Тёмный

የባህላዊ ክትፎ ዋጋ በአዲስ አበባ / Kitfo Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review 

Ethio Review
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

የባህላዊ ክትፎ ዋጋ በአዲስ አበባ / Kitfo Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
00:35 አበሩስ ክትፎ ቤት - ቦሌ መድሃኒያለም ቦሌ ት/ቤት ጀርባ ያለው መንገድ ላይ
ስልክ - 0912689849
14:17 ኦዶኒ ክትፎ እና ላውንጅ - ልደታ ፍርድ ቤት ወደ አብነት በሚወስደው መንገድ አብነት ቁ. 3 ክሊኒክ አካባቢ
ስልክ - 0911215957

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj Год назад
አማረኝ ወይኔ ስደት ዝም ብዬ ምራቄን ልዋጥ እንጂ ሌላ ምን አረጋለው😁
@lulsegedwoldetensay4041
@lulsegedwoldetensay4041 Год назад
ባርከሽ በመብላትሽ ተባረኪ
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Год назад
ጥራቱን የጠበቀ አዘገጃጄት ስላቀረብሽልን ከልብ እናመሠግናለን እጂሽ ይባረክ ሙያ ብሎ ዝም ኘው 👍👍
@hailua174
@hailua174 Год назад
ዋው አበሩስ ክትፎ ሀገሬ ስገባ እንዲህ እንደጎመጀሁ 😅 አቀራረብሽ አሪፍ ነው 😮ሰውየው ግን ቃላቱን ደጋገመው ቅድም እንደነገርኩሽ ብቻ አበዛ
@tenkirreta3293
@tenkirreta3293 Год назад
ፕሮግራማችዉ አሪፍ ነዉ ዉጪ ሀገር ላለነዉ ምራቃችንን እየዋጥን ነዉ ክትፎ የምትከትፈዉ ሴት - - - ዋው
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 Год назад
ምንድነው ኬቴሪንግ?? ኪችን ማን ያውቀዋል የእኔ እህት ተመጣጣኝ አማርኛ አዘጋጅተሽ አንብበሽ በሀገራችን በውቡ ቃላችን እየተካሽ ብታቀርቢ ምን ይመስልሻል?
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
😂😂eko
@danielmekite5642
@danielmekite5642 Год назад
በትክክል ብለሀል ዮሐንስ፣ለምግብ ደስ ይላል አይባልም ቀምሰሽ ደስ ይላል አልሽ፣ይጣፍጣል ይጥማል ወዘተ ነው የሚባለው ቆንጆ ስጋ ነው፣ቆንጆ ስጋ ሰጠኝ አይባልም። ቆንጆ ለውበት መግለጫ ነው፣የሚባለው ጥሩ ስጋ ወይም ከወርች ፣ከጎድን ፣ጮማ ፣ቀይ፣ወዘተ ነው የሚባለው። ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነሽ በርቺ አጠያየቅሽ ሸጋ ነው
@robelwamisho2982
@robelwamisho2982 Год назад
Media ስለሆነ በመግቢያሽ ላይ ራስሽን ብታስተዋዉቂ የበለጠ ጥሩ ይሆናል:: እንደ አስተያየት ነው: በተረፈ በርቺ!
