Тёмный

የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ አስገራሚ ታሪክ |  

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Подписаться 254 тыс.
Просмотров 127 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
© Axum Tube
Like, Comment and Share this video.
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
Follow us on Social media :
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/Z_Tube
Twitter: / axumtube
Thanks For Watching.
#Ethiopia #AxumTube #ethiopian_history #ethiopian_news #ethiopian_food #ethiopia_orthodox_church #ethiopian_movies #ethiopian_drama #ethiopian_film © Axum Tube

Развлечения

Опубликовано:

 

6 апр 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 338   
@21MarYam
@21MarYam 4 года назад
የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ረድኤት በረከቷ በሁላችን ይደር አሜን ፫
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏💖
@hanazemaryam5959
@hanazemaryam5959 4 года назад
የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ እረድኤት በረከርት ከሁላችንም ጋርለዘላለም ጸንቶ ይኑር ይህንነ ኮሮና ቫይረስ በጸሎቶ ሀይል ታስወግድልን😭🤲🏻
@asnaketegabu4676
@asnaketegabu4676 4 года назад
ይህን የመሠለ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራን ገድል እንድንሰማ ያደረገ አምላከ ክርስቶስ ሠምራ የተባረከ ይሁን!አሜን🙏 እናተንም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!🙏🙏🙏
@user-uy3hk9vu3o
@user-uy3hk9vu3o 4 года назад
እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በረከትሽ ምልጃሽ አይለየን አሜን
@seblemulat9436
@seblemulat9436 3 года назад
0
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማል ።የእናቴን ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ በረከትዋን ከኛ ጋ ይሁን አሜን ።🙏
@user-ww1ug1do8h
@user-ww1ug1do8h 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይአት ያሰማልን አቁራሪተ ማርያም ይህን በሽታ ከአለም እዲጠፋ ካአምላክሽ ከፈጣሪሽ ምህረትን ለምኝልን
@generalsanfordsanfordj1781
@generalsanfordsanfordj1781 4 года назад
እቁራሪተ ማርያም ምን ማለት የቦተ ስም ነው አልገባኝም እንደገና ክርስቶስ ሳምራ ማለትስ እሱንም ጨምረሽ አስረጂኝ ስምቼዋለው ግን አልገባኝም አመስግናለሁ !!!!!!!
@generalsanfordsanfordj1781
@generalsanfordsanfordj1781 4 года назад
እቁራሪተ ማርያም ምን ማለት የቦተ ስም ነው አልገባኝም እንደገና ክርስቶስ ሳምራ ማለትስ እሱንም ጨምረሽ አስረጂኝ ስምቼዋለው ግን አልገባኝም አመስግናለሁ !!!!!!!
@user-ww1ug1do8h
@user-ww1ug1do8h 4 года назад
@@generalsanfordsanfordj1781 ሰላም ጤና ይስጥልኝ. ጌታ የማእረግ ስም የሰጣት ነው ግን እኔተሳስቼለሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ አቁራሪተ ማእልት እላለሁ ብዬ አቁራሪተ ማርያም አልኩ ይቅርታ አመሰግናለሁ
@generalsanfordsanfordj1781
