምስክርነት ስላቀረብሽልን አመሰግናለሁ! ሀኒቾ ዘመንሽ ይለምልም! ያጸናሽ ይህን ያህል ርቀት የወሰደሽ አባታችን ይባረክ!
@memardesaleng5901
@memardesaleng5901 4 месяца назад
በጣም የሚገርም እርጋታ ድንቅ ምስክርነት ድንቅ መረዳት ቆራጥነት ዘመንሺ ይባረክ ሃኒዬ ከዚህ በላይ የመገለጥ ባለጠግነት ያግኘሺ የእኔ እናት❤❤❤🙏
@yudayeson93
@yudayeson93 4 месяца назад
ቲጂዬ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ እምታቀርቢያቸው ሰወች እየሱስን እሚወድ ናቸው
@BetiChristianShow
@BetiChristianShow 4 месяца назад
ሀንዬ የኔ ተወዳጅ እጅግ ደሥ የሚል ምስክርነትእና ግሩም ዝማሬ ነው።ትሁት፣ቅን፣ሠው አክባሪ ድንቅ እኛ ጀግኒት የወንጌል አርበኛም ነሽ።ከዚህ ምሥክርነት ብዙዎች ያተርፉበታል፣ይተርፉበታልም።❤❤❤❤❤ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ፣ይቺን ድንቅ ዘማሪት ሥላቀረብሽልን።እጅግ አድርጌ እወዳችኋለሁ🎉🎉🎉🎉ስለሁሉም ጌታ ክብሩን ይውሠድ። አሜን።
@dg4147
@dg4147 4 месяца назад
ሀኒየ ጌታ እጅግ አድርጎ ይባርክሽ፣ በኦርቶዶክስ ቤ/ክ ተወልጄ ያደግኩም የተማርኩ ሲሆን ገና ጌታን ሳልቀበል በ2ኛ መዝሙርሽ በተለይ ደግሞ "ሰማይ" በሚለዉ ተነክቼ አለቅስ ነበር፣ በጌታ ምክንያት ሲባረር መዝሙርሽ የጌታ ፍቅር አሳይቶ እንድጸና አድርጎኛል፣ በጣም ተባረኪ እንወድሽ አለን። ቲጂየ ተባረክልኝ፣ ጸጋው ይብዛልሽ፣ መምህር በጋሻው ደሳለኝ / መምህር በሪሁን ወንድወሰን እንግዳሽ ብታርጊያቸው ደስ ይለኝ ነበር። ❤❤❤
@birukiambamo7640
@birukiambamo7640 4 месяца назад
:ሀኒቾቾቾቾ🥺🥺🥺🥺🥺 አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ባንቺ ዝማሬዎች እረስርሻለው ለበጉ ቅኔ እቀኛለሁ አየሁ ቀራንዮ ብቻ ሁሉም መዝሙሮችሽ ዘመንሽ ይለምልምልኝ እህቴ😍😍😍🙏
@Taredan77
@Taredan77 4 месяца назад
ዘማሪ ሀና ተባረኪ 🙏ቲጂዬ የተባረኩ ወንድሞች እና እህቶችን ስለምታቀርቢልን ተባረኪ 🙏
@dr.alemuferede9031
@dr.alemuferede9031 4 месяца назад
ውድ የጌታ ኢየሱስ የደሙ ፍሬ የሆነሽው እህቴ እንኳን የነፍስሽን ጥማት ጌታ እንደኔ አረካልሽ።ፀጋው በሙላት ይደግፍሽ በርችም።እፀልይልሻለሁ።
@fasikafyissa
@fasikafyissa 4 месяца назад
ቲጂዬ ጌታ እግዚአብሔር ለእስቴር እንደተናገረ ወደ መንግሥት የመጣሽው እንደዚህ ላለው ጊዜ እንደ ሆነ ማን ያውቃል?” እንደሚልለዚህ ጊዜ ገንዘብ አርጎ ሊመነዝርሽ ስለወደደ አንቺም ይህ ገብቶሽ በእውነት ወንጌል ወንጌል የሚሸት ፕሮግራሞች እያስተላለፍሽ ስላለ ጌታ ይባርክሽ ልል እወዳለሁ እህታችንም ፀጋ ይብዛልሽ እንወድሻለን
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 4 месяца назад
መውለዱ ብቻ በቂ አይደለም ማሳደግ ነው ቁም ነገሩ ጥሩ መልዕክት ነው ሀንዬ❤❤❤
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 4 месяца назад
ሀናዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለእየሱስ የዘመርሽውን ሁሉ እወደዋለሁ❤❤❤❤❤ በጌታ ተተክለሽ ቅሪ ድንቅ ሴት።
@ferdosousman9649
@ferdosousman9649 4 месяца назад
ዋው❤ ድንቅ ምስክርነት ነው
@omg7745
@omg7745 4 месяца назад
ገፍተው ገፍተው ከእየሱስ ጋር አጣበቁን ተመስገን
@sintayehugalcha7496
@sintayehugalcha7496 4 месяца назад
እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምለክ ነው !!
