Тёмный

የበረኪና አሠራር 

Menhal Training Center  መንሃል ማሰልጠኛ ማዕከል
Просмотров 6 тыс.
50% 1

የበረኪና አሠራር
የልብስ
የእቃ
የእጅ ፈሳሽ ሳሙናዎች
1ኛ 👉 ስለ ፈሳሽ ሳሙና አመራረት ጥያቄና ምክር
2ኛ 👉 በቲንሽ መነሻ ካፒታል ሀገር ውስጥ ስለሚሰሩ ስራዎች ምክር አገልግሎት
3ኛ 👉 ለዩፑብ ቪድዮ ስራዎች
4ኛ 👉 አረበኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋ ለመማማር
በቴሌግራም ቦት t.me/Menhallan...
ይመዝገቡ
5ኛ 👉 ቁርዓንና የፈለጉትን ኪታብ ለመቅራት ከፈለጉ በኮሜንት ወይንም በቴሌግራም
t.me/ZulbBijadayn
ያናግሩ ፈጣን ምላሽ እንሰጥዎታለን።

Опубликовано:

 

29 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሰለሆኑ ቪድዮውን እሰከመጨረሻ ስላዩ እና ላይክ በማድረግ ስለሚያበረታቱን አሥተያየትና እና ጥያቄዎትን ስለጠየቁን ከልብ እናመሰግናለን። ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም አድራሻችን t.me/ZulbBijadayn መልክት ያስቀምጡልን በፍጥነት ምላሽ እንሰጥዎታለን። በተጨማሪ ቋንቋ በኦላይን ለመማማር በቴሌግራም ቦት t.me/Menhallanguageschoolbot ይመዝገቡ
@etalemahushiberu8223
@etalemahushiberu8223 Год назад
በውነት ተባረክ ሁሉም ዩቱበሮች ማለት ይቻላል ልኬት አይናገሩም ይደብቃሉ አንተ ግን አይቼካለው በርታ መልካምነትህ አይወሰድብክ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
አሚን
@solomonbekele4313
@solomonbekele4313 9 месяцев назад
አምላክ ይባርክህ ቅን ሰዉ ነህ!!!
@serkalem4402
@serkalem4402 9 месяцев назад
yes
@user-ft3rn3sb3z
@user-ft3rn3sb3z Год назад
ማሻአላ
@user-ft3rn3sb3z
@user-ft3rn3sb3z Год назад
በረታ ማሜ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ኢንሻ አላህ
@anshaansha5545
@anshaansha5545 Год назад
አሰላሙ አለይኩም የሚገርም ነው በርቱ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መርሀባ አላህ ያበርታን። ኢንሻ አላህ
@tube-tg7jx
@tube-tg7jx Год назад
ማሻ አላህ ሴቷ ንአትቀረፅ አብራ እግሯ ተገልጧል በርታ ጥሩ ትምህርት ነው
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
እሽ !! ልብ ብየ ስላላየሁት ነው። በዚሀ አጋጣሚ ለመሰልጠን የሚመጡ እህቶች አለባበሳቸውን እንዲያስተካክሉ ወይንም እንዳይቀረፁ አደርጋለሁ ኢንሻ አላህ።
@tube-tg7jx
@tube-tg7jx Год назад
@@menhal2485 አለባበሳቸውንም ያስተካክሉ ካሜ ራ ላይም ባየወገቡ ወንድሜ በርታ በሀገራችን ስራ አጡት ንስራ በመፍር እናግዛቸው
@tube-tg7jx
@tube-tg7jx Год назад
በርታ አድናቂህ ነኝ
@saraaengelo3558
@saraaengelo3558 Год назад
Betam teru new aderasha weyem selekachu betasawkun teru new memar lemenefeleg
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
0911916814
@abdumohammed97
@abdumohammed97 Год назад
wendemachen jezakumulahu heyren selkehen ena adrasha betasqemetelen
