Тёмный

የባል አይነቶች ||  

Elaf Tube
Подписаться 378 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የሶሓቦች ታሪክ ፤ የታላላቅ ስብዕናዎች ታሪክ ፤ የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ወደ ሚለቀቅበት ሁለተኛው ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Опубликовано:

 

28 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 255   
@user-fq3vt9vh2w
@user-fq3vt9vh2w 2 месяца назад
ያረብ ተገፍቻለሁ አንተ ጥሩ የህይወት አጋር ለግሰኝ 😢😢😢
@user-xp9bk1kj8p
@user-xp9bk1kj8p Год назад
የኔ ባል መልካም ፀባይ አለው ያርብ ዘላቂ ያድርግለት ይህን ፀባዩን የኔ መካሪ ባል መልካም ሁሉ በአዱኒያም በአኬራም ይወፍቅህ
@user-cb2lb8rq9z
@user-cb2lb8rq9z Год назад
የምር ልብ የሚነካ ታሪክ ያረብ እስኪ ጥሩ ያድርግልን ትዳራችንን ላላገቡትም ጥሩ ትዳር ይስጣችሁ
@FyfgF-cq1bj
@FyfgF-cq1bj 2 месяца назад
አሚንንን አላህያብጀው
@hafizanasir2280
@hafizanasir2280 Месяц назад
Amin
@user-yx7wj7ic1x
@user-yx7wj7ic1x Год назад
የኔ ውድ ምንም አይጎለውም ጥሩ ባል አላፊነቱን የሚወጣ ባል ታድየ አልሀምዱሊላ የልጅ አባት አላህ ይጠብቅህ
@MSeid-ho5yb
@MSeid-ho5yb Год назад
ማሻ አላህ ተባረከሏህ
@user-dy4lq1ut2u
@user-dy4lq1ut2u Год назад
ማሻአላህ ለኛም አላህያስተካክልልን
@seadagetachew4336
@seadagetachew4336 Год назад
አሜን ያረብ
@SaadaAdam-lr2cb
@SaadaAdam-lr2cb Год назад
እህቴ አላህ እስከመጨረሻው ያሳምርልሽ
@user-yx7wj7ic1x
@user-yx7wj7ic1x 11 месяцев назад
@@SaadaAdam-lr2cb አሚን
@ahmadahmad-te4uv
@ahmadahmad-te4uv Год назад
😢😢😢😢😢😢አላህ ሆይ ተገፍቻለሁና መልካሙን ትዳር ወፍቀኝ ያረብ ከክፉ ሰወች አንተ ጠብቀኝ
@ayshamohamed7756
@ayshamohamed7756 Год назад
አብሽሪ ማማየ 😢😢😢😢😢 እኔም ለመፈታት 100 ሺ ተጠይቄ አልሰጥም ብየ አለሁ 😭😭💔💔💔💔💔💔
@seadamohammad
@seadamohammad Год назад
አላህ ይርዳችሁ
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb Год назад
አሏሁ የተሰተካከለወን መረጦ ይሰጠን እህቶቼ
@ayelechkasaye3095
@ayelechkasaye3095 Год назад
​@@ayshamohamed7756አሚንን ያረብ ወላሂ እኔም ተገፍቸ አለሁ በሥደት😢😢😢😢😢😢😢
@user-zn5td2ks4d
@user-zn5td2ks4d 10 месяцев назад
እኔም ተገፍቻለው ኣላህ የተሻለውን ጥሩ ትዳር ኣላህ ይወፍቀን ለሁላቸንም
@saifulrana7691
@saifulrana7691 Год назад
ወላሂ ምርር ብሎኛል በስደት ድክም ብያል 10 አመት ዛሬ ሞላኝ ያረቢ ሷሊህ ዘወጅ ወፍኝ😢😢
@seadamohammad
@seadamohammad Год назад
አላህይወፍቅሽሁቢ
@azharjemal
@azharjemal Год назад
hiwot atamolaw satiqadami tolo qidami
@mekiya4632
@mekiya4632 9 месяцев назад
አላህ ይወፍቅሽ ከምታስቢው በላይ
@user-eh4wc6ug4e
