Тёмный

የቆላስይስ ትምህርት ክፍል 1 | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024  

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC
Подписаться 87 тыс.
Просмотров 171 тыс.
50% 1

የቆላስይስ ትምህርት ክፍል አንድ | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ l PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024 #preaching#tilahun #prophet #ecrc
OUR YOU TUBE CHANNEL
PROPHET TILAHUN TSEGAYE ECRC BY
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 290   
@mos_taye
@mos_taye 8 месяцев назад
"በዘመኔ አያለሁ" የሚለውን የአስቴር አበበን መዝሙር አስታውሳለሁ ነብይ ጥሌ የአንተን ትምህርት ሳደምጥ፡፡ ይኸው በዘመኔ አየኋ አየሁ፡፡ ይህ የወንጌል ትምህርት ከአንተ ወደ አእላፍ ትውልድ ሕይወት ሆኖ ይፍሰስ፡፡ ተባረክ ጌታ ተባረክ ....ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ🥰🥰🥰
@metizawde7557
@metizawde7557 8 месяцев назад
አሜን አሜን 🙏
@MisrakTassew
@MisrakTassew 8 месяцев назад
የሚገርም ባርኮትነው አሜን ይፍሰስ
@RedetWerku
@RedetWerku 8 месяцев назад
አሜን
@BiniyamNigusse-s2h
@BiniyamNigusse-s2h 8 месяцев назад
1​@@metizawde7557
@azebmelaku1723
@azebmelaku1723 8 месяцев назад
Ttt ttu ttu tttttell tttttttttttt😮ttzz
@MisrakTassew
@MisrakTassew 8 месяцев назад
እባካችሁ ይህነንን የተወደደ ወንድማችንን በፀሎት እናግዘው ለምትወዱት ሁሉ በጌታ ፍቅር አሳስባችኃለሁ በብዙ ተባረኩ
@Fasikamamo-j2h
@Fasikamamo-j2h 2 месяца назад
እሺ ❤ተባረኪ
@MarthaMartha-y1h
@MarthaMartha-y1h 2 месяца назад
Amen Tabarakuuu amen Tabarakuuu amen ❤❤❤❤
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 8 месяцев назад
ነብይ ጥሌ ስብከትህን እየሰማው ኢየሱስ ገና ምንም እንዳልተሰበከ ይሰማኛል ጎበዝ ገላጭ የሚፈልገውን እውነት በኔ ዘመን ባንተ አንደበት ስለሰማሁት ጌታን አመሰግናለው🙏
@MisrakTassew
@MisrakTassew 8 месяцев назад
እውነት ብለሀል አንተእራስ ተባረክ
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 8 месяцев назад
@@MisrakTassew አሜን አንቺም ብሩክ ሁኚ🙏
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 8 месяцев назад
ነብይ ጥልየ አሁንም በበለጠ መገለጥ ተሞላ ይብዛልህ
@mekdihadgu
@mekdihadgu 7 месяцев назад
