Тёмный

የበዓል ልዩ Surprise - ፀጋዬን አስደነገጥነው | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ 

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Подписаться 91 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/Melhk...

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 65   
@HcTx-n7n
@HcTx-n7n 20 дней назад
ፀግሽየ ባንተ ደስስስስ ብሎኛል የስራ ባልደረቦችህ እናመሰግናቸዋለን❤❤❤ ደስታህን ደስታችን ነው መምህራች🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 18 дней назад
መምህር ፀጋዬ እኔም የትምህርቶችህ ተከታታይ ነኝ በሚገርም ሁኔታ እጮኛዬ ያንተን መፅሀፍ እንዳነብ ስጦታ ሲሰጠኝ ማመን አልቻልኩም ምክንያቱም የሚዲያ ሰው አይደለም በጣም Surprise ነው ያደረገኝ እግዚአብሔርፍፃሜአችንን ያሳምርልን
@gengeni7872
@gengeni7872 18 дней назад
❤❤❤❤
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 19 дней назад
የተከበርከው መምህር እንኳን አደረሰህ ከመላው ባልደረቦችህ ጋር ልነግርህ የምፈልገው ግን እጅግ በጣም ልዪ መምህር መሆንህን ነው እናም በርታ ጀግናችን::
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 20 дней назад
ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሠቦች ሀገር ውስጥ ከሆኑ በ0970704050 ላይ ይደውሉልን አልያም ከሀገር ውጪ ከሆኑ በ0970704050 ላይ በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ያውሩን። ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!! ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!! youtube.com/@MelhkMediaOfficial youtube.com/@GabchaTubeOfficial
@kaljo5671
@kaljo5671 19 дней назад
✍️ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ ባል ሚስትን ቀድሞ የሚያጎርሰው ፤ ቀድሞ ሔዋን አዳምን ዕጸ በለት አጉርሳው ከገነት ተባሮ ነበር። አሁን ግን ጌታ ስጋውን ለቤተክርስቲያን ሰጥቶ እንዳዳናት ፣ እንደካሳት ለማጠየቅ።
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm 16 дней назад
ጥያቄ ንገርን😢😢❤❤
@itayodose6116
@itayodose6116 19 дней назад
ፍትህ ለሔቨን😭😭😭😭
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 19 дней назад
ላይክ እያደረግን እንይ ቤተሰብ
@MehretuGetasew
@MehretuGetasew 17 дней назад
ባል መጀመሪያ እሚያጎርሳት የቤተክርስቲያን እራስ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምግቡን ባርኮ ቆርሶ ለሐዋርያት እንደሰጣቸው የቤቱ እራስ የሆነው ባልም ምግቡን ባርኮ መጀመሪያ ለሚስቱ ያጎርሳል❤
@kaljo5671
@kaljo5671 19 дней назад
✍️ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ ባል ሚስትን ቀድሞ የሚያጎርሰው ፤ ቀድሞ ሔዋን አዳምን ዕጸ በለት አጉርሳው ከገነት ተባሮ ነበር። አሁን ግን ጌታ ስጋውን ለቤተክርስቲያን ሰጥቶ እንዳዳናት ፣ እንደካሳት ለማጠየቅ።
@almaz7677
@almaz7677 13 дней назад
🎉🎉🎉🎉
@almaz7677
@almaz7677 13 дней назад
🥰🥰💯
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 16 дней назад
እንቁ መምህራችን ፀጋዬ እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር ያድርግልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@wardawarda4153
@wardawarda4153 20 дней назад
እንኳን አደርሳቹሁ ፀግሺና የፀግሺ የስራ ባልደርቦች በጣም ደስ ትላላቹሁ ፊቅራቹሁ ለዘላለም ድምቅ እንዳላቹሁ ቀጥሉ🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐🌲🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MarahMarah-lf6bt
@MarahMarah-lf6bt 20 дней назад
እንኳንአደርሳችሁ እንኩንደስአለህ ውንድሜ
@emebetmengistu253
@emebetmengistu253 20 дней назад
መልካም ከአዲስ አመት ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
😂በሬው ተነስቶ አሳ ቀኝ ገጠመዎት አባቴ
@ssm-is3cm
@ssm-is3cm 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንዲ እዳማረባቹ ኑሮችውም እምር ይበል እና እኔ ጥያቄው ጉርሻ ላለከው የፍቅር መግለጫ ነው😊
@marimmo8627
@marimmo8627 15 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት ያመቱ ሰው ይበለን በጣም ደስ ትላላችሁ
@عنرعلي-ث3ر
@عنرعلي-ث3ر 15 дней назад
በጣም ደስ የሚል ነዉ እግዚአብሔር ያሣካልህ እኛም ተምረን የምንለወጥበት ያድርገን
@ጠአመዜማ
@ጠአመዜማ 19 дней назад
እንኩዋን አደረሳችሁ ፀግሽ እግዚአብሔር ይባረክህ
@gegeabate-lv1gd
@gegeabate-lv1gd 20 дней назад
ከራሱ በላይ ስለሚወዳት ነው አንች ከሌለሽ እኔ አልኖርም ነው
@HiwotKiros-r2s
@HiwotKiros-r2s 13 дней назад
Enkon aderesachihu aderesen
@MeseretAdugna-b2c
@MeseretAdugna-b2c 20 дней назад
አዳም ለሄዋን ስላጎረሰችው እነሱን ምክንያት በማድረግ ነው
@tednketednke3949
