Тёмный

የቡና መፍጫና ማሸግያ | ዘመናዊ የማሸግያ ማሽን ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 |packing machine price |business |Ethiopia |Gebeya 

Gebeya Media - ገበያ
Подписаться 405 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

የቡና መፍጫና ማሸግያ | ዘመናዊ የማሸግያ ማሽን ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 | modern packing machine price | business |Gebeya
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@yejutube
@yejutube Год назад
ካስተዋወቃችሁ በዋላ ስንመጣ በጥፍ ዋጋ እየጨመራችሁ ለምሳሌ የዘይት መጭመቂዋ 185ሺ ብር የነበረችውን ካስተዋወቃችሁ በዋላ 250ሺ ብር ያደረጋችዋት ፣፣ ፣፣
@merondemessie2079
@merondemessie2079 Год назад
የሰጠኸን መረጃ ጥሩ ነው ፡፡ዘመናዊ የቡና መቁያው ጨምረህ ብታቀርበው ጥሩ ነበር ፡፡
@JonasKusnagi
@JonasKusnagi 7 месяцев назад
ሰላም ገበያ ሚድያ እያረጋቹት ያላቹት በጣም የሚያኮራ ሀገርን የሚጠቅም ነገርነዉ እየሰራቹት ያላቹት እና መስቀሌ የማሸግያዉን ዋጋ አይነቶች የት ሊገኙ እንደሚችሉ ብትነግረን አሪፍ ነበር
@fresweety4939
@fresweety4939 Год назад
ፖወር ስንት ቮልት ነው የሚጠቀመው ለመረጃው እናመሰግናለን የምትሰጡን ሀሳብ የሚደነቅ ነው በርቱ
@jqjq9082
@jqjq9082 Год назад
ቡና የሚቆላ ማሽን ዋጋ ንገረን
@MesayAlemayehu-j8g
@MesayAlemayehu-j8g 16 дней назад
የቡና መፍጫ የሀገር ወስጥ ጥራቱን የጠበቀ አለወይ ዋጋቸው በመጠን ቢቀርብልን የውጩ በጣም ውድ ነው
@ErgetteWoldesemayat
@ErgetteWoldesemayat 6 месяцев назад
የቡና መፍጫና መቁያ እፈልጋለወው በአነሰተአኛ ወይ በመካከለኛ ደረጃ የቡና ሥራ ልጀምር ተዘጋጅቻለሁና ማሸኖቹን የማገኝበት ቦታ ጠቁመኝ
@kedijahamid3781
@kedijahamid3781 Год назад
Enamesegnalen kagawa kebedech enji betam yemfelgew eka neber
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Год назад
ዛሬስ የቅንጦት ነው ያቀረብከው
@tamirattekle9412
@tamirattekle9412 6 месяцев назад
Updated የሆነ ባለ 10 k capacity coffee roaster machine የውጩን እና የሃገር ውስጥ ማሽን ከዋጋ እና ከጥራት በማነፃፀር ቢቀርብልን።
@TessemaZergaw
@TessemaZergaw 8 месяцев назад
ዘምዘም ባንክ ሀዋሳ ይገኛል ወይ? ካለ የት ይገኛል?
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Год назад
እናመሰግናለን 💙💙💙💙
@emanmandefro
@emanmandefro Год назад
የገበያ ሚድያ ቤተሰቦች ስወዳችሁ እኔንም አበረታቱኝ የመዳቤት ስልችት ብሎኛል በቅርቡ አገር ልገባነው. ጥሩጥሩ ነገር የመስራት ሀሳብ አለኝ ኢንሻአላህ
@SebleMesfin-c4t
@SebleMesfin-c4t 6 месяцев назад
2ኪግ ብና የሚቆላ ትንሽ ማሽን የት አገኛለሁ
@luchtekle7141
@luchtekle7141 Год назад
Yeteleyayu spice/Kemem indet aderegen le hotels and restaurant maserekeb inchelalen???
@keenarabbi6222
@keenarabbi6222 Год назад
Enamesegnalen
@likueneyew7247
@likueneyew7247 Год назад
የበና መቁያ ዋጋ, ማሸጊያዉ ብራን ለመፃፍ ይጠቅማል?
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Год назад
Thanke
@tigestsebsbe-kf6uw
@tigestsebsbe-kf6uw 6 месяцев назад
ገበየ ሚድያ ስልካችሁን እባክህ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 6 месяцев назад
0948622222
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 Год назад
ወዳጄ የቅቤ ማውጫ ማሽን ማግኘት እፈልጋለው። ቅቤ መናጫ ማሽን።
@buzattube
@buzattube 9 месяцев назад
እንዴት ነው ልናገኛችሁ ምንችለው
@adeydrama2676
@adeydrama2676 Год назад
እባካችሁ የችብስ መጥበሻ ማሽን ዋጋ ንገሩኝ
@alemsebebe8880
@alemsebebe8880 Год назад
የልጆች መጫወቻ ሙሉ እቃ ለምሳሌ እንደ መዳንያለም ሞል እንደሚገኘው እቃዎች ክፍላገር እፈልጋለው እና የሚሸጥበት ብትጠቁመኝ ።
@fekadumollaye8128
@fekadumollaye8128 Год назад
Power consumption 3phase or single
@adisneger9698
@adisneger9698 9 месяцев назад
Be qalaluu ke pestaluu masheg ye michil mashinis yelam endy
@tesfayefentaw4379
@tesfayefentaw4379 Год назад
