Тёмный

የበገና አካል ክፍሎች እና ምሳሌዎቻቸው | የበገና ተከታታይ ትምህርቶች Abel Tesfaye Begena how to learn and play begena 

Abel Begena
Подписаться 53 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

ይህ የመምህር አቤል ተስፋዬ የዩትዩብ ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል ተከታታይ የበገና ትምህርቶች ይሰጣሉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለው ፡፡

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@brhannooh5433
@brhannooh5433 4 года назад
ዝማሮ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ዲሚየና
@ዲሚየና 4 года назад
ሐብተ ዳዊትን ያድልልን እናመሰግናለን ።
@Aiyda2023
@Aiyda2023 10 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ አሜን
@birtukanalebel3686
@birtukanalebel3686 4 года назад
ቃለ ሂወት ያስማልን የእኛ ብርቅየ የ፡ሙዝሙርኛው ዳዊት ልጅ እውነት እግዚአብሔር ጥበብና ጽጋውን ያብዛልክ እመ አምላክ፡ አንደበት ትሁንህ፡
@genetmesele
@genetmesele Год назад
ሀብተ በገናን ያድልልን ወንድማችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@ስላም-ጠ3ኸ
@ስላም-ጠ3ኸ 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ
@fabroniyafentaw989
@fabroniyafentaw989 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር።
@ወለተማርያምወለተማር-ዐ5የ
ውድ ወንድማችን መምህራችን ዘማሪ ዲ/ን አቤልዬ ፀጋው ይብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን !!! ⛪💚💛❤
@lobabamohammad3986
@lobabamohammad3986 4 года назад
እግዚአብሄር ይስጥልን እናመሠግናለን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@yorusalemdawit3498
@yorusalemdawit3498 4 года назад
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
@fetsum5751
@fetsum5751 4 года назад
እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ! በጥበብ የተሰራ በገና ... ❤️
@Ayu_tube
@Ayu_tube 4 года назад
ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉ የበገና ደርዳሪዎች ደስ ከምሰኝባቸው ዘማሪያን አንዱ አንተ ነህ አምላከ ቅዱስ ዳዊት ያአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@bamatube7
@bamatube7 3 года назад
ይብላኝ ለኔ ሁሉን ነገር በመመኘት ብቻ ለቀረሁኝ መምህር ተስፋዬንም ለማናገር ደዉዬ ስልክ አይሰራም ። ወንድሜ የድንግል ልጅ አብዝቶ ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@ermiasyemane1001
@ermiasyemane1001 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህም ይባርክ
@ማርታበድሩ
@ማርታበድሩ 4 года назад
የኔውንድም እመብርሀን ፅጋውን ታብዛልክ
@gebretsadik1944
@gebretsadik1944 2 года назад
selame egziabher kehulachin gar yihun
@ethiophia3378
@ethiophia3378 4 года назад
ጸጋው ይብዛልህ
@dawittasisa7336
@dawittasisa7336 4 года назад
በርታልን🙏 መምህራችን!!
@abelbegena
@abelbegena 4 года назад
Eshe deve
@selamawittadesse792
@selamawittadesse792 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kalabehalefom8414
@kalabehalefom8414 4 года назад
Kale heywet yasemalen...ye video teratu degmo betam teru new
@simretabay4549
@simretabay4549 4 года назад
kale hiwoten yasemalen be edme be tena yetebkelen
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 года назад
Zemare melekt yasamaln wondmacin
@ፌበንየማርያምልጅ
@ፌበንየማርያምልጅ 4 года назад
መምህር አቤል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት መምህር ግን በስት ምን ያክል ግዜ ይፈጃል???
@Mahilet__Z19
@Mahilet__Z19 3 года назад
እባክህ ወንድሜ የበገና የአስሩ አውታር የእያንዳንዱን ስም ንገረን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@expo3491
@expo3491 4 года назад
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን አመሰግናለሁ በገና አውታር ይበጠሳል ምን ላድርግ
@abelbegena
@abelbegena 4 года назад
Eshe chiger yelem mekniyatochun eyayen mels ensetebetalen
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 года назад
🙏🙏🙏❤🙏❤🙏
@haymanottesfaye9823
@haymanottesfaye9823 3 года назад
Begana memar efligalhu ebakchu erdug
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 года назад
@@haymanottesfaye9823, እኔም 😂
@gebretsadik1944
@gebretsadik1944 2 года назад
le begena ye kirarun kr( awtarun) metekem yichalal? memhrachin
@abelbegena
@abelbegena 2 года назад
aychalem
@senaythkirose
@senaythkirose Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yohanneshailemichael6068
@yohanneshailemichael6068 2 месяца назад
እንዚራ የምን ምሳሌ ነው?
Далее
Day 2 | IEM Rio 2024 | Playoffs | КРNВОЙ ЭФИР
6:11:51
ዮአዳን (ክፍል 34 )
31:52
Просмотров 240 тыс.
ድርብ ድርደራ ምንድንነው?
7:33
Просмотров 16 тыс.
Ahadu TV :ታሪካዊ የበገና አሰራር
22:03