Тёмный

የቤተሰባውያን እንግዳ:- 1 ሚሊየን ዶላር የለገሠችው ትዕግስት በላይ ፈረደ Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 53 тыс.
50% 1

የቤተሰባውያን እንግዳ:- 1 ሚሊየን ዶላር የለገሠችው ትዕግስት በላይ ፈረደ #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Опубликовано:

 

28 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 151   
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Год назад
እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርክ ልጆችሽ የልጅ ልጆችሽ ካንቺ የተወለዱ የሚወለዱ ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ በጤናና በሰላም ተባረኪ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ያበልፅግሽ ደግሞም ሰው የዘራውን ያጭዳልና ከመልካም ነገር ሁሉ አትጎድዪም
@werkweehalegesse8570
@werkweehalegesse8570 Год назад
አሜንንንን
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Год назад
ጠንካራ ሴት ማለት ይህ ነው. ምርጥ ሰው ነሽ. እግዚአብሔር በሁሉ ነገር እንዲረዳሽ እፀልያለሁ.
@da8387
@da8387 Год назад
ኢትዮጵያ ውስጥ እንኳን ስራ ለመስራት ሰውንም ለመርዳት በጣም ብዙ ችግር ኣለ ለምን⁉️ መቸስ መልካምነት ለራስ ነው ተባረኪ እህታችን 🙏🙏🙏
@SuperMakasha
@SuperMakasha Год назад
ጨምሮ ይስጥሽ
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Год назад
እግዚአብሔር ቀና ልብ ሰጥቶሻል! የበለጠ እንድትሰሪም መንገድሽን ያቅናልሽ! ለእግዚአብሔር ክብር ለሌሎችም ለበረከት እየኖርሽ ነውና እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ ይባርክሽ! እንዳንቺ አይነት ሰዎችም በምድራችን እግዚአብሔር ያብዛልን!
@merasolo7598
@merasolo7598 Год назад
Wow, what an incredible and generous act! Your donation of 1 million dollars will have a huge impact on those in need. Your generosity will change lives and make a lasting impact. Thank you for being such a shining example of kindness and compassion. Your generosity will inspire others to give and make the world a better place. Bravo!
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy Год назад
በጣም ጥሩና አስተማሪ:: እግዝአብሄር በቅን ልቦና ለምታደርጊው ሁሉ አብዝቶ ይክፈልሽ::
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 Год назад
የጥሩ ልብ ባለቤት ነሸ ለራሱ ብቻ የሚኖር ብዙ ሰላለ ጨምሮ ብርክርክ ያድርግሸ 🥰🥰
@tadessetibebu
@tadessetibebu Год назад
ከልጅነት እስከ እውቀት በጥረትሽ ያገኘሽው ስኬት ስለመሆኑ ከአይን መስካሪዎች አንዱ ነኝ፡፡ በጎነትሽን ከድሮም የምናውቀው ነው፡፡ ኮርተንብሻል ፡፡ ቲጅየ በርች፡፡ ፈጣሪም ይከተልሽ፡፡
@degifenebi4429
@degifenebi4429 Год назад
አጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ። ዘመናና ቤተሰቦቻ የተባረኩ ይሁኑ።ኢትዮጰያዊነት መገለጫዉ ወንድማማችነትንና አህትማማችነትን መደጋ ፍን ከእኔ ይልቅ ለወንድሜ በማለትሽ ና በሚያሰፈልገዉ ሰዓት ከጎኑ መቆምሽ ሰኬታማ እንዲሆን አድርገሻልና ተባረኪ ብድራትሸ ከሰማይ ነዉ።
@solomonmichael1582
@solomonmichael1582 Год назад
Tigist is very humane for long period. She has supported so many individuals in her capacity. God bless you and your family.
