Тёмный

"የባህል እና ስፖርት ሚኒስተር ይህ ሁሉ የህግ ጥሰት እየተከናወነ ለምን ዝም እንደሚል ያሳስበኛል!"አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ Haile gebrselassie 

Sheger FM 102.1 Radio
Подписаться 381 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
RU-vid: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 72   
@abrahamt2356
@abrahamt2356 24 дня назад
❤❤ኃይሌን የምናደቀው ለአትሌቲክስ ባደርገው አስተዋፅኦ ብቻ አይደለም.. ከ5000 በላይ ሠራተኞችን ቀጥሮ በላቡ ሰርቶ ባመጣው ገንዘብ የስራ አድል መፍጠሩ ዘላለም ያስመግነዋል.. Haile is our legend ❤❤❤
@reshadkumel9462
@reshadkumel9462 18 дней назад
0:19 😂 0:20 😂, 0:20 0:21 0:21 0:21 0:21 😂 0:21 0:21 0:22 0:22 😢😢 0:23 😂 0:23 😂🎉😂 0:25 0:26 😂 0:26 😂😢 0:26 😂 0:27 0:27 0:27 😢😢 0:27 0:27 😂 0:27 😢 0:27
@user-gz9rf4hf3e
@user-gz9rf4hf3e 24 дня назад
አቤ እናንተሰ ተናግራቹም ይወጣላቹሀል ኸረ እኔ ተቃጠልኩኝ ከውጤቱ ውድቀት ይባሰ ንግግራቸው ቅጥል ነው የሚያደርገኝ።
@robelbegashaw5606
@robelbegashaw5606 23 дня назад
wondme are ante bicha ayidelehim hulachinim tekatlenal.
@saeedhashim2285
@saeedhashim2285 22 дня назад
ክብር ለሐይሌ
@filmondegife8381
@filmondegife8381 24 дня назад
አንድ ጥያቄ ለሸገር ስፖርት:- ሚዲያዎቻችን ስለኢትዮዽያ ስፖርት (በተለይ ከኳስ ውጪ)...ስፓርቱ ስለሚመራበት መዎቅር (ከባህልና ስፓርት ሚንስትር እስከ ፌዴሬሽኖች) ድክመቶች ና መሻሻል ስላለባቸው ጉዳዬች ወዘተ ምን ያህል ሽፋን ይሰጡታል? ኦሎምፒክ ወይም አትሌቲክስ ሻምፒዬን ሲደርስ ብቻ ስለኢትዮዽያ ስፖርት እናውራ?!
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 24 дня назад
ልክ ነህ የፈረደበት የአውሮፓ እግር ካስ እድሜ ለdstv ለኢንተርኔት እሱን እያመጡ ያሰለቹናል
@wudasrat
@wudasrat 24 дня назад
ከ45:30 ደቂቃ ጀምሮ አዳምጡት። ግዜ ስለቆጠብኩላችሁ አመስግኑኝ😅😅😅
@user-hu7vt3or6s
@user-hu7vt3or6s 23 дня назад
Tnx
@tewodrosyalew7895
@tewodrosyalew7895 22 дня назад
glaglekgn
@tofikhule7507
@tofikhule7507 22 дня назад
Tnx
@negashbadu977
@negashbadu977 22 дня назад
Thanks
@teshomesima9150
@teshomesima9150 25 дней назад
አቤ ታዲያ ይህንን እኮ እዚያው ለምን እንደዚህብላችሁ ነበር ብላችሁ አትጠይቁም ነበር
@etetudejong8756
@etetudejong8756 24 дня назад
Haile serategna newe gize yelewem leseltan ayeguguam! Ende asheber seletan ayeflegem!! Hailen lekekek adergut sekaram Hulu tetetachihu yemetelut hulu Ye Ethiopia Hezeboch semuvachihu eferet yasazenal yasaferalem 😢😢😢😢😢😢
@yenenehadamu5856
@yenenehadamu5856 24 дня назад
ጉዳቸውን ሰክረው ሰማነው እኮ እድሜ ለስዩም ተሾመ ጉደኛ ሌቦች ደራርቱ ተብዬዋ ራሷ
@Thahiretade
@Thahiretade 24 дня назад
መስማት ፍልጌ ላገኘው አልቻልኩም ፒሊስ ሊንኩን ላክልኝ
@yosephneda4843
@yosephneda4843 24 дня назад
​@@Thahiretadeዩቲብ ላይ ነፃ ውይይት ብለህ ግባ!