@godblessethiopia5893
@godblessethiopia5893 Год назад
Wow thank you, we will definitely look forward to visit
@dawitdima-se4vj
@dawitdima-se4vj Год назад
Can't wait to come and eat the Aberus Kitfo. Yammmy
@ham8288
@ham8288 Год назад
ተበላ ራስ ሼል እስፔሻል ክትፎ በአሳራ አምስት ብር ቅቤ በማንቆርቆሪያ ፤ እረ ክትፎ በስድስት ብር ቅቤ በማንቆርቆሪያ ኢዲዩ ቤት ስድስት ኪሎ ፡ ወይ ዘመን ቀረ የያኔው ዘመን ። ዛሬ ክትፎ ኮንቦ በአንድ ሺ ሁለት መቶ ብሩን ከትፎ መብላት ማለት ነው ። በጣም ነው የሚአሳዝነው ፡ለዚህ ነው ክትፎ ቤቱ አንድ ደንበኛ የሌለበት ነገ ደግሞ መንግስት ግብር አተቻለም ተብሎ በምክንያት ይዘጋል ። በዋጋው ቁለላ ችግር ህዝብ መጠቀም ሳይችል ምክንያት መንግስት ብላችሁ ትዘጉታላችሂ እረ አስቡ በአንዴ ገፍፎ ለመክበር ከማሰብ በአግባብ ዋጋ ህዝብን አገልግሎ ቢዝነስም ፍሎሪሽ አድርጉ በመኖር ፋንታ ይሄ ሁሉ መስገብገብ ለውድቀት ነው ።
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Год назад
ትክክል ነህ ።እርጎዬ ቤት ስድስት ኪሎ ቅቤ ባናት ይጨመር ነበር ።ራስ ሼል በጣም ምርጥ ነበር
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Год назад
አልገባኝም በስንት ዓመት ምህረት ነው 😳😳😳😳
@ham8288
@ham8288 Год назад
@@user-pk3tl3ex5k መቼም በቡትታሙ ፣ ጁንታ ው ወያኔ ዘመን እንደማይሆን ነው 🤣
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Год назад
@@ham8288 አታነካካኝ 🙄🙄🙄🤣🤣🤣🤣እኔ ምን አውቃለሁ ግራ ገባኝ እኮ ክትፎ በ6ብር 😌😌😌😒😒😒😒
@ham8288
@ham8288 Год назад
@@user-pk3tl3ex5k ፐርፓራ ነሽ እንዴ አትፍሪ ክትፎ ስድስት ብር እስፔሻሉ ነው ። ኖርማሉማ ሶስት ብር ነበር ፡ ግራ ከምትጋቢ በሰማኒዎች ከ80 እስከ 88 አመተምህረት በኢትዮጵያ ያው መቼም ጁንታው ወያኔ አዲስ አበባ የገባው በ83 ዓ.ም ነበር እሱም ገብቶ እንደዛው ነበር በሁአላ አጨማለቀው በተለይ የአሁኑ አበሻቀጠው። በዛን ጊዜ ሚኒ ባስ በሰማኒያ ሺ አዲስ ዲኤክስ ቶዮታ መኪና በስልሳ ሺ ፣ ለስላሳ በሰላሳ አምሳንቲም ፣ቆንጆ ምንቸት አብሽ በሁለት ካምሳ፣ ጠርሙስ ቢራ በአንድብር ፣ ድራፍት በብርጭቆ ሰማኒያ ሳንቲ የቀበሌ ክበብ ፣ ሆቴሎች ዘጠና ሳንቲም ፣ ዱለት ሁለትብር ፣ ቦዘና ሹሮ ብር ከሃምሳ ፣ የበግ ቀይ ወጥ ሁለት ካምሳ፣ ታክሲ በትሪፕ አርባ ሳንቲም ፣የከተማ አውቶብስ በአስራ አምሳንቲ ፣ የሳምንት ቲኬት ብር ከሃምሳ ። እረ ስንቱ 😋😋😋
@dawitdima-se4vj
@dawitdima-se4vj Год назад
Odoni is fairly priced. Good job
@kidistmogas7194
@kidistmogas7194 Год назад
በርቺ ቅንጅት አማትበሽ ስትበይ እንዴት ደስ አልሽን።
@geminimars7704
@geminimars7704 Год назад
እህ ጥያቄሽ በጣም ተደጋጋሚ ነው ሰውየውን እሰለቸሽው
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Год назад
እውነት ነው የጥቅምት ቅቤ ቆንጆ ነው ገንዘብ ያለው ሰው በጥቅምት ገዝቶ ማስቀመጥ
@emnethibdo3157
@emnethibdo3157 Год назад
Hi Konjo , gobez berchi Kasech/Girma ketfo Kasanchis yeneberew tefabegn afalgign please 🥺 🥺
@yohannesgeday1787
@yohannesgeday1787 3 месяца назад
አድራሻ አላሳወቅሽምለምን?
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Год назад
ምራቄነው የዋጥኩት ሁፍፍፍፍ❤❤❤
@joyfulangel2065
@joyfulangel2065 Год назад
😂
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Год назад
ሰላም እህታችን የባጃጂ ዋጋ በሁኑ ጊዜ ስንት እንደ ሆነ ና የወንዶች ሱፍ ዋጋ አቅርብልን ከይቅርታ ጋር ውድ🌷🌷🌷🌷
@NafkotJesuslov
@NafkotJesuslov 10 месяцев назад
Waw aberus edesmachew yleyalu
@jonnigusu9200
@jonnigusu9200 Год назад
BeTaammm yiTaafiTTaaal, gin ke 10 shi mile hone enna...
