Тёмный

የበዓል ቆይታ ከብፁዕ አቡነ ሉቃስ ፍቅሬ ጋር 

ሰላም ካቶሊክ ቲቪ  PAX Catholic TV
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 3,1 тыс.
50% 1

#የኢትዮጵያ_ካቶሊክ_ቤተክርስቲያን Ethiopian_Catholic_Church
ሰላም ካቶሊክ ቲቪ Pax Catholic TV መረጃዎችን
በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉ።
❇️ RU-vid
/ @pax_ctv
❇️ Facebook page
/ ethiocatholic.addis
/ 452689466998151
❇️ Telegram
t.me/Cat1A
❇️ Twitter
CatholicTVEthi2?t...
❇️ Instagram
/ catholic_tv_ethiopia
❇️ የማህበራዊ ሚዲያ ስልክ ቁጥር
☎️ 0978158461
Like ፤ Subscribe እና Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ በመሆን ለሌሎችም ያጋሩ!!
#ስብከተ_ወንጌል #መንፈሳዊ_ትምህርት #አስተምህሮ #ጸሎት #ሱባኤ #መዝሙር #ዝማሬ #New #ሰላም #song #ስብከተ_ወንጌል #ጸሎት #ዜና #መረጃ #ኢትዮጵያ #ሀበሻ #ዛሬ #ethiopia #habesha #tiktok #Catholic #pax #news #song #ስብከት #ማርያም

Опубликовано:

 

