Тёмный

የበገና መዝሙር “በከመ ምህረትከ” ዲ/ን አቤል ተስፋዬ  

Abel Begena
Подписаться 53 тыс.
Просмотров 151 тыс.
50% 1

በከመ ምህረትከ ወአኮ በከመ አበሳነ
አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጂ
እንደ በደላችን አይሁን
.....
ከአስሩ አንዱ ድንገት ቢጠፋባት
ድሪሟን ፍለጋ ሴቲቱ ተነሳች
ቤቷን ስታጸዳ አብርታ መብራቷን
ከቆሻሻ መሀል አየችው ድሪሟን
ያድሪም እኔ ነኝ በቃልህ ማልገኝ
በቤትህ ውስጥ ሆኜ በቤትህ ማታውቀኝ
ከቆሻሻ መሀል ከምታገኛቸው
አገልጋዮች መሀል እኔ ነኝ ዋነኛው
.....
የሰበከውን ቃል በህይወቱ ነዋሪ
የጠፋው እርሱ ነው ሞልቷል ተናጋሪ
በክፋ ስራዬ በኔ ተነቅፈሃል
የስም ብቻ አገልጋይ መች ያስደስትሃል
ቅርብ ነው አንደበቴ ልቤ ግን የሸሸ
ማንነቴ ባዶ በቃልህ ያልታሸ
ዛሬ አስተካክለኝ ልታነጽ በቃልህ
በኔ አይሰደቡ ቅን አገልጋዮችህ
....
አገሪቱ ረስታ መጎብኘቷን ወራት
እንባህን አፍስሰህ ለሷ አለቀስክላት
ዛሬ ብትመጣ በልቤ ከተማ
አዝነህ ታለቅሳለህ በኔ ምግባርማ
በመቅደስህ መሃል ድፍረቴ የበዛ
ልቤ ለዓለም እንጂ ላንተ ያልተገዛ
የስም ብቻ አገልጋይ መሆኔን ታውቃለህ
ድሮስ ከኔ አይነቱ ምንስ ታገኛለህ
.....
የቃየል መስዋዕት ከመቅደስህ ገብቶ
አንድነት ተረስቶ ሁሉ ተለያይቶ
እንክርዳዱን መስዋዕት ቁራ በትኖታል
ፍቅር አልባ መስዋዕት መች ያስደስትሃል
ይቁም በመቅደስህ መሸጥ መለወጡ
አፍኒንና ፍንሃስ ከመቅደስህ ይውጡ
ሳሙኤልን መሰል ቅን አገልጋዮችህ
በመቅደስህ ይብዙ ተናገር ይበሉህ
.... አዲስ የበገና ዝማሬ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ አላማዉን ይደግፉ አመሰግናለሁ

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 136   
@mieraflaike2436
@mieraflaike2436 2 года назад
ልብን እርፍ የሚያደርግ ዝማሬ ... ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ከዚህ እጹብ ዝማሬ ጀርባ ያሉት ገጣሚና ዜማ ደራሲያን ብዕራችሁ አይንጠፍ ❤
@ETH403
@ETH403 10 месяцев назад
ጅል
@MeseretTegie
@MeseretTegie Месяц назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤
@abeba5164
@abeba5164 2 года назад
ወድማችን እመብርሀን ትጠብቅህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።ፀጋውን ያብዛልህ። መደሀኒለም ይጠብቅህ
@adropofwater
@adropofwater 11 дней назад
ፈጣሪ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ❤
@tewodrosyohannes8888
@tewodrosyohannes8888 2 года назад
ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ሁሉንም መዝሙር ወድጃቸዋለሁ ይሄኛው ግን ልቤን ነው የነካኝ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማህ
@GEthio-j4y
@GEthio-j4y Год назад
🙏🥲ያ የጠፍው ድሪ እኔ ነኝ ..😢😭 እህት ወንድሞች ከ እኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ ወልደ ዮሐንስ ብላችሁ ! አባት ሆይ ፈልገው : እግኝውም ! እዘንለት : ማረው : የዳዊት ልጅ ሆይ ማረው በሉልኝ ! ከ ጌታዬ እምላኬ አስታርቁኝ! 😢😭 በከመ ምህረትከ !😢 ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ተስፍ መንግስተ ስማያትን ያውርስልን ! 🙏
@hiwot4951
@hiwot4951 Год назад
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወንድሜ!