@user-eh4wc6ug4e 6 месяцев назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته صباح الخير كيف حالكي
@FyfgF-cq1bj
@FyfgF-cq1bj 2 месяца назад
አላህይወፍቅሽ አቦሽሩ እሡያለውጠቀምጦለኛ🎉🎉
@mesalih8063
@mesalih8063 Год назад
ፍትህ ለሙስሊሞች ፍትህ ለመስጊዶቻችን
@user-cu7ti6rm7j
@user-cu7ti6rm7j Год назад
የዚህ ዘመን ባሎች አብዛኞች ወንድ እንጂ ባል አይደሉም ብል ማካበድ አይሆንብኝም። አላህ ያስተካክላቸው ያስተካክለን በስ
@Mekiyabintesahaq
@Mekiyabintesahaq 3 месяца назад
መጀመሪያ የጠቀስካቸው ሁሉ የዘመኑ ወንድ ባህሪ ነው 100 /10 ናቸው መልካምቹ ወንዶችዬ የወንድ መሳይ ሳይሆን ወንድ ሁኑ አላህ የህዲኩም
@destawoleyewa7024
@destawoleyewa7024 Год назад
ያረብ ለውድ እህቶቸ ሁሉ መልካምጨባል ስጣቸው ባል ላለንም መተዛዘንን መልካምነትን ፍቅርንጠሙላልን ቤታችን
@seadamohammad
@seadamohammad Год назад
አሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲
@TmB-gy2zj
@TmB-gy2zj День назад
صلى الله عليه وسلم وسلم
@abdurehimhusen2197
@abdurehimhusen2197 Год назад
ያረብ መድረሳ የሆነች ሚስት ስጠን
@hgfhhgf9548
@hgfhhgf9548 11 месяцев назад
ኢሻአሏህ ህልምህን ያሳካል ግን አተም መዲረሳ ሁነህ ጠብቃት 😁😁
@user-zb9pl9mr7q
@user-zb9pl9mr7q 10 месяцев назад
እናተ ጠ.ጥሩ ከሆናችሁ እኛ ቅነን
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 10 месяцев назад
ደምሩኝ ሥወዳችሁ
@Zeynb-wx1qi
@Zeynb-wx1qi 5 месяцев назад
ድሥ ሥትሉ 😂😂😂😂 ወላሂ በዚህ ኮሜንት ሣኩ😂😂😂😂😂
@zd9022
@zd9022 Год назад
አላሀምድሊላሂ ጥራት ይገባህ ምርጥ ባል ስለስጠኸኝ የኔ ውዴ ባል አላህ ኸይሩን ነገር ይፍቅህ ዱኒያም አኬራም ❤❤❤❤
@user-mj1kz1sv3f
@user-mj1kz1sv3f Год назад
መሸአለመህ አላህ ይጨምለት
@zd9022
@zd9022 Год назад
@@user-mj1kz1sv3f አሚን የኔ ውዴ ለኔ ዱአ አረጉልኝ ሚስኪን ነው ስጩህበት ምን አይል ያሳዝነኛል አላህ ለባሌ መልካም ሚስት አላህ ደርገኝ ሱብሀን አላህ እና ሰው ስንስጥ አያየዙን አናቅበትም መሽአላህ ነው ሶላቱ አህላቁ
@sbsbvsga48
@sbsbvsga48 Месяц назад
ማሻአላህ አችንም አላህ ያስተካክልልሽ
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 Год назад
አልሀምዱሊላሂ ምሥጋናው ሁሉ ለአለማቱ ጌታ ይሁን ያረህማኑ የሚወደኘ የምወደው የማከብረው የሚያከብረኘ የኢማኔ መሙሊያ የቀልቤ መረጋጊያ የደስታዬ ምንጪ የአይኔ ማረፊያ የውዱን ነብያችንን ሰ አ ወ ሱና ተከታይ የሆነ ውዲ ሀላል ለሰጠኸኘ ጌታ አልሀምዱሊላሂ ረበል አለሚን ኢላሂ የውዱን ሀላሌን ሀቅ በአግባቡ የምወጣ አዲርገኘ
@madenamohmood
@madenamohmood 8 месяцев назад
ታዲልሽ የኔወድ
@Zeynb-wx1qi
@Zeynb-wx1qi 5 месяцев назад
ወይኔ ማሻላህ ታድለሽ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምረላችሁ
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 5 месяцев назад
@@Zeynb-wx1qi አሚንንን የኔ ውዶች
@FagaShshs-bj6sm
@FagaShshs-bj6sm Год назад
