Тёмный

የቅዱስ መርቆርዮስ የህይወት ታሪክ 

መክሊት ዘተዋሕዶ Meklit the Tewahido
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

welcome to" መክሊት ዘተዋሕዶ " RU-vid channel This channel is the official channel of Meklit the Tewahido" መክሊት ዘተዋሕዶ " you will find ancient Ethiopian church history, preachings ,and other videos.
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
#መርቆሬዎስ_ሰማዕት#መክሊት_ዘተዋሕዶ#Meklit_the_Tewahido
የሮማዊው ፒሎፓዴር /ቅዱስ መርቆሬዎስ /አቡሰይፊን የህይወት ታሪክ
The life of St.Philopater ,Mercurius ,abu seifein
back ground music song #spirit_of_fire
by jesse Gallagher (you Tube audio library)
ክፍል አንድ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
“አንሰ ኢይክህዶ ለአግዚአብሔር አምላኪየ /እኔ ጌታዬን አልክድም/ ቅዱስ መርቆሬዎስ በንጉሱ ፊት ሳይፈራ ሳያፍር ከተናገራቸው የተወሰደ። “ሰማዕት ጣዕማ ለዛ ዓለም ወከዓው ደሞሙ በእንተ እግዚአብሔር ወተዐገሱ ሞተ መሪረ በእንተ መንግስተ ሰማያት ተሣሃለነ በከመ ዕበየ ሣህልከ” /ሰማዕታት የዚችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ። ደማቸውንም ስለ እግዚአብሔር አፈሰሱ ስለ መንግስተ ሰማያት መራራ ሞትን ታገሱ እንደ ይቅርታው ብዛት ይቅር ይበለን።”/ አሜን።
(ውዳሴ ማርያም ዘሐሙስ ቁጥር ፯)
የቅዱሱን ሰማዕት የመርቆሬዎስን ሙሉ ታሪክ ያድምጡ