@Thahiretade
@Thahiretade 23 дня назад
አመስግናለው አገኝቺያለው
@melakunegash7556
@melakunegash7556 24 дня назад
እኔ ኃይልሸን ነው የማምነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ከኃይሌ ጋር ነው።ኃይሌ የኢትዮጵያ አትሌቲክስን ከአሸባሪው እና ሙሰኛው አሸብር ማዳን አለበት
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 25 дней назад
አቤ የምታወራው ነገር ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ
@Dantov708
@Dantov708 22 дня назад
ትዝታችንን አመጣኸው እውነት ነው። በአስር ሳንቲም ይጀመር እና ሃያ ከዛ አርባ እንደዛ እያለ። ከዛ የቡሄው ይቀር እና ለእንቁጤ
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 24 дня назад
እሳቸው ሕጉ ጠፍቷቸው ሳይሆን ከውጭም ከውስጥም ከባለስልጣናት ጋር ትስስር ስላላቸው እግር ኳሱ ላይ እንደንዳደረግኩት አደርግና አሸንፋለሁ ሕዝብ ቢፈልግ ጋደል ይግባ፤ ሀገር ምናምን አያገባኝም እኔና እኔ ብቻ እያሉ ነው። ይህንን ጥጋብ የሚያስተነፍሰው ፈጣሪ ነው።
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 24 дня назад
አሸብር አትሌቶታችን መኃል ገብቶ የሚፈተፍተው ነገር እንዲሁም ጀግኖቻችንን ለማዋረድ የሄደበት ርቀት በጣም የሚገርምና ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያ ህዝብ ያለውን ንቀት ያስመሰከረበት ነው። አሸብር ከዬትኛው የእስፖርት አውድ ዞር የማይል ከሆነ ለሚደርስበት ነገር እኛ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ህዝብ ተጠያቂ ነን። እስቲ ህዝብን እንደ ህዝብ ወንጀለኛ የሚያደርግ ምድራዊ ሃይል ይምጣና ያኔ እንተያያለን። አሸብር ከዬትኛውም የስፖርት አውድ ውጣ፣ ከዚያ የራስህን ቢዝነስ እየሰራህ ኑሮህን ምራ፣ ልጆችህንም አሳድግ፤ ብሌናችን ምልክታችን በሆነው አትሌትክስ ውስጥ ገብተህ እያቦጫረክ ሥልጣን አለቅም ማንም ሊያስለቅቀኝ አይችልም ብለህ በኢትዮጵያ ህዝብ አትሳለቅ። እንዲህ ከናቅከው 120 ሚሊየን ህዝብ አንድ ተራ ዜጋ ብቻውን ላሾፍክበት አትሌትክስ በአሾፍክበት ልክ በቂ ደመወዝ ይከፍልሃል። ሰውዬው እብሪትና ትዕቢትህ አያድንህም ወግድ ተብለሃል ወግድ። የሥልጣን ጥም ካለብህ መንግስት የጥርስ ነቀላ ሚኒስቴር አቋቁሞ ይሾምህ። አሸብር ተነግሮሃል ለቁጭት እንኳን ጊዜና ቦታ የምታጣበት ቀን በጣም እየተቃረበ ነው። ምከረው ምከረው እምቢ ካለህ መከራ ይምከረው ለመባል እንኳን አትታደልም። በግድ የሚነቀል መዥገር እጣ ፈንታው ተጨፍልቆ መሞት ነው። ዬትኛውም አትሌት በአንተ ብብታም አፍ ሊዘለፍና ሉሊናቅ አይገባውም። ሰውዬው በህዝብ ዞር በል ልቀቅ ተብለሃል። ይህን ዲሽ የሚያክል ጆሮ ይዘህ ካልሰማህ ጥፋቱ ከጆሮህ ሳይሆን ከጭንቅላትህ ነው።