ያረብብብብ የሁላችንንም ባለቤቶች ያግራልን እኛንምሰ ሶብር ይሥጠጠን ያግራንምምም ያረብብብብብ
@user-dy4lq1ut2u
@user-dy4lq1ut2u Год назад
አሚን አላሁመአሚን
@SaeedaSafaa
@SaeedaSafaa 2 месяца назад
😢አሚንአላሁምአሚን
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Год назад
አሚንንንን ያረብ በራህመትህ ኢላሂ እናቴን ሂዲያህን ሰጥተህ የአንተ ባሪያ አድርጋት ያረብ እስልምናን ሳትወፍቃት አትሙት ያሯሂም
@user-gu1bc7bp7r
@user-gu1bc7bp7r Год назад
አሏህ እስልምናን ይወፍቅልሽ ሙሉቤተሰቦችሽን ሀያቲ ሰለምቴወችን ስወዳችሁ አሏህያፆናሽ ያረብ🌹🌹🥀
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Год назад
@@user-gu1bc7bp7r አሚንን ያረብ ለሱ ስትይ የወደድሽን አምላክ አሏህ ይውደድሽ
@user-gu1bc7bp7r
@user-gu1bc7bp7r Год назад
@@user-vb9lt6gc2g አሚንንን ያኡምሪ
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 2 месяца назад
አብሽር አላህ ይወፍቀተል
@user-gu4kp6wl3k
@user-gu4kp6wl3k 4 месяца назад
አሚን ያረብ
@hadiyaseid2163
@hadiyaseid2163 2 месяца назад
ሱለሏህ አለሂወሰለም
@toyibaseid781
@toyibaseid781 3 месяца назад
አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አሏህ ዱአየን ሙስተጃብ አድርጎልኛል የምወደው የሚወደኝ ለቤተሰቦቸ ክብር ያለው ባል ሰቶኛል አልሀምዱሊላህ ለተዘወጅነውም ከዱኒያ እስከ ጀነት ያድርግልን ላላገባችሁም ሷሊሁን ሷሊሗን ይወፍቃችሁ ዱአ እንደራረግ የሁሉም ነገር መጀመሪያው ሳይሆን መጨረሻው ሲያምር ነው ሀላሌዋ ሳይከፋህ ኑርልኝ የደስታዬ ምንጭ❤❤❤
@sbsbvsga48
@sbsbvsga48 Месяц назад
ማሻአላህ ትዳርሽ ዘላቂ ያማረ ያድርግልሽ ያረብ ለኔም ዱአ አድርጊልኝ አላህ እድያስተካክልኝኝ ወይም በመልካም መለያየት እራሱ ትልቅ ነገር ነው እህህህህ
@MaryamMaryam-db6hx
@MaryamMaryam-db6hx 9 месяцев назад
እኔ በጣምም ደስተኛ ነኘ የአላህ ስጣታየ ነው አልሀምዱሊላህ እድለኛ ነኘ❤❤❤❤❤ ማፍቅረውን ነው ያገባሁ እድለኛ ነኘ❤❤❤❤❤❤❤
@user-fq7vi8oe3m
@user-fq7vi8oe3m Год назад
ሱለላህ ወአለይሂ ወሰለም የአላህ እና የነብያችንን ፍቅር በልባችን ላይ ያስርግልን ያረብ ብቻ አላህየ ያማረና የተዋበ ትዳር ይወፍቀን ከዛ በተረፈ በአሁኑ ሰአት ሁሉም አሳቡን ሁሉ ገዘብ ላይ አስተሳስረውታል ብቻ በጣም ከባዲ ነው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ የኔ ወዲም
@user-fo7be6ju8c
@user-fo7be6ju8c Месяц назад
አላህይጠብቅህምክርልበጣምይመቸኛልአቡሰኢድ
@user-pv6zu9hp8v
@user-pv6zu9hp8v Год назад
ጀዛከላህ ኡስታዝ ያረብ ከይሩን ነገር ምረጥልን ያረብ
@user-su6db1mq5b
@user-su6db1mq5b Год назад
የዚህ ቻናል ተከታታዮች ውዲ እህቶቸ ዱአ አድርጎልኝ ተጂዊድ አልገባኝ አለ
@ameenaetho6077
@ameenaetho6077 Год назад
አላህ ያግራልሺ ያግራልን እህት
@user-mm2zz7qx1t
@user-mm2zz7qx1t Год назад
አይዞሽ እህት አብዝቶ ያግራልሽ
@ucucucjvjv5618
@ucucucjvjv5618 9 месяцев назад
አብሽሪ
@Zeynb-wx1qi
