Тёмный

የበደሉንን ለምን ይቅር እንላለን??? (ማቴዎስ  

Gere3025
Подписаться 198 тыс.
Просмотров 95 тыс.
50% 1

የበደሉንን ለምን ይቅር እንላለን??? (ማቴዎስ 6:14) +++ በመ/ር ምህረተ አብ አሰፋ ፣ - New sibket by memhir Mehreteab Asefa

Видеоклипы

Опубликовано:

 

13 дек 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 366   
@alemzemicayeli4800
@alemzemicayeli4800 5 лет назад
በመጀመርያ የግዚአብሄር ቸርነት የኪዳነ ቃሏ የመቤቴ ማርያም ምልጃ በሂወት ዘመንህ ካተጋ ይሁን ስቀጥል ከእግዚአብሄር በታች 2ኛ የሂወቴ አባት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴን ያወኩብህ መምህር ምህረታብ አሰፋ ፈጣሪ የማቱ ሳላን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ሌላ ምንም አልልም
@kdest____6070
@kdest____6070 3 года назад
መምህራቺን ቃለዕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ህን ይባርክልን🙏🙏🙏🙏🙏
@enatmesfin
@enatmesfin 5 лет назад
እንከን ደስ አለች ዛሬ ላለፉት አንድ ዓመት በጅጅጋ የቅድስት ኪዳን ምህረት ቤት ክርስቲያን የተቃጠለው ዛሬ በሚገርም ሁኔታ ውድ ምንባሪዋ ገብታለች በጣም ደስ ብሎኛል ኦርቶዶክስ ማለት ልክ እንደ ዕጣን ናት ሁለቱም እየተቃጠሉ ነው መዓዛቸው የሚያስደስቱት:: ዋው ደስ ሲል መምህር ምህረተአብ አሰፋ እግዚያአብሄር ዕድሜ ይስጥህ
@vhvvvg8151
@vhvvvg8151 4 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ።🙏
@tube-lm2vz
@tube-lm2vz 4 года назад
ቃለ ሒወትን ያሰማልን ተስፋመንግስተ ሰማያትን ያውርሰልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን።
@destawnday314
@destawnday314 4 года назад
ጌታ ሆይ ቃሉን ስምች እድንበት ዘንድ የንስሀ እድሜ ስጠኝ አሜን አሜን አሜን
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 3 года назад
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher edemen tenane yesetelen fetare 🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@user-id5ns3ce4w
@user-id5ns3ce4w 5 лет назад
✟በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሓዱ አምላክ አሜን ፫🙏 ስለሁሉም ነገር እግዚኣብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏 ለመምህራችን ኣባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህን እግዚኣብሔር ይባርክልህ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ከጎንህ ትሁን አሜን ፫🙏🙏🙏
@hsznjd4044
@hsznjd4044 3 года назад
በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ይብዛልት በቤቱ ያፅናልን ቀር ዘመንትን ይብርከልትት እግዚአብሔር አምላክን ሁሉችም ይቅርታ ይብልን የስመንን ልብ ይስድብርበንን
@dsd3201
@dsd3201 4 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ምርጥ የተዋህዶልጂ እግዚአብሔር ከጥላት ይሰወርህ መምህር እንወድሀለን 👍👍👍
@maryamenateyezelalembete9064
@maryamenateyezelalembete9064 5 лет назад
ወንድሜ እኔ እንደው ምንም አልል እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ በፍቅር እንዳነፀህ ዘመንህን ይባርከው ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሀይማኖታችንን እንደዚህ በፍቅር እንደያዝክልን እግዚአብሔር አምላክ መርጦሀል እና ንፁህ ልቦናን አስተዋይ አንደበትህን ጨምሮ ይባርክልህ የእናታችን የቅዱስ ድንግል ማርያም አገልጋይ የፍቅሯ መስካሪ ያደረገህ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን ዘመንህ ይባረክ ።
@samsunga10saow22
@samsunga10saow22 4 года назад
Amen kale hiwoten yasemaln Amen Amen
