Тёмный

የባሏን እናት የምታሰቃየው ሴት 

Sile HiwotTV
Подписаться 573 тыс.
Просмотров 184 тыс.
50% 1

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Развлечения

Опубликовано:

 

19 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 272   
@abimedia8554
@abimedia8554 Год назад
አማቲቱም አትቻልም ግንደግሞ ምራቲቱም የክፋት ጥግ ናት እኔ አማቴን በጣም ነበር እምወዳቸው እናት ሥለለለኝ የናቴ ምትክ ነበር እምላቸው ግን ምን ዋጋ አለው እሣቸውንም በሞት አጣሇቸው እና እናትም አማትም ያላችሁ በደብ ተከባከቡ አማቱን እሚወድ ላይክ👍
@classclass3379
@classclass3379 Год назад
Ere sityowa adevanachew
@orocell2369
@orocell2369 Год назад
😪😪😪💔
@anaabab188
@anaabab188 Год назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እኔም አማቴን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ታዲያ ምን ዋጋ አለዉ ልጃቸዉ ፀባይ የለዉም ተለያየን ሁልግዜም በልቤ ዉስጥ በጣም ነዉ ነዉ የምወዳቸዉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@muzelyashefahasen9015
@muzelyashefahasen9015 Год назад
ወላሂ እኔ የባሌ እናት እንዴት እደናፈቁኝ ወላሂ ከስደት መልስ አላህ በሠላም እዳገኛቸዉ ዱአ አድርጉልኝ
@abimedia8554
@abimedia8554 Год назад
@@muzelyashefahasen9015 ሠላም ያገናኝሽ እህት ስት የተባረከ አማት አለ መሠለሽ
@fasika2225
@fasika2225 Год назад
በስደት ያላቹ የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ቤተሰቦቻቹን ይጠብቅ
@JooklFoklp
@JooklFoklp 5 месяцев назад
አሜን(3)❤️❤️❤️❤️
@ekruweloyewa3066
@ekruweloyewa3066 Год назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ከአስመሳይ ከነገረኛ ሰው አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
አሚንንን
@meditube4525
@meditube4525 Год назад
አሚን አላሁም
@seadakedir6832
@seadakedir6832 Год назад
አሚን ያረብ
@heerankaliyam3318
@heerankaliyam3318 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-hd4hm9uf9r
@user-hd4hm9uf9r Год назад
አሚንንን
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Год назад
አቤት የጭካኔ ጥቅም ፈጣሪዬ በቸርነትህ ጎብኘን ። ለባሌ እናት እድሜ ጤና ይስጣቸው።
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
እንደማመር እህት በቅንነት
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Год назад
@@tube-bp7ew አብሽሪ ውዴ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Год назад
እግዚአብሔር አስመሳይ ሰወችን ያርቅልን
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
በቅንነት እንደማመር እህት
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 Год назад
እኔ አማቴን በጣም ነው የምወዳቸው እነሱም እንደዛው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው😘😘
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo Год назад
አማቶች መጥፎ ናቸዉ ግን እኛ በፍቅር መመለስ እንችላለን የሰዉ ፍጹም የለዉምና
@deste9856
@deste9856 Год назад
አማቶቺ መጥፎ ና አይባልም ጥሩም አሉ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Год назад
እንደ አስመሳይ ሰው የሚያስጠላኝ ነገር የለም።ወደው አደለም የጠሉሽ ኡፍ የኔ እናት ሲያሳዝኑ እቺ እርኩስ
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
ሰው በሰው ላይ እንዴት ይጨክናል አላህ ይስቱር በስ እናት ሁሌም ለልጇ መልካም ነገር የምትመኘው ለዛ ብላ ነው እናቱ ልጁቱ ባለጌ ነሽ የምር
@user-gu8sy9mx3u
@user-gu8sy9mx3u Год назад
አማት እኮ እናት ነበረች ለሚያቀው💔
@user-hw9ys3ws2r
@user-hw9ys3ws2r Год назад
እዉነትነዉ👌👌👍👍
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Год назад
አችም የዚች ያማት ባህሪ እዳይኖርሽ የተረገመች አማት ናት
@belayneshkegne1655
@belayneshkegne1655 Год назад
በተክክል
@btmedia167
@btmedia167 Год назад