ትክክል ወንድሜ ገና አልተሠበከም ጌታዬ
@Beryaa
@Beryaa 4 месяца назад
🥰🥰
@mekdi7550
@mekdi7550 8 месяцев назад
የዘመኑ ጳውሎስ ነህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ቀሪ ዘመንህ እሱን እያገለገልክ ይለቅ ❤❤
@EskindirGirma
@EskindirGirma 8 месяцев назад
Jesus
@melkam1502
@melkam1502 8 месяцев назад
ወንድም ጥሌ የምትገርም ሰው ነህኮ፣ እንደ አቢጊያ የተባረከ አይምሮህ እያስደመመኝ ነው ልበልና ልጀምር ? ወይስ እንዴት ልግለፅህ What a powerful message you gave to our soul ? ባንተ ውስጥ ያየሁት ኢየሱስኮ ሁልጊዜ ይናፍቀኛል፣ እረሀብተኛ አደረከኝኮ፣ እንዴት ነው የምታብራራው? ምን ጉድ ነህ? የአምላኬ መንፈስ የትኛው ኮሌጅ ውስጥ ከቶህ ነው ጥግ ድረስ ያስተማረህ? መልስ አትስጠኝ መደመሜን ነው የማወራልህ ፣ የትውልዴ ቅሬታ አድርጎ ስላስነሳህ ደስታዬ ተትረፍርፏል፣ ተባርከህ ቅር አቦ፣ ትውልድ ይድገምህ ከእውነተኞች ተርታ አንጣህ፣ ስለጳውሎስም ያለህ መረዳት ካላጋነንኩት እራሱኑ ጳውሎስን እየመሰልከኝ ነው ወይንም ጳውሎስ በደንብ ውስጥህ ተወልዷል ልበልህ? ቦታዎቹን ጠቅሰህ ስታብራራቸው በተለይ የግሪክና ቱርክ አካባቢዎችን ስታብራራቸው ይሄ ሰው እዚህ ኖሮአል እንዴ እያልኩ አስባለሁ፣ አንድ ጊዜ አቴና አርዮስፋጎስ ተራራው ላይ እየተዘዋወርኩኝ ስብከቶችህን ስሰማ ሳያየው ይሆን እንዲህ የሚያብራራው እያልኩኝ ሁልጊዜ ታስደምመኛለህ፣ ጥበብህ ጥልቅ ነው ብዙ ተባረክንብህ ተባረክ ብዛልን ኑርልን እንወድሀለን
@deregefekadu
@deregefekadu 8 месяцев назад
አረ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር አረ እግዚአብሔር ይክበር አረ መንፈስ ቅዱስ ይክበር ትምርቱ አጥንት ሰብሮ ህይወትን ያለመልማል ። ጥሌ ስላንት እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋው ይብዛልህ ።
@Tulubaby1
@Tulubaby1 8 месяцев назад
እግዚአብሄር ይስጣቸው ያንተን ትምህርት ሁሌ የሚለቁት የጳውሎስ ሰንሰለት 400.0000 በላይ ቭው ያገኘው ብዙ ቅዱስን የትባርኩበት እግዜር መልካም ነው እሱ አስተምሮ ዞር ክብር አይፈልግ አይሞቀው አይበርደው ጭብጨባ አይፈልግ ስሙ ነብይ ግን የዘመኑ ፓውሎስ ብየዋልሁ ጌታስምህ ይባረክ ከደብቃቸው ነብያት 144.000 አንዱ ይህው ኢትዮጽያ የተወለደ ተመስገን
@Tulubaby1
@Tulubaby1 8 месяцев назад
ይህ መገለጥ ብቻ ሳይሆን መግለባብጥ ነው ሲሰብክ ማቋረጥ አይቻልም አንዱን ትምህርቱን 10 ግዜ ነው ምደግመው ታድለው አጠገቡ የሚማሩት
@ItsMe75586
@ItsMe75586 8 месяцев назад
ይሆንልሀል ይሳካልሀል ገንዘብ ታገኛለህ ትበለፅጋለህ አትሞትም የሚሉትን ውሃ በላቸው ነብይ ጥሌ ተባረክ ኢየሱስን አብዝተን እንድንጠማ እያደረከን ስለሆነ ዘመንህ ይባረክ
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 4 месяца назад
Ypu mean living with God is no protection ?
