Тёмный

የቡና ኬክ ከጅማዋ ልጅ 

ኢትዮ ፖድካስት (Ethio podcast)
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 127   
@lijinet
@lijinet 5 лет назад
Wow በጣም አሪፍ ነው ቲያዬ👏👏
@SelamEthio
@SelamEthio 5 лет назад
ቡና በጣም ነው የምወደው ይሄማ እንደጉድ ይጋገራል። እናመሰግናለን የጅማዋ ቆንጆ።
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 5 лет назад
Endeee egna balebetochu bunane kalewededen man liwede newu. Buna enem ewedalehu. Tebareki.
@user-eg4co1lg6c
@user-eg4co1lg6c 5 лет назад
ቢኪንግ።።ፓዉደረ።የለዉም
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 5 лет назад
አበሳአሰሉ ከገባችሁ አስረዱኝ
@kaletube7104
@kaletube7104 5 лет назад
ዋዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ብና በጣም እምዉደዉ ነገር ነዉ እሰራዋለዉ ቲያየ እነመሰግናለን።
@FasiNico
@FasiNico 5 лет назад
ዛሬ ባልጋግር ኖሮ የእውነት አሁኑኑ ነበር የምሰራው: የምን እንቅልፍ ነው ☺ቲያዬ አንደኛ እኮ ነሽ ከጥራት ጋር 😍 ለሰንበት ሰርቼ እልክልሻለው ቆይ: ተባረኪልኝ ከነቤተሰብሽ ወዳጄ 💝
@worqetube6206
@worqetube6206 3 года назад
ማሬ ተዳማሪ በቅንናት እንዳግ 🇪🇹🇪🇹💪💪❤️❤️❤️
@addisaddis3562
@addisaddis3562 5 лет назад
ዋው ጾም ባይሆን ኖሮ ነገ ይሰራ ነበር ግን ለልደት አይቀርም ከምሰራቸው ውስጥ አንድ ይሆናል!!!አመሰግናለሁ በርቺ
@firewordefa4608
@firewordefa4608 5 лет назад
ቲያዬ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ በርቺ በተለይ አገላለጽሽ በጣም ደስ ይላል
@zekiranasir8156
@zekiranasir8156 4 года назад
ደምሬሻለው አንቺም ጎራ በይ በቅንነት ውዴ
@user-mk6zk9ec1n
@user-mk6zk9ec1n 4 года назад
አናመሠግናለን,እህታችን,በርቺ
@hanitube405
@hanitube405 5 лет назад
ዋው ቲያዬ ሁሌም እምትስሪያቸው ኬኮችሽ ምርጥ ናቸው👏👏
@Addis948
@Addis948 5 лет назад
በጣም አሪፍ ይመስላል! እሞክረዋለሁ! thank you konjo!
@momlove2688
@momlove2688 3 года назад
የኔ ቆንጆ አሁን ልሰራ ነው መጨረሻ ላይ የጨመርሺው የፈላ ውሀ ነው ወይስ ያልፈላ ፕሊስ መሊሺሊኝ
@zizitube8221
@zizitube8221 5 лет назад
Baking powder or ersho alayehugnem essa ታዲያ እንዴት ነው የሚነፋው ነፍስዋ?
@sabakahsay4263
@sabakahsay4263 4 года назад
አንቺ ለራስሽ ጣፋጭና አነጋገር ለዛሽ ስርአትና በጣም ግልፅ ነው በርቺ
@amethiopianandiloveethiopi6459
ዋው ትያዬ በጣም ባለሙያ ነሽ በርቺ😘😘
@Umitube
@Umitube 5 лет назад
ዋው ቲያዬ እኔነኝ የቡና ወዳጅ እሺ አሁን መሽቶዋል ማን እባቱ ሰርቶ ያቀብለኝ ይሆን ምን አለበት ጥዋት ላይ ብታሳይን 😉😉😘😘😘😘😘እሄኛው ይሻላል ቫኔላው
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 5 лет назад
ውይ ቲያዩ እጅሽ ይባረህ የኛ ባለሙያ
@selinayoja4944
@selinayoja4944 4 года назад
አሪፍ
@betynegouse1189
@betynegouse1189 5 лет назад
ቲያዬ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ 😘👌
@Umitube
@Umitube 5 лет назад
ማነ ነበር ሹኪያውን የያዘው የማውቃት መሰለኝ በእጇ😉😉😉😉😀😀😀
@keyakeya2199
@keyakeya2199 5 лет назад
በጣም ያምራል የባለፈው የሠራሽውን የ ካሮት ኬኩን ሰርቼው በጣም ይጣፍጣል በተለይ የሲኒመኑ ጣእም አሪፍ ነው
@user-bl9de8vb8g
@user-bl9de8vb8g 5 лет назад
ዋው ያምራል ቲያየ
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 5 лет назад
የጅማ ወይስ የጀማ ቆጆ ንገሪኝ ባለሞያ ነሽ👍👍👍👏👏👈
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 5 лет назад
Ye Abajefar Ager lij Tebareki Anchima balemuya neshe.