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Год назад
እድሜና ጤና ይስጥልን አክሎ ጨምር ጨምር ይስጥሽ ልጆች እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@sol7166
@sol7166 Год назад
God blesses you in all aspects of your life ! I love your story and I can not wait to read your Book 📕
@abishoua4853
@abishoua4853 Год назад
እግዚአብሔር. ዘመንሽን.ይባርከው.እድሜና..ጤና.ይስጥሽ
@almazbati2519
@almazbati2519 Год назад
የስጠ ይጨመረለታል አንቺ ልብሽ በእግዚሐብሄር ፀጋ , ፍቅር, ደግነት, የተሞላ ነው ብዙ የምትስሪ ወገንሽን የምትረጂ ያድርግሽ እድሜ ከጤናም ይስጥሽ ይህንን መልካምነት በልጆችሽ አግኝው🙏🏻❤️
@melesetadesse303
@melesetadesse303 Год назад
እግዚአብሔር የማያልቀዉን በረከትና ጤና ይስጥሽ ድንቅ ኢትዮጵያዊ
@marthamengistu7882
@marthamengistu7882 Год назад
Tigist a women of strong faith and a good example of f a true Christian you're truly a role module of .millions of Ethiopians. Thank you very much !!!
@samsong6746
@samsong6746 Год назад
She is a true capitalist...an entrepreneur.... a professional 👏 matched with a humble and giving spirit.
@meskietadesse467
@meskietadesse467 Год назад
ቲጂዬ እኔም አሜሪካ እንደገባሁ ያረግሽልኝን መቼም አልረሳም አሁንም ተባረኪልኝ. From san jose
@birukkifle4990
@birukkifle4990 Год назад
What a story! Stay blessed both!
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Год назад
በጤም ትልቅ ስራ ትልቅ ስው ነሽ ረጅም እድሜና ጤና አብቶ ይስጥህ የእኔ ውድ እህት
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Год назад
እህታችን ትእግስት እግዚአብሔር የሚወደውን ሁሉ እያደረግሽ ነው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ከነመላው ቤተሰብሽ
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 Год назад
ይገርማል እንደዚህም አይነት ሰው አለ አላህ ባደረግሺው ሁሉ በረከቱን ይጨምርልሽ
@mesfinkebede2822
@mesfinkebede2822 Год назад
እግዚአብሔር በመውደድ ተባረኪ
@ll8432
@ll8432 Год назад
God bless giving is harvest to God. I have no words to express how brave women you are.
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Год назад
So she has a liquor store in a very good place ( west Hollywood). Im sure she has so many bank loan offerings because of her business (collateral) . Thanks for doing this Tigist(Tg). More blessings. Your huge contribution is a major key player for the development of our monastery. I like this journalist. She doesnt use fake voice. Her questions are very good. Thanks
@tilahunalegn3126
@tilahunalegn3126 Год назад
አሁን ግን አየንሽ። አደነቅንሽም። ስለዚህ ዋጋሽንም በምድር እንዳናስቀር ሰጋሁ።
@birukkifle4990
@birukkifle4990 Год назад
Stay blessed!
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Год назад
አይ ቴዎድሮስ ከመጣው ጋር መለጠፍ ስራክ አደረከው. እንዳው ለልጆችክ ምን ይሆን የምታወርሳቸው? ከኢህአዴግ ጋር ሙልጭ አድርገክ ጋጥ. አውንም ከመጣው ጋር ተለጠፍክ.ሺህ አመት የምትኖር መስሎክ ይሆን
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Год назад
ሁሉም ባይሆንም አብዛኛው አርቲስት እንደዛ ነው
@asterassefa2714
@asterassefa2714 Год назад
May God bless you with many more years!!! You’re amazing woman🙏🏽
@WorkenheFrasenbet
@WorkenheFrasenbet 11 месяцев назад
እናቴ እመቤቴ እድሜና ጤና ትስጥሽ❤❤❤❤
@mekke6544
@mekke6544 Год назад
ለጠየቅሽው መልስ ሳታገኝ ሌላ ጥያቄ ታመጫለሽ መልሱ ላይ የኢትዮጵያን የመከባበር ድክመት ስለተናገረች ይመስለኛል።
@romanyosef7696
@romanyosef7696 Год назад
God bless you dear Sister. God be with you and your family.
@Sheger129
@Sheger129 Год назад
ህህህህህህም ሎሳንጀለስ እርሱዋ ጋር ተቀጥረው የሰሩ ቢጠየቁ እውነተኛ ማንነቱዋን ይናገራሉ ባይሆን የምታወቀው በግፍ የስሩበትን በመቆራረጥ ጭራሽም ባለመክፈል ነው ይሄ ያደባባይ ሚስጥር ነው ምናልባት ወደልቦናዋ ተመልሳ ከሆነ እስየው ድራማው ይቆየን ማድረጉዋም እውነትን አይሽፍንም ልቦና ይስጣት
@abrhamtadele6125
@abrhamtadele6125 Год назад
ውይ ጋዜጠኛ ምንአለ ስራዋን ብትነግረን ብታስጨርሻት ጋዜጠኞች ችግር አለባችሁ my god
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 Год назад
That is what I am eager to listen.
