Тёмный

#የቅዳሴ 

Murade Zema ሙራደ ዜማ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 235 тыс.
50% 1

#የቅዳሴ ትምህርት #ሥርዐተ ቅዳሴ ክፍል ፩ #Sirat Kidasie part 1

Развлечения

Опубликовано:

 

19 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 165   
@zinakiros-pp8fy
@zinakiros-pp8fy Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን
@abeserasara746
@abeserasara746 5 месяцев назад
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የዲቁና ትምህርት ለሚከታተሉ ልጆች በጣም ይረዳል ፣ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@MK-rg1og
@MK-rg1og Год назад
አሜን(3)ናይ ኣገልግሎት ዘመንኩም ይባርኸልኩም ጽቡቕ መደብ ኢዩ
@asegidworku4179
@asegidworku4179 Год назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎ .....ቀጣዪን እንጠብቃለን
@ashudiakon9309
@ashudiakon9309 Год назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎ
@user-is2dm1dv6v
@user-is2dm1dv6v 10 дней назад
aman /3/❤❤❤🎉🎉🎉
@zekitube9840
@zekitube9840 Год назад
ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን እባክዎ በዚሁ ይቀጥሉ ብዙ እንማራለን ክፍል ሁለት እንጠብቃለን
@uaealain9484
@uaealain9484 5 месяцев назад
ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን
@jerrykonjo9150
@jerrykonjo9150 6 месяцев назад
ቅዳሴ መላዕክትን ያሰማልን
@zekariasbirhanu3484
@zekariasbirhanu3484 Год назад
ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን ..በዚሁ መዝሙረ ዳዊትን ቢቀጥሉልን በጣም ብዙ ጊዜ ሆነ
@hailayweldemariam2432
@hailayweldemariam2432 Месяц назад
ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን መምህራችን በርቱ።
@jgff8748
@jgff8748 Год назад
ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያባዛለዎት መምህር
@dibekulutsegay4233
@dibekulutsegay4233 Год назад
ቅዳሴ መልእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልዎት ከተቻልዎ ግእዙም እዝሉም ቢልኩልንም በጣም ደስ ይለን ነበር
@temiteshale6741
@temiteshale6741 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀጣይ
@abebesoratowmikaelghiwot6879
ቃለ ሕይወት ያስመዎት 14ቱ ቅዳሴ እጠብቃለሁ
@okbitbirhane6901
@okbitbirhane6901 Год назад
ክቡር መምህራችን እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ
@ybekalsisay3780
@ybekalsisay3780 10 месяцев назад
እጅግ ድንቅ ነዉ ፈጣሪ ይስጥልን ያክብርልን
@bisratsintayehu823
@bisratsintayehu823 4 месяца назад
ቃለ ሄይወት ቃለ መለኮት ያሰማልን አባታችን።
@abatuzekristos5199
@abatuzekristos5199 Год назад
ተፈሥሒ ማርያም፣ መልክዐ ሥዕልና መልክዐ ውዳሴ ይልቀቁልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርከው። መምህር
@user-um7zl2nh3m
@user-um7zl2nh3m Год назад
አሜን ፀጋውን ያብዛልን አባታችን
@kibreabghebremariam8023
@kibreabghebremariam8023 Год назад
እግዚኣብሔር ጤና ይስጣቹ። I can't wait for the next parts. GBu
@destaseyoum4117
@destaseyoum4117 Год назад
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር ! ማኅሌተ ጽጌን ቢለቁልን ከወዲሁ !
@Efriemfe
@Efriemfe 11 месяцев назад
ቅዳሴ ማላእክትን ያሰማልን
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 4 месяца назад
Bewunet Kal hiwotn yasamalen 🙏🙏😔😔❤️❤️❤️❤️
@BelayKassa
@BelayKassa Год назад
Thank you Memiher. I hope part 2 will come soon.
@user-zr9gm4kv5l
@user-zr9gm4kv5l 7 месяцев назад
በእዉነት ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@yodithabtemariam3732
@yodithabtemariam3732 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የምፈልገውን ነገር ነው ያገኘሁት
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 2 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-ee1ny9tf6r
@user-ee1ny9tf6r 9 месяцев назад
ቃለ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@user-cr6ir8nz2w
@user-cr6ir8nz2w Год назад
ቃል ሂወት የስምዐልና የመስቀል ኣቋቋሙን ይልቀቅሉን መምህር
@dawitaraya5269
@dawitaraya5269 Год назад
Wetting for part two 🙏🙏🙏🙏
@birhanulemma3813
@birhanulemma3813 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@adonayeadule1073
@adonayeadule1073 Год назад
ቅዳሤ መላክ ያሠማልን አሜን ቁጥር ሁለትን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 11 дней назад