@jamalmelhem3951
@jamalmelhem3951 4 месяца назад
እስይ እስይ እስይ እስይ እስይ እስይ እስይ እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል በጣም የሚግረም ዘማሪ ነው ሐናዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውውድድድድድድድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤አሜንንንንን አሜንንንን እግዚኣብሔር ይባርካችሁ ተባርኩ ዘመናችሁ ይባርክ ❤❤❤ተባርኩኩ
@Abigyaz6493
@Abigyaz6493 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ ሃኒ በነገር ሁሉ የረዳሽ ጌታ ይባረክ🙏🙏
@nefisa
@nefisa 4 месяца назад
እህቴ እንኳን እግዛብሔር ረዳሽ ረዳን የዘላለም አምላክ ህይወትን ሰጠን ስሙ ይባረክ
@ZeyedeWorku
@ZeyedeWorku 4 месяца назад
ተጌ የአንቺን ምስክርነት እንድታደምጥ ጋብዢት ። ጌታ የረዳት ሴት ነች ። ፀጋው ይብዛላችሁ
@dannybeauteysalon8211
@dannybeauteysalon8211 4 месяца назад
ሀኒዬ እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ በጣም ነው ምወድሽ ቲጂዬ ተባረኪ
@kameth423
@kameth423 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹን ይባርክ ቲጂዬ በጣም የሚገርም ስራ እየሰራሽ ነው ተባረክ የማናቃቸው እልፍ ናቸው ለካ በጣም የሚገር ቆይታ ነበር በእውነት ህህታችን በርቺ እንወድሻለን😍😍😍😇😇😇😇😇😇
@nishanraday7062
@nishanraday7062 4 месяца назад
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ድንቅ ምስክርነት ነው ዋው ❤❤
@ayalewmolla8605
@ayalewmolla8605 4 месяца назад
እህቴ ሀና ባታውቂኝም በመዝሙርሽ ግን ተባርኬያለሁ ፀጋ ይብዛልሸ
@demebullo1093
@demebullo1093 4 месяца назад
ጌታ ይባርክህ መዝሙሮችሽን እወዳቻለው
@lolitaberry8595
@lolitaberry8595 4 месяца назад
ቲጂዬ ይህቺን የመሰለች ወርቅ ልጅ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ሀኒ ደግሞ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ🙏 ሁላችንም ወንጌል አማኞች እና የቤተክርስቲያን መሪዎች መልእክቷን ስሙ
@munit3029
@munit3029 4 месяца назад
የአምላካችን የኢየሱስ ስም ከዘለአለም እስከ ዘለአለም ድረስ ይባረክ 🙏🏾 🙏🏾
@NikodimosShow
@NikodimosShow 4 месяца назад
አሜን
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 4 месяца назад
Amen
@TSAGAWOLDE
@TSAGAWOLDE 4 месяца назад
Wowoow batam dasi yelali geta abizito fasimo chariso yebarikeshiii saga yechamarilishiii hanicho ❤❤❤❤❤
@solomeasfaw5351
@solomeasfaw5351 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@maharyasefaw1832
@maharyasefaw1832 4 месяца назад
ጸጋው ይብዛላችሁ፣ተባረኩ።
@Elsaberhe-g9p
@Elsaberhe-g9p 4 месяца назад
ፀጋ ይብዛልሽ ዘመንሽ ይባረክ
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 4 месяца назад
ሀንዬ ስወድሽ እኮ ዝማሬዎችሽ ብዙ አሳድጎኛል ❤❤❤❤
@TarikuBoydo-k7d
@TarikuBoydo-k7d 4 месяца назад
እንዴት እንደምወዳት ግን ጌታ ይባረክ❤❤❤
@jamalmelhem3951
@jamalmelhem3951 4 месяца назад
ትጅዬ ውድ አንቺ ግን አስታዋይ ሴት ነሽ ተባርኩ ጸጋ ኃይል የጨመሪልሽ
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 4 месяца назад
ቲጂ በጣም የምኖዳት እህታችንን ስላቀረብሺልን ፀጋ ይብዛልሽ አሁንም የጠፉብን ብዙ አሉ ፈልጊልን ሂዊ ጠፍተሽብን ነበር ስላይሁሽ ደስ ብሎኛል💓
@bernabastadesse6179
@bernabastadesse6179 4 месяца назад
ሀኒቾ በቁ ፪ መዝሙርሽ ተባርኪያለሁ ተባረኪልኝ።
@Elias-e3x
@Elias-e3x 4 месяца назад
ቲጂዬ #2 ሲዲዋን Please
@TsedeyTesfaye-o1o
@TsedeyTesfaye-o1o 4 месяца назад
ወየዉ ቲጂዬ ጌታ ብርርርክ ያድርግሽ ኡፍ ።።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 4 месяца назад
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke ❤❤❤
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 4 месяца назад
Wowwww ዘመንኪ ይባረኽ ለምልሚ
@danielyared2699
@danielyared2699 4 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።
@teketelermias1275
@teketelermias1275 4 месяца назад
Dear Sisters: it's very blessed time you provided. Please ask her what challenge she was faced from her family and how she was coped-up.