@generalsanfordsanfordj1781 4 года назад
እሺ አመስግናለው የተነበበው ብዙም እልገባኝም ታብራሪልኛለሽ ደጋግሜ ስማሁትና ልረዳው አልቻልኩም፣ሁለትኛ ደግሞ ቅድስት ድንግል ማርያም እንዲህ አለች ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፣ መንፈሴም በአምላኬ በመዳህኒቴ ሀሴት ታደርጋለች የባርያይቱን ውርደት ተመልክቷልና ።እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል፣አሜን ሉቃስ ወንጌል ምእራፍ አንድ 47-48 ላይ ተፅፏል በጌትነቱና በእዳኝነቱ እምና መንግስተ ስማይን ወረስች ) አንባቢ ያስተውል የእግዚያብሄር ቃል ነው የስው ቃል እይደለም ስማይና ምድር የተፈጠረበት ቃል ነው ስይጣን የተሽነፈበት ሞት ድል የተነሳበት ትንሳኤ የታወጀበት ቃል ነው አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ሞትና ትንሣኤው አንቺን ለማዳን ያንሳል ወይ ?? ተጨማሪ አዳኝ የፈለክሽው ለምን ?? የሞትና የሲኦል ቁልፍ በእኔ እጅ ነው ይላል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን በሞት ላይ በስው ላይ በስይጣን ላይ በህይወት ላይ በበሽታ ላይ በገነትም በሲኦልም ላይ በመላእክት በቅድስት ማርያም ላይ በመንግስታትም ላይ በእኔም በቤቴም በሀገሬም ላይ የስልጣን ሁሉ ባለቤት እኔ አልፋና ኦሜጋ ነኝ ይላል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይህ ምድር ያልፋል ወደ ዘላለም ስንሄድ በፊቱ ስንቀርብ በቅራንዮ መስቀል ላይ ያፈስስኩልሽ ደሜ የት አለ ግንባርሽ ላይ?? የሞት መልእክ ሲመጣ ደሙን ሲያይ ያልፋል የህይውትሽ ቤዛ ማን ነው ደሙ የሌለብት ሁሉ ከስይጣን ጋር ወደ ሲኦል ይወረወራሉ በቀራንዮ መስቀል ላይ እግሮቹን ተመልከቺ በደም ጨቅይተዋል እጆቹን ትመልከቺ በደም ተነክረዋል እህቴ ጅርባውን ተመልከቺ ቆዳውና ስጋው ተለያይቷል እርባ ጅራፍ በረሀብና በጥም መስቀሉን ተሽክሞ እየተፋበት አየስደቡት የእሾህ አክሊል ደፍቶ ጎኑን በጦር የተወጋው ላንቺ ሀጢያት ነው እህቴ በመቃብር ሶስት ቀን የቆየው ላንቺ ነው ሞትን ድል የነሳዉም ላንቺ ነው ያረገውም የሚመጣውም ላንቺ ነው መንግስተ ስማያትን ሊያወርስሽ አሜን የተደረገልሽ ከአእይምሮ በላይ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር አለ ??? እሁን ምርጫሽ ያንቺ ነው እመስግናለው ጄ
@user-ue5tx5zr3w
@user-ue5tx5zr3w 3 года назад
እረተው ክርስታኖች ሳይመሽባችሁ ወደ እስልምና ግቡ እየሱስ ነብይጅ ረምላክ አይደለም
@maherali848
@maherali848 4 года назад
የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ወይ በትረ ማርያም ነረከት ረድኤት ይደርብን አሜን ኤሜን ኤሜን የሆነብን መከራም በአማላጅነትዋ ታስወግድልን
@meserettemesegen8459
@meserettemesegen8459 4 года назад
አክሱሞች እያመሰገንኩ እስኪ ቅዱሳን ነክ የቤተክርስቲያን ህግና ስርዓት የያዘ መጽሐፍ ሁሉ ከነ ስምና ምስላቸው የተዋህዶ ልጆች ቤት መጥፋት የሌለበት ብለህ ሁሉንም አቅርቡልን አሳዩን ገዝቼ እንዳስቀምጠው ትውልዴም እንደ እኔ እውቀት አልባ እንዳይሆን አመሰግናለሁ
@generalsanfordsanfordj1781
@generalsanfordsanfordj1781 4 года назад
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ የእግዚያብሄርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ ህብረት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፣ የተነበበውን ታሪክ ስምቻለው መፀሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ዘፍጥረት ሶስት ቁጥር አስራ እምስት ላይ በአንተና በሴቲቱ በዘርህና በዘሯ መካከል ጠላትነትን አደርጋለው እርሱ እራስህን ይቀጠቅጥሃል አንተም ተረከዙን ትቀጠቅጣለህ ይህ ቃል ስይጣንና ክርስቶስ ለዘላለም የማይታረቁ ጠላቶች ናቸው እውነቱን ለማወቅ ቅዱስ ቃሉን ማንበብ ማወቅ ከጥፋት