@tednketednke3949 18 дней назад
ዋው መልካም በአል ❤❤❤❤
@smeerasmeeraa1683
@smeerasmeeraa1683 20 дней назад
amen ekuwan abro aderesen stegish enwodehalen❤❤❤❤❤❤❤
@mimigebremariam5578
@mimigebremariam5578 16 дней назад
Happy New Year 🎉🎉 🎉
@tsigeredabelay8024
@tsigeredabelay8024 18 дней назад
እኔ እሚመስለኝ በትክክል ለሳ ያለውን ፍቅር ነው እሚገልፅበት
@MaqdesMaqdes
@MaqdesMaqdes 12 дней назад
Enkwan le adisu amete beselam aderesachu aderesen tegesheye betam naw emakeberek edemena tenawen yabizalek ❤❤❤
@Salma-v5p
@Salma-v5p 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ enkuan adereseachuuu ye tsegish program taketatayoch bemulu kene sira balderebochuu
@bhbg1261
@bhbg1261 20 дней назад
Eunka aderasachu melkam adis Amet❤️❤️🥰🥰🥰🌹🌹🌹👏
@Salam-m7u
@Salam-m7u 19 дней назад
ይገባሃል ፀግሽ ምርጥ ሰው
@Debritu-t7n
@Debritu-t7n 20 дней назад
❤❤❤መልካም አዲስ ዓመት ለሁላቹሁም❤❤❤
@mayakinfe9872
@mayakinfe9872 19 дней назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ከዚህ በላይ ይገባሀል ደስታህ ደስታችን ነው ወ/ሮ መንበረ የተመኘችዉን መልካም ምኞት ሁሉ መድሀኒያለም እዉን ያድርግልህ ደስ የሚል ሀሳብን የሚገዛ ፕሮግራም ነው ክሩው በሙሉ ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤
@KidestAmbelu-g1q
@KidestAmbelu-g1q 19 дней назад
ከራሴበላይ እወድሻለሁ
@Hanaendualem8413
@Hanaendualem8413 13 дней назад
ፀግሽ ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ 😊
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 19 дней назад
መምህር እንኳን አደረሳችሁ መልካም አድስ አመት ይሁንልን አገሬ እንድገባ በጸሎት አስቡኝ እናቴ ናፍቃኛለች የሰው ሀገር አለቀኝ ብሏል በማርያም 2017 አገሬ እንድገባ ጸልዩልኝ
@senaityohans888
@senaityohans888 16 дней назад
ይገባሃል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TirhasYimesel
@TirhasYimesel 20 дней назад
እንኳን ኣደረሰን መልካም ኣዲስ ኣመት ያርግልን
@soonata670
@soonata670 16 дней назад
ደስይላል አሜን❤❤❤❤❤
@TigistMaru-st9mx
@TigistMaru-st9mx 20 дней назад
So happy for u keep shining
@soonata670
@soonata670 16 дней назад
አሜን❤❤❤❤❤
@simretgebreegziabher7471
@simretgebreegziabher7471 17 дней назад
Melisu min hone?
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np 20 дней назад
ርኳን አደረሳችሁ ፀግሽ ሞገስህ ረሱ አነዴት ደስ አነደሚል
@HamanoutARED
@HamanoutARED 18 дней назад
እንኳን አደረሰህ መምራችን❤❤ ዘመንህ ይባረክ❤
@Taza7131
@Taza7131 20 дней назад
Yigebaha ye gabicha doktorachin❤❤❤❤❤❤ melkam addis amet🎉🎉🎉🎉🎉
@abdiniwaqqayo7377
@abdiniwaqqayo7377 20 дней назад
Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 19 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@AdeaBarga
@AdeaBarga 19 дней назад
braavoooo
@HiwotKiros-r2s
@HiwotKiros-r2s 13 дней назад
😂😂😂😊
@soonata670
@soonata670 16 дней назад
❤🎉❤🎉
@BuzuneshMoges
@BuzuneshMoges 17 дней назад
@arumaafmaleearumaafmalee9762
@arumaafmaleearumaafmalee9762 18 дней назад
❤❤❤❤
@RakelKenede
@RakelKenede 20 дней назад
Amen Amen Amen 🙏 menwe bedrku???
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 20 дней назад
ዋዉ መልካም በአል❤❤❤❤
@BirukKassie-oe4qq
@BirukKassie-oe4qq 20 дней назад
🎉🎉🎉 well come I wish all the best
@AlamHussain-z5g
@AlamHussain-z5g 20 дней назад
❤❤🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻
@tergott8994
@tergott8994 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TffGfyy
@TffGfyy 20 дней назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SaAljjj
@SaAljjj 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@BeltuBerew
@BeltuBerew 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@mimishow4495
@mimishow4495 20 дней назад
❤❤
@BanoBano-w2s
@BanoBano-w2s 20 дней назад
❤❤💗
Далее
Ко мне подкатил бармен
00:58
Просмотров 186 тыс.
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18
Ко мне подкатил бармен
00:58
Просмотров 186 тыс.