Тёмный

የቅዱስ ዮሐንስ ያሬዳዊ ዝማሬ"ወአንተኒ ዮሐንስ" በዲ/ን ይሁንሰላም አስራት "We anteni Yohannes" Dn Yihunselam Asrat 

ዲ/ን ይሁንሰላም አስራት Dn. Yihunselam Asrat Official
Просмотров 3,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@JdhgbdgHdhf
@JdhgbdgHdhf День назад
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZafuTesfay-tm6op
@ZafuTesfay-tm6op 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@Kibatu-oo5tl
@Kibatu-oo5tl 3 месяца назад
ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር
@DESUPOST
@DESUPOST 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@ShebreAsmamaw
@ShebreAsmamaw 3 месяца назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@haregkebede2670
@haregkebede2670 Месяц назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን
@Kibatu-oo5tl
@Kibatu-oo5tl 2 месяца назад
ዲ/ን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሪ ያሰማልን
@estifanos8382
@estifanos8382 3 месяца назад
የዮሐንስ በረከት ይደርብሕ ይደርብን እንዲ ነው ግን ወረቡ አታቋርጥብን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@kenandinku439
@kenandinku439 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@kidi6669
@kidi6669 3 месяца назад
አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል
@abebekidie4864
@abebekidie4864 Месяц назад
ለወንድማችን ዲ/ን ይሁንሰላም እግዚአብሔር አምላካችን አጥንት የሚያለመልመውን የመልአክትን ዝማሬ ያሰማልን! በጥበብ ፡በሞገስ ፡በጤና ይጠብቅልን።
@demessietefera1894
@demessietefera1894 3 месяца назад
የመጥምቁ ዮሐንስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን፣ በአምላካችን ፊት በእውነት እንድንሄድ ይርዳን። ለወንድማችን ዲ/ን ይሁን ሰላም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልን። ወንድማችን የሚሠራው ሁሉ እንዲሠምር አሳብሽን፣ እውቀትሽንና ጊዜሽን የምትሰዊው ባለቤቱ እህቴ ኅሊና ልቡናሽን አይለውጠው። መውጣትና መግባትሽን አምላከ ዮሐንስ ይጠብቅ።
@Dn.YihunselamAsratOfficial
@Dn.YihunselamAsratOfficial 3 месяца назад
ስለቃለ እግዚአብሔሩ ስለግጥሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏 እጅህን ቁርጥማት አይንካው 🙏
@ዘማሪትብሩክታዊትበላይአል
ይሁንዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣምም ደስ የሚል መዝሙር ነው
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 3 месяца назад
❤❤❤ ተባረክ የአንተን መዝሙር ስሠማ ቤተክርስትያን ያለሁ ይመስለኝ
@Selam1927
@Selam1927 3 месяца назад
ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለውድ ወንድማችን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በቤቱም ያፅናህ እግዚአብሔር አሜን
@Bereket-24
@Bereket-24 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🥰🥰🥰
@shiferawgetyezmerhabete5159
@shiferawgetyezmerhabete5159 3 месяца назад
መምህር ሆይ በርታ ጸጋህ ይብዛ! በነብሳችን የምንሰማው መዝሙር ነው። በርታልን የመዝሙራቱ ትንሳኤ ላይ ያለን ይመስለኛል።
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 месяца назад
አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤🙏
@ቤተተዋህዶ-ረ1ነ
@ቤተተዋህዶ-ረ1ነ 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን 🙏🙏🙏🙏
@Ye_Kidusan_Mahibere
@Ye_Kidusan_Mahibere 3 месяца назад
ወንድማችን እናመሰግናለን ለዚህ ሰአት በሰላም የደረሳችሁ እንኳን ለመጥምቁ ልደት በሰላም አደረሳችሁ
@kidus_1001
@kidus_1001 3 месяца назад
ይሁኔ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንንንንን!!!!!❤🙏🙏🙏
@jaredabebaw20
@jaredabebaw20 3 месяца назад
ግሩም ዝማሬ ነው ❤❤❤❤❤ በርታልን ወንድማችን 0:27
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 месяца назад
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል 🤲❤
@yonatanaraya65
@yonatanaraya65 3 месяца назад
ቅዱስ ዮሐንስ አለሁ ይበልህ ይሁኔ!❤❤❤❤
@Asser21
@Asser21 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@greatabyis
@greatabyis 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ መጥምቀ መለኮት ፥ ከሴት ከተወለደ ሁሉ ከ ድንግል ማርያም በቀር የሚበልጠው የሌለ በረኸኛው ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 месяца назад
አቤት መዝሙር እፁብ መላክት ትመስላለህ በቤቱ ያፅናህ
@iruttkrbty3160
@iruttkrbty3160 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ።
@beetyypeace8516
@beetyypeace8516 3 месяца назад
ይሁንስዬ ለምንድነው መዝሙሮችህን ስሰማ ማህበረ ፊሊጶስ ያገለገልኩበትን ደጉን እና ሰላማዊውን ጊዜ የማስታውሰው🥰🥰...ዜማህ እርጋታህ ድምፅህ 🥰🥰ተባረክልኝ😘😘🙏🙏🙏❤
@Tsegasilase5
@Tsegasilase5 3 месяца назад
በጉጉት ስንጠብቅ😊
@greatabyis
@greatabyis 3 месяца назад
ሁለታችሁን በጣም ነው እምወዳችሁ፥ እግዚአብሔር ብርታቱን ያድላችሁ በሌሎች ቋንቋዎቸም ስሩ
@TesfahunTakele-hx8fu
@TesfahunTakele-hx8fu 3 месяца назад
በየ ክብረ በዓሉ እጠብቅሃለሁ ምን ይዘህ ትመጣለህ ብዬ አንተም ደሞ አታሳፍረኝም ምን የመሰለ ሥራ ይዘህልኝ ከች አልክ በርታልኝ ኑርልኝ ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ወገን share በማድረግ እንተባበር ለራስ ብቻ ሰምቶ መተው ንፉግነት ነው አጋሩ ውዶች
@mihretbirru3134
@mihretbirru3134 8 дней назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@kadeshmedia2016
@kadeshmedia2016 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
Далее
ЧТО ВЫРОСЛО ОТ КОКА КОЛЫ😱#shorts
00:26