Тёмный

የባከነ ግዜ የለኝም … የ90ዎቹ እንቁ ተወዳጅዋ ድምፃዊት አበባ ደሳለኝ ከባለቤቷ አብርሽ ዘጌት ከ19 አመታት በላይ በትዳር...ዘፈን ትቷል...ክፍል 1 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 542 тыс.
50% 1

የባከነ ግዜ የለኝም … የ90ዎቹ እንቁ ተወዳጅዋ ድምፃዊት አበባ ደሳለኝ ከባለቤቷ አብርሽ ዘጌት "እድሜየን በሙሉ ስፈልግሽ ኑሬ" ከ19 አመታት በላይ በትዳር
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

5 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 756   
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 10 месяцев назад
እንደኔ ሚወዳት❤እጅ ያውጣ እና መስግናለን ስይፍሻ በቀጣይ ደግሞ ትግስትን ያቅርብልን ምትሉ👍
@AddisFamily23
@AddisFamily23 10 месяцев назад
ጎራ በሉ በፍቅር ነው የምቀበላችሁ
@fvv1680
@fvv1680 10 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@Abiselom8
@Abiselom8 10 месяцев назад
ስነስርዓት በአካል ስትገለፅ አንቺን ትመስላለች።አብርሽ ባሉካሽ መሆኑን ዛሬ ገና ማወቄ ነው።ምርጥ ጥምረት ዘመናችሁን መድሐኒያለም ይባርከው
@AddisFamily23
@AddisFamily23 10 месяцев назад
ጎራ በሉ በፍቅር ነው የምቀበላችሁ
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 10 месяцев назад
​@@AddisFamily23ይኸው
@evanathomastubeeve658
@evanathomastubeeve658 10 месяцев назад
Dena aderik yet neberik
@lizethio6061
@lizethio6061 10 месяцев назад
ትክክል 👍🏽
@lijnetetube6698
@lijnetetube6698 10 месяцев назад
Please be kininet demrugn
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 10 месяцев назад
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደርሳችሁ ክርስቲያኖች የሰላም የፍቅር ጾመ ይሁንላችሁ ሀሳባችሁ ይሳካላችሁ ሀገር ሰላም ይሁን
@AddisFamily23
@AddisFamily23 10 месяцев назад
አሜን ጎራ በሉ በፍቅር ነው የምቀበላችሁ
@peacelove4778
@peacelove4778 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤
@karemaaa4945
@karemaaa4945 10 месяцев назад
Amen enkuan abro aderesen
@hyme7165
@hyme7165 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤🙏❤
@user-kd9tn8ek6j
@user-kd9tn8ek6j 10 месяцев назад
Amen 🙏🙏🙏 enqwan abro yaderesen
@Live24-
@Live24- 10 месяцев назад
“የተፈጠርኩበት ዘመን ልክ ነው ምክንያቱም እሱ አይሳሳትም” wow 😍
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 10 месяцев назад
አርቲስት አበባ ደሳለኝ... ምርጥ... ስነስርአት ... ከደርባባነት .. ከ አስተዋይነት.. ከእጋታ ጋር... በ አካል ሲገለፅ... መድሀንያየም .. ከነ ቤተስቦችሽ እድሜ ከ ጤና ጋር.. ይስጥሽ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥😍
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl 10 месяцев назад
ስታምሩ ከልጅነትፍቅረኛ /ባል ጋር መኖር እስከመጨረሻ ደስ ሲል አይለያችሁ
@mariaomer6803
@mariaomer6803 10 месяцев назад
አበብዬ የምንጊዜም ምርጥ ድምፃዊት ነሽ ርጋታሽ ደሞ ደስ ሲል❤❤❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 10 месяцев назад
ጎራ በሉ በፍቅር ነው የምቀበላችሁ
@TsionBekele-qc9ii
