Тёмный

የበገና ቅኝት እንዴት? Begena Tuning how?@Sisay Begena Ethiopia @Abel begena @Yilma Hailu @Eotc MK TV 

MEDIBIL መድብል
Подписаться 2,9 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

#ሥለ ቅኝት ድምጾች አወጣጥ እና የበገና ቅኝት
#የበገና ቅኝት እንዴት? #Begena Tuning how?#Sisay Begena Ethiopia #Abel begena #Yilma Hailu #Eotc MK TV

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@Nsartube-2246
@Nsartube-2246 2 года назад
ጥሩ ግን ነጠላ መልበስ ግድ ነው ወንድማችን
@brookzera218
@brookzera218 Год назад
Begenah እጅግ በጣም የተዋበ ነው ! ኬት እንደገዛኽው እባክህን መረጃ
@abelbegena
@abelbegena 4 года назад
Tiru new berta wendem
@ምኞቴቢሆን
@ምኞቴቢሆን 4 года назад
Very good resource for beginners. EGZIABHER yestelegn!
@seliethio1303
@seliethio1303 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥል ወንድማችን
@አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ
ሰላም ላንተ ይሁን በምን ላግኝህ መማር እፈልጋለሁ
@millen-ze-orthodox2373
@millen-ze-orthodox2373 4 года назад
Enamseginalen wandemachin
@yeethiopianruth2399
@yeethiopianruth2399 3 года назад
እናመሰግናለን
@Solyana21211
@Solyana21211 2 года назад
Enamesegnaleen!
@Aryam21_Media
@Aryam21_Media 3 года назад
yikrta lebegenaw kibr sibal gn lebegena yemihon lbs/netela bttekem
@Marishet-fw9ix
@Marishet-fw9ix 2 месяца назад
Yemaqang application endet inagenglen
@seliethio1303
@seliethio1303 3 года назад
በገና ከኢትዮጵያ አስመጥቸ ነበር ግን እንዴት አድርጌ ማሰር እንደምችል አስተሰሩን ብታስተምረን?
@medibil9718
@medibil9718 3 года назад
እሺ በሌላ ቪዲዮ እሰራለሁ!
@medibil9718
@medibil9718 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5k5u_eHTygM.html
@hayyuu1921
@hayyuu1921 Год назад
Begena lemastemar mejemeriya netela libes wendime
@selamtassew3439
@selamtassew3439 3 года назад
netela libes
@aklisia1164
@aklisia1164 3 года назад
መምሕር በማጥበቅ በማላላት እንደገና በማሰር እንዚራውን ወደላይ ወደታች በማድረግ ብዙ ሞከርኩ እንዳንተ ያለ ድምፅ ሊያወጣ አልቻለም ይመስለኛል ቅኝቱን ለማስተካከልና ለመለማመድ መጀመሪያ ያንተ አይነት ድምፅ ማውጣት ይኖርበት ይመስለኛል የኔ ግን ድምፅ የለውም ማለት ይቻላል እና ምን ላድርግ ?
@medibil9718
@medibil9718 3 года назад
እኔ እንኳን መምህር አይደለሁም። ነገር ግን ያልከው የድምጽ ችግር ለማስተካከል አውታር አስተሳሰር የሚል ቪዲዮ የሚረዳዎት ይመስለኛል። የበገና አውታር አስተሳሰር @Sisay Begena Ethiopia @Abel begena @Yilma Hailu @Begena Tube
@aklisia1164
@aklisia1164 3 года назад
@@medibil9718 እግዚአብሔር ይስጥል ወንድማለም በጣም አመሰግናለኩ ።እንስት ነኝ
@medibil9718
@medibil9718 3 года назад
ይቅርታ አድርጊልኝ ስምሽን በደንብ ሳላየው ነው የጻፍኩት።
@henokgeremay2895
@henokgeremay2895 Год назад
aapu ምን ድነው የሚሸ ባለው 🙏
@medibil9718
@medibil9718 Год назад
Da tuner or Here is a link to Pitched Tuner: get.pitchedtuner.com/install
@medibil9718
@medibil9718 Год назад
play.google.com/store/apps/details?id=com.bork.dsp.datuna
@madesign21
@madesign21 4 года назад
በገና የት ማግኘት እችላለው ? አሜሪካ
@medibil9718
@medibil9718 4 года назад
ከኢትዮጵያ ነው ያስመጣሁት እኔ።
@የመቤቴልጅነኝ
@የመቤቴልጅነኝ 3 года назад
@@medibil9718 አገር ቤት የት አካባቢ እናገኛለን
@madesign21
@madesign21 2 года назад
@@medibil9718 እስመጣሁ ግን እንዴት ልማር ቀጥሉበት ፕሊስ
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 2 года назад
በዘመናዊ መልኩ ነጮቹ ለራሳቸው መሳርያ ማስተካከያ የምጠቀሙበትን የኤሌክትርክ መሳርያ ተጠቅመን ማስተካከል እንችላለን?
@medibil9718
@medibil9718 2 года назад
ለጊዜው በጆሮዋችን ብቻ የቅኝቱን አይነት መለየት እስክንችል ምንም አይነት የሚረዱን መሳሪያዎችን መጠቀም እንችላለን! ነገር ግን እስከ መጨረሻው የመሳሪያው ጥገኛ ሆነን እንዳንቀር መጠንቀቅ አለብን!
@haileblog4995
@haileblog4995 3 года назад
ነጠላ ልበስ
@zuzuamen6845
@zuzuamen6845 3 года назад
App semo
@medibil9718
@medibil9718 3 года назад
Da tuner ይባላል
Далее
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Просмотров 15 млн
Orthodox Begena Classical Instrumental Mezmur - 1hr plus
1:20:10
Ahadu TV :ታሪካዊ የበገና አሰራር
22:03