@mihiret1234
@mihiret1234 8 месяцев назад
ኢየሱስን ብቻ እያስተማርከን ስለሆነ እናመሰግናለን ኢየሱስ እየጨመረ እራሱን ይሳልብህህህህህ
@massamebi7277
@massamebi7277 8 месяцев назад
ከሐዋርያት አንዱ ትመስለኛለህ።ቃሉን ሚገለጥበት መንገድ ይገርመኛል❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 4 месяца назад
በጣም
@RitaWondossen
@RitaWondossen 3 месяца назад
እኔም ለዛውም ኦርቶዶክስ ሆኜ
@wbtechs2494
@wbtechs2494 8 месяцев назад
ምን አይነት መገለጥ ነዉ... ጌታን አመሰግናለሁ ስላንተ ተባረክልን
@Dibora5211
@Dibora5211 8 месяцев назад
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ . መስመር ላይ ያለነውም አባላትም ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ትምህርቶችህ ❤
@MamuaTageng
@MamuaTageng 7 месяцев назад
ጥሌ የጫማርልይ ተበራክ
@MamuaTageng
@MamuaTageng 7 месяцев назад
ተበራክ
@NatiGazemo
@NatiGazemo 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁንለት ተባረክልን ጥለዬ ፀጋጋውን ያብዛልህ
@DebiYebujurolij
@DebiYebujurolij 8 месяцев назад
ግታ አብስቶ ይባርክ።።።።ግን ሌሎችን ለመርዳት እንፈልጋለን
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 8 месяцев назад
በዚህ ዩቱብ ቻናልም በመማር እደለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንህ የባርክ ወንድማችን 🙏🙏❤️
@namrudyelidu8101
@namrudyelidu8101 8 месяцев назад
ጥሌዋ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ መልክት ድንቅ መረዳት❤🙏
@Tulubaby1
@Tulubaby1 8 месяцев назад
wow i finally find your youtube chanel Glory to God i was ortodox his teaching change my life this man make my life jesus to look real wow i call him 4D preacher i feel it, when he preach i feel am deep in the moment naby tilahun God is great to use you i love your mimkness and humble.
@sebleseyoum9639
@sebleseyoum9639 8 месяцев назад
አለምን ተነጋግረን አናሸንፋትም ተነክተን ነው የምናሸንፋት🙏well said
@wengel_tsega
@wengel_tsega 8 месяцев назад
ኢየሱስ ይመስገን🙏🙏 ጥሌ ፀጋ ይብዛልህ። የጌታን ቃል ስሰማ ውስጤ ይዘላል ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ።
@yonatanadmassu2060
@yonatanadmassu2060 8 месяцев назад
Endew Min Ladergeh Memher.....am orthodox ......Here is a Real Gospel that we want.....Minale Hulum Yihen yehiwot kal endezi biyastemer.....Ahun Antem Protestant nk Lelawem Bezi yiteral
@RUTHTESFA-g4i
@RUTHTESFA-g4i 8 месяцев назад
“እኔ የቅርብ አምላክ ነኝ እንጂ የሩቅ አምላክ አይደለሁም።” - ኤርምያስ 23፥23
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 7 месяцев назад
Amen
@samuelsamue6337
@samuelsamue6337 8 месяцев назад
የአባቴ ብሩካን እባካችሁ የኮሌጅ ተማሪ ነኝ የትምህርት ቤት ክፈያ መክፈል አቃተኝ የቻላቹትን አስገብልኝ ጌታ ይባርካችሁ አንድሺህ ሀያ ሰባት ሀያ ሰባት ሰባ ሰባት አምስት ሀምሳ አምስት! ሳሙኤል! CBE
@EvanFeleke
@EvanFeleke 2 месяца назад
❤❤❤ ጥሌን ካወኩት ጊዜ ጀምሮ የሆነ ሰዉ የእግ /ርን ቃል ሲያስተምር ከሰማሁኝ ትምህርቱን ሰማረው Like ምን አለ እንደ ጥሌ እየሱስን ቢያሳዩኝ እያልኩኝ አስባለው ። እና ትምርቶችን የማየው ጥሌ ካስተማረው አንፃር መግምገም እጀምራለው እና ምን ትሉኛላችሁ ...