@wesengarii7180
@wesengarii7180 4 года назад
አንተ የተመረጥክ የፈጣሪልጅነህ መምህር ሆይ ረጅም እድሜና ከሙሉ ጤንነትጋረ እመኝልህሃለወ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
EGZIABHER yimesgen qalehiwot yasemalin memihirachin Amen
@user-hh6xh2mo5w
@user-hh6xh2mo5w 4 года назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@anonymanonym2932
@anonymanonym2932 4 года назад
ምህር ምረትአብ እመቤቴ ሺ አመት ታኑርህ
@user-xt3hy9we8k
@user-xt3hy9we8k 4 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒💒💒
@vdhsshvzdhdhhd4937
@vdhsshvzdhdhhd4937 4 года назад
አሜን፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የሰማነው በልባችን ያሳድርብን
@user-fg8xe9wr1w
@user-fg8xe9wr1w 5 лет назад
መስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሃዱ አምላክ ሰላም የተዋህዶ ልጆች ክብር ምስጋና ይግበው አምላካችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አንተን መሰል ይብዛልን ቸሩ መድህኒ አለም አሜን አሜን አሜን።
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 лет назад
ውድ የ#ተዋህዶ እሕታችን ሠላምሽን የ ሠላም #አምላክ ያብዛልሽ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መልካም እለተ ሠንበት
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 5 лет назад
Amen amen amen
@weinygelena4876
@weinygelena4876 5 лет назад
ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@betelhemasrat6104
@betelhemasrat6104 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-wy3xh3im5y
@user-wy3xh3im5y 5 лет назад
በእውነት ይሄን ስብከት ስሰማ በብዙ ምክንያት ተፀፅቸበት አለሁ ከአሁኑ ሰአት ጀምሬ የበደሉኝን ይቅር እንድል የእግዛብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልኝ እባካችሁ ህዝበ ክርስትያን በሙሉ በፆሎት እንተሳሰብ መምህራችን እጅግ በጣይ እናመሰግን አለን እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልሎን አሜን፫
@tesfaneshsallam5209
@tesfaneshsallam5209 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋአራ ይሥጥልን እኛንም ይቅርታ ልብ ያድለን
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 4 года назад
አሜን የኔቆንጆ እግዚአብሔር ያስበን ሁላችንም
@burtkanayezhseamyabraham5522
@burtkanayezhseamyabraham5522 4 года назад
Ameeen ameeen ameeen
@user-zb6tl2ug2j
@user-zb6tl2ug2j 4 года назад
Kalehiwet yasemaln member Egziabeher edemena tenan yadelelen
@Kw-mh8je
@Kw-mh8je 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኛም የሰማነዉን በልባችን ያኑርልን ያገልግሎት ዘመንከን ይባርክ
@user-tn4lc1gp9s
@user-tn4lc1gp9s 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን አሜን፪
@user-ke5zn3ry1i
@user-ke5zn3ry1i 5 лет назад
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምታገለግል በትን ዘመን ይባርክልህ በእውነት ህወቴ በአንተ ትምህርት ተለውጧል አሜን
@user-wo9kq2zy4s
@user-wo9kq2zy4s 4 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@digitechcell3078
@digitechcell3078 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏
@brookemlaelu589
@brookemlaelu589 5 лет назад
መልካም ትምህርት ነው እ /ር ይባርክህ !!