አሰላሙአለይኩም ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ፍህት ጠይቁ ወገኖቼ😢
@ethio_family6342
@ethio_family6342 Год назад
True history my brother sytan amtbn lke echi
@strong1220
@strong1220 Год назад
እውነት ለመናገር ከባል ቤተሰብ ከራስ ቤተሰብ እራቅ ማለት ይሻላል ዘመኑ ከባድ ነው
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
እንደማመር እህት በቅንነት
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
እግዚአብሔር፣ከደዚ፣አይነት፣ሰውይጠብቀን፣።የባል፣እናትክብርናት
@yam6939
@yam6939 Год назад
እናቶች ይታወቃቸዋል.....ለልጆቻቸው ጥሩ ማይመኝ የለም.ትቅር ካሉ ትቅር በኋላ ከማረር
@user-ey9lx3bd2m
@user-ey9lx3bd2m Год назад
ከአሰመሳይ ሰው ፈጣሪ ይሰውረን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i Год назад
መጨረሻ ዘመን የጭካኔ ጥግ 🥺
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
በቅንነት እንደማመር እህት
@tube-ev4gi
@tube-ev4gi Год назад
ሠላም ሠላም ብርቱ አሪፍንው ብርቱ ቅጥጥሉበት ለኛም ትምህርትነው እናም ባላችሑብት እሱይጠብቃችሑ
@emama169
@emama169 Год назад
አሰጅግ በጣም ደሠሰ የማል ድራማ ነው እናመሠግናለን።
@wollodessie4839
@wollodessie4839 Год назад
ከንቱ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Год назад
በስመ አም ሰይጣኖች እግዚአብሔር ያጥፍሽ መዳህኒያለም በሳቅሽዉ እንዳለቅሽ ያኑርሽ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Год назад
በዚሁም ልክ የአማት ክፉዎችም አሉ አላህ ይጠብቀን ከክፋት ክፉዎችንም ያርቅልን
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b Год назад
ምራት ማለት አቅቶሽ ነዉ?
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Год назад
@@user-uk1bg3xb2b ለምን ያቅተንኛል የባል እናት አማት ነው የምትባለው የአማቶችም ክፉ አሉ ለማለት ነው
@user-ml6sh6vg7u
@user-ml6sh6vg7u Год назад
እውነት ነው የደረሰበት ያውቀዋል 😭ግን ምንም ክፉ ብትሆን ከሷ መራቅ እንጂ ክፉ ማድረግ አይገባንም 🥺😌
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Год назад
እኳን በሰላም መጣቹ
@zdyoutube7750
@zdyoutube7750 Год назад
አማት ማለት እናት ማለት ነው ሆ እናቴ እድትነካብኝ ስለማልፍልግ እደዛው ❤
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
አይ ግን እደት በናትላይ ይጨከናል 😥😥😥😥😥😥አይ መጨረሻችንምንይሁን
@Hapy457
@Hapy457 Год назад
እግዚኦ
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Год назад
እንደ እዚ አይነት አማች ቢኖረኝ እኔም ምን እንደ ማደርግ አላውቅም
@kasechayele2806
@kasechayele2806 Год назад
Wow sofaw syamir
@bekikiya6079
@bekikiya6079 Год назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ በጉጉት ነው ምጠብቀው
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c Год назад
ልጁ ግን ዋው ነው ጎበዝ
@-Ele
@-Ele Год назад
📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹
@ekruweloyewa3066
@ekruweloyewa3066 Год назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሸለም
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
እንደማመር
@-Ele
@-Ele Год назад
@@tube-bp7ew ደምረሽ ኩሚት አስቀምጪ አመጣለዉ
@useruserr6099
@useruserr6099 Год назад
ከወለዱ እንዳተ ጀግና በእናቱ ማይደራደር ልጅ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭💔ሂወት ፈጣሪ ዝኸፈላ ብከንቱ እዝጊኦኦኦኦኦኦኦ😭😭😭😭
@selambougale9614
@selambougale9614 Год назад
ይገባሻል 👍😍😍
@sossai4197
@sossai4197 Год назад
ከዉሸታም ከአስመሳይ ሰዎች ይጠብቀን
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
በቅንነት እንደማመር እህት
@zewdnshetabor6547
@zewdnshetabor6547 Год назад
አሜን አሜን
@tube2984
@tube2984 Год назад
ፈጣሪ መልካም ሰው አድርገኝ😥
@birukabate5455
@birukabate5455 Год назад
INDEZIHI AYINETU ISKAHUNIM ALE INDIE, WOIGODIE...