ያድናል አሜን ስለዚህ ክርስቶስ፣እንደገና በሌላ ክፍል ወደ-እብራውያን መልእክት ምእራፍ ሁለት ቁጥር አስራ አራት -አስራ አምስት ላይ በሞት ላይ ስልጣን ያለውን ዲያቢሎስን ኢየሱስ ክርስቶስ በሞቱ ሽሮታል ይላል የዲያቢሎስን ስልጣን ሀይልን በመግፈፍ ባዶውን በማስር ከመንገድ አስወግዶታል አሜን፣በተጨማሪ የቆላስያስ መልእክት ላይ ምእራፍ ሁለት ቁጥር 14-15-16 _ን አንብቡት አለቅነትና ስልጣናትን ድል በመንሳት አሽንፏቸዋል ጌታኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ በመሞት በመነሳት ለዘላለም ስይጣንና የወደቁት መላእክት ተፈርዶባቸዋል አሜን ለምፅአት ክርስቶስ ሲመጣ ወደ ዘላለም ፍርድ ይወረውራቸዎል ይህ በቀራንዮ መስቀል ላይ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በሞቱና በትንሳኤው የተፈፀመ መለኮታዊ ስራ ነው ታድያ ክርስቶስ ሳምራ ያለቀውን የተፈፀመወን የመለኮት ስራ አፍርሳ በእኔ በኩል ትድናላችሁ ማለት ምን ማለት ነው??? ከዚህም አልፎ ስይጣንና እግዚአብሄርን ልታስታርቅ ብሎ መናገር ሞትና ትንሣኤውን ለምን አስፈለግ ?? እርሷ ይህንን ሁሉ ማድረግ የምትችል ከሆነ ይህንን ቃል ያነበብከው ስው ውስጥ ምን ተስማህ ??? መቼም አብይ ፆም እንደምትፆም እርግጠኛ ነኝ ክርስቶስ ሳምራ ገነት ታስገባሃለች ለምን ትፆማላህ ለምን የአብን የወልድን የመንፈስ ቅዱስን ስም ለምን ትጠራለህ ክርስቶስ ሳምራ ሁሉን ማድረግ ትችላለች ብለህ ስለነገርከን ሌላው አስፈላጊ አይድለም ማለት ነው፣መፀሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ስይጣን የብርሀን መላእክት መስሎ ይመጣል ተጠንቀቁ ተብሎ ተፅፏል የብርሀን መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ናቸው አሁን እኔ ገብርኤል ነኝ ሚካኤል ነኝ ብሎ ምን ያህል ህዝብ እንደሚገዛና ከእግዚያብሄር እንዳራቃቸው አንባቢ ያስተውል የእግዚያብሄር ቃል እውቀት ህዝቡ የለውም ዝም ብሎ መነዳት ነው ያለው መንገድ አንድ ነው ቅዱስ ቃሉን ሁሉም ስው ያንብብ መፀሀፍ ቀዱስ የህይወት ቃል ነው ፍቅር ነው እውነት ነው የምንድንበት ቃል ነው እግዚያብሄር ለስው ልጆች የስጠው መፀሀፍ ቅዱስን ነው ከእግዚያብሄር ጋር መነጋገር መተዋወቅ የምትፈልግ ከሆነ መፀሀፍ ቅዱስን አንብብ ያነበበ ስው ስይጣንም ስውም ሊያሳስትው ቢሞክር እንዲህ ተብል ተፅፏል ብሎ ስለሚመልስ ማንም አያሳስተውም የመፀሀፍ ቅዱስ ባለቤት እግዚያብሄር መንፈስ ቅዱስ እነሆ ቃልህን አስተምረኝ ስትለው ያንተን ፍቃድ ስለምፈልግ ሊያስተምርህ ይመጣል አሜን በመጨረሻም በዚህ ቃል ሃሳቤን ልጠቅልል ሁለተኛ ቆሮንቶስ ምእራፍ 10-5 ላይ እንዲህ ይላል የስውን ሃሳብ በእግዚያብሄር እውቀት ላይ የሚነሳውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስ ለመታዘዝ አዕምሮን ሁሉ እንማርካለን መታዘዛችሁ በተፈፀመች ጊዜ አለመታዘዝን ልንበቀል ተዘጋጅተናል፣ አሜን ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያድምጥ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በሞት ላይ በበሽታ ላይ በህይወት ላይ በእኔ ላይ በቤቴ ላይ በሲዖልም ላይ በመንግስት ስማይም ላይ በምድርም በስማይም በስይጣንም በመልእክቶችም ላይ በመንግስታትም በሚታየውም በማይታየውም ላይ የጌቶች ጌታ ነውብለን ደጋግመን ማወጅ አለብን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል ጌታኢየሱስ ክርስቶስ ና ና ና ና ና ናና !!!!!!! አሜን
@user-dc2wy8nv8w
@user-dc2wy8nv8w 10 месяцев назад
የእናታችን የክርስቶስ ሰምራ ረድኤት እና በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን
@mekonenig1331
@mekonenig1331 5 месяцев назад
የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ድምር ረደትኤት በረከት በሁላችንም ይደር ብን አሜን አሜን አሜን።
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 года назад