@abrhamtadele6125
@abrhamtadele6125 Год назад
@@gebrujemberu1317 I know they asks nonsense question instead
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 Год назад
Me too ✋️
@yetnayettesfaye8909
@yetnayettesfaye8909 Год назад
Betam
@artyo815
@artyo815 Год назад
Exceptional human .you have a big credit from God.wish long life you and your family your name unforgettable.
@genatgenat7165
@genatgenat7165 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን
@stufanosalemu
@stufanosalemu Год назад
Wow Tigist you are a great person with a very outstanding personality, we are eager to read your book
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 Год назад
እሰይ እንኳንም ልጆች አሉሽ፣እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክሽ።
@menbilove2757
@menbilove2757 Год назад
Thgeye…you so sweet I wish everyone has kind of Heart ❤️
@sadaadam1054
@sadaadam1054 Год назад
አቦ ዘመንሽ ሁሉ መንገድሽ ሁሉ ይባረክ እንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው 👏🏼👏🏼👏🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu Год назад
WOW THAT IS CALLED HUMANITY ❤️❤️❤️ YOU ARE CHOSEN BY GOD YOU ARE A GOD GIVEN BLESSED WOMEN 🙏♥️🙏♥️🙏♥️ YOU ARE A VERY HUMBLE COMPASSiNATE YOU ARE UNIQUE YOU ARE GOD SENT ANGLE IT IS NOT ABOUT THE MONEY YOUR HUMANITYYYYYYYYYYYYYYY WHAT COUNTS WHAT CAN I SAY SIMPLY WORLD 🌍 NEED PEOPLE LIKE YOU I CANNOT THANK YOU ENOUGH FOR YOUR SUPPORT TO ALL HUMANS GOD BLESS YOU AND YOUR FAMELY STAY STRONG 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Год назад
God bless you and your family
@yitayewsimegn4783
@yitayewsimegn4783 Год назад
ድንቅ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር በሁሉ ነገር እንዲረዳሽ እፀልያለሁ.
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በጥፉ ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏
@mamanatey5601
@mamanatey5601 Год назад
እግዛብሔር ይባርክሽ የኛ ተዋህዶ
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርሽ ይባረክ መልካም ሴት ነሽ
@metyabebekebede9650
@metyabebekebede9650 Год назад
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayedesalegne2829
@tesfayedesalegne2829 Год назад
May God bless you !!
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 Год назад
ቴዲ ሆይ! ከገንዘብና ከራስ ወዳድነትህ አንጻር ስትገመገም፤ ትእግስትን እጅግ በጣም እንደጎዳሀት መገመት አይከብድም።
@loveethiopia820
@loveethiopia820 Год назад
Tigist, I think I know you. Are you from Zege ( Afaff ) ?
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Год назад
Wow you are so wonderful.God bless you over and over again🙏What can I say.
@efrataabi3461
@efrataabi3461 Год назад
ተባረኩ
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Год назад
God blesss you and your childern Tigist
@bickim5224
@bickim5224 Год назад
I’m so proud of my sister! Bless you for everything you do!! What incredible women you are ! You are our our hero
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu Год назад
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ በቅን ልብሽ ለምታደርጊው ነገር በሙሉ ትልቅ ክብር እና ምስጋና ይድረስሽ
@tesfayee15
@tesfayee15 Год назад
Tebareki
@elleni4658
@elleni4658 Год назад
1ሚሊዮን ዶላር ግራ አጋብቶሽ የምትጠይቂው ሁሉ ከአንዱ ወደ አንዱ እየዘለልሽ ነው እንደጋዜጠኛ ባለሞያ አይደለም
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Год назад
Great hearted Lady!
@beemnetmesfin7628
@beemnetmesfin7628 Год назад
እግዜር ይባርክሽ?