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Год назад
አይ ጭካኔ በርግጥ እናትየው ብትሰድባትም የዚን ያክል ፈክፋት ጥሩ አደለም
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Год назад
ምን አይነት ምራት ናት የአላህ ግን ላወቀውኮ አማት ማለት እናት ማለት ናት ልጇን እየደድን አቅፈን እያደርን እናትን ማሰቃየት ምን የሚሉት ነው ለገባ ትምርት ነው አላህ ያርቀን ከክፋት 🙏🙏🙏🙏
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
እንደማመር እህት በቅንነት
@user-ri4qo1ww2v
@user-ri4qo1ww2v Год назад
በጣም ያሳዝናል
@user-di5rv6zt3i
@user-di5rv6zt3i Год назад
ወይ ዘንድሮ ጉድ ነው መቸም
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
እህቴ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-di5rv6zt3i
@user-di5rv6zt3i Год назад
@@tube-bp7ew እሺ እህቴ
@user-wf2kj9eg1z
@user-wf2kj9eg1z Год назад
ወይኔ አማት ተብየይቱም ደምነው የምታፈላው ልጂቷም ምስጥ ናት ግን ከሁሉም እሚያሳዝነኝ ልጁ ነው ሚሲክን🥺🥺🥺
@mayatube1107
@mayatube1107 Год назад
ክፉ ብትሆንም የባሏ እናት ናት የእኔነን እናት ባሌ እንደዛ ቢያደርጋት እንደማልወደው ሁሉ ሲጀመር ልጅን የቀረበችው ለገንዘብ ብላ ነው ታዲያ እንዴት ልትወዳት ትችላለች ወንድ ልጆች አሉን ልጄን ለገንዘብ ብላ ቀርባው ልታሳብደው እንደሆነ እያወኩ የምንቀበል ይመስላቹሀል ሁሉም ለልጅ የተሻለ በማሰብ ይመስለኛል በዛም ልክ ምራት የማይወድ ልጇቸውን የቀሟቸው የሚመስሏቸው አሉ አማቴ እንደ እናቴ ናት እናት የለኝም አራሸ አጉራሸ ስንጣላ ለኔ የምትቆረቆር እሱን የምትሰድብ ናት የልጆቸ እንደእናት ናት የምትንከባከብልኝ ለምን አትመጭም አትበይም ብላ የምትቆጣ አማት አለችኝ እኔም ሰው የማከብር ነኝ ከውስጤ ጥላቻ የለም በፊት ሳላገባ እፈራ ነበር ስለአማት ሲወራ ልርቃቸውም አስብ ነበር ከምሬ ነው ከዛ ፍቅርን አሳዩኝ በፍቅር አሸነፉኝ እግዛብሔር ፍቅራችን አይቀንሰው ክብር ፍቅር ለሆኑ አማቶች
@hanabamalku1365
@hanabamalku1365 Год назад
batam yaszanl 😪😥😥😢😢
@balyuwollotueb
@balyuwollotueb Год назад
ሠላምሰላም ውድ እና የተከበራችሁ ውድየሀገሬ ልጆችበያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏
@genettube277
@genettube277 Год назад
እንደዚህ አይነትም አማች አይሥጠን ልጅቷም አይፈረድባትም
@alemderesma5224
@alemderesma5224 Год назад
Menem malet new yefeleg metefo bethon megedel alebat seketl le birr new esunew aschem esuw neschi gelto
@degfebire2673
@degfebire2673 Год назад
Ri'isu liki ayidolem
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Год назад
እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Год назад
ልጂን ድጋሜ አሳትፎት ውይ ብቃቱ ደግሞ ሲምር ክክክ እኔ ግን አማት እፈልጋለሁ እድኖረኝ. ሙያ ያስተምሮኛል መላም ይነግሩኛል
@aymenthecool2179
@aymenthecool2179 Год назад