ሰላም ለናተ ይሁን እንኳን ደህና መጣቹ ፡፡አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ እዉነት ስንት ግዜ ሰምቼዋለሁ ደስ ሲል የእናታችን በረከት ይደርብን።
@adelsouheilazeineddine991
@adelsouheilazeineddine991 9 месяцев назад
አሜን፫እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ እርዴቷ ብርክት ህልም ለዘላለም አይለየን❤
@sintayehumenzire2258
@sintayehumenzire2258 2 года назад
የእናታችን ክርስቶስ ሰመራ የልጆሽን መከራ ለእግዜአብሔር አሳስቢ💚💛❤
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ምልጃና ፀሎቷ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲🤲🤲✝️✝️✝️
@ahmedeisa9286
@ahmedeisa9286 3 года назад
የእናታችን ክርስቶስ ሰምራ በረከት አይለየን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xv8tt8ic2f
@user-xv8tt8ic2f 8 месяцев назад
የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሠምረ ረደት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@magdesmagdes
@magdesmagdes 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የእናታችን ረድሄትና በረከቷ ምልጃዋ አይለየን
@salamwittejal5776
@salamwittejal5776 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የእናታች ክርስቶስ በረከትዋ ይደረብን 🤲🤲🙏🙏
@hhhghv9926
@hhhghv9926 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ጸሎት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@sairkisairki3906
@sairkisairki3906 4 года назад
አሜን አሜን አሜን !!!የናታችን ፍቅርተ ክርሥቶሥ በረከቶ ዪደረብን
@saranegera6561
@saranegera6561 4 года назад
አሜን ፫ የክርሥቶሥ ሠምራ እረድኤት በረከቷ ይደረብን ከመጣብን ክፉ በሽታ በክርሥቶሥ ሠምራ ሥም ከነ ሥሩ ተፈንቅሎ ይውጣ አሜን ፫
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስቲ ክርስቶስ ሰምራ ፀጋ በረከት ኣይለየን
@user-ws7yf8do3v
@user-ws7yf8do3v 4 года назад
ቃለ ህይወት የሰማልን ❤❤🙏❤❤
@kakialex8739
@kakialex8739 4 года назад
አሜን ይቆየን ከእናታችን ከክርስቶስ ሰምራ ረድኤት በረከት ይክፈለን ይቆየን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 года назад
የእናታችን ክርሰቶሰ ሰምራ ረድኤት በረከቷ ይደርብን
@tesfamariamtessema1620
@tesfamariamtessema1620 3 года назад
የእናታችን የክርስቶስሠምራ ረድኤት በረከት አይለየን
@shtoshti9927
@shtoshti9927 2 года назад
አሜን ፫ ይሁንልን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል ወድማችን አሜን፫
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ገድል አናቴ ክርስቶስ ሳምራ በምልጃሽ ደግፍኝ የዚች በአገራችን ላይ ያለው ማዕበልን ከመድሃን አለም ጋር አስታርቂን አማፀን ዘንድ ቅዱስ ፍቃሽ ይሁንልን🙏💒
@user-up5vs4bf7r
@user-up5vs4bf7r 3 года назад
የእናታችን ክርሰቶሰ ሰምራ ብረከቷ ይደርብን
@user-gc4lv1bv3j
@user-gc4lv1bv3j 4 года назад
ቃል ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይሰውረን
@st.michael2444
@st.michael2444 4 года назад