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 5 лет назад
አበሳአሰሉ አልገባኝም ቆጅት በዉሀ መጀመሪአ እዛዉ ፍሩኑ ዉስጥ ነዉ በተረፈ በጣም ያምራአል
@umutub1497
@umutub1497 5 лет назад
እናመሰግናለን ባለሙያ ነሽ በርቺ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 лет назад
ባለሙያ 1ኛ ነሽ ለኔ
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 лет назад
እጅሽ ይባረክ እንዴ ወደድኩት መሰለሽ
@amantube2265
@amantube2265 5 лет назад
ቲያዬ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@rore1445
@rore1445 5 лет назад
ኢትዮጵያ ምጣጠ ቡና ይሆናል ወይ ውዴ
@yihonalstyle
@yihonalstyle 5 лет назад
Wow yene kojo betam yummy
@jamilajamila4262
@jamilajamila4262 5 лет назад
እኔም ኬክ እሰራለው ያንች በጣም ተመቸኝ ጎበዝ
@user-lo4kz7zz4s
@user-lo4kz7zz4s 4 года назад
ቆንጆ ነወ ❤❤
@asfghhg3158
@asfghhg3158 5 лет назад
አቦ ምችት ይበልሽ የሀገሬ ልጅ እድሜሽ ይርዘምልኝ
@selwamohamed7451
@selwamohamed7451 4 года назад
ማሻ አላህ
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 5 лет назад
ቡናዬ የቀናችን አድማቂ በ ኬክ መጣሽን
@tigistkdist3467
@tigistkdist3467 5 лет назад
ሌላው ደግም ጥያቄየ የታችኛውን ብቻ ነው የምንለኩሰው የኦብኑን ነው የላይኛውንም የታችኛውንም ነው ??
@NinaTadesse
@NinaTadesse 5 лет назад
ቲያዬ ኬክ እኮ 1ኛ ነሽ
@mariejose5293
@mariejose5293 4 года назад
Thanks
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 лет назад
ያምራል ያምራል
@jemilayeallahbariyahclasic9056
Wow arif new wude buna wuste new
@fuzeyamusa8629
@fuzeyamusa8629 5 лет назад
አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ
@cv2305
@cv2305 5 лет назад
ሙቅ ውሃው አልገባኝም የገባችሁ አስረዱኝ በእግዝያብሄር? እሳትላይ ጥደን ነው ወይስ??
@user-jb6io4js4x
@user-jb6io4js4x 5 лет назад
ማንኛው ቡና ነው እህት የንኡስካፎው ነው ወይስ ማንኛውም ይሆናል
@rihanaali1649
@rihanaali1649 5 лет назад
Waw betam des yilal berch yekik balemoya aderegshign eko
@astergirma8728
@astergirma8728 5 лет назад
ጎቦዝ ነሽ በርች
@zekiranasir8156
@zekiranasir8156 4 года назад
ማሻአላህ ማር
@maria9514
@maria9514 5 лет назад
እሰይ እንዲ ነው እንጂ በጣም እናመሰግናለን ማሬ በፎቶ ኃግተን ነበር!!!
@kiyaaTube
@kiyaaTube 5 лет назад
ቤተሰብ ሆኛለሁ ከተመቻቹ ጎራ በሉ ወደኔ 👌
@tigistkdist3467
@tigistkdist3467 5 лет назад
እህት ያለውሃ ፎረን ውስጥ እንደማንኛውም ኬክ መጋገር እንችላለን ወይ ??
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 5 лет назад
እናመሰግናለን ቲዩ ምርጥ♥♥♥♥♥
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 5 лет назад
ሞያሽም ድምፅሽም ያምራል ተባረኪ
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 5 лет назад
እጅሽ ይባረክ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 4 года назад
በጣም ቆጆ ነው ማር
@user-ls9sp9bx5f
@user-ls9sp9bx5f 5 лет назад
ፓኪን ፓውደር አይፍልግም ማለት ነው
@yordi_abyssinia7461
@yordi_abyssinia7461 5 лет назад
waw asgomejeshgn konjo. Amsegenalhu!
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 лет назад
ኬክ ማለት እች ናት ክሬም ቅራቅቦ የሌለው ቡናን ፍስስ ብልት የተዋጣለት ደስ ሲል
@ሀዩነኝተስፋያደከመኝ
እቢ አለኝ ስካሩ አይወፍርልኝ አለ
@alamyalew1704
@alamyalew1704 5 лет назад
😍😘😘😘👍👍 በርቺ
@rabakahasan2053
@rabakahasan2053 5 лет назад
Gobeze yene ehet
@umutub1497
@umutub1497 5 лет назад
ጥያቄ የሞቀ ውሀ ሳህን ላይ አድርገሽ ከላይ ኬኩን ካስቀመጥሽ ቡኃላ እሳት ትለኩሻለሽ ወይስ በሞቀው ውሃ ብቻ ያለ እሳት ይበስላል?