@Zeynb-wx1qi 5 месяцев назад
አብሽሪ ሁቢ አልገራልሽ ወይም ካልገባሽ የምታይውን ነገረ የምትሠሚውን ነገረ ሀላል አድረጊ እና ድሞ ቁረአን አዳምጭ ወላሂ ነወየምልሽ ከዛ ውጤቱን ታገኝው አለሽ አላህ ያግራልሽ እኔም ☺☺☺😊🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐🌸🌸🌿🍂🐾🐾
@user-fo7be6ju8c
@user-fo7be6ju8c Месяц назад
الله ያግራልሽእህት
@mekiya4632
@mekiya4632 9 месяцев назад
ኡስታዝ ጀዛ ከላው ከይር በዚ በተረጋጋ ድምፅህ ብዙ ነገር እንድንገናዘብ አድርገህናል ያ አላህ አንተ ያላገቡትን በሳሊህ ትዳር ጀውዛን አግብቶ ለሚያማርራቸም ሂዲያ ሰተክ አስተካክልላቸው ያረብ አላለሚን እኛ ሴቶችንም ከደጋግ ባሪያዎችህ አድርገን ከጠንካሮች ያረብ
@hzuhah5677
@hzuhah5677 Год назад
ሱብሀን አሏህ የአሏህ ይዘንልን ያረቢ የአሏህ የኪራም
@user-jc3tb9jr6d
@user-jc3tb9jr6d 8 месяцев назад
Ameen
@aneenamoosa7272
@aneenamoosa7272 Год назад
ያረብለኛ የማይጠቅመን ነገር አርቅልን
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 Год назад
ጀዛክ አላህ ኡስጣዝ ተለያለህ ወየኔ የዛሬዋ ትምህረት የለያል
@user-nl8be9zl9khbjkkk
@user-nl8be9zl9khbjkkk Месяц назад
እኔከበሌተፈትቸለዉከልጄጥሎኞሄዳየወንዶችነገርበጠምከበድዉሰሠሊህየሆነዉይወፍቀኝድወአርጉልኝ።ጀዘከለይሀይር
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Год назад
ፍትህ ፍትህ ለመሰጂዳችን ፍትህ ፍትህ ለሀገርችን ለመዳርግው ነገር አትኩን መስጊድችን ደምፅ እንሁን ወገን ዝም አንብል
@ትዩብ
@ትዩብ 2 месяца назад
ጀዛከአሏህኸይር
@yttddd
@yttddd Год назад
አለህምዱሊለህ ጡሩ በል ሰቶኛ እሂቶቼ ዱአ አድረጉሊኝ ከገበው ቆይቸለው ጊን ሊጅ ዬለኝም አለሀ ሊጅ እንዲሰጠኝ በዱአቹ አትረሱኝ አመነ 10 አመቴ
@user-qo4dp2sh2f
@user-qo4dp2sh2f Год назад
አላህ ሷሊህ ልጆች ይወፍቅሺ
@user-nh8lc3sc9h
@user-nh8lc3sc9h Год назад
አላህ ይወፍቅሺ ሷሊህ። ሷሊህ ዙርያ ይወፍቅሺ ውዷ ከሱው ከውዱ ባልሽ ጋ
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky Год назад
አላህ ሰሊህ ልጅ ይወቅሽ እሻአላህ
@user-pk4ic1wv5u
@user-pk4ic1wv5u День назад
👍👍👍👍👍
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj 9 месяцев назад
ወለይኩምስላምወራህመትላሂወበርካትሁወላሂ አላህ ያላቀህ ስውነህ ጀዛህ አላህከይር አላህይጠብቅህ አብዛሀኛው የኔሂወትነው የተርከው።ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል አላሂዲያ ይስጣቸው ወደቹንም
@amira-ep8mc
@amira-ep8mc Год назад
ያረብ ሰላሙን አምጣልን ሙስሊሞችን መስጅዶችን ጠብቅልን😢
@user-zy6zb5pp5k
@user-zy6zb5pp5k 7 месяцев назад
ጀዛክምአላህኸይር
@user-vi7ug7et1p
@user-vi7ug7et1p Год назад
እውነትነው ብዙወቻቺን ቺግራቺን የህነው ከልብ ወደው አያሳድሩን ጠልተው አይፈቱን ወላሂ ወላሂ እናት እናት እናት ብዙ መሳዎት ትከፍላለች
@user-mq4nz3nl2y
@user-mq4nz3nl2y 8 месяцев назад
አላህ የወደደውን እንዲዘውጀኝ ዱአአድርጉልኝ
@ZamzamZamzam-or4qo
@ZamzamZamzam-or4qo Год назад