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ለበለጠ መረጃ 0911916814 ይደውሉ። ወይንም እዚህ ላይ 👉👉 t.me/menhalpvt ይፃፉልን። ይህንን ግሩፕ ሼር ያድርጉ t.me/menhalpvrt ጆይን በማለት ይቀላቀሉ ሰዎችን አድ ያድርጉ ባደረጉት ሰው ገንዘብ ይቀበሉ።
@DaweAbdi
@DaweAbdi 21 день назад
በጣም አመሰግናለሁ, 1L berekina ለማዘጋጀት ወጪው በድምር ምን ያህል ይሆኖል
@menhal2485
@menhal2485 20 дней назад
0911916814 ይደውሉ
@user-zw8vv4ye1i
@user-zw8vv4ye1i 11 месяцев назад
ወንድሜ መልካምነት ለራስ ነውና ፈጣሪ ያቆይልክ አንድ ሊትር በረኪና ለመስራት ኮስቱ ምን ያህል ነው?
@menhal2485
@menhal2485 11 месяцев назад
አሁን ካልሽየም በእጥፍ ስለጨመረ በጣም ይወደዳል። በሰዓቱ ግን 32 ብር አካባቢ ነበር
@saraaengelo3558
@saraaengelo3558 Год назад
Bertu
@Mekdes-cn1if
@Mekdes-cn1if 4 месяца назад
ለሰጠኸን ስለጠና እናመሰግናለን ኬሚካሉ የትነው የሚገኘው
@menhal2485
@menhal2485 4 месяца назад
ብዙ መሸጫ ቦታ አለ ግን የኛም አለ መግዛት ይችላሉ።
@user-my6jy9qj6f
@user-my6jy9qj6f 5 месяцев назад
ወንድሜ አሰላሙአለይኩም በሰፊው ለመስራት አስቤ ነበር ምን ትመክረኛለህ
@menhal2485
@menhal2485 5 месяцев назад
0911916814 0989898906 Yidewulu
@saraaengelo3558
@saraaengelo3558 Год назад
Memar lemenefeleg aderasha weyem selekachu betasawkun teru new
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
እናመሠግናለን 0911916814
@hirut6415
@hirut6415 Год назад
ለ 5ሊትር ምን ይህል እደሜስፈልግ ፃፍልኝ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ቴሌግራም ላይ ይፃፉልኝ እልካለሁ
@samielyosef3703
@samielyosef3703 Год назад
የበረኪና ጥራቱ በምንድነው ሚለካ ለምሳለ የፈሳሽ ሳሙና በ ph ይለካል የብረኮናስ ምን መምታት ኣለበት የ ph
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ለጠየቁት ጥያቄ በ የተሻተ መልስ እሰጥዎት ዘንድ ጥዬቄዎትን በቴሌግራም ይጠይቁ
@user-wi7zn5re9l
@user-wi7zn5re9l 9 месяцев назад
A.W.W ስልካቹን ፈልጌ ነበር
@menhal2485
@menhal2485 9 месяцев назад
0911916814/ 0912242979/ 0989898906 / ይደውሉ።
@ayshaahmed2648
@ayshaahmed2648 Год назад
ማሰልጠኛ ካለክ ብታሳውቀን
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
አለን ለበለጠ መረጃ:- t.me/ZulbBijadayn በዚህ ይፃፉልኝ።
@enatalena
@enatalena Год назад
ኬሚካል ትስስር እፈልጋለሁ ወንድሜ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ከስር ባለው ቴሌግራም ያናግሩኝ t.me/menhalpvt ወይንም 0911916814 ላይ ይደውሉ።
@saraaengelo3558
@saraaengelo3558 Год назад
Bertu
Далее
how to make laundry bar soap
11:05
Просмотров 29 тыс.
Х..евый доктор 😂
00:15
Просмотров 275 тыс.
ምርጥ ፈሳሽ የእቃ ሳሙና አሠራር
13:46
የዕቃ ፈሳሽ ሳሙና አሰራር
8:07
Просмотров 3 тыс.
LIQUID SOAP PRODUCTION FOR BEGINNERS.
9:05
Просмотров 4,9 тыс.
Sles Making Formula at Home
8:53
Просмотров 14 тыс.