@hannahh6775
@hannahh6775 2 года назад
Ameen Ameen Ameen
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 4 года назад
Amen.amen.amen
@raydantelecom8542
@raydantelecom8542 4 года назад
Memerachin kale hiwote yasemalin
@user-uw2qc3hf2l
@user-uw2qc3hf2l 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@mehratgmail308
@mehratgmail308 4 года назад
Amennnnnn Baiwunat Lamamihirachin Idimena Cena Yisixilin
@user-dl7mc8jm6c
@user-dl7mc8jm6c 5 лет назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዳስ አሀዱ አምላክ አሜን መምህርችን ቃለ ህይወት ይሰማልና ተዋህዶ አርቶዶክስ ለዘእለም ትኑር አሜን
@hiermontesfaldet4834
@hiermontesfaldet4834 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@Sa-hh5gy
@Sa-hh5gy 4 года назад
ቃል ህይወት ያሠማልን
@ayedayed8820
@ayedayed8820 5 лет назад
መምህር ትምህርትክ በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት ግንአላማው የእግዚአብሔርን ቃል እሡለፈጠረፍው ማሠብና መረዳት ለሚለው ለሠውልጅ ነውና መሐል ከተማ ላይ ከአንዴም ሁለቴ ደጋግማችሁ ታስተምራላችሁ በገጠሩ አካባቢ ምንም ነገር የማያውቅ ለሠይጣንና ለጠንቋይ ባርያ የሆኑ ከትልቅ እስከትንሽ በጣም ብዙ ነው ብትሠሩበት መልካም ነው
@elhnd4838
@elhnd4838 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-wk6xx1fs6w
@user-wk6xx1fs6w 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hhhi8534
@hhhi8534 5 лет назад
እግዝሀብሄር ይመስገን
@dubaifree739
@dubaifree739 5 лет назад
ቃለሒወት ያሰማን
@sara_mandefro
@sara_mandefro 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁአችን 1000 አመት ኑርልን !!!!!
@krytamerat113
@krytamerat113 4 года назад
አሜን
@helenkojno4557
@helenkojno4557 5 лет назад
ለመምህራቺን እመቤቴ ማርያም እድሜውን ጤናውን ታድላቸዉ ታብዛላቸዉ አሜን አሜን አሜን
@amenbalcha9722
@amenbalcha9722 5 лет назад
ቃለ ህወትን ያስማልን
@weynshitsama503
@weynshitsama503 5 лет назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላከ አሜን መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ያገልግሉት ዘመንከን ያርዝምልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
መልካም እለተ ሠንበት
@user-bt8lv3is1v
@user-bt8lv3is1v 5 лет назад
አሜን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 лет назад
መምህራችን ምህረተ አብ አሰፋ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መድሀኔአለም እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልን እንደ አንተ አይነት መምህራንን ያብዛልን እኛንም ይቅር የሚል ይቅርታ የሚቀበል ልብ ይስጠን እግዚአብሔር አሜን
@phonecase34
@phonecase34 5 лет назад
እግዛብሄር ይመስገን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