@AmiKongo
@AmiKongo 8 месяцев назад
ወንድሜ ነብይ ጥላሁን በትምህርቶችህ በብዙ እየተባረኩ ነው ።ጌታ ይባርክህ ዳርቻህን ያስፋ
@RedetWerku
@RedetWerku 8 месяцев назад
አሜን ዳርቻው ይስፍ።
@user-uv3fq4cw2
@user-uv3fq4cw2 8 месяцев назад
ከዚህ በላይ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ ይባርክ ❤ ❤ ❤
@Bereketbogale-yy5wh
@Bereketbogale-yy5wh 8 месяцев назад
ነብይ አንተንም ቁጥ ብለው የሚሱሙ እድለኛ ናቸው፡፡ በዚህ መልክ ሰፍተህ ስላየሁ ጌታን አመሰግናለሁ ፡፡የተወደድክ የኢየሱስ ባሪያ ፀጋ ይብዛልህ ፡፡
@Sisaytolla
@Sisaytolla 8 месяцев назад
Good Preaching Praise to GOD!!! If we are truly saved by the Blood of JESUS, well will not lose our salvation by committing sins. Our salvation is permanent if we are real believer. My advice and prayer to dear Tile; pray to GOD in the name of JESUS to have clear understanding of salvation. More Grace, Mercy and Peace in the name of Jesus!!!
@wanofigetachew3272
@wanofigetachew3272 8 месяцев назад
እኔ አራሴ pawelosen ያገኘውት ነው የመሰለኝ ነብስም አልቀረልኝ woww eysus ❤❤❤❤
@JehovahRaphaoffitial7080
@JehovahRaphaoffitial7080 8 месяцев назад
I am getting out of my mind while listening.......OOOh thank you Jesus, for giving us such a preacher!!
@aklile-xb8bo4nf9t
@aklile-xb8bo4nf9t 8 месяцев назад
የተወደድክ .. ትምህርቶችህን ስሰማ ነፍስ አይቀርልኝም .. በአካል ተገኝቼ እስክማር ጓጉቻለሁ .. ተበረክልኝ ነብይ ጥሌ ❤
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 7 месяцев назад
TITLE ስትሰጡ,አስገራሚ,አስደናቂ.....ምናምን ባይባል እና የትምህርቱ ርዕስ ብቻ ቢፃፍ because we tired of this things ON other false preachers and on many other ...Thank you. Bless you.
@ዜማ-ንጉሳት
@ዜማ-ንጉሳት 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን, ረጋ ያለ የቅዱስ ጳውሎስ ኣካሀድ የተከተለ ስርኣት ያለው ኣስተምህሮ በእውነት። መንፈስ ቅዱስ የበለጠ መንፈሱ ይግለጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@godanazewde9985
@godanazewde9985 8 месяцев назад
ነብይ ጥላሁን በአንተ ላይ የክርስቶሰ እዉነተኛ ት/ት የለህ አስተማር ነህ::ለማጋናን ወይም ለማሟጋገሰ ሳይሆን ት/ትህን በንደንዴ ሰከታተል መንፈሴን ያረከብኛል::ፀጋ አብልጦ ኢየሱስ ያብዛልህ::
@MeseretMichel
@MeseretMichel 8 месяцев назад
ወንድማችን በ8 ደቂቃ ከ29 ሰከንድ ላይ ሞናርኪዝም አለ. Monarchism ሞናርኪዝም የንጉሳዊ አገዛዝ ወይም የንጉሳዊ አገዛዝ ስርዓት ጥብቅና ነው። ሞናርክስት ማለት ይህንን የመንግስት አይነት ከየትኛውም የተለየ ንጉስ ሳይለይ የሚደግፍ ግለሰብ ነው። ለማለት የፈለገው ግን Monasticism, ምንኩስና፣ ወይም እንደ መነኩሴ የመኖር ልምድ፣ በተለያዩ የአለም ሃይማኖቶች ውስጥ አለ፣ ክርስትናን፣ ሂንዱይዝምን፣ ሲክሂዝምን፣ ጄኒዝምን እና ቡዲዝምን ጨምሮ። 🇪🇷
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 8 месяцев назад
ወንድማችን ጥላሁን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እንወድሀለን ተባረክ🙏