Axum tube በእውነት ደስ ሚል ትምህርት ነው ያስተማራችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ያስተማረንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን። የክርስቶስ ሰምራ አምላክ እኛንም ይለመነን አሜን። እመብርሀን ከእኛ ጋራ ትሁን አሜን።
@ethiopianamhara3984
@ethiopianamhara3984 4 года назад
This channel is the best !!!! It makes me to read books !!!! Good job guys .. thanx 💚💛❤️👏🏽
@aass1360
@aass1360 3 года назад
💚💛💜💓
@smokey_man2280
@smokey_man2280 2 года назад
09
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 4 года назад
ቃለ ህወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ እናቴ ክሪስቶስ ሳምራ በርከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@3013263995
@3013263995 4 года назад
አሜን አሜን አሜን።ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመማያትን ያውርስልን
@hananegasi5630
@hananegasi5630 3 года назад
Ameny. Ameny ameny
@samrimera7866
@samrimera7866 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያስማልን ጸሎት ኣሜለጅት እናታችን ቅድሰ ሳምራ ኣይለየን
@user-bq1em7bx1x
@user-bq1em7bx1x 5 месяцев назад
ቅዲሥት ክርስቶሥ ሠምራ ሆይ ከአምላክሽ አማልጂኝ
@derejesisay5503
@derejesisay5503 4 года назад
ዝግጅታቹ ምርጥ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ እረድኤት በረከት ይደርብን
@user-kp7bd2wj4c
@user-kp7bd2wj4c 3 года назад
የቅድስቲ እናታችን ክርስቶስ ሰምራ በረከት ይደረብን
@ImranKhan-cu2nk
@ImranKhan-cu2nk 9 месяцев назад
የቅድስት ክርሰቶስ ስምራ ረድኤት በርከቷዋ በሁላችን ይደረ🙏🙏🙏
@genethaile6050
@genethaile6050 10 месяцев назад
Yenatchin ykrstos semra bereketwana redatwa ayleyen Amen Amen Amen 🙏
@selamawitkebedeselamawit7877
@selamawitkebedeselamawit7877 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን የክርስቶስ ሳምራ እረዴት በረከት በሁላችን ላይ ይደር💚💛❤🙏🙏🙏
@user-gg6sj6qv2i
@user-gg6sj6qv2i 3 года назад
በረከቷ ይደርብን👏👏👏
@rozroshikorina7436
@rozroshikorina7436 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቱ ይደርብን
@user-pf7qk5ui9h
@user-pf7qk5ui9h Месяц назад
የእናታችን በረከት ይደርብን
@whatyouhaveformetoeatanddr8530
@whatyouhaveformetoeatanddr8530 4 года назад
I love this channel so much you guys are the best thank you for everything ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tsegayegebre5490
@tsegayegebre5490 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@shamsashamsa9241
@shamsashamsa9241 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@salam1297
@salam1297 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን እናታችን በረካታ ይደርብን ወቅዱስ ሚካየል አንተ እርዳን ከመቅሰፍቱ
@fasiladinew3165
@fasiladinew3165 3 года назад
ድንቅ ነው:: እናመሰግናለን!