5 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@yohannesyirga1904
@yohannesyirga1904 2 месяца назад
❤ለብፁዕ አባታችን የአባ ፍራንሷ ስራ በበለጠ ዳግም እንዲሰሩ አምላክ ጉልበት፣ሃይል፣ጤና፣ ረጅም እድሜ እንዲሰጦት እመኛለሁ። የቤተክርስቲያንዋ ወይንዋና የአባ ገብረ ማርያም ውለታ እኔም ትልቅ ትዝታ አለብኝ።❤
@habteselassie9770
@habteselassie9770 2 месяца назад
ብጹዕ አባታችን፣ ተስፋችን ኖት፣ የፈጣሪ እርዳታ አይለይዎ።
@mahlettade6229
@mahlettade6229 2 месяца назад
የሰላም ካቶሊክ ቲቪ ክቡር አቡነ ሉቃስን ክብር እንግዳ በማድረጉ አመሰግናለሁ። ከኝህ አቡን ብዙ ነገር ተምራለሁ ✍️❤❤❤❤
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 2 месяца назад
ክቡር አቡነ ሉቃስ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት! አሜን
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 2 месяца назад
እንደተናገረው ተነስቷል! ተነሳላችሁ ደስ ይባላችሁ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
@GenetFikre-nc7ru
@GenetFikre-nc7ru 2 месяца назад
በቱዕ አባታችን አርጅመ የሰጥልኝ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@kidestbekele453
@kidestbekele453 2 месяца назад
አባታችንን በመጋበዛችሁ ብዙ ነገሮችን እንድናውቅ አድርጋችኋል በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@kepha5065
@kepha5065 2 месяца назад
ትሁት አንደበት ድንቅ ድምጽ ረጅም ዕድሜና ጤና ለአባታችን❤❤❤
@AmanuelMare-zt6sx
@AmanuelMare-zt6sx 2 месяца назад
እግዚያብሔር ብፁዕ አቡነ ሉቃስን ለምድሪቱ ስለሰጠ ስሙ የተባረከ ይሁን! እጅግ በጣም የተወደዱ አባት ናቸው፡፡
@dawitwubishet5299
@dawitwubishet5299 2 месяца назад
አባታችን ስለህይወት ምሰክርነቶት እግዚአብሔር ይባርኮት። "ምስክርነት ጥሪን ይቀሰቅሳል" ብለው ርሊጳ ቤኔዲክቶስ 16ኛ በ2010 ያስተማሩትን በእስዎ ምስክርነት ተገልጿልና በየጥሪያችን እንድንበረታ መንፈሱ ያግዘን። ካቶሊክ ቲቪ ብርሃነ ትንሳዔው በአገልግሎታችሁ ይብራላችሁ።
@yosephguduno9167
@yosephguduno9167 2 месяца назад
ይገርማል በሕይወቴ የመጀመርያ አባት ።መልካም አባ ፤ለሚገባው ሰዉ የክህነትና እረኝነት ኃላፈነት ምን ያህል ከባድ እነደሆነ ኃላፍነት ላይ ያሉ እንድረዱ ኃለፍነትም በትህትና መፈጸም እነዳለብን የሆንነውን የሆንነዉ በማንነታችን ሳይሆን በማንነቱ መሆኑን ለሌሎቻችን የሚገልፅ ሥሜት ነውና አባ እናሠሰግናለን።
@banch2bless927
@banch2bless927 2 месяца назад
ያከበሩት እግዚአብሔር በረዥም እድሜ ፣ጤና ፣ ማስተዋል ፣ ጥበብ እና ክብር ያኑሮት። የሚገርም ትህትና እና እግዚአብሔርን የማገልገል ፍቅር አሳይተውናል። ፀጋዉ ይብዛሎት።።
@user-mx3od7fx2b
@user-mx3od7fx2b 2 месяца назад
ብፁዕ አባታችን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም በጤና አደረስዎት እንዲሁም የሰላም ካቶሊክ ቲቪ አዘጋጆች ሁላችሁንም እንኳን አደረሳችሁ እያልኩ መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ ተባረኩ🙏🙏🙏
@samrawitkibru8016
@samrawitkibru8016 2 месяца назад
Fascinating ❤
@tsegazeabgirma8411
@tsegazeabgirma8411 2 месяца назад
ብጹእ አባታችን ክሁሉ አሥቀድሜ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰዎ!!! ባጭሩም ቢሆን የገለጹት የአባ ሊዮናርዶ ገድል ደስ ይላል። ያስታውሱ እንደሆን ቅጣታቸውም እንኳን ትምህርት ሠጪ ነበር። " አንብበህ summaryውን(ዋና ኃሳቡን) አምጣ የሚለውን" ማለቴ ነው። ፈለጋቸውን እንከተል ። ነፍሳቸውን ይማር!!!
@eyobkolcha6337
@eyobkolcha6337 2 месяца назад
GOD BLESS YOU MORE AND MORE
@ermiaswolde9244
@ermiaswolde9244 2 месяца назад
አባታችን እግዚአብሄር ይስጥልን ትልቅ የሂወት ልምድ እና መንፈሳዊ አስተንትኖ ሰተውናል እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ለቤተክርስትያን ትልቅ ስጦታ ኖት እኛም እድለኛ ነን የሰላም ቲቪም እናመሰግናለን
@mimizeke2471
@mimizeke2471 2 месяца назад
ብፁዕ አባታችን እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን ይምራሁ ፣በአገልግሎዎ ጌታ ደስ ይበለው ።ረጅም ዕድሜ ያድልልን
@weynitadesse9742
@weynitadesse9742 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayhabte1992
@tsehayhabte1992 2 месяца назад
ክቡር አባ ተሸመ ፍቅሬ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ፡፡
@mesaymario
@mesaymario 2 месяца назад
God bless you more
@user-zd8ub3un5o
@user-zd8ub3un5o 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@fikiertfikiertbizaine
@fikiertfikiertbizaine 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimizeke2471
@mimizeke2471 2 месяца назад
🙏🙏🙏✝️➕➕
@aidaleul5012
@aidaleul5012 2 месяца назад
ሰላም እንደዉ በዉስጥ ማነጋገር እምችልበት ካለ ንገሩኝ ጥያቄ አለኝ አ ሰግና ለሁ
@user-sq7mo3lr2b
@user-sq7mo3lr2b 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@tewoldedulla4082
@tewoldedulla4082 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
Далее
Ne jamais regarder une fille à la plage 😂
00:10
Просмотров 1,3 млн
кажется, началось
00:45
Просмотров 947 тыс.
የዮሴፍ ፡ ጽድቅ
7:43
Просмотров 164
Ne jamais regarder une fille à la plage 😂
00:10
Просмотров 1,3 млн