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 8 месяцев назад
ነብይ ጥሌ በጣም ጌታን አመሰግናለሁ ስለ አንተ ደግሞም ሰለ አጥቢያዋም ጌታ ክብሩን ይውሰድ! ጌታ ያብዛልህ ይጨምርልህ!! አንድ ጥያቄ አለኝ ስታስተምር ለምንድነው ከኋላህ ሙዚቃ ሚጫወተው ህዝቡ መንቃት መያዝ ያለበት በመንፈሱ እንጂ በሙዚቃው አደለም እና ልምምዱ ልክ አይመስለኝም እባክህ ገና በእንጭጩ አቁመው። በአጀባ መስበክ ይቁም ከመንፈሱ ጋር ቆይተኸ ከመጣህ እሱ ያነቃቃል ልብ ይሞላል አንተም በየሄድክበት አለሙዚቃ ስበክ እባክህ..... መንፈስ ቅዱስ በቂ ነው❤️
@danielgezahegn9196
@danielgezahegn9196 8 месяцев назад
ጥልዬ አሁን ከሰጠህ መገለጥ ይልቅ አብዝቶ አብዝቶ ቃሉን ይግለጥልህ በነገር ሁሉ ተከናወን
@liyutube4637
@liyutube4637 8 месяцев назад
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን ታባርክ ጥሌ እግዚአብሔር ጸጋ ይጨምራልክ📖📖📖📖📖📖📖📖📖❤❤❤❤
@noelgetahun8811
@noelgetahun8811 8 месяцев назад
እየሱስ የዘለዓለሜ ነው ! ❤❤❤
@addisgetahun-c4b
@addisgetahun-c4b 8 месяцев назад
ጌታዘመንህን ይበረካ !!!ቀጣይ ትምህረቶች እንዴት እናገኛለን
@ghmajk23
@ghmajk23 8 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ የምትሰብከውን ይህን ወንጌል በህይወትም እንድትኖረው ይረዳህ
@Biruk01
@Biruk01 8 месяцев назад
Uffi geta hoy sila Tile ameseginehalehu bersu wust anten ayehu❤
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 8 месяцев назад
ዉድ የአባቴ ልጅ አገልጋይ ጥላሁን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ። ጸጋዉንና ምህረቱን ያብዛልህ።ጥሌ እስከዛሬ ድረስ በትክክል ሳልረዳህ ቀርቼ በትምህርትህ ባለመጠቀሜ አዝኛለሁ። ምክንያቱም ነቢይ የሚለዉን በማየቴ እንደነ ዳንሳና ሚረኪል ወዘተ አስቤህ አላዳመጥኩህም ነበር። ነገር ግን ዛሬ በድንገት ጌታ ረድቶኝ ፍሬ ያለበትንና በዕዉቀት የተሞላዉን የጣፈጠ የህይወት ምግብ ለመመገብ ቻልኩኝ።ነገር ሳላበዛ ተከታይህ ሆኜ ለመጠቀም ወስኛለሁና አባቴ ይርዳኝ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህንና ቤተሰብህን ይባርክ💖🌹🌷🌻💖
@tiz59905
@tiz59905 8 месяцев назад
ነብይ ጥሌ ስለ ቁስ ሳታወራ ሳትሰብክ በ ምትኖር ዘመን ሁሉ ስለ በጉ ብቻ ይሁን ስብከት 🙏ሁሌ ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም 😢ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
@ZelalemEyasu-r7c
@ZelalemEyasu-r7c 7 месяцев назад
አባቴ በአንተ ትምህርት በጣም ተባሪካለው አንደውም አንተ ከሐዋርያቱ አንዱ ነህ እልያለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ደግሞ በጣም በጣም እወድሃለሁ ደግሞም ለመውደደ ግደታ አለኝ። ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ
@sisaytekele8642
@sisaytekele8642 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤እንተ የጌታ ባርያ ብርቱ ነህ ትምህርት በጣም ይገባኛል ጌታ ይባረክ ዘመንህ ይብዛ
@-Tarik814
@-Tarik814 7 месяцев назад
ነብይ ጥልየዋ ስላንተ ቃል የለኝም ጥማታችንን ከእግዚአብሔር ተቀብለህ ስለምታጠጣን የከበረ የእግዚአብሔር ቃል የእስራኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ያባርክህ ይጠብቅህ ሁሌም መልክቶችህን እሰማለሁ ኮሜንት ለመፃፍ ዳተኛ ስለሆንኩ እንጅ 🙏
@tsegishsedoro7780
@tsegishsedoro7780 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!!