Because of new generation need peace and love
@user-gk2er2mw5i
@user-gk2er2mw5i Год назад
ውይይይይይ ጨካኝ ሴት
@Endashash
@Endashash Год назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Год назад
የብዙ ሰዎች ትዳር መፍረስ በባል እናት ምክንያት ነው በርግጥም ጥሩም አሉ እኔ ገና እናቴ ሆድ እያለሁ ነው እናቴ ከአባቴ የተለየች በአማቷ ምክንያት እና የአባት ፍቅር ሳላይ አደኩ😓እና እኔም እናት የለለው ባል ስጠኝ እያልኩ ነው ያደኩት ለሁላችንም ጥሩ ሀማት ይስጠን
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
በቅንነት እንደማመር
@seidmohammed1984
@seidmohammed1984 Год назад
​@@tube-bp7ew እንደማመር መልሴ ፈጣን ነው
@user-ml6sh6vg7u
@user-ml6sh6vg7u Год назад
ልክ ነሽ እህቴ እና ምን ላይ ደረሽ ማለቴ አገኘሽ እናት የሌለው ባል
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Год назад
@@user-ml6sh6vg7u ገና ስደት ላይ ነኝ በፈጣሪ ፍቃድ ከስደት መልስ እህቴ በጾለትሽ አስቢኝ
@user-ml6sh6vg7u
@user-ml6sh6vg7u Год назад
@@user-ti1jb6hh9q እግዚአብሔር ያስብሽ እህት አለሜ በርቺ ያሰብሽው ተሳክቶልሽ በሰላም ለሀገርሽ በቅተሽ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር እንዲሰጥሽ ምኞቴ ነው ❤️🙏
@shgsuzhhahsh9500
@shgsuzhhahsh9500 Год назад
ውይ ጭከኔ
@classclass3379
@classclass3379 Год назад
Bezih lk chikani
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Год назад
ግፍ ነው የሀገራችን አማቶች ችግራቸው ይታወቃል
@amelework8204
@amelework8204 Год назад
በስመ ስላሴ የጭካኔ ጥግ😢
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-qo5bw2ex4b
@user-qo5bw2ex4b Год назад
ጥሩ አፈፃፀምነው ይችን አረመኔ በናት እደት ይፈፀማል ይችጨካኝ
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Год назад
በስምአብ ትዳር ክቡር ነውኮ ከአፋችን የምወጣ ያስጠይቃልና መጠንቀቅ አለብን ሆዳቸው አምላካቸው አለ መፅሓፍ ቅዱስ ትክክል ነው
@mulubelay6386
@mulubelay6386 Год назад
ሴትየዋም ክብር የላትም ሆ ግን ትዳር በገንዘብ ሆነ በቃ የልጁ ድምፅ ግን ፣፣፣
@Sintayahumedin97
@Sintayahumedin97 Год назад
ሠላምለሀገራችእስኪ በኢትዮጵያ ነትብቻ ቤተሰብ አድርጉኝውድችበትረፍ
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Год назад
ሴትየዋም ለሷ ክፋት ተባባሪ ነበሩ አሳን በብልሀት ነበር ነገሩ መሆን የነበረበት እርሳቸው ግን ክፉ አማት ሆኑና ለእርሷ ጭካኔ አስተዋፅኦ አረጉ
@widneshigethaun8008
@widneshigethaun8008 Год назад
Ayyy💔💔💔💔💔
@feruzkoricho6716
@feruzkoricho6716 Год назад
yihe dirama bestnewu astenarinewu ine milewu indezih aynet setoch kalu baliyewu yeman demnewu keinatwu yetegenye mehonun yizenegutal?