ጀዛከላኸይረን ወንድም
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t Год назад
በጣም ጥሩ ትምህርትነው ጀዛከ አላህ ኸይር
@fatmaebrahem5705
@fatmaebrahem5705 Год назад
አሚንንንንን ያራብ በራህትህ
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 8 месяцев назад
አሚንንያሪብ
@user-fo7be6ju8c
@user-fo7be6ju8c Месяц назад
አቢአያዲجزكم الله خير
@user-lr7nf5kn4c
@user-lr7nf5kn4c Год назад
ጀዘከለሁ ኸይረን
@saadamohammed8292
@saadamohammed8292 Год назад
ደስ ሲል ዘሬ አንደኘነኝ ኮሚንት የአለህ የኤልፍ ቤተሰቦች ወዴት ሄደቹ ነው በአለህ ቆይግንተደመሩ ብርተት ስጡ ስትበሉ ተቀራኒውን ነው ምተረጉት ተቀነሱ የተበለቹ ነው ምትመስሉት ሀቂቃ ኢውቀት ለረሰችን ነው በመይከፈልበት በመይቸግረን በመደም ውይፋ ኡዝተዙቸችን ኢናበረታታ በሰመነው ምንጠቀም የርገን ኡዝታዜ ከልቤነው ምወድህ አለህ ይጠብቅህ ፉትህ ለመስጂዶቸችን ፍትህ ለህጀቦቸችን
@user-qn3vs6jn5o
@user-qn3vs6jn5o Месяц назад
ዱኣ አዲርጊ ጃዛካላሀ ኡሱታዚ ኡነት ነዉ ወላሂ
@user-rh4qe2lh7m
@user-rh4qe2lh7m Год назад
አላህ ያስተካክለን ሁላችንንም ያረብ
@hzuhah5677
@hzuhah5677 Год назад
አላሁም አሚን ያረቢ
@user-eq9se3uy6u
@user-eq9se3uy6u Год назад
ጄዛክ አሏህ ኡስታዝ ወድሞቻችን አሏህ ሂድያ ይስጥልን እኛንም አሏህ ያብጄን
@afrahmohammed3339
@afrahmohammed3339 Год назад
ያረብ ለኔ እዉነተኛ ባል ለልጆቼ እዉነተኛ አባት ለቤተሰቦቼ ልክ እንደ ልጃቸው አላህን የሚፈራ ባል የሆነ ወፍቀኝ ያረብ
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky Год назад
አሚን ያረቢ❤❤❤❤
@user-ry5fh2xf1w
@user-ry5fh2xf1w 6 месяцев назад
MASHALLH👍👍👍ALLAH🙏MAKUM👌
@amitube461
@amitube461 Год назад
ጀዛከሏህ ኸይረን
@zahraissa722
@zahraissa722 Год назад
ጀዘኩሙለ.ከይራ.ኡሱተዝ
@hzuhah5677
@hzuhah5677 Год назад
ጀዛኪም አሏህ ኸይርን ወጀዛ ወንድምችን
@RjrJri-le6ux
@RjrJri-le6ux 2 месяца назад
ብቻ።ያልፍ።ይሆን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያልደከመየለም።።ያረብ
@user-wr3ds7tp4f
@user-wr3ds7tp4f Год назад
ዛከላህ ኸይር
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 Год назад
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@ghhcjcuufcufugvu8812
@ghhcjcuufcufugvu8812 Год назад
ጀዛክአላህኸይር👍👍👍👍👍👍
@user-tk2ey9iu3r
@user-tk2ey9iu3r Год назад
ኢላሂ የኔ ባል እሄ ነዉ😢አላህዬ ገላግለኝ
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i Год назад
ያረብ አላህ ያስተካክልልሺ
@ssas5583
@ssas5583 11 месяцев назад
አይ አላህ ይድርስልን የአሁን ትድር እማ ወላሂ። ይሄ ነው አይባልም ብቻ አለሀምድሊላህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@atyub