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Год назад
Wiyyy Medhanealem Yibarkish!!! Lijun asfetaw sitiy betam degnetish tayegn
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 Год назад
Wow she is model May God bless her more!
@AbeshaSew
@AbeshaSew Год назад
It would be nice if the journalist let her finish the answer for the question she asked before firing another question
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 Год назад
You are right . She doesn’t allow her to finish what she is talking.
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c Год назад
እህቴ ይሄ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@sahlemariam8172
@sahlemariam8172 Год назад
እንግዳዋ በደንብ መልስ ለመስጠት እድል አልተሰጣትም:: ጠያቂዋ በተደጋጋሚ በፍሬፈርስኪ ወሬ ታቋርጣታለች : አታሰጨርሳትም::
@shimelisgetachew2894
@shimelisgetachew2894 Год назад
ምነኛ የተባረክሸ ነሽ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ነው
@loveethiopia820
@loveethiopia820 Год назад
I believe you used live in Nairobi ( Westland)
@marvin-g7032
@marvin-g7032 Год назад
የቅርብ የተቸገር ዘመድ የላት ግን ???
@tilahuntabor8376
@tilahuntabor8376 Год назад
tg ye you are rely an angel. you are working Gods work. your model work should be exposed to others. may God help you to enter kingdom of God through Jesus.
@alembanchimamo142
@alembanchimamo142 Год назад
ምን ሆናችሁ ስዋች አበደረች እንጂ አለገስችም ምን ልገሳዋም ቢሆን መጠጥ እየሽጠች ነው የምትተዳደረው ነግሩ እሱ አይደለም ቤት የምገዛበት ነው ነገር ግን እስከ ሶስት ወር ድረስ ግዜው ከሚያልፍ ብላ ነው የበደረችው እንጂ አልስጠችም ስዋች የእርዳታ ግዜ የነበረውን ፊዲዬ መመልከት ይቻላል የተባለውን እና ማበደርና መስጠት ይለያያል ነገር ከጫፉ እንደሚባለው ነው እዝቡን ባታሞኙ መልካም ነው
@hasenabdela5574
@hasenabdela5574 Год назад
Tijy fetary tenana deme yestesh !!!!!!
@yichilalfenta
@yichilalfenta Год назад
Nice seeing you after 3 decades.Your generousty is in born.I know how you were accomodating people visiting your home. Stay blessed.
@stufanosalemu
@stufanosalemu Год назад
The interviewer Journalist; when you address his holiness ,you have to adress his holiness according to the protocol , you have to address by saying bitsui abune tewoflos not only aba
@barakeldereje6525
@barakeldereje6525 Год назад
Egzhabher edme tena yesteshe ye Ethiopia jegna 👍
@macktekle8584
@macktekle8584 Год назад
ጋዜጠኛዋ አታቅሽም ይሄን ያህል ብር ሰጠሽ ሲባል ደግጣ ነው የጋበዘችሽ፣ እስኪ ትንሽ ለሏም ቦጨቅ አርጊላት።
@ham8288
@ham8288 Год назад
አዎ የሰው ልጅ ማለት ይሄ ነው ።ሰው ሆኖ ተፈጥሮ እንደአውሬ የሚአስብ የሰይጣን ቁራጭ ብቻ ነው ። በመለካም ስብእና በጥሩ ስርአት ያደገ መልካም ያስባል ያደርጋ ። አስተዳደጉ ብልሹ ስራው አስተሳሰቡ ሁሉ የተበላሸ ነው። ኢንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ በተወለደበት እማማ ኢትዮጵያችን አገርን የሚአወድሙ ወድንም እህታቸውን የሚአሰቃዩ የሚገድሉ ውጭ ወተው ሃብት ሲአፈሩ እንደዚህ ለወገናቸው በመርዳት ፋንታ መኪና ደርድረው ሲከሰክሱ ሲአቃጥሉ ያሳዩ ወራዶችም አሉ ። በርግጥ መልካምነት ጥሩነት መንስኤው ከምንጩ ነው ። መቼም ካልሆነበት ቦታ ወጥቶ መልካምነት መጠበቅ አይቻልም ። አቦ እግዜር ይባርክሽ እድሜሽን ያርዝምልሽ ።
@gashuhabte7230
@gashuhabte7230 Год назад
አርአያነትሸ በእውነቱ እጅግ የሚያኮራ ነውና ቀጥይበት። የህዝብና የሀገር ኩራት ነሽ።
@jonwin4947
@jonwin4947 Год назад