@betelhembelete248
@betelhembelete248 Месяц назад
❤️ ቅርብ ነው አንደበቴ ልቤ ግን የሸሸ ማንነቴ ባዶ በቃልህ ያልታሸ ዛሬ አስተካክለኝ ልታነጽ በቃልህ በኔ አይሰደቡ ቅን አገልጋዮችህ
@haileleulzinabu
@haileleulzinabu 6 месяцев назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@Kiyalucy
@Kiyalucy Год назад
እውነት የሁሉንም ሰው ህይወት የሚነካ መዝሙር😢
@emahostube
@emahostube Год назад
ያ ድሪም እኔ ነኝ አምላካችን ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን
@edenbedaso3187
@edenbedaso3187 6 месяцев назад
እጅግ በጣም ልብን የሚነካ ዝማሬ ነው እራሴን እንድመለከተው ነው ያደረገኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን!
@tube896
@tube896 Год назад
ረቢ ፀጋ በረከትን ያብዛለህ ዘመንህ በመቅደሱ ታዛ ይፈፅም
@MrAmero21
@MrAmero21 Год назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ኪሪያላይሶን ኤሎሄ ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ በከመ ምህረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ እንዲህ እያልን እንቁጠር
@mrmam1265
@mrmam1265 2 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@heregeshete983
@heregeshete983 Год назад
አሜን አሜን አሜን😢 ዝማሬ መላእክትን ያስማልን❤
@እሙዘተዋህዶ
@እሙዘተዋህዶ 7 месяцев назад
ያድሪም እኔ ነኝ በቃልህ የማልገኝ ይቅር በለኝ 😢 ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በመቅደሱ ያቆይልን ረቡኒ ❤
@matihabesha
@matihabesha Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏
@joorykfk330
@joorykfk330 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🤲🤲🕯️🕯️🕯️🕯️🤲🤲😭😭😭
@rediina
@rediina 2 года назад
ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ
@habtamugirma1726
@habtamugirma1726 2 года назад
ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ
@ኤዶምደጀኔ
@ኤዶምደጀኔ 2 года назад
መምህር ላሰማኸን ጥዑም ዝማሬ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን!!!
@dawitbogale6209
@dawitbogale6209 2 года назад
ጊዜውን የዋጀ ዝማሬ ነው በተለይ አሁን አገልጋይ ነን ብለን ለምናስብ ሰዎች (ወጣቶች)
@alemituambaye7513
@alemituambaye7513 2 года назад
በእውነቱ ግሩም አልበም ነው👌👌👌 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 года назад
ዝማሬ መልአክት ያሰማልንዐ
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን የአገልግሎት ዘመን ይባረክ ይቀደስ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
ቅርብ ነው አንደብት ላንተ ልቤ ጊን ካንተ ራቀ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜክን ያዝምልን አምላካችን ሆይ እንዳ ቸርነት ነው እንጂ እንዳ በደላችን አይሁን
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 года назад
Amen Amen Amen Zamare Malaktan Yasamaln
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 2 года назад
አሜን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏✟💒✟
@yabsrahuman5913
@yabsrahuman5913 Год назад
Wendme ebakh kuteroch endet new menagegnew 🙏🙏🙏🙏
@edomlegesse6271
@edomlegesse6271 2 года назад
Amen kalhiyiwot yasemaln
@እግዚአቡሔርእረኛዬነው
ዝማሬመላእክትያሰመልን
@ዕጣንይእቲማርያም
@ዕጣንይእቲማርያም 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንደ ቸርነትህ እንች እንደበደላችን አይሁን።
@እግዚአቡሔርእረኛዬነው
ቃለሕይወትንያሰማልን
@mimitsige2783
@mimitsige2783 2 года назад
አቤት ቀዝቀዝ ብሎ ወደ ውስጥ የሚፈስ የሚገርም የበገና ዝማሬ ነው ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን እድሜ ይስጥልን‼️🙏💚💛♥️💒💒⛪⛪🟢🟡🔴🌼🌼💚💛♥️🌼🌼🟢🟡🔴👏👏👏👏👏👏
@TebitaArchitects
@TebitaArchitects Год назад
አሜን