@TsionBekele-qc9ii 10 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍ የተረጋጋች ኦርቶዶክስን ትክክል ትህትና መሆኗን አሳየን የድንግል ማርያም ልጅ በመዝሙር ይባርክሽ አሜን 🙏🙏🙏
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 10 месяцев назад
አበብዬ የሙዚቃዋ ንግስት እንደዚ በክብር ከነ ሙሉ ጤንነትሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏❤
@Nunutiii
@Nunutiii 10 месяцев назад
ለካ ያ ትውልድ ውበት ነበር አጀብ የማያረጅ ውበት የማይረሳ ድምፅ ስነምግባር በቃ ደስ የሚሉ ኢትዮጵያዊ ውበት ነበር አይ ጊዜ💔 አቢዬ ረጂም እድሜ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር ይስጥሽ ሆዴ❤❤
@user-hb9wy1nl2w
@user-hb9wy1nl2w 10 месяцев назад
አበባ ደሳለኝ ዛሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። በዘጠናዎች መዳረሻ ላይ የHigh school ተማሪ ሳለን በዕረፍት ሰዓት ያንቺን ሙዝቃ በፕላዝማ ሲለቀቅ በብዛት እንሰማ ነበር። እወድሻለሁ። አድናቂሽ ነኝ።
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 10 месяцев назад
ትክክል በ90 መወለድ አለ 90 ፈነዳን ሀይስኩል ተማሪ ነበር ን እነሱ ሲዘፍኑ😂😂
@mulsam2011
@mulsam2011 10 месяцев назад
እንኩዋም ከነ ሙሉ ውበትሽ፣ጥንካሬሽና ስነምግባርሽ አገኘንሽ። መልካም የሴት እመቤት ነሽ። ዘፈኖችሽ በሙሉ ምርጥ ናቸው። አንቺና ትእግስት ሁሌም በህዝብ አእምሮ ውስጥ ናችሁ። መልካም ህይወት !!!!
@amareabebe1375
@amareabebe1375 10 месяцев назад
Jkuuuuumumjukjjujumjummjmjjjujujjkjjuumjjyjujymmukujujujujujujjjukjujjjjjjjukukkjkjukjujjhvvjjujujjjkujjujjjukkujujuujjujkkujjujjujjujuuukmjjkujjjjjjujjuujmjmjmmumujuujuujuujujujjujuuujjuhjukuujjjuujjujjjumumukujjjjujjujujjuuujujjjuuukukyjjjjjuukujjjuujujujkuukukujjkmjmujjujuujjujujjujujujujukujujjujjuujjujjkkjkjujjummkmkumkujmkujumkujuumkujuujmkujuujjmkujuujjjmkujuujjjumkujuujjjujujkuumumuumukumukuumukuukkuuuukkjkjukjujkjujukjujuukjujuujhjuumjuuumjjjjujkkykuummmmmjmmjummjummmjumjmmjumjjmmjumjjjukujuuumumjumjmuujujuujuuujjujujjujujujumuukukmukmujjujuuuuujuujuuujumuujumjujkkykyjkyjjkyjjukyjjujkyjjujukyjjujujkyjjujujjkujjujujjujujjujuujuujuuumujjuccvcvvuumumjumjjuujujuujukujukjujukjjujukjjuujukjjumujukjjumuujukjjumuuujukjjumuujujukjjumuujjjjyjyjmkujjjuujujjujjuujjujujjujkhhuhumjjmuujujuuujujuujujujujjujujjjujujjjjujujjjjkujujjjjkujujjuujuujujuujuuujuukujuukuujuukumujuukumuujuukumuuujuukumuujujuukumuujuujuukumuujujujuukumuujujuujuukumuujujujujuukumuujujujuujuukumuujujujuuujuukumuujujujuughhjhjuhjuuhjuujhjuujuhjuujuuhjuujuuuhjuujuuuuhjuujuuuukhjuujuuuukjhjuujuuuukjuhjuujuuuukjukhjuujuuuukjukuhjuujuuuukjukumhjuujuuuukjukumuhjuujuuuukjukumukhjuujuuuukjukumukuhjuujuuuukjukumukujhjuujuuuukjukumukujjhjuujuuuukjukumukujjuhjuujuuuukjukumukujjujhjuujuuuukjukumukujjujmhjuujuuuukjukumukujjujmuhjuujuuuukjukumukujjujmujhjuujuuuukjukumukujjujmujuhjuujuuuukjukumukujjujmujujhjuujuuuukjukumukujjujmujujuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujujhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujujjhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujujjuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujujjumhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujujjumuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujujjumujhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujujjumujuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujujjumujujuujujuujujujujuujujujujujujuujujujuuujujujuujujujujuujuujujujuujumujujujuujumuujujujuujumujujujujuujumujjujujujuujumujjuujujujuujumujjujujujujuujumujjujmujujujuujumujjujmjujujujuujumujjujmjuujujujuujumujjujmjujujujujuujumujjujmjujuujujujuujumujjujmjujuummjmjumjujmjujumjujummjujummmjujummumjujummukmjujummukymjujummukyjmjujummukyjjmjujummukyjjumjujummukyjjujmjujummukyjjujumjujummukyjjujujmjujummukyjjujujumjujummukyjjujujugmjujummukyjjujujugumjujummukyjjujujuguumjujummukyjjujujuguuumjujummukyjjujujuguuujmjujummukyjjujujuguuujjmjujummukyjjujujuguuujjumjujummukyjjujujuguuujjujmjujummukyjjujujuguuujjujumjujummukyjjujujuguuujjujujmjujummukyjjujujuguuujjujujumjujummukyjjujujuguuujjujujujmjujummukyjjujujuguuujjujujujumjujummukyjjujujuguuujjujujujujmjujummukyjjujujuguuujjujujujujumjujummukyjjujujuguuujjujujujujujmjujummukyjjujujuguuujjujujujujujjmjujummukyjjujujuguuujjujujujujujjjmjujummukyjjujujuguuujjujujujujujjjjjjjjjmjjmujjmuujjmuujjjmuujujjmuujukjjmuujukujjmuujukukjjmuujukukmu
@betelhemasefa5693
@betelhemasefa5693 10 месяцев назад
እንዲህ አይነት ቃለመጠይቅ ካየን ቆየን። ስርአት ቁምነገር ትምህርት አስተዳደግ ዘመን ደርባባነት ለዛ ..... እግዚአብሔር በጤና በበረከት ይጠብቅሽ። ሰይፍሻ ከረዥም ግዜ በሃላ ካስከን
@honormobile9742
@honormobile9742 10 месяцев назад
የኔ ደርባባ ❤❤ ተረተረት አሁንም ድረስ የምወደዉ ሙዚቃሽ አበብዬ እድሜ ይስጥሽ ሃይስኩል ላይፌን አስታወሽኝ 😢
@evanathomastubeeve658
@evanathomastubeeve658 10 месяцев назад
Me too
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 10 месяцев назад
የኛወቹ የ 90 ወቹ ትዝታችንን ቀሰቀሰችው ስወዳት እኳ ኢትዮጵያ ናፍቃሻለች ነይ
@user-um4wp2xw1z
@user-um4wp2xw1z 10 месяцев назад
እንዴት እንደምወዳት ደሞ የስፈሬ ልጅ እርግት ያለች ውብ እኮ ነች አበባ ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 10 месяцев назад
አበባዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ ከነ መላው ቤተሰቦችሽ 🙏❤️🇪🇷
@daniel4799
@daniel4799 10 месяцев назад
አይዞሽ አበባችን አታልቅሺ ሀገራችንን ጌታ አምላክ ይፈውሳታል:: እኔ ግን ወርቃማው የወጣትነት ጊዜዬን ከሚያስታውሱኝ ስራዎችሽ ዋናው " አይዋሸኝም" ዘፈንሽ ነው!! WOW.. የላጤነት፣ የነፃነት ፣የአፍቃሪ ተፈቃሪነት ውብ ዘመን!! አበባችን አንቺ እኮ ሁለንተናዊ ውበት ነሽ!!!