Kale yewte yessemalnne mon père 🤲
@solomonmuluneh2937
@solomonmuluneh2937 18 часов назад
❤thanks may God bless you ❤❤❤❤❤
@user-kg9jg8mx1h
@user-kg9jg8mx1h Год назад
ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን
@TegistBelay-qv9ky
@TegistBelay-qv9ky 2 месяца назад
ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 2 месяца назад
እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥልነ በጣምጥሩ ነገርነው በዚሁ መዝሙረዳዊትንም ቢቀጥሉልን
@hiruthirutbahru137
@hiruthirutbahru137 Год назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-hu7pt7dp7y
@user-hu7pt7dp7y Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እንደ ዛሬ አድርጌ የተደሰትኩ የለም። ዉብ ይጥሩ yeሆne ቅዳሴና ሰዓታት እፈልግ ነበርኩ። እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏❤❤🙏🙏
@bestk7
@bestk7 Год назад
Betam enamesgnalen kale hiwot yasemaln🥰🥰🥰🥰
@fghmkvjhk
@fghmkvjhk Год назад
የአዋሳው ሊቅ🎉
@birukaddis
@birukaddis Год назад
በርቱ❤
@Orthodoxforever120
@Orthodoxforever120 3 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 9 месяцев назад
ቃለሕዎትን ያሰማልጸጋውን ያብዛላቸውአሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@samri7553
@samri7553 9 месяцев назад
ዋ ው አላውቅም ነበር እግዚአብሄር እወጣ ቅል ህይወት ያስማልኝ ሰይጣን አፈረ ዋ ው ቀጥሉበት እንደ ዛሬ ተደስቼ እላውቅም
@meklitabel6938
@meklitabel6938 9 месяцев назад
Egziyabhir yabarkh
@gashawniguse
@gashawniguse Год назад
አንጀት ይበላል ።በወጣትነቴ እንድበረታ ሁላችንም ለዚ ዜማ ያብቃን
@eyobefamily7198
@eyobefamily7198 Год назад
Mergeta, I know how much you are tired in , I really appreciate your every corner of effort to make all church teachings to be reachable to all of the people in every continent. God be with you and blessed in grace.
@muradezema5374
@muradezema5374 Год назад
Amen
@-Dnabraraw
@-Dnabraraw Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን እግዚአብሔር ጸጋውን ክብሩን ይብዛላችሁ
@senaitreda9177
@senaitreda9177 Год назад
Thank you for all your work May God bless you.
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስስስ ይላል በዚሁ ቢቀጥል
@abelwerku6787
@abelwerku6787 Год назад
ኧረ የእጣነ ሞገድ እና የክብር ይእ ቲ ዝማሜ ልቁል በቤተ ማርያም አምላክ ይዤችኋለሁ በማርያም
@andnetandnet8733
@andnetandnet8733 Год назад
ቃለ ህይዎወት ያሰማልን አባታችን
@user-iy3up8zh1n
@user-iy3up8zh1n 10 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@almaze1235
@almaze1235 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-tg3pw8pz3i
@user-tg3pw8pz3i 11 месяцев назад
god blessed I like your voice it is good and love your video and I am a doken too I am sub and like
@furnootasafyee2436
@furnootasafyee2436 9 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen qaliiyootii yaasaamaaliinii
@MosisaUn
@MosisaUn 9 месяцев назад
ቃለይሕወት ያሰማቸው
@habtomgebre1489
@habtomgebre1489 Год назад
Thanks abatashin tsegau yebzihalkum.from Eritrea
@nxjskdndjjd9676
@nxjskdndjjd9676 11 месяцев назад
ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-jo7wo1tq3t
@user-jo7wo1tq3t 7 месяцев назад
እድሜ ይስጦት ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክሎት
@tesfamichaelfshaye4265
@tesfamichaelfshaye4265 8 месяцев назад
መልካም ዜማ እናመሰግናለን
@negasi8728
@negasi8728 10 месяцев назад
ቃለ ሂወት የስምአልና
@netsanetmebretu4710
@netsanetmebretu4710 Год назад
Thanks 🙏 so much really I am happy all blessed
@abrahamberhanu5373
@abrahamberhanu5373 Год назад
Kale hiwet yasemalin entaye .yiketilal bilen tesfa enaregalen
@dawitaraya5269
@dawitaraya5269 Год назад
Part two please ❤️❤️❤️😍
@mezmrtwasetakele8524
@mezmrtwasetakele8524 8 месяцев назад
ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን
@user-fh2hz3iw2r
@user-fh2hz3iw2r 9 месяцев назад
በጣም የምፍልገውን ነው ያገኛሁት እግዚአብሔር. ፀጋውን ያብዛልህ
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 5 месяцев назад