@fantudesta2819
@fantudesta2819 Год назад
ነገ እሷም አማት ትሆናለች። ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው።
@makiamakia3834
@makiamakia3834 Год назад
እኔ የባሌን እናት በጣም ነው ምውዳት ሳግባ ከናቴ እኮል እናት ምንም ክፉ ብቶን እናት ናት
@wudetube7025
@wudetube7025 Год назад
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እናመሠግናለን
@mobilemobile4499
@mobilemobile4499 Год назад
Kkkk😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tobbeshtobbesh6172
@tobbeshtobbesh6172 Год назад
ዉይ ጭካኔ ጭካኔ ትላላችሁ ከሴትዮዋም ጥፋት አለ የዚህን ያህል ባጠላት መች እደዚህ ታደርጋት ነበር😏
@sabontuuorommoo1665
@sabontuuorommoo1665 Год назад
😔😔😔😭😭😭💔💔💔
@berhanetefery1842
@berhanetefery1842 Год назад
ይህን አይነት በሰዎች ላይ የሰነ ልቦና አለመተማመን የሚፈጥር ትእይንት ለሀገራችን የማይመጥን በመሆኑ የተሻለና አስተማሪ የሆነ ቢሆን ይመረጣል ጥላቻ ሊኖር ይችላል እንዲህ ያለ ጭካኔ አይኖርም
@user-gz7to4ii3e
@user-gz7to4ii3e Год назад
ልጅቱ ሳይሆን ጥፋተኛ የባልቴቷናት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ሁለቱም ቁ ን ቁ ናም ናቸው
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Год назад
አማት ላወቀው እናት ነበረች ምነው አማቶቼ ባሉልኝ 😭 አስመሳይ ሰው ፈጣሪ ከሂወታችን ያውጣልን
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok Год назад
ወይኔ አማቶቼ እደት እደሚወዱኝ እደምወዳቸው ቤት ውስጥ ስራም አያሰሩኝ ነበር በጣም ነበር የሚሳሱልኝ የመጀመርያ ልጃቸው ስለሆነ ልክ እደልጃቸው ነው የሚወዱኝ ነበር ግን ምን ዋጋለው ተለያየን እንጂ 💔😢😢
@amenat9146
@amenat9146 Год назад
የኔም ከልጃቸዉ በላይ ቦታ አላት ለኔ የመጀመሪያ ልጃቸዉ ሚስትነኝ
@hafidaagaro1508
@hafidaagaro1508 Год назад
😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔
@amanuelababa9544
@amanuelababa9544 Год назад
ወይ የክፉት ጥግ ያሳዝናል 😭😭😭
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c Год назад
አሮጊቷ እራሱ ምንም ክብር የላትም 🤪🤪🤪
@user-sr5bi1yo2b
@user-sr5bi1yo2b Год назад
በጣም😂😂😂
@user-hd4rg9dq5o
@user-hd4rg9dq5o Год назад
እረበጣምአበዛቺውእኮ😂
@naanneetyoutube4013
@naanneetyoutube4013 Год назад
Lijtwam layim ayiferedim steywam yteregemech nat Gen bihonim endazi setanawi tegbar betam yastelal uufff
@rila4958
@rila4958 Год назад
ቆይ ግን የሰው ልጅ እንደት በእናት ይጨክናል
@user-qu8hg4ho5m
@user-qu8hg4ho5m Год назад
አማቲቱም የዋዛ አይደሉም አንዳንድ አማት እኮ ስታከብራቸዉ የማይከበሩ አሉ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Год назад
መጥፎ ነገር መስራት ዋጋ ያሰገፍላል ይዘገያል እንጂ እግዚአብሔር ቅርብ ነው ሁሉም ዋጋውን በሰፈረበት ቁና ይቀበላል
@meserettamiru6353
@meserettamiru6353 Год назад
ልጅቷ አይፈረድባትም ሴትየዋም የዋዛ አይደሉም ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b Год назад
እናት ለልጇ ጠቋይ ናት ይባላል መጥፎነቷን ልባቸዉ ነግሯቸዋል
@amenat9146