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን አይሆን 🤲🤲🤲በአሜን በእዉነት ይማረን ይቅር ይበለን 🤲🤲🤲😥😥😥😥✝️✝️✝️ ወንድማች ዘማሪ አቤል ተስፋዩ ዝማሬ መላክትን ያሠማል ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ከዚህ በላይ የምታከለግልበትን ብርታቱን ይስጥልን አሜን እንኳን ፬ የበገና መዝሙር መረቃህ አደረሰህ መልካም ያገልግሎት ዘመን ተመኘውልህ በቤቱ ያፅናህ ✝️✝️✝️
@MulusewDamtie
@MulusewDamtie 6 месяцев назад
ነነኸጠ😊
@-officialchannel6544
@-officialchannel6544 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@vibvib45
@vibvib45 7 месяцев назад
የእውነት እኔ ነኝ የጠፋው ድርም አቤት የልቤን አይን አብራልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ😢😢😢😢
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዝልን በእውነት
@hargeha3672
@hargeha3672 5 месяцев назад
ነፍስን የሚያድስ መዝሙር ❤❤❤ ንሰሐ ስገባ የሚሰማኝ ስሜት ነው የተሰማኝ
@selamyibabie5616
@selamyibabie5616 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@ትሕትና
@ትሕትና Год назад
አሜን በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን መምህር
@tigisttiti8811
@tigisttiti8811 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር አቤል
@yoye9782
@yoye9782 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን #ረቡኒ
@abeldenbu
@abeldenbu 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@Daniel-o7e8p
@Daniel-o7e8p 8 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር!
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Год назад
በከመ ምሕረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ:: መባል ያለበት ጊዜ ነው:: ዘማሪ አቤል ጸጋውን ያብዛልህ !!
@asterabrham5172
@asterabrham5172 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ነፍስ የሚያረሰርስ ዝማሬ
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በከመ ምህረትከ አምላከነ አኮ በከመ አበሳነ ዝማሬ መልአከት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛልህ ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን ይቅር ይበለን
@tinsaemekdim4894
@tinsaemekdim4894 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር
@elayasebelay
@elayasebelay 5 месяцев назад
እራሴን የሚገልጽ መዝሙር ነው።ዝማሬ። መላዕክት። ያሰማልን ስልክ ቁጥርህን ንገረን
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tgadisyoutube1686
@tgadisyoutube1686 9 месяцев назад
Amen zemar melketen yasemalen
@nikodimosmedia4971
@nikodimosmedia4971 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zeroto2347
@zeroto2347 2 года назад
😭😭😭አባት ሆይ እርዳኝ አንተ 🙏
@abatyebuchbuch4769
@abatyebuchbuch4769 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።ፀጋውን ያብዛልህ።
@heptamesh4797
@heptamesh4797 2 года назад
Elelelelelelelele
@abeldenbu
@abeldenbu 5 месяцев назад
በከመ ምህረትከ🙏🙏🙏
@Tube-ij1gu
@Tube-ij1gu Год назад
"በከመ ምህረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ፡፡" ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፡፡
@በደስታ
@በደስታ 5 месяцев назад
ዝማሬ መልአከት ያሰመልን 🙏🙏🙏
@estenfasztewahedo8883
@estenfasztewahedo8883 2 года назад
Zimare melaheket yasemalen
@alem_nuguse
@alem_nuguse 2 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን💗
@realinfo5977
@realinfo5977 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@hayilyesancho7134
@hayilyesancho7134 2 года назад
ቃለ እይወት ያሰማልን እስከመጨረሻው ያፀናህ
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 6 месяцев назад
Amen Amen Amen
@learneverything5600
@learneverything5600 Год назад
ኡሁሁሁ የሚገርም ዝማሬ።
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@tadiwoskebede3798