@mamehaderaw3984
@mamehaderaw3984 10 месяцев назад
Wow እሚገርም አለባበስ እንደዚ ነው ጨዋ አለባበስ ሺ ዓመት ኑሪ አበባዬ
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 10 месяцев назад
አሁን የመጡትማ ራቁታቸውን መሄድን እንደ መሰልጠን ይቆጥሩታል አበባዬ አቤት አለባበስ ምርጥ አኦርቶዶክሳዊት❤
@salitahabtemariam2914
@salitahabtemariam2914 10 месяцев назад
I am eritrean 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 eritrean people loved you abeda desalen keep it up proud of you
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 10 месяцев назад
❤️👋Abeba Desalegn 👈
@salitahabtemariam2914
@salitahabtemariam2914 10 месяцев назад
​@@alexmekonen5116hakey endye aliko
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 10 месяцев назад
እንደ ሳያት ደምሴ ሴትነትሽ ይለያል አበባዬ ያን ዘመን እኛም እንናፍቀዋለን❤😍
@mohammednuryea4073
@mohammednuryea4073 10 месяцев назад
አቤት እርጋታ የምር አች የሴት በላይ ነሽ ክብር ይገባሻል ❤
@sisaygirma7654
@sisaygirma7654 10 месяцев назад
በጣም የምንወዳት ኢትዮጵያዊት 💚💛❤️
@yimer2543
@yimer2543 10 месяцев назад
እንደዚህ ጠንቅቅ ያለ ሴትነት ያስደንቀኛል! አቢቲ 1990’s የሙዚቃ አቢዮተኛ አንዷ ነሽ!!
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 10 месяцев назад
እቤት እርጋታ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ይባርክሽሽ❤
@hanahani6542
@hanahani6542 10 месяцев назад
❤የኔ ውድ የዘመኔ ምርጥ ዘፈኖችሽን ከልብ እወዳቸዋለው ስለሀገር የተናገርሽወን 😢እኔም በእንባ አብሬሽ ጨረስኩ አበባዬ አይገርምም እንዴት እንዲህ እንደሆንን 😢አያሳዝንም ልብን ያደማል ሀገራችን እንዲህ በመሆኗ 💔😥እግዚአብሔር ደጉን ግዜ ይስጠን
@ethiolove131
@ethiolove131 10 месяцев назад
የኔ እንቁ የ90ወቹ ትዝታችን አበባዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@tigetishome2984
@tigetishome2984 10 месяцев назад
በስማም ጨዋነትሽ ስርአትሽ ትሁትነትሸ በሀልሽን ወግሽን ያለቀቅሽ ጨዋ ጨዋ ያሳደገሽ በጣም ነው ደስ የምትይው አይወሰድብሽ 💔
@nardiabebe3358
@nardiabebe3358 10 месяцев назад
ትህትና ውበት እርጋታ ሁሉ ነገርሽ የሚወደድ አበባዬ በጣም የምወድሽ የማደቅሽ 🎉❤
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 10 месяцев назад
አቤት ጥኡምነት ፣ስነስርአትሽ ፣ቁጥብነትሽ ፣ኧረ ስቱ ብቻ እም ርስት ነሽ ፣ደሞ ደግመሽውላጂ አበባዬ❤
@abelgoitom-js1gl
@abelgoitom-js1gl 10 месяцев назад
ኣበባየ በጣም ነው ምወድሽ እና ማከብርሽ ሁሉ ያንቺ ዘፈን እየሰማን ነው ያደግነው፡እናቴ ነው ማድታውሳት ዘፈንሽ ስሰማ እንባየ ይቀድመኛል……🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@AddisFamily23
@AddisFamily23 10 месяцев назад
ጎራ በሉ በፍቅር ነው የምቀበላችሁ
@weyniissac2053
@weyniissac2053 10 месяцев назад
ኣምሓራይ ደንብያ ኢኻ ትኸውን
@lijnetetube6698
@lijnetetube6698 10 месяцев назад
Please demrugn🙏🙏🙏
@abelgoitom-js1gl
@abelgoitom-js1gl 10 месяцев назад
@@weyniissac2053 algebagnim emmm
@belalilula6909
@belalilula6909 10 месяцев назад
​@@weyniissac2053gizeshn letru neger teteqemibet ke Abeba Desalen temari sratebis yehonshineger.🤔🐉👈
@user-mq1mf6gu6r
@user-mq1mf6gu6r 10 месяцев назад
ዋው ሰይፋ ጎደኛዬን ሰለአሳየህኝ አመሰግናለው ሚሚዬ የኔ ውድ ጎደኛዬ እንዴት እንደናፈኩሽ በአለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሚሚዬ እወድሻለው❤❤❤
@57assefa
@57assefa 9 месяцев назад
ያለ ብዙ ግርግር ና ወሬ የተለወጠች / የገባየት ነገር እንዳለ ይታወቃል። የሂሩት በቀለን የተጫወትሽውን ወድጀዋለሁ።ዘመንሽ ይባረክ!