@user-sami4567
@user-sami4567 8 месяцев назад
ለመጀመሪያ ጊዜ የባንክ አካውንት የሌለበት video አየሁ ።
@andualmewoldmariame7299
@andualmewoldmariame7299 7 месяцев назад
We're praying for you, please teaching us more and more....the name of Jesus
@andualmewoldmariame7299
@andualmewoldmariame7299 7 месяцев назад
Thanks again brother, I really appreciate God he gives us you and we're needed like you more please.....
@sabagashaw4633
@sabagashaw4633 8 месяцев назад
I wish I was there in person to listen to his teaching.Prophet Tilahun, your are God’s vessel for this generation! May God bless you and your family.
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Месяц назад
እዉነት የዘመናችን ፖዉሎሰ እግዚአብሔር ይባረክ ዘር ይባረክ።
@TheTgizachew
@TheTgizachew 8 месяцев назад
Thank you for posting the teaching. I'm listening from abroad and was waiting until you released it. I hope to get the rest of the teachings. God bless you and I praise God for you.
@farisqudah2994
@farisqudah2994 8 месяцев назад
ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ ይህን እሜን አሜን ጥሌ ተበረክ
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 8 месяцев назад
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋ ይብዛልህ!❤❤
@deboamare5171
@deboamare5171 7 месяцев назад
ጥሌ ? ቃል የለኝም ብዛ ዘርህ ይለምልም !!1ምን አይነት የዘመኔ ጳውሎስ ነህ አንተ እራስህ ስለ ኢየሱስ አንተ ስትሰብክ እነ ጳውሎስን ስታነሳ ወንጌሉን ስታነሳ 24 ሳይሆን አንድ ቀን 48 ቢሆን ቢራዘም እላለሁ ጳውሎስ ትምክህቴ ያለውን ብራንዴ ዋው ምን አይነት መገለጥ ነው ???????????
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ በምድር ሁሉ ያስፋህ
@sebsibeteshale7771
@sebsibeteshale7771 8 месяцев назад
dink Tmrt blessed Tile
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 8 месяцев назад
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PROPHET TILAHUN TSEGAYE.
@solomongtachew
@solomongtachew 8 месяцев назад
ፀጋና ሰላም ይብዛልህ😊
@MdAli-tv4gr
@MdAli-tv4gr 8 месяцев назад
HALELUYA AMEN KEBER LEYESUS YEHUNELET❤❤❤❤❤❤❤
@HABESHAINSIDER
@HABESHAINSIDER 8 месяцев назад
ወንጌል በጣም ናፍቆኝ በስደት ሀገር በብቸኝነት ሳለሁ ተፅናናሁ፣ እቺን ቤ/ክ ነው የናፈቋት
@esraeltefera6412
@esraeltefera6412 8 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@mergaamanuel9988
@mergaamanuel9988 8 месяцев назад