መልካም እላት ቅዳም #የድንግል ማርያም የአስራት የበርከት ልጆች እንደምን አደራችሁ #የእየሱስ ክርስቶስ ስላም የተዋህዶ ልጆች ጋራ ይሁንልን እንኳን #ቅዳሴ ቤቷ ታህሳስ6ቀንይክበራል ስማዕት ቅድስት አርሴማ #የስጋዋ ፈልስት የተከናወነበት እላተ ነው! #እንኩን ለስማዕቷ ቅድስት አርስማ #ዓመታዊ ክብር ባዓል በስላም አደርሳችሁ አደርስን የስማዕቷ ምልጃዋና ፀሎቶ በርከት ከህዚብ ክርስትያን በስደት ላይ ይደርብን የወር ሠው ይበለን መልካም ባዓል የተባርከ ቅዱስ ብሩህ ቀን ይሁንልን #መምህር ምርታብ አስፋ ቃል እይወት ያስማልን የተዋህዶ ጀግና የወንጌል አርብኝ እወዶት ሺዓመት ኑሩልኝ የማስቶስላድን እድሜ ይስጥልን እንኮን በስላም መጡልን ስለቃሉ በእውት የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገን ይሁን የስማናውን እግዚአብሄር የተመስገን በልቦናችን ፅላት ያሳድርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማስተዋልን ያድለን ለነስሐ ሞት ያብቃን ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ለዘላለም ፀንታ ትኑር በቤቱያፅናን #Gere3025ስማዕቷ ትጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንትባርክ አንድነት ፍቅር ታስጠን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማሬቼ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ውዷ እህቴ እንኳንም አብሮ አደረሰን የ#ሰማእቷ የ#ቅድስት #አርሴማ የ#ሰንበትም በረከት እረዴት ይድረስሽ መልካም እለተ #ሰንበትም ይሁንልሽ የኔ መልካም ሠላም ዋይልኝ💚💛❤
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 5 лет назад
Amen amen amen mare Egziabher kalehiwot yasemaln mengste semayatn yawarsln
@Hk-kv8om
@Hk-kv8om 5 лет назад
አሜን ለሁላችን በረከቷ ረደቷአ አይለየን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@@user-wu4kv3eu1c ውዶ አሜን አሜን አሜን ስላምሽን ታብዛልኝ ፀጋውን በርከት አይለየሽ ስማዕቷ ትጠብቅሽ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@@user-bn7lu2xv3z semaato brhan thunn melkam llet senbet amen amen amen
@buzaaalmualmu1880
@buzaaalmualmu1880 5 лет назад
AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙇🙇🙇🙇
@saratsfaye3187
@saratsfaye3187 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያስድርብን በጣም እናመሰግናለን
@user-fz8sf1mb6p
@user-fz8sf1mb6p 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን አሜን
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
በስመአም መምህር ምርተአብ እግዚአብሔር ፅጋውን አብዝቶ ያድልህ እንቁ የኦርቶዶክስ አርበኛ
@phonehouse6641
@phonehouse6641 5 лет назад
በስማም ወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ! መምህር ምህረት አብ ያገልግሎት ዘመንህን እግዛብሔር ይባርክልህ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን !!!
@almu4293
@almu4293 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ምህርት አብ አሰፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@asmaraaagarii3099
@asmaraaagarii3099 4 года назад
AmmenAmmen Ammen
@user-be4eq4oi5p
@user-be4eq4oi5p 5 лет назад
ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ወድማችን ምርት አብ አሰፋ በውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባልክልን እድሜ ፀጋ ይብዛልህ የተዋህዶ #እንቁ #እንወድሃለን
@alam949
@alam949 5 лет назад
Kale.hyewet ydmalen
@az2814
@az2814 5 лет назад
Egezebeher ymesgnAmen Amen Amen Le memihirachen kale hiwet yasemalin 💚
@tcghotmail627
@tcghotmail627 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰሜልን መንግስትና ፅድቁን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለእኛም ይቅርታ ልብ ይስጠን መዳህኒ አለም