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@foysalfoysal6432
@foysalfoysal6432 2 года назад
አሜን ቅዱስ መርቄሬዎስ በረከቱን ረዱኤቱን ከኛ ጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 года назад
Ethiop 🇬🇳💌💌💌💌💌💌🇬🇳🖤🖤
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Год назад
የሰማእቱ መርቆርዮስ በረከት በያለንበት ይድረሰን አሜን ❗️
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አገራችንን የቅዱሳን ፀሎት ይማርልን
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜነ ቃለህይወትን ያሰማልን ስደክም ያን ግዜ ሐይለኛ ነኝ እና አገራችንን የቅዱሳን ፀሎት ይማርልን
@BetelihemAhmed
@BetelihemAhmed 7 месяцев назад
የኔ አባቴ በለቴ ቀንህ እግዚአብሔር ያናገረኝ በርሜሉ ጎርግስ ፀበል ክብር ለሰማአቱ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማለን
@Mariaouali2016
@Mariaouali2016 11 месяцев назад
amen amen amen ❤❤❤
@meherat938
@meherat938 Год назад
ቅዱስ መርቆርዮስ በረከቱ በኔ በቤተሰቦቼ በሀገራችንም ላይ ይደርብን
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህየወትን ያሰማልን
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 8 месяцев назад
❤❤❤ቅዱስ መርቀሪዎስ ጠብቀኝ ኣባቴ❤❤❤❤
@fufgysara9056
@fufgysara9056 Год назад
እ/ር ይመሰገን ቃለ ህወት የሰማዓና
@tikeztiko5499
@tikeztiko5499 2 года назад
እግዚብሔር፡ይመስገን፡አሜን፡አሜን፡የሰማእቱ፡ቅዱስ፡ማርቆሬዎስ፡በረከቱ፡ረደኤቱ፡በሁላችን፡ይደር፡አሜን፡አሜን🙏🙏💐💐🥰🥰
@birhanfekadu48
@birhanfekadu48 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@luyabh9172
@luyabh9172 Год назад
አሜን አሜን የሰማእቱ የቅዱስ መርቆርዬስ እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selamwitaddis8381
@selamwitaddis8381 Год назад
የ ሰማቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ በረከት ይደርብን ።
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 10 месяцев назад
amenamenamen
@egizbermelkamnw4895
@egizbermelkamnw4895 Год назад
Kalihiot yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏
@yibeltalmoges
@yibeltalmoges Год назад
በጣም ነው ደስ የሚል ....... ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zafukebede2879
@zafukebede2879 Год назад
አሜንን በረከቱ ይደርብን
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ
የቅዱ መርቆሪዎስ በረከቱ እረድኤቱ ይደርብን ከእኛ ጋር ይሁን ቃለሕይወትን ያሰማልን
@RahelGeletawu-mx1xr
@RahelGeletawu-mx1xr 8 месяцев назад
aman👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 Год назад
አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን 👍👍👍
@kaleyemaryam
@kaleyemaryam Год назад
Amennnnnn Amennnnnnn Amennnnnnnnn
@AbrehamBirhanu-py9fl
@AbrehamBirhanu-py9fl Месяц назад
🙏
@weynishet530
@weynishet530 2 года назад
Amen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 года назад
Ethiop 🇬🇳📚🛐📚🛐📚🛐🇬🇳
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ፀሎት በረከቱ ይደርብን
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 года назад
Ethiop 🇬🇳📖🌛🇪🇹✝️✝️🇬🇳🌇✝️🌇
@user-xf5rf2rv4y
@user-xf5rf2rv4y Год назад
አሜን የሠማእቱ መርቆሪዋስበረከት እናምልጃው ይርዳን
@sarabarca2704
@sarabarca2704 2 года назад
አሜን የሰማዕቱ የቅዱስ መርቆሬዎስ ፀሎትና በረከቱ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 года назад
Ethiop. 🇪🇹🤍🤍🤍🤍🇪🇹🤍🤍🤍
@user-qo5gy1gn1v
@user-qo5gy1gn1v 2 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏👏
@ጓልተዋህዶእየ
@ጓልተዋህዶእየ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን
@tsigeredakidane3544
@tsigeredakidane3544 Год назад
ቃለሒውት ያስማልን
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
አሜን🖤⛪️🖤 ቃለህወት ያሰማልን 🙏
@beselassiesemefetaefeta2539
@beselassiesemefetaefeta2539 2 года назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ከቅዱሱ እረድኤት በረከቱ ይደርብን
@fufgysara9056
@fufgysara9056 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@eyobabay1800
@eyobabay1800 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mariyaamhadhaakoo
@mariyaamhadhaakoo 6 месяцев назад
Waqaayoo baraa tajajilaa keessan yaa eebisu
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማዕቱ ጥበቃው አይለየን አገራችንንም ይጠብቅልን ቃሉ ሁሌም አዲስ ነው
@weynishet530
@weynishet530 2 года назад
Amem AmenAmen AmenAmen AmenAmen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Embete-
@Embete- Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 Год назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤ስላነበቡልን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🏾
@karenn252
@karenn252 2 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን
@tube5986
@tube5986 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስማል ን
@user-vz2xx9mq7h
@user-vz2xx9mq7h 9 месяцев назад
ሀይሉበጠላታችንላይየሁንአሜን
@salama4116
@salama4116 Год назад
Amen.amen.amen.yeaseamaetea..maerkeasea..baerakeatea...yeaderabaenea...salhealmea..naegera...eagzaebhera...yeamsaegane...basealmea...ladeagea...yeabakeanea...baseawea...heagera...baegera..weaseatea.laeletea..leateheagaerawe...feraseabea...yeazae..yedarsalnea
@hamlawitsiyum8930
@hamlawitsiyum8930 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መቼ ወር ነው የኣመቱ የሚነግሰው?
@user-tj5dk2do7b
@user-tj5dk2do7b Год назад
አሜንአሜንአሜንየቅዱሰመርቆሪዮሰረዴትበርከትአይለየንአሜአሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን💚💛❤
@mareymarey1351
@mareymarey1351 2 года назад
ክፍል ሁለት የታለ
@latinasandiago2682
@latinasandiago2682 2 года назад
Amen amen amen ❤🙏❤
@user-gh3sm3ip9g
@user-gh3sm3ip9g 2 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 года назад
Ethiop 📖🇬🇳📖📖📖🇪🇹📖📖📖📖🌹🌹🌹🌹🌹🇬🇳🌹🌹🇪🇹🌹🌹🌹
@mnegnyekidusgebriel8205
@mnegnyekidusgebriel8205 Год назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏
Далее
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 48 млн
ገድለ ቅዱስ መርቆሪዎስ
24:36
Просмотров 2,9 тыс.