@amenat9146 Год назад
አመሠግንሻለሁ አማቴ የናቴ ምትክ እናት ባይኖረኝም አችና ባሌ አላችሁኝ
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 Год назад
መጀመሪያ ነኝ
@user-sp5li5qt1j
@user-sp5li5qt1j Год назад
😪😪😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭
@ahimedhussein6305
@ahimedhussein6305 Год назад
🤣🤣🤣🤣
@mohmmdnoor6772
@mohmmdnoor6772 Год назад
Hnatyew nat chku yemtbedlat
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y Год назад
ኦ ፈጣሪ. ከአስመሳይ. ሰዎች. ሰውረን
@saeedhapshy112
@saeedhapshy112 Год назад
ዛሬአደኛነኝ
@fathiaaaa8111
@fathiaaaa8111 Год назад
ስላም
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 Год назад
የአላህ ጭካኔ🥺
@munamuna7899
@munamuna7899 Год назад
ሰዋችናቸው የማንፈልገውን ነገር እድንሆን የሚያደርጉን ልጂቷመጀመርያ በትህትና ልትቀበላት ስትሞክር የሴትየዋግን ክብር የሚባልነገር የላትም
@nomore3027
@nomore3027 Год назад
ውይ አማቶች ቡታ ጋዝ ናቸው😅😅
@neganega5754
@neganega5754 Год назад
ተዉኩት ላገባ ነበር
@nomore3027
@nomore3027 Год назад
@@neganega5754 😅😅
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Год назад
እድሌ ሆነና የምጀናጀናቸው ሁሉም እናት የላቸውም😭😭👈
@amenat9146
@amenat9146 Год назад
ታዳ እናት የላቸዉም ብለሽ እየተዉሻቸዉነዉደ እናት ሁኝዉ ለሡ
@lubeymam8652
@lubeymam8652 Год назад
Sent nachewu🤣🤣🤣🤣🙄🙄🙄
@amenat9146
@amenat9146 Год назад
@@lubeymam8652 አይዘለቁም ተቆጥረዉ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Год назад
ብዙዙዙዙዙ ናቸው
@gm9022
@gm9022 Год назад
19:49 left side 😅😅😅
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Год назад
እንደዚህም አይነት አማትና ምራት አለ እንድ አማቴ በጣም ነበር የምወድኝ የምወዳት እንድ እናቴ ነበረች አሁን ግን ባለቤቴ ሲሞት ተለያየን ግን ሁሌም እወዳታለሁ 😭😭😭😭😭😭
@mintuzewdie7904
@mintuzewdie7904 Год назад
Iche aroget siyansat nw
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
አንደኛ ነኝ ወንዱም ሴቱም ክፋት ብቻ ስራው እግዚአብሔር ብቻ ልቦና ይስጥ ❤ዩቱብ መስራት የሚፈልግ መደማመር የሚፈልግ የመደማመሪያ ግሩፕ አሉ ከፈለጋችሁ ሀይ በሉኝ ኮመንት ላይ
@messimessi7609
@messimessi7609 Год назад
ወይ ካስመሳይ ሰወች አተዉ ጠብቀን
@betelhmeyerga3122
@betelhmeyerga3122 Год назад
አይ አማቾች ነገር ይቆሰቁሱና ከዛ ልምምጥ ግን እደዚ ከማድረግ ክፉ ከሆኑ መራቅ ይሻላል
@iloveuae5033
@iloveuae5033 10 месяцев назад
እናት አለሽ ግን
@fatemafatema1375
@fatemafatema1375 Год назад
ወለሂ እኔአማቴ ናት ከምወደዉ ከልጅነት ባሌ አስደብድባ ያፋታችኝ እኔም ከዛወድህ ትዳርን ፈራሁ እናም ተሰደድኩ አይይይ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Год назад
10ቢወደድ ፍቅረኛ ከእናት አይበልጥም ።
Далее
АНДЖИЛИША в платье 😍
00:27
Просмотров 440 тыс.
Смотри до конца 🙀😹
0:12
Просмотров 3,1 млн
Сам напросился
0:43
Просмотров 1,4 млн