@atyub Год назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሽአላህ ጀዛኩመላህኸይር
@ahmadnora5941
@ahmadnora5941 Год назад
ጀዛከላህ ወላ
@user-br5jm6zl8c
@user-br5jm6zl8c Год назад
አላህ ማልከም ሰው ያድርገን ከማልከሙ ገር ያኑረን
@user-bh1gj3ke9g
@user-bh1gj3ke9g Год назад
ሡቡሀን። አላህ አላህ መጨርሽችንን። ያስምርልንን ያረብብብ
@zozyhabashi8030
@zozyhabashi8030 Год назад
አሚንያረብ
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Год назад
ያረብ አግራችን ይትነሣው በላዓ አብርድልን
@user-vg5yc5gi2h
@user-vg5yc5gi2h Год назад
Wealeykum selam werahetulahi weberkathu jezakumulah heyren masha allah tru mkr new
@taibaomaya-2796
@taibaomaya-2796 Год назад
ሰለላሁአለይሂወሰለም ያረብ (10👈ኛዉንወፍቀን! 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@negutube
@negutube Год назад
አላህየ የኔን ውድ ባል አንተ ጠብቃኝ የኔ ፀባየ ሰናይ
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 6 месяцев назад
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@woyay2095
@woyay2095 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ወንድም
@user-iu5tf1rf7q
@user-iu5tf1rf7q Год назад
ከ❤ነው እውነት ይህን ሰሜት በጣም አውቀዋለው ከዚህ በፊት በጣም ከባድ ነው አለህ ይዘንልሸ ያሰተካክልልሸ በዱአ በርቺ ሰደቃ ምርጥ ነው ከልምዴ ነው እድሜም ሊሆን ይችላል ሰብር አድርጊ ይሰተካከላል ከልምዴ ነዉ ለውጡ የሚገረም ነው እንደ አባት ያዝንልሻል እ ወንድም ደግሞ ጋሻ ይሆንሻል እ ባል ደግሞ ይወድሻል ይንከባከብሻል ኢንሻአላህ በቅረብ ይሆናል ቢኢዚኒላህ❤❤❤
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
وعليكم اسلام ورحمة الله ماشا الله ماشا الله. اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ
@user-ps1nq3lr7x
@user-ps1nq3lr7x Год назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-fz2iw5rj2k
@user-fz2iw5rj2k 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@susutube2726
@susutube2726 Год назад
ይች ሴት እኔ ነኝ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺የኔ ታሪክ ይመስላል 😢😢
@user-nn9lf3xc4b
@user-nn9lf3xc4b Год назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ሱባሀን አላህ የኔ ሂወት እደዚህ ነዉ ግን አልሀምዲሊላህ ሀስቢላሁ ወኒምል ወኪል እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ አሚን
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz Год назад
ይህ ንግግር ልቤን ነካኝ😢😢😢
@hurelBoss
@hurelBoss Год назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወላሂ በትክክል 😢 ጥንካሬዋን ከማጋራት ይልቅ ስተትዋን ለሴቶቺ እሚጋራንስ ምን እንበለዉ 😏 አላህ ይጠብቀን ያጀባር የሴት ጎደኛ የሚበዛ ሲጀመር ወላሂ ለትዳር አይሆንም ሴት ጎደኛ ጎደኛ አላት እና ያወራዉ ሁሉ ይደርሳታል 😢