@Alem844
@Alem844 10 месяцев назад
ሰይፉ እናመሰግናለን🙏አበባዬ መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ትክክል ነሽ አገራችንን በዚህ በሱባኤ ወደ ቀድሞ ሰላሟ ትመልስን ኪዳነምህረት እናመሰግናለን🙏
@Yoni1221-xs4ro
@Yoni1221-xs4ro 10 месяцев назад
ስርዓት ብቃት ቁንጅና ሁሉንም የታደልሽ❤❤❤❤❤
@selemawitdebrezion7952
@selemawitdebrezion7952 10 месяцев назад
Weyow Abeba desaleni my best singer 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 10 месяцев назад
በስመዓብ ምን አይነት ጨዋ ነች ግን የጨዋነት ጥግ ይህ ነው።ወይ ስነ-ስርዓት ዋውውውው የሰው ልክ ነሽ።ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ማለት ያባቶቻችችን የናቶቻችን ልጅ ማለት አንች ነሽ።አይዞሽ እግዚአብሔር የሁሉንም እንባ ይጠርጋል።ረዝም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ አብርሽም እንደዚያው የልጅነታችን ትዝታዎች። ሁሌም በልባችን ትኖራላችሁ።አብርሽ ዘ ጌት ሁሉም ጨዋዎች።ማንንም አልሰማም እያልክ በየጥጋጥጉ የምትጮህ ወፈፌና አውቆ አበድ ሁሉ ስርዓትንና ጨዋነትን ከዚች ምርጥ አርቲስት ተማር አለበለዚያ በቅርቡ ልብስህን ጥለህ አማኑኤል እናገኝሀለን።ምድረ የዞረበትና ወፈፌ ሁሉ።
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl 10 месяцев назад
በጣም በጣም በጣም ደስ ብሎኛል አበባየ የኔ ሴት ወይዘሮ ስወድሽ እስከጥግ ሰላምእናአ ፍቅእር ከነሙሉ ቤተሰብሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@AddisFamily23
@AddisFamily23 10 месяцев назад
ጎራ በሉ በፍቅር ነው የምቀበላችሁ
@bitybity4949
@bitybity4949 10 месяцев назад
አበባ በጣም የምወዳት እና የማደንቃት ድምፃዊ ነች አቤት እርጋታዋ ትህትናዋ ለሰው ይጋባል ከአለባበስ ጋር የጉርምስና እድሜዬን አላውቅም አልሽ አበባዬ እኔም ልክ እንዳንቺ ጉርምስና እድሜዬን ምንም ሳላውቀው ለአላማ እና በጣም ብዙ የማስባቸው ነገር ስላለ ምኑንም ሳላውቅ ይሄው በመዳም ኩሽና እራሴን ለመለወጥ እና ቤቴሰቤን ለመርዳት ደፋ ቀና እላለ ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን የሰው ልጅ ግን ተስፋ እምነት ፅናት ካለው የፈለገበት እንደሚደርስ ተምሬያለው ያው ጊዜያትና አመታትን ቢፈጅም፡፡
@ermiasassfa9516
@ermiasassfa9516 10 месяцев назад
አበባ ደሳለኝ የዘጠናዎቹ የኛ ዘመን ፈርጥ ወርቅ ነሽ የሀይማኖት ቁርጠኝነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ከዚ በኃላ ግን ወደ መዝሙር ተቀይረሽ እንደምታስደምሚን ተስፋ አደርጋለው:: እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልሽ::
@user-es6vm6er8e
@user-es6vm6er8e 10 месяцев назад
What a faith she has! She surely understands the benefit of living in a true faith. In the conversation l noticed that she is totally connecting her self with almighty God. Abeba you are really blessed.