ማሽኑ የሚገኝበት አድራሻ ስልክ ቁጥር ላክልኝ ሌላው ጥያቄ ማሽኑ ቡና መቁላት መፍጨት እና ማሽግ ሶስቱኑም ስራወች ያከናውናል ወይ ዛሬ ላይ ያለው ዋጋ ስንት ነው
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
@tesfayefentaw4379
@tesfayefentaw4379 Год назад
@@gebeyamedia እባክህ ወንድሜ እኔ ቪዲዮን በሙሉ አይቸዋለሁ ነገር ግን ስልክ የለም ስለዚህ እባክህ አሁን እንደገና ላክልኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
አረ ስልኩ ቪዲዮ ላይ አለ
@msudmstfa3829
@msudmstfa3829 Год назад
Galatomi Chala❤
@user-ef5gy6dg4z
@user-ef5gy6dg4z Год назад
የማሸግያ ማሽኑን ጠይቃቹ ነበር ሰለ መለሳቹልኝ አመሰግናለው ግን በግራም ሚያሽግ ፈልጌ ነበረ በግራም ያሽጋል? በኮሜንት ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ እኮ፣አዎ እንደ ፈለጋችሁ
@user-ef5gy6dg4z
@user-ef5gy6dg4z Год назад
@@gebeyamedia ቪዲዮ ላይ በኪሎ እስከ አምት ኪሎ ይቻላል ብለህ ነበረ እኔ ከ 5ግራምእስከ 10ግ 15ግራምና ከዛ በላይ ፈልጌ ነበረ አመሰግናለው
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
የፈለጋችሁትን መጠን ትሰጡታላችሁ ነው ያለው
@mekdesgolla5530
@mekdesgolla5530 Год назад
ሐቀኛ የሚባለው ሚዛን እስቲ ሞክረው ከመግዛትህ በፊት
@shewangizawamsalu2814
@shewangizawamsalu2814 Год назад
አድራሻው ይጠቀስ
@user-pr5gp9wg5h
@user-pr5gp9wg5h Год назад
ማሻ አላህ እስኪ የዳቦ ቤት እቃወች የሚሸጥበት ቦታ አገናኙኝ
@robelsiyoum2574
@robelsiyoum2574 2 месяца назад
Ale
@thereality657
@thereality657 Год назад
Camera man,... what are you recording??
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
???
@keenarabbi6222
@keenarabbi6222 Год назад
Samuna fabrika serche neber omo sashig neber betam kelal new
@Nuor5
@Nuor5 5 месяцев назад
የትነዉ አድራሻቹ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 месяцев назад
ቪዲዮ ላይ አለ
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Год назад
በፈጣሪ ንገሩኘ ኢቃማ ኖሮን ጠቅልለን ሀገር የምገባ ቀረጥ አለው??
@mesaywubishet3223
@mesaywubishet3223 Год назад
አዎ አለው ውዴ ምናልባት አምስት አመት ወይም ከዛ በላይ ከሆነ በስደት የቆየሽው ኤምባሲ ሂጂና ወረቀት አውጪ ትንሽ ይቀንስልሽ ይሆናል ቀረጡ ግን አይቀርም ይቀርጡሻል አዳዲስ እቃ ካለሽ
@abdunur8211
@abdunur8211 Год назад
Merejachu Tru Newu Ye Buna Mekuya Yelachewu Ene
@user-mj8es9tj1s
@user-mj8es9tj1s Год назад
ይት ነው ቦታው
@gebeyamedia
@gebeyamedia 11 месяцев назад
ቪዲዮ ላይ ስልክ አለ
@arhibu6185
@arhibu6185 Год назад
እሽ እናመሠግናለን ዋጋዉስ
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ቪዲዮ ላይ ተናገረ እኮ
@wdawraris612
@wdawraris612 Год назад
wondime ye limston wofcho efelgalehu befeterek teykeh wagawn asawkegn
@wendebekele1539
@wendebekele1539 Год назад
የዳቦ ቤት ሙሉ እቃ
@saraghon8442
@saraghon8442 Год назад
እሺሺሺ ዉንድሜ ታበረክ የደቦ መሺን አሌ ዉይ ?
@linamohammed658
@linamohammed658 10 месяцев назад
አድራሻውን አልተናገርክም
@gebeyamedia
@gebeyamedia 10 месяцев назад
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
@user-yh9oh1xj3g
@user-yh9oh1xj3g 11 месяцев назад
YET now mestou bouta
@bezagemechu
@bezagemechu Год назад
Ye furniture machine please
@mks739268
@mks739268 Год назад
የገበያ ሚዲያ ቤተሰቦች እባካችሁ የወንዶች ፀጉር ቤት ሃሳቡ ነበረኝ የሚያስፈልጉ እቃዎች የሚገኙበት ቦታ እና ዋጋቸውን አጠቃላይ በምን ያህል ካፒታል መስራት እንደሚቻል ሃሳብ የሚሰጥ ሥራ ብትሰሩበት።
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ከዚህ በፊት መረጃ ሰርተናል ቪዲዮ ገበያ ሚዲያ ላይ አለ
@minisuk6138
@minisuk6138 11 месяцев назад
Small sugar packing machine
@merchaaba
@merchaaba Год назад
Mobil Number
Далее
Дежавю, прескевю и жамевю!
00:59
Просмотров 153 тыс.
3ቱ ማሚዎች የደራ የበዓል ጨዋታ
28:11