Тёмный

የባርሰሎና የማሸነፍ ጉዞ የተገታበት ፤ የሀንዚ ፍሊክ “rotation” ጥያቄ ያስነሳበት ጨዋታ 

Alazar Asgedom - Official
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 3 тыс.
50% 1

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@abplay7533
@abplay7533 День назад
ሽንፈቱ ተገቢ ነው አይደለም የሚለውን ወደ ጎን እንተወውና።why not ለምን ስለባርሳ በየጨዋታው በዳኞች ስለሚበዘበዘው ክስተት አናወራም???? ሊጉ ላይ ግልፅ የሆነ በደል እየደረሰበት ያለበት ቡድን ቢኖር ባርሳ ነው።ከኦሳሱና ጋር በነበረው ጨዋታ 2ኛው የbryan እና 3ኛው የbudimir pk በፍፁም ጎል መፅደቅ ያልነበረባቸው ሁነቶች ነበሩ። ይህንን አይን ያወጣ መድሎ በምን መለኪያ የቡድኑን ድካም እንደሚገልፁ አይገባኝም። እርግጥ ነው ኦሳሱና በሜዳው ለባርሳ ፈታኝ ነው፣ግን ቢሆንም flick ቁማር ሰርቶለት የነበረ ቢሆንም በ ዳኛው አይን ያወጣ መድሎ ለሽንፈት በቅቷል። እዚህ ጋር የዳኛውን በደል በምስል አስደግፈን ማቅረብ እንችላለን። ለማንኛውም አላዛር ከዛ media ካገነነው ሊግ ወደ ምርጡ ሊግ ፊትህን አዙረህ ትንተናህን አጠናክረህ እንድትቀጥል ስል ሀሳቤን ለማካፈል እወዳለው። thanks ale🖐
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU День назад
መቼም አላዛር ይሄን አያወራም ምክንያቱም ምባፔ ማድሪድ ስላለ
@abplay7533
@abplay7533 День назад
@@ROMANAKALU አይ አላዛር እንኳን እንደሌሎቹ እንዳልሆነ ወይም እንደማይሆን ተስፋ አለኝ። ከሱ ጋር አብራ ፕሮግራሙን የምትመራው(ስሟን ይቅርታ ስላማላውቀው ነው)ቅልጥ ያለች pro-madridista ነች።
@leo-aagk
@leo-aagk День назад
Thank you Alex Laligan cover slemtaregln
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 День назад
ደስ የሚለው ማድሪድ አቻ መውጣቱ ነው
@dewamdewam-k3q
@dewamdewam-k3q День назад
i am fan of chelsea and madrid but i lesson you every day what ever ur brodcaste
@lisantesema3329
@lisantesema3329 День назад
አረ ስለ bayernmunich alex
@Nasre-e1u
@Nasre-e1u День назад
Barca best
@MubarekridwenMubarekridwen
@MubarekridwenMubarekridwen День назад
Visca barca
@tesfayelaba4981
@tesfayelaba4981 День назад
❤👏👏👏👍
@umerhaji1429
@umerhaji1429 День назад
❤💙
@helios12645
@helios12645 День назад
ባርሳ መሸነፍ በነበረበት ጨዋታ ነው የተሸነፈው ደሞ የጎሎቹ ውበት ይገርማል
@abplay7533
@abplay7533 День назад
@@helios12645 ምን አጭሰህ ነው ግን😞
Далее
Teeth gadget every dentist should have 😬
00:20
Просмотров 1 млн
Teeth gadget every dentist should have 😬
00:20
Просмотров 1 млн