@mechukaleb4699
@mechukaleb4699 25 дней назад
ህግ የሌለበት ሀገር ሆነ እኮ።
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 24 дня назад
Ashebir leba new ethiopian zerefotal🫵
@asratabebe-tw7ep
@asratabebe-tw7ep 24 дня назад
እዚያማዶ አንድ ኦሎምፒክ እዚልማዶ አንድ ኦሎምፒክ አሸብር ጥፋትህን በ ሰው አታላክክ ሰካራሙ አሸብር መላጣህን ዝምብለህ እክ
@yonasmola9083
@yonasmola9083 23 дня назад
እዛ ማዶ አንድ ቡር እዚህ ማዶ አንድ ቡር ተያይዘዋል ሀይሌና አሸብር
@ethiopian6259
@ethiopian6259 22 дня назад
ነገሩልኝ አሸብርና ደራርቱ ክቡር ዶ/ር ኃይሌ ገ/ስላሴ የመናገር አቅምም ሞራልም የላቸዉም።
@yenenehadamu5856
@yenenehadamu5856 24 дня назад
እዛ ማዶ አንድ ብር ሀገሩን አመሰው መላጣው አሸብር
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 25 дней назад
አይልሻ ጀግናችን ያን ሌባ አሸባሪ እንዳትለቀው። የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነው።
@redasirak5608
@redasirak5608 24 дня назад
ምን እየሰራችሁ ነው የሰማነውን የምትደግሙልን። አልሰማም ላይክም አላደርግም ። የሁለታችሁን ወሬ እንድንሰማ ነው ዞርበሉ
@DavidJirma
@DavidJirma 24 дня назад
ሁሉም በያዘበት ስልጣኝ አባገነኚ ሆነ ኮ ምን ይሻላል
@AcliluTelahun-j3e
@AcliluTelahun-j3e 24 дня назад
Wey Ethiopia endezi aynet yezekete meri ke poleticaw eske sportu techemalkual This is why we are lose
@tilahuntadesetale65
@tilahuntadesetale65 24 дня назад
አይ ኢትዮፕያ ሀይሌ የገፍች ምድር
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 19 дней назад
They are very sure, because they have to be sure to realse the budget for boxing , that's is the concern for them. It is not about the Olympics or the country. It sad to see insulting the people of ethiopia in media by one stupid guy, how dare?
@tarikumarkos5186
@tarikumarkos5186 24 дня назад
አቤ ትችላለህ ሌላ ምንም አይባልም
@asratabebe-tw7ep
@asratabebe-tw7ep 24 дня назад
አቤ ባለጌው አሸብር ትናንሽ ኤፍኤም ብሎ ሲያሽሟጥጥ ሰምተኽዋል? እና ኤፍኤሞች ይኽን ሰካራም እየሰከረ ትፋቱን እየተፋ ሲቀጥል ዝም ልትሉነው?