@mahdernajosi5072
@mahdernajosi5072 5 лет назад
በአውነት፡ልብ፡የሚያለመልም፡ትምህርትነው፡የሰማነው፡በልቦናችን፡ያሳድርብን፡መምህር፡ምህረታብ፡ቃሌወት፡ያሰማልን
@user-nw6cg1mo4o
@user-nw6cg1mo4o 5 лет назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመነህ እግዚአብሔር ያርዝምለህ ♥♥♥የተዋህዶ እንቁ
@user-ix2eg6yo3q
@user-ix2eg6yo3q 5 лет назад
መምህር ሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-kp6tn3bt3d
@user-kp6tn3bt3d 5 лет назад
እግዚአብሔር የሱ ቃል እንድንሰማና ሁሌ እሱን እንድናመሰግን ልቦናችን ብሩሁ ያርግልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ህወት ያሰማልን ኣሜን🙏
@alam949
@alam949 5 лет назад
Amen.amen.amen
@kalijoni3656
@kalijoni3656 5 лет назад
አሜን እዚያአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ፍጻሜውን ያሳምርልን በጣም ትልቅ ትምርት ነው ያስተማርከን መምንህ ምህረተ አብ
@user-fy5lc4vo2r
@user-fy5lc4vo2r 5 лет назад
መምህር ቀሪ ዘመንህን ጌታ ይባርከው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ቃል ህይውት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋው በርከቱን ያብዛልህ
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 3 года назад
ምምህርቅልህውትይስምልን
@user-qb7dy1fz6f
@user-qb7dy1fz6f 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን🙏🙏🙏 አሜን🙏🙏🙏 አሜን🙏🙏🙏
@milatgebreyesus5334
@milatgebreyesus5334 5 лет назад
Amen amen kale hiwet yasemaln memhrachn
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 лет назад
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የ #ድንግል #ማርያም #ልጅ የተመሠገነ ይሁን ለመምሕራችንም የ ህይወትን ቃል ያሠማልን እኔም የበደልኳቸውን የይቅርታ መነፈስ ይስጠኝ ለበደሉኝና ላስቀየሙኝም በተለይ ለቤተሰቦቼ ልብ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
ወለተ ኪዳን ስላም እግዚአብሔር ካንቺጋራ ይሁን እንኮን #ቅዳሴቤቷ ታህሳስ6 ቀንይከበራል ቅድስት ስማዕቷ አርሴማ በእናትነት ፍቅሯ አለለያሽ የልባናሽን መሻት ተፈፅምልሽ የእኔ ውዶ እህት ስላምሽ ያብዛልኝ መልካም እለተ ሠንበት ብሩህ ቀን ይሁንልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-ro1zw5cj9p
@user-ro1zw5cj9p 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ውድ የተዋህዶ እህቴ ማስተዋሉን ያድለን ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በእናትነት ፍቅሯ አትለይሽ ትጠብቅሽ ሀሳብሽን ታሟላልሽ ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናን ስለታችን ሰምሮ ደጇን ለመርገጥ ያብቃን የዓመት ሠው ይበለን ሠላምሽ ይብዛልኝ ማሬ መልካም ምሽት
@mimiamonawe4194
@mimiamonawe4194 5 лет назад
Qalhiwot yasmaln amen
@hawahawa185
@hawahawa185 5 лет назад
ቃለሂውት ያስማልን መምህራችን
@ruzaroza7593
@ruzaroza7593 5 лет назад
Bewnat memhara kal hiwat yesmalen bedma betan yetbkelegn Yeglgelat zemnken yebarklen amen amen amen
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 5 лет назад
✥ ቃል ሲነገር ልስማ ✥ ጌታሆይ እባክህን: ✥ ልቤን ክፈተው ልቤን ክፈተው ✥ የልዲያን ልብ እንደከፈትከው።!!!