Ani qamaan dhufe barumsaa kana hirmaachu baadhus akka nama isin waliin hirmateetaan feel godhee eebbifamaa maatii waaqayyo barumsaa ani yeroo hedduu dheebodhuudha ❤❤Nabiyi Xile eebbifami we love you ❤
@hopemezmur
@hopemezmur 7 месяцев назад
ወንድማችን የምትሰብከው ጌታ እርሱ በነገር ሁሉ ያብዛህ! ትምህርትህን አፌን ከፍቼ ነዉ የምሰማህ ምክንያቱም ትምህርቶችህ ሰማይ ሰማይ ይሸታሉ ያከበርከዉ ጌታ እስከፍፃሜዉ በቤቱ ያፅናህ!❤❤❤❤
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 8 месяцев назад
Amen Amen ፓስተር ጥሌ ጌታኣእየሱስ ብርክ ያርግህ 🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️
@desitajon9302
@desitajon9302 8 месяцев назад
ነቢይ ጥሌ ከስብከት በፊት ከስብከት በኃላ የምታደርገውን ፀሎት አደራ እንዳትረሳ🙏 ምክንያቱም የሚፈውስ ፀሎት ስለሆነ በተረፈ የሚለው በጌታ በኢየሱስ ስም ፀጋው ይብዛልህ 🙌አንተ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ እንወድሃለን ጥልዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@TekalegnWorku-mb9pc
@TekalegnWorku-mb9pc 8 месяцев назад
ጥሌ እግዚአብሔር ይባርኪ እግዚአብሔር ፀጋን ጨምሮ ጬማምሮ ይስጢ
@ZamzamZamzam-x2i
@ZamzamZamzam-x2i 8 месяцев назад
የየዘመኑ ጰውሎስ ጥሌ በመንፈስ ቅዱስ ሰክሮ እኮነው ምሰብከው🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@Pastorabrahamzebene9367
@Pastorabrahamzebene9367 8 месяцев назад
ነብይ እግዚአብሔር ይባርክህ። ይህን እውነት የሚከተል ትውልድ እግዚአብሔር ይስጥህ።
@BisratZerihun-vu9lf
@BisratZerihun-vu9lf 8 месяцев назад
ኢየሱስ ይመጣል
@AynalmeMare
@AynalmeMare 3 месяца назад
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንንን. አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን❤❤
@kibebew
@kibebew 8 месяцев назад
ለላ ምን እላለው ስለገለጠልህ መገለጥ ጌታ ክብሩን ይውሰድ....ጌታ ድንበርህን ያስፋ🙏❤
@Abinezerashula
@Abinezerashula 6 месяцев назад
ጥሌ አንድዬ ጨርሶ ይባርክህ ስለአገልግሎትህ ጌታን አከብረዋለው በዚሁም መገለጥ ከጤናማ ሕይወት ጋር ከክብር ወደ ክብር ፍጹም ሙላት እድግ በልልን ውድድድድድ ነው እምናደርግህ። ከዚህም ጋር ተያይዞ እየተሰጠን ባለው ተከታታይ ትምህርት ላይ ለvideo editor እንዲህ ያለ ጥቂት ሀሳብ አለኝ ማለትም ከትምህርቱ በፊትና በኅላ ላይ ያሉትን የፀሎቱን ክፍል እባካቹን ባትቆርጡና ፣በታወጡት እላለው ይህንን የምታደርጉበት ምክንያቱም ሳይገባኝ ቀርቶ ሳይሆን በonline እንደኔ ለሚከታተሉና ላልተረዳቹ more ሌላን ትርጉም ስለሚሰጥ እናም ሌላ ሌላም ምክንያቶች ብቻ እንደወደዳቹ ስለሁሉም 10Q
@danielnebro2574
@danielnebro2574 8 месяцев назад
ጥልሽ ለብዙ ስዎች የእግዚአብሄር በረከት ስለሆንክ ጌታን እጅግ አድርጌ አመስግናለሁኝ የዘመናችን ድንቅ የርስቶስ አገልጋይ ተባርክልኝ እየፀለይንልህ ነው በርታ ዳኒ ኮሎራዶ
@bethlehemlegessse1551
@bethlehemlegessse1551 8 месяцев назад
ኤፖፍራ ግን አሳዘነኝ የምር...ብቻ ጌታ ይባርከዉ!! እኛም እንደሱ እንድንጋደል ይርዳን::...ጥልዬ ደሞ እንዴት እንደምወድህ እኮ አታውቅም አንተ..