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 24 дня назад
እውነቱን ነው ትንንሽ fmናቸው ማንችስተር አርሴናል ከማለት ውጪ ስለሀገር ውስጥ መች ሽፋን ይሰጣሉ የአለም አትሌቲክስና የኦሎምፒክ ጊዜ ብቻ ነው የሚጫጩት
@MuhabaHussn-zd3lg
@MuhabaHussn-zd3lg 24 дня назад
ኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ላይ የመካከለኛና እረጅም ርቀት ሩጫዊች ላይ ለተሳትፎ ነው የምትሄደው ከተባለ አርጀንቲናና ብራዚል አለም ዋንጫ ለተሳትፎ ነው የሚሄዱት እንደማለት ነው ሲቀጥል ተሳትፎ ነው ከተባለ ለምንድን ነው ወደ ውድድሮች ከመገባቱ በፊት ለውድድሩ የሚመጥን ሠዐት ይጠየቃል ምነው አለውቅም ማለት ማንን ገደለ
@biniyamasnakew9369
@biniyamasnakew9369 24 дня назад
Tifozo nachihu malet new sheger fm...lemin hailen bicha besilk tasigebalachihu
@yonathan2895
@yonathan2895 24 дня назад
Haile ina gezahagn zare lamin ebc lay karibachiu hasab alisatachum inanten bizu saw ba gugut sitabikachu nebar..asikafitachunal
@user-on3pz4xr4x
@user-on3pz4xr4x 24 дня назад
ምንድነው፡የምንሰማው፡ሽልማት፡አንቀበልም፡ስልጣን፡አንለቅም፡ሆነ፡የዘንድሮ፡ወሬ
@user-on3pz4xr4x
@user-on3pz4xr4x 24 дня назад
እዛ፡ማዶ፡ትልቅ፡ዘንዶ የእኔማ፡አሸብር፡ተርበድብዶ
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 24 дня назад
አይሌ አይደል አትሌቲክሱን ያበላሸው ሀገራችን ባሁኑ ሰአት ደና የስፓርት ጋዜጠኛ የላትም ሁሉም በቲፎዞ ነው የሚሰራው የስፓርት ጋዜጠኛ መሆን ችሎታ የሚጠይቅ አይደለም እድሜ ለኢንተርኔት ስራ ሀጥ ሰዎች እየተደራጁ የስፓርት ጋዜጠኛ ቢደረጉ የሚከብዳቸው አይመስለኝም
@addismeda7406
@addismeda7406 24 дня назад
አበበ ግደይ እባክህ ቅን ሁን ትችትህ በአንድ አውድ ውስጥ ይሁን እዚህም እዚያም አትርገጥ የምናውቀውን ነገር አትደጋግም መግቢያም እያደረግክ አታደናግር ለምሳሌ ኃይሌን እንቁዋችን ጀግናችን የአይን ብሌናችን የምትላቸውን አትደጋግም ይህንን ፀሃይ የሞቀው ሃቅ እኛ ኢትዮጵያውያን አይደለም አለም ጠንቅቆ ያውቀዋል አሁን በተያዘው ርእስ እና አውድ ሁሉም ለሀገሩ የአቅሙን ባበረከተው ልክ እንነጋገር ከዚህም ከዚያም አታማታ በኢትዮጵያ ህዝብ ፊት ኃይሌን እና ዶር አሸብርን በማነፃፀርም አታቅርብ ኃይሌ በህዝብ ተወዳጅ ነው ያ ማለት ግን ንግግሩ ሃሳቡ ሁሉ ትክክል ነው ማለት አይደለም ዛሬም በኢቲቪ በነበረው ውይይት ኃይሌ ለቀረበበት ክስ ፊት ለፊት መጋፈጥ ነበር