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ሆይ ኢትዮጵያን ከመጣባት መከራ አስምሪያት አደራ 😭
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 года назад
አሜን አሜን አሜን 👐 አቁራሪተ ማርያም ሰአሊተ ምህረት የእናታችን ክርስቶስ ሰምራ በተሰጣት ፀጋ ረድኤቷ ምልጃዋ በረከቷ አይለየን።አሜን🙏 💚💛❤
@Miko-bg2du
@Miko-bg2du 4 года назад
ምነው የማእቀበ እግዚህ ታሬክ ዘለልከው? ክርስቶስ ሳምራ ሆይ ፍቅርሽ ይደርብን😍😍😍😍😍
@habeshamedia7822
@habeshamedia7822 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን አሜን
@hgggg336
@hgggg336 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የናታችን የቅድስት ሰምራ ምልጃዋ በረከቷ አይለየን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 года назад
ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን በረታ ይደርብን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@solomonerifo629
@solomonerifo629 Год назад
የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ምልጃዋ ዘወትር አይለየን። አሜን አሜን አሜን።
@meseretmese9133
@meseretmese9133 3 года назад
አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን
@yeshiworeta1856
@yeshiworeta1856 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@muluuaberha9386
@muluuaberha9386 2 года назад
Amen Amen Amen qale Hewet Yasemalen 🤲🤲🤲🥰🥰🥰
@Daniel_ss4
@Daniel_ss4 4 года назад
ለኔ ለሀጤተኛዋ ለላደረግሽልኝ የምህረት ቃል ኪዳን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን፡፡ በደሌን ታሰርዥልኝ እለምንሽአለሁ እናቴ ክርስቶስ ሰምራ ፡፡
@ayehualembantie7459
@ayehualembantie7459 Год назад
Lene hathetegawa mhret ke egzihabher lemghlgh.
@user-kf9zf5ej9w
@user-kf9zf5ej9w 3 года назад
የናታችን ቅድት ክርስቶስ ሳምራ ምልጃና ጾሎት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@mastewalbalew8975
@mastewalbalew8975 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን ክርስቶስ ሰምራ ረድኤት በርከት ከሁላችን ጋ ይሁን የመጣውን በሽታም ከምድረ ገፀ ያጥፋልን
@user-zl9pf5mz5m
@user-zl9pf5mz5m 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይውት ያስማልን
@mesi5527
@mesi5527 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን የናታችን በረከት ይደሪብን
@binyamletarge2481
@binyamletarge2481 4 года назад
Always # 1, Amen
@messimessi4073
@messimessi4073 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን አሜን
@merytesfay9575
@merytesfay9575 4 года назад
እናመሰግናለንከት የእናታችን የክርስቶስ ሳምራ በረከት ይደርበን።
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Год назад
አሜን አሜን አሜን በርከት እርድኤቶ ይደርብን
@mekdeseshetie9548
@mekdeseshetie9548 3 года назад
Amen Amen kale hiwot yasemalen. Ye enatachin miljana bereket yidresen!!
@haymidebele3955
@haymidebele3955 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከልብ አመሰግናለሁ ።
@sabontuuinatalaahayileorom8446
@sabontuuinatalaahayileorom8446 2 года назад
Amen Amen Amen kalhiwot yasemaln
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ህዝብህን አድን እረስትህንም ጠብቅ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ከኮሮናም በሽታ ጠብቀን አምላክ ሆይ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ! አሜን (3) !!!