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 8 месяцев назад
ኡኡኡ ከባድነዉ ሢጀመር ከሦዉጭ ለምን ሤን አዉርቶ ማሥተዋወቅም የለባትም የሤት ጎደኛ እኔ አሥተዋዉቂኝብላኝ ብሎክ አረጋት
@user-us4wf6wu6c
@user-us4wf6wu6c Год назад
ማሻ አላህ
@user-np1wk8gt6r
@user-np1wk8gt6r 11 месяцев назад
ባረከሏሁ ፈኩም ሽህ ❤❤👍👍⌛⌛
@sabirina578
@sabirina578 Год назад
Sallallahu.Aleeyhi.wasallam❤
@hayatabda434
@hayatabda434 Год назад
Amin
@user-pl6uz2eo4l
@user-pl6uz2eo4l Год назад
ፍትህ ለመስጊዶቻችን
@amina5368
@amina5368 Год назад
ዋአለይኩምአሠላምወረህመትወሏሂወበረካትሁ ያረቤ አሏህከይረኛውንይወፋቅንእኛንምእኛንምሣልህያድርገንያባናት
@agarito
@agarito Год назад
አሚን የተሰበርውን ልቤን ነካው
@AbduMahamad-nk9xg
@AbduMahamad-nk9xg 7 месяцев назад
ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ
@fathimazv4442
@fathimazv4442 Год назад
ትክክል
@salasala5700
@salasala5700 Год назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድም አቡ ኢያድ ኢላፍ
@amineam3568
@amineam3568 Год назад
ስትአለበየቤቱ😢አለሀምዲሊላ ሲገብ ቀላል ሲኖሩበት 😢😢😢
@madeenacity3221
@madeenacity3221 Год назад
ኢላሂ ከውዶች ልቤም ሰጀደም ከራቀ ቆየ ልቤን በአላህና በመልክተኛው ፈቅረ ሙላልኘ ያረብ
@fatimatima5223
@fatimatima5223 Год назад
♥♥♥♥የአላህ
@wowwow1468
@wowwow1468 Год назад
አላህይጠብቅህ
@user-vq8yi7xb6o
@user-vq8yi7xb6o 11 месяцев назад
ማሻአሏህ❤❤
@umuhuda4401
@umuhuda4401 Год назад
እናመሰግናለን ዛሬ አከበርኩክ ክበርልኝ ቀጥልበት
@user-ij4rq4dw3l
@user-ij4rq4dw3l Год назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@HhHh-xf3oh
@HhHh-xf3oh 4 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hivipp
@hivipp 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HalimaMohmad
@HalimaMohmad Год назад
የአላህ የኔህይወትነው ሀባይብ ዱአአድረጉልኝ የረቀት ኒካአስሬ ተሰቃየሁ ያረብ😢
@seadajemal-kt2mk
@seadajemal-kt2mk Год назад
😢😢እኔ እንዳችው ነኝ ስቃይ😢
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 8 месяцев назад
አብሽሩ እኔም እደናተዉነዉ ግን ሢናገራችሁ ዝም በሏቸዉ እኔ በዝምታአልፊዋለሁ አሁንም ግን ሥደትነኝ
@ziiriiyaniidarasoo7303
@ziiriiyaniidarasoo7303 Год назад
Subnallaaa
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Год назад
አሰላማልኩም እራህመቱለላሂ ወበረካቱ ውድ እህቶች ዱቃ አረጉልኝ ሂወቴ ግራ ነው ብቻ የአላህ ልቤን ይጠገንልልኝ እንጂ እኔማ ሰድት ያደከመኝነኝ ኧረ ሰቱ ብቻ አልሃምዱሊላህ
Далее