በጋዜጠኞችም ሲተች ነበር ይህን ይውጣና ያስተባብል ንግግር ይህን ማንቆለጳጰሱን በመግቢያ ላይ እየደጋገምክ የህዝብን ልብ አታማል ሰው መመስገን መከበር ባለበት ህዝብ ክብር ይሰጣል ሰጥቶ አክብሮም አይተናል ዛሬ በፓሪስ ኦሎምፒክ እና ባለፉት ኦሎምፒኮች ባለችን አንድ ዲሲፕሊን ላይ ያተኮረ ውጤት መበላሸት ላይ አትኩረህ ለችግሩ ሁሉም የድርሻውን ይውስድ አንዳንዶች ታዋቂ እንጂ አዋቂ አይደሉም ህዝብ ስለሚወዳቸው እና ታዋቂነትን ስላተረፉ የሚሰጡት አስተያየቶች ትክክል ናቸው ማለት አይቻልም በዚህ ጉዳይ ከሚወቀሱት ይልቅ ወቃሾች ናቸው የችግሩ ምንጮች ከጥላቻ ከሞብ ወጥተን ብንነጋገር ስለዚህ ይሄ ፖለቲካ ቀመስ ግብግብ እና ግርግር ትክክል አይደለም አትደባልቁት አሸብር ለምንድነው ከስልጣኑ በሞብ ዘመቻ የሚነሳው እስቲ ያደረገውን ስህተት በሚመለከተው አንድ በአንድ ንገሩን እና እንፍረድ አሁንም ይሄ ሰው በጥላቻ በቂም በግል ቁርሾ ላይ የቆመ ጥላቻ እንጂ ሰውዬው ምንድነው ጥፋቱ
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 24 дня назад
ስንት ቢከፈልህ ይህንን ሁሉ ያለቀስከው። ምናለ ትምህርትን እንዲህ ብታጠና።
@birhanemelaku3931
@birhanemelaku3931 24 дня назад
ሀይሌ ራሱ ሌባ ነው እቺ ግርግር ተጠቅሞ ስልጣን ላይ ጉብ ለማለት 😅
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 24 дня назад
የምን ቂም ቁርሾ ነዉ አሸብር የገባዉ ለጥቅሙ ነዉ ዳላር ዩሮ ፓዉንድ ለማግበስበስ በእስፓርቱ ዘርፍ ካለሙያዉ ገብቶ የሚዘባርቅ ሰዉ ነዉ ::አሸብር በእስፓርቱ ምን የትምህርት ማስረጃ አለዉ ?ምንም የለዉም ባለፈዉ በአሜሪካ በርእዮት ፕሮግራም ስንጠይቀዉ ወላ ሀንቲ የለዉም በእስፓርቱ ዘርፍ MS DR ደረጃ የተማሩ በልምድ የተጠናከሩ ብዙ ሰዎች እያሉ ይሄ ዲሽ ጆሮዉን እየቀሰረ አልወርድም እንደ አፍሪካ አባገነን መሪዎች ቢለን እሱ ከማንም አይበልጥም እሱ ሰርቻለዉ የሚለዉ ሁቴል ማስያዝ መኪና አሬንጅ ማድረግ ባጆች ማዘጋጀት ማንም መስራት የሚችለዉ ተራ ነገር ነዉ ::አሸብርን በምንም መለኪያ ከሀይሌ ጋር ማነፃፀ አትችልም ሀይሌ አለም አቀፍ ሰዉ ነዉ :;
@mechalwolde5278
@mechalwolde5278 24 дня назад
አቤና ሳምሪ ይህ ሰው እኮ ህሊናው የሸጠ ያለ ግን የሞት ኢትዮጵያን ደጋግሞ በጦር የወጋ ያደማ ኢትዮጵያዬ በአደባባይ ያዋረደ እንደ እድሜው የማይኖር በትዕቢት የተወጠረ ሰው
@zelalemlegesse8124
@zelalemlegesse8124 24 дня назад
አትሌት ኃይሌና አትሌት ገዛኸኝ በዛሬው የኢቢሲ ስብሰባ ላይ ሸሹ ነው ወይስ አፈገፈጉ ነው የሚባለው? ዶክተሩን ፊት ለፊት ለምን መግጠም ፈሩ?
@nigsen8206
@nigsen8206 24 дня назад
The guy said what he said.He is Tultula .