@tadiwoskebede3798 Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
አሜን አሜን አሜን😭😭😭🤲ነፍስን የሚያረጋጋ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማል💒✝️
@HOPE-yr2vb
@HOPE-yr2vb 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን።እግዚአብሔር ይስጥልን።
@yebeasn
@yebeasn 2 года назад
መከመ ምህረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ
@AlmiAlmi-k7k
@AlmiAlmi-k7k 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ ማላዕክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️🌺
@heptamesh4797
@heptamesh4797 2 года назад
Amenamenamen
@hamedhamed3002
@hamedhamed3002 2 года назад
😭😭😭Amen amen amen🤲🤲🤲
@agerselam9575
@agerselam9575 2 года назад
ዝማሬመላእክትንያሠማልንፀጋውንያብዛልህ
@edomabera984
@edomabera984 7 месяцев назад
ግን ለምንድነው ወደ ቅድስና በቀረብንበት እጥፍ እየራቅን ከቤቱ የምንወጣው ይሄ ለኛ ከቤቱ ወጥተን ለጠፋነው ነው
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 2 года назад
😭 ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 2 года назад
Egzeabehare yemasgan ❤️ anta yatabark ya Egzeabehare agalgay. Egzeabehare abune abzeto yebarkeh batasabochen legochen eywatehen Egzeabehare yebarelel
@tube6227
@tube6227 2 года назад
አሜን 🤲😭😭ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@sraself7813
@sraself7813 2 года назад
Amen amen amen 🤲🤲🙏🙏🌾🌾💖💖
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@abatyebuchbuch4769
@abatyebuchbuch4769 2 года назад
“በከመ ምህረትከ”🥺🥺🥺🥺🥺🥺😥😢😭😭😭😭😭😞😞
@alemelegese8602
@alemelegese8602 5 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር የት እንደቆምኩ ነው የነገረኝ ዝማሬው
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን አሜን
@mikigo7892
@mikigo7892 5 месяцев назад
ቁጥር ላኩልኝ በመድኃኔዓለም ስም እጠይቃለሁ
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማል
@rodusmulugeta
@rodusmulugeta Год назад
wondimachin ye begena kutir bilekilin
@astertsefaye4883
@astertsefaye4883 2 года назад
Zemereh melaket yesemalen yemiwadeke wandime
@zewdiyemane4836
@zewdiyemane4836 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማክ ወንድሜ !!
@ephremmelaku8118
@ephremmelaku8118 5 дней назад
የመዝሙሩን ቅኝ ት እና ቁጥር የሚያውቅ ተባበሩኝ 🙏
@MulusewDamtie
@MulusewDamtie 6 месяцев назад
ቸመጨየጨ
@andargachewmegra2995
@andargachewmegra2995 2 года назад
God bless you, your songs makes my day always great!
@bewuketal9015
@bewuketal9015 2 года назад
Memhr zmare melaykt yasemaln "Dream" yemilew be English new woys lela trgum alew?? betam ykrta
@abelbegena
@abelbegena 8 месяцев назад
ትርጉም አለዉ
@matisol-db2gi
@matisol-db2gi 6 месяцев назад
ያድሪም እኔ ነኝ ከ ቆሻሻ ውሰጥ የምታገኝ ከቃልህ ማልገኝ ቸር እግዚአብሔር ይቅር በለኝ
@demidemeke8795
@demidemeke8795 8 месяцев назад
በከመ:ምሕረትከ:አምላክነ:ወኦኮ:በከመ:አበሳነ
@yihunselamasrat6857
@yihunselamasrat6857 2 года назад
እንደቸርነቱ እንጂ እንደበደላችን አይሁንብን !
@MihretDemiss-ob9nh
@MihretDemiss-ob9nh Год назад
ቁጥር ላክልን በማርያም በጣም ነው የወደድኩት
@ephremmelaku8118
@ephremmelaku8118 5 дней назад
ቁጥሩ እና የ ቅኝ ቱ አይነት ሽ እባክሽ 🙏🙏
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 года назад
Zemaramaleykit neyasemamalen
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:24
Просмотров 802 тыс.
ALEMU AGA ‎- Éthiopiques 11: The Harp Of King David
1:06:05
የበገና መዝሙር በ አቤል ተስፋዮ
1:24:20