@rihanaali1649
@rihanaali1649 5 лет назад
yasmin 123 esat yegd new oven wst yigebal
@umutub1497
@umutub1497 5 лет назад
Rihana Ali amesegnalehu enat
@Ethiopodcast1
@Ethiopodcast1 5 лет назад
Rihana Ali አመስግናለሁ ቆንጆ
@umihabibti4554
@umihabibti4554 5 лет назад
_waw yamral balemuya tebareki_
@hadi6037
@hadi6037 5 лет назад
ቲያየ በጣም ነው እሚያምረው አንድ ቀን እሰረዋለው ኮክ እንዴት እንደምወድ አጠይቁኝ ቤኪንግ ፓውደር ስታረጊ አላየውሽም አያስፈልግም ማለት ነው መልሽልኝ ውዴ
@mistreamanuel5085
@mistreamanuel5085 5 лет назад
È1
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 5 лет назад
Self raising flour kehone baking powder ayasfelgewm
@hazimullezatftnanqorachumo3198
Selam betam yamral yaleovn btasayn
@menhaask1623
@menhaask1623 5 лет назад
ስኳሩ የተፈጨ ነው ወይስ ?
@lelawenida1339
@lelawenida1339 5 лет назад
Sistu Men Aynet New Bunaw ?Algebagnim
@dyfgdgfffhrgfgg6546
@dyfgdgfffhrgfgg6546 3 года назад
እህቴ ከታች ፃፊልን
@ynbvnbbfg603
@ynbvnbbfg603 5 лет назад
ኢቱብ ቨዴወ እንዴት ነው እሚወርድ እምታውቁ ንገሩኝ
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 5 лет назад
አፕልኬሽን አዉርጅ
@lamboo273
@lamboo273 3 года назад
ማሽኑ ከሌለንስ
@abmelise5312
@abmelise5312 5 лет назад
Tiyaye emewedesh betam yameral gn ebakesh ye enkulalu nechi kefel betamer liweferlegn alechalem men yeshalegnal ke anedem hulet geze mokerwalew betrfe berchi gobeze
@Ethiopodcast1
@Ethiopodcast1 5 лет назад
እስቲ አድርጉ ያልኩትን አድርጊ ሌላው ፍጥነቱ መጨመር እና እምትመቼበት ምንድነው?
@abmelise5312
@abmelise5312 5 лет назад
Yene konjo swedesh tiyaye sele melsesh betam amesgenalw yaleshignin hulu adergelew mashinum endanchi aynet new hayel mekensem mechmerm echlalew gn alakem lemn endemaywefer
@Ethiopodcast1
@Ethiopodcast1 5 лет назад
እሚገርም ነው እስቲ ፍጥነቱን ጨምረሽ ቢያንስ ለ5 ድቂቃ ምቺው እንቁላሉ ቀዝቃዛ እንዳይሆን እሺ እምቢ ካለሽ እንቁላል መሆንን ተጠራጠሪ 😉
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 лет назад
እናመሰግናለንእህት
@fatumaseid6424
@fatumaseid6424 5 лет назад
ውሀው የግድ ነውዴ ቲያየ ዳውሎድ አደርጌዋለሁ እረፍት ስወጣ ለመስራት እዳረሳው ብየ
@Ethiopodcast1
@Ethiopodcast1 5 лет назад
አዎ እንፋሎቱ ይበልጥ እንዲነሳ እና እንዲበስል ያደርገዋል
@tigistigizachowsena5380
@tigistigizachowsena5380 5 лет назад
😘😘😘👍👍👍nyami. Ijishi yibaraki
@zehrazehramahammed2299
@zehrazehramahammed2299 4 года назад
ፔኪግ ፓውደር አይጨመርበትም
@zenapreyes748
@zenapreyes748 5 лет назад
ቤክንጌ ፓውደር ሳይገባ እደት ይነፋን
@kiyaaTube
@kiyaaTube 5 лет назад
ቤተሰብ ሆኛለሁ ከተመቻቹ ጎራ በሉ ወደኔ 👌
@t.a.rtemesgen5645
@t.a.rtemesgen5645 5 лет назад
Enkulalun be jus mefecha befechew ayehonem wey?