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 10 месяцев назад
ምርጥ ጨዋ ሴት አነጋገርሽ ሁሉ ጣም አለው መልካም የስኬት ዘመን ይሁንልሽ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 10 месяцев назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤
@febenshow-7153
@febenshow-7153 10 месяцев назад
አብርሽን እራሱ ለመቼም አልረሳውም ያቺን መኪና ተደግፎአት ሲዘፍን በጎረቤት ቲቪ ማያችሁ ጊዜ❤
@gezemindaye1297
@gezemindaye1297 10 месяцев назад
አበብዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 10 месяцев назад
አበብየ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊት የ90ወቹ ፈርጥ የኔ ምርጥ ሴት ትለያለሽ እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እንወድሻለን እናከብርሻለን
@user-wq3im5sz7o
@user-wq3im5sz7o 10 месяцев назад
አብዬ የኔ አንደበተ ርዕትኡ አትጠገቢም እኮ ስወድሽ 100%❤❤❤
@deberituchekune214
@deberituchekune214 4 месяца назад
አበባየ በጣም ነው ነው የምወድሺ የተባለው ነገር ውሽት በመሆኑ ደስ ብሎኛል በዚህ ሁኔታ ስልየሁሺ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን
@abc12452
@abc12452 10 месяцев назад
አቤት አገላለፅ እርጋታሽ አብርሽ ታድለሀል ልጅሽ በጣም አደገች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@fthiweldeslassie3390
@fthiweldeslassie3390 10 месяцев назад
Whenever abeba cries i cry with her,back when we were kids my friends mom used to praise her( only woman that make any cloth beautiful).hulu negerwa fkir yehonech yehabesha queen.god bless you.
@Abawtes
@Abawtes 10 месяцев назад
what a voice! natural, original, and brand!
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube 10 месяцев назад
በስማም ኑ አርቲስቶቻችን ኑእርጋታ ተማሩ ኮሩጁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@habtamudestawu2590
@habtamudestawu2590 9 месяцев назад
የዘመኑ ሽለምጥማጥ፣ ሰነፍ፣ሌባ፣ኮራጅ ፣እውቀት አልባ አርቲስት መቸም አይማሩም።
@berhanutsegaye9914
@berhanutsegaye9914 10 месяцев назад
በውነት የአንቺን የጨዋነት ልክ ለመግለፅ ይከብዳል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ ክፉ አይንካሽ
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 10 месяцев назад
አበባ እንደው ስርዕትሽ ቃላት አጠቃቀምሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ሲል በርቺ በመዝሙር በቅርቡ እንደማይሽ ግን አልጠራጠርም ሆኔታሽ ያስታውቃል በርችልን
@giyontube_
@giyontube_ 10 месяцев назад
አስተዋይነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 10 месяцев назад
አርቲስት አበባ ደስአለኝ በየዘመኗ ወበቷን ቁንጅናዋን ጠብቃ ያለች ቆንጅዬ ወቢት ናት❤❤❤❤❤
@user-cg6ts5pn1z
@user-cg6ts5pn1z 9 месяцев назад
እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እህታለም ፡ ያ መልካም የልጅነት ጊዜ አወደኝ ፡ ሰው ሰው የሸተተ ማእዛው ከምንጩ የተጨለፈ ንፋስ ከውስጥሽ ሲወጣ አየሁ።
@ayeletarekegn7956
@ayeletarekegn7956 10 месяцев назад
Abeba is a great singer, she has a great voice that vibrates out loud. Abeba, please keep it up, thank you for all your offers!
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 10 месяцев назад
One of my favorite female singers from the 90's and the main one is Ababa Desalegn. My best creator, long live. 2007. I love someone and I forget when I hear your music saying, "Grama Mogese."
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 10 месяцев назад
እዉነትሽን ነው ምን እንደገባብን ፈጣሪ ይወቅና ይፈዉስን 😢😢😢
@Amen-er1hy
@Amen-er1hy 10 месяцев назад
ABABAYA I LOVE YOU SOOO MUCH . I LOVE SEEING YOU SING. MAY GOD GIVE YOU THE HEALTH AND LONG LIFE. YOU ARE OUR BEAUTIFUL LEGEND...MAY GOD BE WITH OUR ETHIOPIA MY SISTER BIG RESPECT !!!
