Тёмный

የቆጮ ፍትፍት በጥብስ /how to make  

Adot አዶት tube
Подписаться 195 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

የቆጮ ፍትፍት በጥብስ /how to make #Ethiopianfood kocko betibs

Хобби

Опубликовано:

 

3 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Год назад
አዶት ምልሽ ነገር የለኝም ቃላት ነው ያጠረኝ በጣም በጣም ያምራል እጅሽን ጌታ የኢየሡሥ ይባርክ በርቺ እንወድሻለን በጉራግኛ ልፅፍልሽ ነበረ አንዳንድሠው ጉራግኛማንበ ሥለማይችሉነው አዶት ወይንም እናት የሚወድ በላክ ያሣየኝ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ አዶትዬ ለየት ያለ ነው 👏👍👍💕💕💕
@senait689
@senait689 Год назад
Seems delicious. Will try this. Thank you. ❤
@hiwiyetarik
@hiwiyetarik Год назад
እጅሽ ይባረክ አዶትዬ 🙏
@niyadereje9840
@niyadereje9840 Год назад
Balemuya aderegshign ewnet betam gobez set ❤️❤️❤️ thank you so much!!!!!
@Hara-tube12
@Hara-tube12 Год назад
Betam konjo kocho Sera new kocho ferefer dero yabelachign emwedat lej yasetawesegnal tebareki arif Sera new
@AliAli-yj3ho
@AliAli-yj3ho Год назад
ማሻ አላህ
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Год назад
በቡላ ዱቄትስ አይሆንም ወይ?
@rahelw4920
@rahelw4920 Год назад
ጎበዝ ነሽ የእውነት አድናቂሽ ነኝ
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Год назад
እጅ የትረፍ❤❤
@kidistgirma260
@kidistgirma260 Год назад
አጂየተና እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
@kingcell4953
@kingcell4953 Год назад
salme adote plise ltykshe kocho tolo ybselal enda enda bula?
@meliymariyamlij2387
@meliymariyamlij2387 Год назад
Lebetesh ades negn gen wow yewenet meraken new yewatekut serechew esekebelaw kkk amesegenalew ehet bezu edememarebesh amenalew tebareki
@meronyigletu5346
@meronyigletu5346 Год назад
አቦ ጉራጌ👌
@BezawitGirmaKumsa-ye1ox
@BezawitGirmaKumsa-ye1ox Год назад
ቆጮውን ኬት አገኘሽው እህቴ በአሜሪካ
@user-qr9rv5hv8e
@user-qr9rv5hv8e Год назад
❤❤
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 Год назад
❤❤❤❤
@ethiopiasweet2369
@ethiopiasweet2369 Год назад
ቆጮውን ከየት እናመጣለን አዶትዬ ውጪ ያለን ስዎች thanks 🙏❤
@Jojogeb1
@Jojogeb1 Год назад
ግን ልክ ነሽ አዶተና? እንደዚህ በሰው ሀገር ማጏጏት ደሞ ሰርታችሁ ሞክሩት ? anyways እጀና አፈር
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Год назад
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 Год назад
እጅግ በጣም ያምራል እኔ ቆጮ ብጣም ነው የምወደው ነገር ግን በተጋገረው ቆጮ መስራት ይቻላላል ?ወይስ ከሀገር ቤት ማስመጣት ነው ይሚሆነው?አመስግናለሁ ሁሌም ስራዋችሽን አደንቃለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Год назад
የተጋገረው እዴት ይፈተፈታል ማሬ ፍሬሽ ነው መሆን አለበት
@le1785
@le1785 Год назад
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Год назад
አመስግናለሁ❤❤❤
@hjtube2467
@hjtube2467 Год назад
ውሳ ቤቴ ታቼ ባሜሪካ ነረ አጅየት ትቅየ ባነ የተንቢ ባሁም ውሣ ሟጠረለም ዘመናዊ ፕራፕራት
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Год назад
አንድ በቪዲዮሸን አይቼ የት እስቴት ነው ያልሽው ?የኔ እህት በጣም ያምራል።
@eyerusalemmulat91
@eyerusalemmulat91 Год назад
❤❤❤❤😂
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Год назад
አዶትየ እንደምንድነሽ ከነልጆችሽ ከነባለቤትሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አዶት ማለት ምን ማለት ነው ስምሽ ነወይ ካልሆነ ስምሽስ ማኘው ጥያቄየ ደስ ካላለሽ መልሱን ለመስጠት አትገደጅም በጌታ ፍቅር ወድሻሐሁ
@tsiyonadeba5059
@tsiyonadeba5059 Год назад
እናት ማለት ነው
@manabi6614
@manabi6614 10 месяцев назад
አዶት ትርጉሞ እናት ማለት ነዉ በጉራጊኛ❤😊
@haregewoinwube4638
@haregewoinwube4638 Год назад
በቡላ አይሆንም በቆጨ ፋንታ ዱቄት ቡላ
@mimit4032
@mimit4032 Год назад
Yihonal 👌
@eyerusalemmulat91
@eyerusalemmulat91 Год назад
ውዴ ቄጣውን ፈርፍሬ መስራት እችላለሁ??
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y Год назад
እደው ውሳ ሁታ አመጠጤም ምክንያቱ ቢያባስሪ ይፈዝባነ
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Год назад
ናፈቀሽ😂
@hjtube2467
@hjtube2467 Год назад
ዴ እሰሽ እንጊ ጠጥፎት አታትጊ ቲሸጉር ይፈዝ ዘመናዊ ብራፕራት
Далее
ይሽታ መስቀር /የጎመን ክትፎ
18:06
Просмотров 15 тыс.
220 volts ⚡️
00:16
Просмотров 702 тыс.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
🍁 Разные взгляды
0:15
Просмотров 569 тыс.