@liyab3730
@liyab3730 5 лет назад
Amen Amen
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
መልካም እለተ ስንበት
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-sv4rt7nh7u
@user-sv4rt7nh7u 5 лет назад
Amen amen amen
@user-wy3xh3im5y
@user-wy3xh3im5y 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን የተሰበረውን ልብ ስጠን ጌታ ሆይ😂😂😂
@emuyemaryamlij5358
@emuyemaryamlij5358 5 лет назад
Kale hiwot yasemaln yagelglot edmehnm yarzmln
@artisartis3410
@artisartis3410 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን ትምህርትህን ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ውነት እግዚያብሄር እድሜና ፅጋ ይስጥልን
@user-jd1ny3lr5d
@user-jd1ny3lr5d 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃልህይዎት ያሰማልን መምህራቺን የአግልግሎት ዘመንህን ያረዘሚልን እግዚያብሔር
@lukmanqqqs8542
@lukmanqqqs8542 5 лет назад
መምህር ምህረት አብ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-ft5pi9pp9b
@user-ft5pi9pp9b 5 лет назад
መምህራችን ያግልግሎት ዘመንክ ይባረከ አሜን አሜን አሜን ♥♥♥
@suumayaaadalaa4395
@suumayaaadalaa4395 2 года назад
Amen 3
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 5 лет назад
በሥመአብ ወወል ወመንፈስ ቅዱሥ አሀዱ አምላክ አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን ተዋሕዶ ለዘለአለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@tgstlove2384
@tgstlove2384 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@salemsalem506
@salemsalem506 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
መልካም እለተ ሠንበት
@user-es7ki9wp1c
@user-es7ki9wp1c 5 лет назад
amen.amen.amen Kale.hewate.yasmalen mangesete.samyate.yawerselen
@mariamtasama5725
@mariamtasama5725 4 года назад
Mamirachin egzaber etabik ene bizu negar temarku bante sibkat katila ahun eska mecharesha egzaber ebarek anten
@debrid2478
@debrid2478 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመሰገና አሜን አባታችን ቃለ ህወሃት ይሰመልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር ያቆዩልን ጸጋውን ይብዛላችሁ በጸሎት አሰቦኝ እኔ ደከም ልጆቹ ጸዳል መርየም ነኝ ።
@workieeyeye2557
@workieeyeye2557 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወትያሰማልን ተሰፋመንግሰታሰማይን ይዉርስልን።
@kgtube-nb2bl
@kgtube-nb2bl 5 лет назад
በውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛ በሰማንው የይቅርታ ልብ እንዲኖርን ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን
@seni9392
@seni9392 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር💚💛❤
@hanamaria4250
@hanamaria4250 5 лет назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልጉሎት ዘመን እርሱም ያርህል መምራች እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-eb9oh2fy8y
@user-eb9oh2fy8y 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን 💕💕💕🌻🌻🌻🌻🌴🌴🌴🙏🙏🙏
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b 3 года назад
ሠላማችሁ ክርስቶስ ይብዛልኝ
@user-vk2zu9sn3b
@user-vk2zu9sn3b 5 лет назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mangestu4336
@mangestu4336 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን አይ ታድላችሁ በኖህ መርከብ ቁጭ ብላችሁ ቃሉን የምትመገቡ ፈጣሪ ለደጁ ያብቃን አሜን ።👏👏👏
@mireteto7294
@mireteto7294 5 лет назад
Kale hewate ysemalen ygelegeloti zmnhi ybark amen
@belayneshakele4628
@belayneshakele4628 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን
@merawittasew5768
@merawittasew5768 5 лет назад
ቃለህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንክን ድንግል ማርያም ታርዝመው
@tinaburte5429
@tinaburte5429 5 лет назад
Kale heywot yasemaleni
@user-tb9el3wr3c
@user-tb9el3wr3c 3 года назад
amenamenamem
@mesgebarmichial8889
@mesgebarmichial8889 4 года назад
I ike it
@abeequeethiopia190
@abeequeethiopia190 5 лет назад
እሥኪ አሥቡት ግን ሥንቶቻችን ነን ይቅር የምንባባለው ይቅርታ ሢጠየቅም ይቅር የማንል ትውልድ ነነ አቤቱ ቸርነትህ አይለየን የኛው ነገርስ መጨረሻችን __________
@user-iy2yp4pf1x
@user-iy2yp4pf1x 5 лет назад
አሜን፫ የተዋህዶ አበሣ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
መልካም እለተ ሠንበት
@originalcell4268
@originalcell4268 5 лет назад
e.r yimesgen amen
Далее
Угадай МОБА 1 🥵 | WICSUR #shorts
01:00
Просмотров 614 тыс.
Your bathroom needs this
00:58
Просмотров 14 млн
OMN Horn Odeessaalee Adoolessa 27, 2024
1:10:13
Просмотров 3,9 тыс.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
Просмотров 56 млн
JJAM
3:06
Просмотров 2,4 млн
Tamiga & 2Bad - Tell Me | Official Video Extended
4:45