@ayelechkassaye3108
@ayelechkassaye3108 10 месяцев назад
የኑሮዬ ይበቃኛል ኑሮሽ እጅግ አስተማሪ ነው፡፡ ቀሪውን እቅድሽን የምታምኝው አምላክ ከግብ ያድርስልሽ፡፡
@sisaialigaz8212
@sisaialigaz8212 9 месяцев назад
❤ውብ ድንቅ ኢትዮጵያዊት
@tewodroskebede8697
@tewodroskebede8697 10 месяцев назад
አበባ ደሳለኝ በጣም የማደንቃት ምርጥ ድምፃዊ ነች
@adentedela5358
@adentedela5358 10 месяцев назад
እግዚኣብሔር በሰጠሽ በዚ በሚያምር የድምጽሽን ፀጋሽን ለ እግዚኣብሔር ዘምሪበት
@ameahaamerga1602
@ameahaamerga1602 10 месяцев назад
የስነ ስርዓት ልኬት የሆንሽ ሰው።ረጅም እድሜ ተመኘን።
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 10 месяцев назад
አንቺ የተባረክሽ ሴት❤🎉❤❤❤ስርዓትሽ ግልፀኝነትሽ ደስ ይላል❤❤❤❤ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል ❤❤❤ዋጋዋ ከቀይ እንቁ ይበልጣል❤🎉🎉🎉አበባዬ እወድሻለሁ❤🎉🎉ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!መልካም ጊዜ ይምጣ❤
@abigukefyalew4879
@abigukefyalew4879 10 месяцев назад
ስነ-ስርዓትሽ ደስ ሲል። የእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@useruse6250
@useruse6250 10 месяцев назад
ድርብብ ያልሽ እድሜ ና ጤና ይሰጥሽ ከነ ቤተሰቦችሽ❤
@EndaleEndu-jl7xz
@EndaleEndu-jl7xz 10 месяцев назад
በእውነት ደስ የሚል ለውጥና ብዙ ሰው አይቶ ሚለወጥበት ታሪክም ነው
@minecraftpe2879
@minecraftpe2879 10 месяцев назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ትሁትና ጨዋ እህታችን።
@fissehamelaku2755
@fissehamelaku2755 10 месяцев назад
ሴቶች ማስተዋል፣ርጋታ፣ አስተሳሰብና መልካምነትን ከአበባ ደሳለኝ ተማሩ
@habtamuabaye7629
@habtamuabaye7629 10 месяцев назад
Yes you are right men.
@mekonenasfaw48
@mekonenasfaw48 10 месяцев назад
አበባ ብቻ አይደለሽም ከፊት ፅጌረዳ በውስጡ እንዳለበት ይሰማኛል ይኸ ውበትና ድምፅ ያለጊዜው እንዳይረግፍ የልዑል እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን ዕረጅም ዕድሜና ጤና ከሙሉ ቤተሰቦችሽ ጋር ይስጥልኝ ዘመንሽ ይባረክ ።
@MA-yt5me
@MA-yt5me 10 месяцев назад
weregna, eraseh temar mejemerya esti
@bisratab172
@bisratab172 9 месяцев назад
@@MA-yt5me kkkkkkkk
@nahometaya917
@nahometaya917 9 месяцев назад
ትክክል ብለሀል ❤❤❤❤
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 10 месяцев назад
ስርአትሽ ምርጥዬ ነው አቡቲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እባክሽ ዘፈኑ ይቅርና እግዚአብሔርን እንደዚ በመሰለ ድምፅ አገልግይው
@mekonnen74
@mekonnen74 10 месяцев назад
እግዜር ያፅናሽ አበባ አይዞሽ መፅናናቱን ይስጣችሁ ለመላ ቤተሰብ!! ጤናውን እና እድሜውን አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥሽ!!
@alazarzeleke
@alazarzeleke 10 месяцев назад
z best ethiopian vocalist & singer❤❤❤
@bashodada6515
@bashodada6515 9 месяцев назад
እንደዚህ አይነት ልጅ አትመስይኝም ነበር ጌታ ይባርክሽ
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 10 месяцев назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mebrahtusium7634
@mebrahtusium7634 9 месяцев назад
You have a nice vocals I love all your songs. Nice work❤❤❤❤❤
@catking4639
@catking4639 10 месяцев назад
What a Beautiful soul!