@saraashenafi7798
@saraashenafi7798 4 года назад
Tiyai . Balmuya👍😘😘😘
@yenasera4842
@yenasera4842 5 лет назад
Teya yena balmuya egese yebark
@malkdyallo5164
@malkdyallo5164 5 лет назад
እጁ ይባረክ
@yenayena8676
@yenayena8676 5 лет назад
እናመሰግናለን ተባረኪ
@elinate7479
@elinate7479 5 лет назад
Ere sew yamrewal atyem😣 yummy
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 лет назад
አመሠግናለሁ ቆንጆ ኑው
@kiyaaTube
@kiyaaTube 5 лет назад
Tiya selam 👏
@edeneskedar1085
@edeneskedar1085 5 лет назад
እኛ ነን ማመስገን ያሐብን
@user-nv3jo5bk8d
@user-nv3jo5bk8d 3 года назад
ቤክ አልጨመርሸም
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 5 лет назад
እናመሰግናለን ቲያየ ባለ ሙያ ነሽ እህት
@mahiad9671
@mahiad9671 5 лет назад
Le 10 dekika be150 kehone 60 dekika besinte new betngrgne
@azizaabdu7786
@azizaabdu7786 5 лет назад
betam balmoyansh 10q
@user-dk7in1ew5x
@user-dk7in1ew5x 5 лет назад
የፆም ኬክ አሳይን በቡና
@walif9465
@walif9465 5 лет назад
Wawwwooo
@allahisoneallahisone6069
@allahisoneallahisone6069 5 лет назад
እናመሰግናለን
@user-dg7vs1jn6o
@user-dg7vs1jn6o 5 лет назад
ማሽኑ ክሌልስ
@bonigirma5021
@bonigirma5021 5 лет назад
የኔ ቆንጆ የከተማ ልጅ ነሽ የት ሰፈር
@Ethiopodcast1
@Ethiopodcast1 5 лет назад
ሃይስኩል
@bonigirma5021
@bonigirma5021 5 лет назад
ደስ ሲኢል አንድ አከባቢ ነን እኔ ኪቶ ነኝ ሃይስኩል ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ ስለመለሽልኝ ።የከተማዬ ልጅ በመሆንሽ ደስ ብሎኛል ምታአ ነሸቸዉ ሀሳቦች ጊዚ አዎ እና አንገብጋቢ የሆኑ በጣም ጥልቅ ና ማስተዋልን የሚሰጡ ናቸዉ። በተጨማሪም እራስችንን ምንፈትንባቸዉ ፡የምናይበቸዉ ናቸዉ ። በርችልን😍😍😍👍
@Ethiopodcast1
@Ethiopodcast1 5 лет назад
Boni Girma ይገርምሻል ብዙ ከኪቶ ልጆች ጋር ተምሬያለሁ በተልይ ሔርማታ ብቻ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ🙏🏽😘
@bonigirma5021
@bonigirma5021 5 лет назад
ቲያዬ አብዛኞቹን ዝግጅቶችሽን አያለዉ በጣም ጎበዝ እና ልዩ ከምላቸው ዩቲዩብሮች አንዶነሽ ብዙም አስቲያየት መጻፍ አይቀናኝም ግን ላይክ አርጌ አይቼ ተዎላዉ ።እናም በርችልን እንዲ ሁሌም እንይሽ።
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 5 лет назад
@@Ethiopodcast1 ስለአበሳሰሉ በትአስረጅኝ ፒኪግ ፓዉደር አይገባም አመሰግናአለሁ ቆጆ
@zedihussen1455
@zedihussen1455 5 лет назад
Eshi ye hager lije barech
@kiyahanita7019
@kiyahanita7019 5 лет назад
Thank you tiyaye😘
@baramsh1352
@baramsh1352 5 лет назад
👍👍👍👍👍👍
@rimmedia6333
@rimmedia6333 5 лет назад
ማማየ ፒኪንግፓውደር አትጨምሪም አይደል
@Ethiopodcast1
@Ethiopodcast1 5 лет назад
አዎ
@rihanaali1649
@rihanaali1649 5 лет назад
Viking powder ayideregm
@messeret911
@messeret911 5 лет назад
👍🏻👍🏻👍🏻
@tsegakbirtukbirtu5133
@tsegakbirtukbirtu5133 5 лет назад
Pakink pawuder saydereg endet yhonal
@fatimatalal2237
@fatimatalal2237 5 лет назад
በጣምያምራልግንእስቲያለፍሩንየሚሰራኬአሳይንአርስስገባሁሉሰውፍሩንላይኖርውይችላል
Далее
ቀላል ሚሊፎሊ(ኒ) ኬክ አሰራር
19:22
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 2,7 млн
How to Make Cake Pops | SO Easy and Delicious!
11:35
Просмотров 2,6 млн
የብርዝ አሰራር (Ethiopian drink berth)
15:36
Mini Lunch Box Cakes
16:33
Просмотров 11 млн
የልደት ኬክ
8:01
Просмотров 492 тыс.
በጣም ቀላል ክሮሶንት አሰራር
10:01