@TizetaTilahun
@TizetaTilahun 7 месяцев назад
Silante Geta yetebareke yihun tsegawun yabzalih mitagelegilew Eyesus libihn yitebik bante bizu tebarikealew ❤❤❤❤❤❤
@lidyasamson5516
@lidyasamson5516 8 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ መስመር ላይ ቶሎ ይለቀቅልን ኢየሱስን ብቻ እያስተማርከን ስለሆነ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@b.w.2099
@b.w.2099 8 месяцев назад
I have been eagerly waiting for the release of your new teachings. I look forward for more. May God bless you even more
@tutuyafette2318
@tutuyafette2318 7 месяцев назад
ወንድማችን ጥሌ ተባረክልን የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ግን ወንድሜ ይሄ ለትውልድ" ተከታታይ ትምህርት" play store ውስጥ አስቀምጥልን ሀሳብ ለስጠት ነው ተባረክ
@GenetNegash-c2m
@GenetNegash-c2m 8 месяцев назад
ወንድም ጌታ ዘመንህን ሁሉ በእዚህ የወንጌል ህይወት ያስጨርስህ ፀጋዉ ይጨመርልህ
@melakukassa6978
@melakukassa6978 Месяц назад
ወይኔ ነብዬ እየሱስ እኔን(አሮጌውን ፍጥረት) እንዴት እያፈረሰኝ እንዳለ ልነግርህ አልችልም ፤ ከዚያ ግን ራሱን በኔ ይገልጠዋል። አሜን ይሁንልኝ። አክሊል በሰማይ ይሁንልህ።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 8 месяцев назад
POWERFUL.
@AmenDemere
@AmenDemere 8 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ ፀጋውንአሁንምያብዛልህ ለዚህ ትውልድ ክርስቶስን አሳየኸን 40:00
@marthaayela2787
@marthaayela2787 16 дней назад
ቃልት የለኝም ስላንተ እግዚአብሔር አምሰግናለሁ ተባረክ ፀጋ ያብዛልህ 🙏🙏🙏📖🥛
@messikarem2989
@messikarem2989 8 месяцев назад
ክብር እግዚአብሔር ይሁን
@MillionSuleyman
@MillionSuleyman 7 месяцев назад
phrofet Amzaing teaching❤❤ thank you bless you....
@Chakiso-q9w
@Chakiso-q9w 2 месяца назад
ኦ ሃሌ ሉያ አበት ሆይ ኢየሱስ ክብር ለአንቴ ይሁን ወንድሜ ጥሌ ለይ ሰለለው ፀጋ ወንድሜ ጥሌ እግዚአብሔር ፀጋ አሁንም ይጨምራል❤❤
@Senaif-xz3ob
@Senaif-xz3ob 6 месяцев назад
ፈጣሪ ይባርክህ ጌታ ይመጣል እያገለገልን እንጠብቀው የሚለው ስብከት አሁን ባንተ ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል።።
@AbabaaJaldu
@AbabaaJaldu 4 месяца назад
Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Ulfadhuu Eyesus ✝️🛐
@selamandom6996
@selamandom6996 8 месяцев назад
Very profound preaching 🔥🔥🔥 Pro Thilahun ❤️ overflow Grace upon you beloved one ❤.
@botin6076
@botin6076 7 месяцев назад
Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee tkxxx so much 🙏❤️❤️❤️
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach 8 месяцев назад
Stay blessed dear Prophet ❤
@tamiratmanamo2400
@tamiratmanamo2400 8 месяцев назад
ድንቅ መልዕክት 😢 ተባረክ
@AzebAb
@AzebAb 8 месяцев назад
ሙዚቃውን አጥፍት ነብይ ጌታ ይባርክ ህ ትምህርት አይጠገብም ዘመንህ ይባረክ ከይቅርታ ጋር ስሜትን ስለሚስብ ነው ተባረኩ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 8 месяцев назад
AMAZING.
@fevenmesfin575
@fevenmesfin575 8 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 8 месяцев назад
ጌታ ዘመንህን ይባረክ
Далее
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18
Teeth gadget every dentist should have 😬
00:20
Просмотров 1,1 млн
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 865 тыс.
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18