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 4 месяца назад
ሀና እህቴ በጌታ ጸጋ በርቺ ❤❤❤
@merafmelaku
@merafmelaku 4 месяца назад
ቲጂዪ ጥያቄዎችሽ ሁሉ ይገርሙኛል ❤❤ ጎበዝ ነሽ በጣም ስፊልኝ ❤❤❤❤❤
@HiwotGetachew-p9q
@HiwotGetachew-p9q 4 месяца назад
እዉነት ነዉ ቸርች ብዙ ጊዜ መዉለድ እንጂ ማሳደግ አታዉቅም 1:06:18
@abenezerteshome2516
@abenezerteshome2516 4 месяца назад
God bless you 🙏 ❤️ 🙌 ♥️ 😘 💖
@sabrinacampos857
@sabrinacampos857 4 месяца назад
Tigiye Betam new yemewedesh You are so calm,and best at what you do and the most beautiful. God bless you hope to meet you one day!
@AlulaZagway
@AlulaZagway 4 месяца назад
እንዲሁ ኋለኞች ፊተኞች፥ ፊተኞችም ኋለኞች ይሆናሉ....ማቴ 20:16 .......ፕሮቴስታንቶች(አማኞች) ጠንቀቁ
@bolereviewstudio2020
@bolereviewstudio2020 4 месяца назад
Wooow ነው በእውነት!🎉🎉🎉🎉🎉
@YakMms
@YakMms 4 месяца назад
Tebarki yene qonjo ❤❤❤❤❤❤
@ShewayeGebru
@ShewayeGebru 4 месяца назад
ትጂዬ በጣም አከብርሻለሁ አገልግሎትሽንም እከታተላለሁ አለባበስሽንም እወደዋለሁ ቅር ካላለሽ ይኸኛውን የፀጉር እስታይልሽን ባትጠቀሚ በቃ ካንቺ ጋር አልሄደም አላመረብሽም ተባረኪልን
@ashenafisahle5922
@ashenafisahle5922 4 месяца назад
Wow amazing
@getumegersa83
@getumegersa83 4 месяца назад
❤️🙏
@bedewiawel-ml3oe
@bedewiawel-ml3oe 4 месяца назад
ሰዉ ወደ ጌተ ሲመጣ ስኬት ብቻ ሳይሆን መውጣት መውረድ አንዳለ መውደቅ መነሳት አንዳለ አዉቆ መምጣት አለበት ብዬ አምናለሁ።ተባረኪ።
@Hanademse
@Hanademse 4 месяца назад
ተባረኪ ሃኒቾዬ ❤
@melakumamo7408
@melakumamo7408 4 месяца назад
ተባሪክ❤😂ቤ
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 4 месяца назад
Wwwo grazie a dio ❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 4 месяца назад
በጣም እንወድሻለን
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 4 месяца назад
ተባርከሻል ❤❤❤
@merontefera8566
@merontefera8566 4 месяца назад
ሀንዬ ፀጋ ይብዛልሽ እህታችን
@ኢየሱስይመጣል-ዠ2ቨ
@ኢየሱስይመጣል-ዠ2ቨ 4 месяца назад
ተባረኩ❤❤❤❤❤
@yonas8274
@yonas8274 4 месяца назад
Thank you both for blessing my Sunday. I encourage everyone listening to this interview to go and subscribe to her RU-vid channel; like I did( the link is in the bio).