@bogalelegesse6385
@bogalelegesse6385 22 дня назад
ቱዋ ቱዋ ቱዋ......😂😂😂😂😂😂
@mimia7202
@mimia7202 24 дня назад
ይሄ ማፈሪያ አሸብር የተማመነው ነገር አለ ከስልጣኔ የሚያነሳኝ የለም አለቅም አለ ያሳፍራል 😡
@markosalemayehu
@markosalemayehu 24 дня назад
እዛ ማዶ ጪስ ይጨሳል እዚ ማዶ ጪስ ይጨሳል አሸብር ነው።
@OneLove-vt2bd
@OneLove-vt2bd 23 дня назад
ዶክተር አሽብር ማለት ኡሀላ ቀር የሆነ በመሽቆጥቆጥና በማጎብደድ እድሜውን የጨረስ የህዝብን የሀገርን ጥቅም አስቀርቶ የግል ጥቅሙን የሚያሳድድ ባለጌ ነው
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 24 дня назад
ትናንሽ ኤፍ ኤሞች ያሏቸውን በስም እንዲዘረዝሩ ጠይቅ። ለአድማጮችም ዕውቀት ጥሩ ነው። ትላልቆቹም ይለዪ።
@amanuelayele9643
@amanuelayele9643 22 дня назад
ምነው አንድ አንበሳ የሆነ ዱርዬ አጣን ?!!እባካችሁ አሸባሪውን ማጅራቱን በሉልን እና እንሸልማችሁ::ብር 2,000,000.00
@mimia7202
@mimia7202 24 дня назад
ደሞኮ አሸብር አይኑን አፍጦ ከስልጣኔ አልወርድም ይላል ማፈሪያ ነው
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 24 дня назад
ባለቤቷን የተማመነች አይነት ሆነ እኮ የአሸብር ነገር :: ጭራሽ እኮ "እኔ አኩቻ ነኝ ማን ይነካኛል " ማለት ይዘዋል::
@YaredYohannes-en1sn
@YaredYohannes-en1sn 24 дня назад
አበበ እሚሉህ ወሸላ ፍርፋሪ ለቃሚ እስኪ ማን ይሙት ይሄ አሸብር እሚባል ቆሻሻ ሰው ከሀይሌ ጋር መነፃፀር ምን ይሉታል ? አፈር ብላ ሸቃላይ
@Anawite
@Anawite 25 дней назад
አይ አሸብር መላጣ: ለካ ፀጉር ብቻ አይደለም ችግርህ ውስጥህም ቀፎ ነው
@YaredYohannes-en1sn
@YaredYohannes-en1sn 24 дня назад
አሸብር እሚባለው ሰው የቤት ህይወት ታሪኩም ሆነ ውጫዊ ታሪኩ የተበላሸ ቆሻሻ ሰው ነው እኔ እሚገርመኝ የናንተ ጋዜጠኞች መልመጥመጥ እና እንደ ጋዜጠኛ አፋጦ የሰውየውን ገመና ለመግልጥ መሸቆጥቆጣችሁ ገርም ይለኛል እማትረቡ ነጋዴዎች ከአሸብር እማትሻሉ አድር ባዮች ።
@family5677
@family5677 25 дней назад
ሀይሌ ከዚህ በፊት አትሌትክስ ፕሬዚዳንት ሆኖ አበላሽቶ ነው የወጣው አሁን ሀይሌ ምንም ዋጋ የለውም ከዚህ በፊት ተሾመው አበላሽቶ ነው የወጣው ።
@dembelmohamed
@dembelmohamed 24 дня назад
ሃይሌም አይሾም ግን አሸብር ከስልጣኑ ወርዶ ምረመራ ይደረግበት
@abrahamt2356
@abrahamt2356 24 дня назад
❤❤ኃይሌን የምናደቀው ለአትሌቲክስ ባደርገው አስተዋፅኦ ብቻ አይደለም.. ከ5000 በላይ ሠራተኞችን ቀጥሮ በላቡ ሰርቶ ባመጣው ገንዘብ የስራ አድል መፍጠሩ ዘላለም ያስመግነዋል.. Haile is our legend ❤❤❤
Далее
Bacon на громкость
00:47
Просмотров 112 тыс.
Bacon на громкость
00:47
Просмотров 112 тыс.