@marthatsegaye8004
@marthatsegaye8004 4 года назад
እሜንን እናቴ። በረከትሺይደርብብኝ
@azebteklay3563
@azebteklay3563 3 года назад
By
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን💕🙏💕
@hibretkassie1499
@hibretkassie1499 2 года назад
amen amen kalehiwet yasemaln enatachn bereketu yederben!!!!!
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 4 года назад
እንዴት ደስ ይላል ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በረከትሽ አማላጅነትሽ አይለየኝ !
@sabiyahavg4985
@sabiyahavg4985 4 года назад
ቃለህይወት ያስማልንየእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ እረድኤት በረከትዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 3 года назад
አሜን አሜን አሜን የእናታችን የክርስቶስ ሰምራ በረከት ይደርብን🙏🙏🙏⛪⛪⛪❤❤❤
@helentesfay6453
@helentesfay6453 3 года назад
Amen 🤲🤲🤲God bless u
@abateyisfa3225
@abateyisfa3225 4 года назад
Amen
@meserettemesegen8459
@meserettemesegen8459 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ጥበቡን ጸጋውን እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ያኑርህ ። የቤተክርስቲያን ትምህርት አለመማር ብዙ ነው ጉዳቱ ትውልዳችንን እግዚአብሔር ያድን አሜን አመሰግናለሁ
@samrawitmebrahtu3013
@samrawitmebrahtu3013 2 года назад
Amen Amen Amen yenatachin ye crstos samra redieto bereketo yderbn🙏🙏🙏
@user-ke6vs4tf7k
@user-ke6vs4tf7k 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን!!!
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በርከቷ ይደርብን
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ምህረህቶ ይደርብን
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 4 года назад
እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ሆይ ምልጃሽ ፍቅርሽ በረከትሽ እናትነትሽ ጥባቆትሽ አይለየን።
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Год назад
እናት መናኝ ቅድስት ክርስቶስ ስምራ ፀሎታ ይርዳን።
@talialeli3895
@talialeli3895 4 года назад
እናመሰግናለን ቃለህይወትያስማልን
@menegistu6796
@menegistu6796 4 года назад
ቃለህይዎት ያሰማልን! የቅድስት #የክርስቶስ /ሰምራ በረከትና ፀጋ ይደርብን አሜን፫
@bertukantsegea8513
@bertukantsegea8513 4 года назад
አሜን ቃለ ህወት ያስማልን ምልጃዋ እይለየን
@hiwderj4994
@hiwderj4994 3 года назад
የኔ እናት እወድሻለሁ በጣም ♥♥
@abiayalkibet9437
@abiayalkibet9437 2 года назад
Kale hiwot yasamalin
@odeeg4337
@odeeg4337 2 года назад
ቅድስት ክርስቶስ ሰበር ሆይ ትክፉ ሁሉ ጠብቂን ሀገራችንን ሰላም አርጊልን
@tsry8583
@tsry8583 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💗💗💗💗💗💗💗💗💗🇧🇴💖💖💖💖💖💖💖💖
@endedendale6968
@endedendale6968 4 года назад
የክርስቶስ ሰምራ ረድኤትና በረከቷ ይደርብን።
@haymnothaymnot805
@haymnothaymnot805 4 года назад
Amen amen amen
@bezabihmeseret328
@bezabihmeseret328 4 года назад
የእናታችን የክርስቶስ ሳምራ አምላክ ሆይ ማረኝ ሰለ ክርስቶስ ሳምራ አማላጅነት ብለህ የመንግስቱ ወራሽ አድርገኝ አባቴ መድሀኒያለም
Далее
ተአምረ ማርያም ተአምረ ኢየሱስ
31:08
это самое вкусное блюдо
00:12
Просмотров 2,1 млн
የቅድስት አርሴማ ታሪክ
36:02
Просмотров 88 тыс.
тот самый ред флаг…
0:40
Просмотров 2,6 млн