@ethioland4938
@ethioland4938 4 месяца назад
Tigie i love you hair & dresss you both looking beutfiul .
@ag7541
@ag7541 4 месяца назад
እንወዳችኋለን ፀጋ ይብዛላችሁ ❤
@rosemare8314
@rosemare8314 4 месяца назад
Ehtachen geta yebarkshe ❤
@MakedaTeferra
@MakedaTeferra 4 месяца назад
ሀኒዬ ተባረኪልኝ ❤❤❤
@zemafikir8602
@zemafikir8602 4 месяца назад
Tebareki Ehite
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 4 месяца назад
ተባረኪ ቲጂዬ
@bettygetaneh9597
@bettygetaneh9597 4 месяца назад
Amen 🙏🏼
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 4 месяца назад
ተባረኩ
@Sabdusha
@Sabdusha 4 месяца назад
Er semu yebarek Eyesus geta nw amen!!!
@bekuremulugeta2864
@bekuremulugeta2864 4 месяца назад
ቲጂዬ አገልግሎትሽን እከታተላለሁ፡፡ ብዙ የምንማርባቸውንና የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራዎች የምናይባቸውን ፕሮግራሞች ስለምታቀርቢ ጌታ ይባርክሽ እላለሁ፡፡ ባለፈው ጊዜ ፓስተር አድነው ተሾመን ኢንርቪው ባደርግሽበት ጊዜ ያ ወንድም ትራክት እያሳተሙ እንደሚያሰራጩ ሲናገርና ቢሯቸው ወሎ ሰፈር እንደሆነ ሲናገር የሰማሁት ይመስለኛል፡፡ እባክሽ ስልክ ቁጥሩ የሚኖርሽ ከሆነ ብትልኪልኝ በታም ደስ ይለኛል ወይም እንዴት ልናገኘው እንደምንችል ብትጠቁሚን፡፡ ተባረኪ
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 4 месяца назад
Tebareku❤❤❤
@HiwotGetachew-p9q
@HiwotGetachew-p9q 4 месяца назад
Stay blessed
@tamiratnasir4217
@tamiratnasir4217 4 месяца назад
ወይኔ ነህ ለምልሜብሀለው ብለሽ እንደዘመርሽ ለምልሚ።
@አየሱስዋናዬነው
@አየሱስዋናዬነው 4 месяца назад
Blessed🥰🥰
@TigistGeleta-go1mz
@TigistGeleta-go1mz 4 месяца назад
❤❤❤
@yonasbedilu
@yonasbedilu 4 месяца назад
Hanicho tebareki dink misikirinet new
@AlbaZarello
@AlbaZarello 4 месяца назад
Amen amen ❤❤❤❤❤
@BeteshaHasset
@BeteshaHasset 4 месяца назад
Hani konjo yegeta leje berchi tebareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hani-v9h
@Hani-v9h 4 месяца назад
Ebaksh hlina dawitn amchlin tgye❤
@BeniyamSeifu
@BeniyamSeifu 4 месяца назад
Tbrake hanecho
@Bb-fv2bf
@Bb-fv2bf 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 4 месяца назад
ተባረኩ እህቶቸ ዘመናችሁ ስለ ናዝሪቱ ኢየሱስ ክርስቶስ እያወራችሁ ይለቅ፡፡
@BeteshaHasset
@BeteshaHasset 4 месяца назад
tijiye tebareki❤❤❤❤❤❤
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@woineshetkibru1422
@woineshetkibru1422 4 месяца назад
ቲጂ ሀኒ ተባረኩ
@selamu7655
@selamu7655 4 месяца назад
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አስተማሪዎች ይህንን ወቅትና ጊዜ ተጠቅማችሁ ያሳታችሁትን ሕዝብ በፍጥነት የእውነትን ቃል አስተምራችሁ ወደ አዳኙ ኢየሱስ መልሱአቸው ያለበለዝያ ወደ አጋንንትና ጣዖት አምልኮ ስለመራችሁት ሕዝብ በጌታ ትጠየቃላችሁ ይህ አይቀሬ እንደሆነ ተረዱ ደግሞም ንሰሐ ግቡ እላችኋለሁ።
Далее
Сколько стоит ПП?
00:57
Просмотров 173 тыс.
Обменялись песнями с POLI
00:18
Просмотров 432 тыс.
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16
Phd ምን ማለት ነው?
12:41
Просмотров 15 тыс.
Сколько стоит ПП?
00:57
Просмотров 173 тыс.