@rimhussen6699
@rimhussen6699 10 месяцев назад
የድሮዋን ኢትዮጲያ አንቺን ትመስላለች አበባዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@lovepower1440
@lovepower1440 10 месяцев назад
Woyee Abebit .... ❤❤❤ thank you selemikiresh sele tidar
@susidagmnt4703
@susidagmnt4703 10 месяцев назад
እንደስምሽ አበባ የሆንሽ ፅድት ያልሽ እና ስራዓት የተላበሽ በጣም ነው የምወድሽ
@mulur
@mulur 10 месяцев назад
በጣም አስተዋይ የተረጋጋሽ ትልቅ ሴት
@tegenesisay8543
@tegenesisay8543 10 месяцев назад
Loved your composure👌... amazing maturity👍👍👍.. God bless!
@TigustMerawi-yc8ms
@TigustMerawi-yc8ms 10 месяцев назад
እግዚቤር እድሜ ከጤናጋ የኔ ደርባባ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እርጋታሽ
@hiwe569
@hiwe569 10 месяцев назад
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ የልጅነት ትዝታ ❤ በየመጠጥ ቤቱ በቲቪ ሳይሽ እቆም ነበር 😀 በዘመኑ ሙሽራዬ ቀረ ሪከርድ የሰበረ አስገራሚ የሙዚቃ ክሊፕ ነበር ማንም አያመጣውም በዚ ዘመን 🥰❤❤ ትለያለሽ 🥰
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 10 месяцев назад
በቲቪ ሳይሽ እቆም ነበር😂😂😂😂😂
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 10 месяцев назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ስራትሽ በጣም ይደንቃል 💚💛❤
@WillBrown-rk3jj
@WillBrown-rk3jj 10 месяцев назад
She still same voice amazing ❤
@getnetgetahun945
@getnetgetahun945 9 месяцев назад
#ሴፉሻዬ እስቲ በነካ እጅህ #ጌራወርቅ ነጋጥበብን እና #ትዕግሥት በቀለን አቅርብልን❤🙏
@lillyl4262
@lillyl4262 10 месяцев назад
Yene enat, it’s so hard to live abroad separated from your family and community. May God give us all the strength ❤
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 10 месяцев назад
Wow what a voice 😮❤
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 8 месяцев назад
Am Eritrean guy I don’t have word she is bless and I like polite behaved 🎉thanks seifsha 🎉
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 10 месяцев назад
🏵️🌸🏵️🏵️🌸አበባዬ ሰላየሆሺ በጣም ደስ ብሉኛል የኔ ደረባባ አላህ ከነሙሉ ቤተሰብሺ ባለሺበት ይጠብቅሺ የ90ዎቹ ትዝታዬ ነሺ እስራዬን ይዥ ነበር ቁሜ የምሰማዉ ሙዚቃሺን አይ ትዝታ 👌❤️💛💚በተለይ አይዋሸኝም የሚለዉ ሙዚቃሺ ዋው
@shawelyebitsate9493
@shawelyebitsate9493 6 месяцев назад
አበብዬ በጣም ነው ማደንቅሽ የጤናሽ ጉዳይ የዚን ያህል በመስማቴ ደስ ብሎኛል ሰው የሚለው ሌላ ነው ተመስገን
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 10 месяцев назад
ፈጣሪ አምላክ ሆይ ሰላም ለአገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁንልን አሚን ።
@salameskyes7240
@salameskyes7240 10 месяцев назад
በጣም ነው የምወድሽ አብባዬ❤ እግዚአብሔር እዴሜ ይስጥሽ❤❤❤🙌🙏
@ayenewayichew400
@ayenewayichew400 10 месяцев назад
አበቢ በጣም ማራኪ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን ❤
@user-cd1ck8ib7k
@user-cd1ck8ib7k 10 месяцев назад
አበባ ዉይ ብጣዕሚ እየ ዝፈትዋን ዘድንቃን.በጃኪ ቀፅልዮ love you so much God bless you
@Tamking72
@Tamking72 10 месяцев назад
ከጂጂ ና ካስቴር ቀጥሎ ቀጥሎ በጣም ከሚወዳቸው ከሴት አርትስቶች አባባ ደሳለኝ, A huge respect, we love you
Далее
Is it Cake or Fake ? 🍰
0:53
Просмотров 12 млн