♥️ Egzeabehare yemasgan!!♥️ewyyyy thank you 🥰🥰🥰💛🤍🩷🩵🧡
@yeshiemebetdesta3354
@yeshiemebetdesta3354 11 месяцев назад
የእግዚአብሔር ሠላም ከእርስዎ ጋር ይሁንና ልጆች በደንብ እንዲያጠኑት ቃል በቃልበቢደጋገም በጣም ጥሩ ይሆናል ብየ አስባለሁ ለዜማዉ አመሠግናለሁ ።
@orthodoxtewahedomzemur3137
@orthodoxtewahedomzemur3137 9 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል አባታችን የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዘልን የሁልጊዜ ተከታታይዎት ነኝ አንድ ነገር ግን ቢቸገሩልን የቅዳሴ ምልክቶችን ማብራሪያ እንደ እሁድ ውዳሴ ማርያም ምልክትና እና እንደ አቡኑ ቢያወጡልን አባታችን ከደከሙ አይቀር ምልክት እንድናውቅ ቢያደርጊን
@user-jc7hv8lp5g
@user-jc7hv8lp5g 3 месяца назад
እሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
@mabeetahmad2292
@mabeetahmad2292 Год назад
Amen Amen Amen
@TDS_123
@TDS_123 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያበረታልን
@bolpo7494
@bolpo7494 Год назад
መምህር እግዚኣብሔር ኣገልግሎት ይባርክ ቀጥሎ የመዝገብ ቅዳሴ ምልክት ምሉልና መምህርነ
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@bestfriend1871
@bestfriend1871 2 месяца назад
ቅዳሴ እወዳለው !!በጣም ጠቅሞኛል ብዙ ነገር አዌበታለው ተምሬበታለው የአገልግሎት ዘምንዎን ይባርክልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@birhanutube3919
@birhanutube3919 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቀጣዩን ይቀጥል ጥሩ እየቀፀልን ነዉ ።
@misawerkuwerku1419
@misawerkuwerku1419 Год назад
እናመሠግናለን በጣም የምፈልገው ትምህርት❤❤❤🥺
@solomondaniel3056
@solomondaniel3056 8 месяцев назад
betam Tiru new......lelochnm kifloch yichemruln enji
@solomonmelakuyimam6495
@solomonmelakuyimam6495 9 месяцев назад
እግዛቢሄር ይመስገን
@WegeyahuGeberu-xe9rn
@WegeyahuGeberu-xe9rn 9 месяцев назад
Qadase. Malak.tana. Yasamalan
@blenabebe2798
@blenabebe2798 9 месяцев назад
This means a lot to me, Egziabher yistilin💛💛 adera ychersuln eske mechereshaw🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Tube-nn6rg
@Tube-nn6rg Год назад
የኔታ እናመሰግናለን በጣም ይበርቱልን
@gusujjtkjt
@gusujjtkjt Год назад
❤❤አሜን❤❤
@HayatEthi
@HayatEthi 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@lemlemasfaw45
@lemlemasfaw45 9 месяцев назад
ፀጋውን ያብዝልዎት
@user-yg2ch1cl8f
@user-yg2ch1cl8f 9 месяцев назад
ግሥ አወራረድ ከ ሀ እስከ ፐ በነጠላ አወራረድ እና በድርብ አወራረድ ይልቀቁልን የኔታ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህረ ቅዱሳን ጽናት እና ብርታቱን ያድለዎት የድካሞትን ፍሬ ለማየት ያብቃዎት
@bezabhedefabachew2686
@bezabhedefabachew2686 Год назад
🙏🙏🙏God bless you
@nafkotkassahun7580
@nafkotkassahun7580 9 месяцев назад
thank you
@yostinamesfin1109
@yostinamesfin1109 10 месяцев назад
Thank keep it up
@gediyongashaw4052
@gediyongashaw4052 Год назад
ድምጹ በጣም ያምራል
@etualamirew8361
@etualamirew8361 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ ልክ ለ ውዳሴ ማርያም እንደሰሩልን ለቅዳሴውም ስረዮችን ቢሰሩልን።
@babii.t5316
@babii.t5316 Год назад
Thank you for all your work. May God bless you! Would you please upload the remaining parts? Thank you
@Dm-uu8rs
@Dm-uu8rs Год назад
አባ እባኮን የሥርዐት ቅዳሴ ምልክቶችን video ይስሩልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AwAs-gy5dc
@AwAs-gy5dc 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@SannySanny-bt1cm
@SannySanny-bt1cm 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@MK-rg1og
@MK-rg1og Год назад
ካብ ቃል አምላኽ ምስማዕ ናብ ካልእ ሓሸውየ ንጎዩ ብዙሓት"ኢና አምላኽ ይጠምተና ቀጽልዎ።
@luleketema6778
@luleketema6778 Год назад
በጣም እናመሰግናለን
@abrshwase2961
@abrshwase2961 Год назад
አባታችን እድሜ ናፀጋው ይብዛላችሁ ።ጊዜካላችሁ ምልክቶች ብታብራሩልን ?እንደ ውድስ ማርያም ።
@tigistsisay1141
@tigistsisay1141 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@wedasemaryamzeefrem
@wedasemaryamzeefrem 10 месяцев назад
ድንቅ ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ። እኔ ግን አንድ ለየት ያለ ግሩም ሀሳብ አለኝ ትልቅ ስራ ይፈልጋል ፍሬው ግን ድንቅ ነው የሚሆነው ከሆነም አይቀር እንደዛ ማረግ ነው። እናም ያናግሩኝማ እነግሮዎታለው ሀሳቤን
Далее
телега - hahalivars
0:54
Просмотров 1,3 млн