@hebaahmed6956
@hebaahmed6956 Год назад
በጣም ምርጥሰውነው አንበሳ እንመጣለን አንበሳ
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Год назад
❤❤❤ተናፍቃቹዋል ልምጣአ ብቻ እነክትፎ እነጎረድ ጎረድ ሁሁሁሁሁሁሁ
@holy8976
@holy8976 Год назад
አንኳን ደናመጣሽ❤❤❤❤❤❤
@tadla8200
@tadla8200 Год назад
ወጋው አሁን ባለው ወቅት ጥሩ ነው
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 Год назад
ኡፍ ይሄ ለሌቦች ይሆናል ለደሞስተኛ አይሆንም ሲጀመር ትሽኮረመማለክ
@zeusapollo6524
@zeusapollo6524 Год назад
😂🤣🤣🤣🤣
@chicago9458
@chicago9458 Год назад
የአጀት አትላስ ከማዶ ሆቴል ጀርባ
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Год назад
Yummy 😋😋
@astercailler8709
@astercailler8709 Год назад
Wow new
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
የት ነው ቦታዉ
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 Год назад
ምንድነው፡ዋጋ፡ማድበስበስ፡የተጠየቅከው፡የኦዶኒ፡ስፔሻል ዋጋ አንተ፡የምትመልሰው፡የአንድ፡ክትፎ፡ዋጋ፡ግልፅነት፡ይጎላል
@user-fn3mk4hj4i
@user-fn3mk4hj4i Год назад
Hey yemwedat lij endet neshe betam teftesheal degemom megeb abztesheal le shapeshe tiru aydelem.dess yemel programme new aun addis selaleugn nege hege ke family's gar hege besemshe new yembelaw.kkkk. selayeushe dess belognal. Endemwedshe eweke eshi.semshen gen alenagerm selalshe 10q 🙏 ♥️ yemecheshe eshi selam hunulen
@addiszebre5049
@addiszebre5049 Год назад
❤❤❤
@user-sn5nj5ek1m
@user-sn5nj5ek1m Год назад
❤😊
@nalaals6496
@nalaals6496 Год назад
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@shegerrealestateconsultanc3878
ስልካችሁን አስቀምጡልኝ:
@EthioReview1
@EthioReview1 Год назад
0929959573
@derejeabate1591
@derejeabate1591 Год назад
Why you guys don't thank those server who prepared the food and put it on your table?
@richblessed2195
@richblessed2195 Год назад
Price u dont ask price?
@hopenfaith6255
@hopenfaith6255 Год назад
Zare demo ketfo ameroshnew ayedel anchinesh yawekshebet😂
@nefisa
@nefisa Год назад
ትክክለኛ ቂቤ ነወይ
@mek5438
@mek5438 Год назад
ክትፎ መሠረቱ የኦሮሞ ነው፤ ምኒልክ ናቸው ከጉራጌዎች ጋር ስምምነት አድርገው ባህላችንን ያስወሰዱብን።
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Год назад
😂😂😂 ኬኛ
@የናተውቤት
@የናተውቤት Год назад
ክትፎ ፡ ኬኛ ፡ ነው ፡ በለኛ😂
@absabs3111
@absabs3111 Год назад
😂😂
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Год назад
​@@የናተውቤት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tigistfikremariam9423
@tigistfikremariam9423 Год назад
😅😅😅😅😅
@user-zm9rn5kz6w
@user-zm9rn5kz6w Год назад
ክትፎ የሚባለውን ሀገር ስገባ መብላት አለብኝ ቆጮ እንኳን አልወድም ሽታው እህህህ አክስቴ ብይ ብላኝቀመስ አድርጌው አስመለሰኝ ይቅርታ ለማጥላላት ሳይሆን እኔ ስላልወደድኩትነው
@kemeriyagirma7371
@kemeriyagirma7371 Год назад
እኛ ለጉራጌዎች የመጀመሪያ ምርጫችን ቆጮ ነው ስላለመድሽው ነው
Далее
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 118 тыс.
A small kitten was dumped #cat #kitten #cutecat
00:41