ቲጂ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መልካም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ምን ልበልሽ
@elleni4658
@elleni4658 Год назад
ጠያቂዋ ስርአት የለሽም ሲጀመር በክብር ነው መጠየቅ ያለብሽ
@estifanosjebessa460
@estifanosjebessa460 Год назад
ትግስትዬ ትጉ ትግነት እጅሽ በጎበኝኝ በስደት በሰው ሀገር ወረቀት ሲበላሽ ያንቺ እጅ ቢያገኝ ከጭንቀት ያሳርፍ ነበረ ትግስትን ያየ እረ ቲጂ
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 Год назад
እግዚአብሔር ያክብርሽ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Год назад
ለቤተክርስቲያን ያለሽን ቅንነት እግዚአብሔር ይባርክሽ !!! አሜሪካ ያሉትን ምስኪኖችንም እርጀ ተጨማሪ አሳይመንት 😄😄😄😄😄😄
@user-ex8bk3ss1x
@user-ex8bk3ss1x Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንሽ።
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 Год назад
ትአግሰት ተባረኪ ሰለምትረጂ አምላክ ይርዳሽ
@AA-114
@AA-114 Год назад
The so called film maker Tewodros should apologize publicly for Fekadu's family because he humiliated the whole family during one of the interviews. He disguise his evil work with fame.
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Год назад
Great ehtachn abablshena degntshen btam adenkalhu tekekle "sew sew mhonun ymywekw le sew seyseb new ".
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Год назад
ዘርማንዘርሸ ይባርኩ
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg Год назад
ዋዉ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኩ❤️❤️🙏🙏
@abrahamhailu4110
@abrahamhailu4110 Год назад
አንቺ ጎበዝና ቀና ሰው ነሽ። ተባረኪ።
@beyapease6686
@beyapease6686 Год назад
አይ አበሻ ማመስገን ሲቀድም ከየት አመጣሽው ይቀናናል ጋዜጠኛዋ ቀጥታ የሔደችው ብሩ የመጣበትን መንገድ አቤት
@negussebeyenearedo4727
@negussebeyenearedo4727 Год назад
Wir wünsch alles die Besten.
@tesfahiwotwendim3397
@tesfahiwotwendim3397 Год назад
ለምን ይዋሻል ብድር ሰጠች እንጂ በሰጦታ አልሰጠችም።
@mesfinkebede2822
@mesfinkebede2822 Год назад
አርቲስቱ ገንዘቡን መልሶላት ይሆን
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Год назад
እሱስ ቢሆን ማን ደረስለት አበሾች ስትባሉ ምቀኞች
@birhanjommy
@birhanjommy Год назад
ጠያቂም ተጠያቂም ንፁህ ናቸው።
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Год назад
ቲጂዬ እግዚአብሔር በወጣ ይተካሽ አምላክ ተክለሃይማኖት:: እውነት ቸር ሰው ነህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤ እማ
@gojamfano5362
@gojamfano5362 Год назад
ትግስት የዘጌዋ ፉሬ ማርያም አብረን ስናስቀድስ ይገርማል፡፡
@neblem2927
@neblem2927 Год назад
We missed the main part of the interview because of the journalist, while she was explain her career history you interrupt her and ask another question before sh finished
@salimselam9871
@salimselam9871 Год назад
አንደው ለግድባችን ብትረጂ ምን አለበት።።።ይህ ሁላ ችግር ይቀረፍልን ነበር።።።ሌላውን ከአመት በሀላ ኮራ ብለን እንሰራው ነበር
@romanyosef7696
@romanyosef7696 Год назад
How do you know she didn’t give?? She is silent to tell. Bless her do not tell her about to give she knows her personality is giving. God bless her family for ever.
@Ashenafichacha
@Ashenafichacha Год назад
እግዚአብሔር ጥሩ ልብን አድሎሻል ተባረኪ
@user-wl8xx6jj3r
@user-wl8xx6jj3r Год назад
ተባረኩ። መልካም ኢትዮጵያዊ ኖት።
@tarekegnmelese4704
@tarekegnmelese4704 Год назад
ቤተሰብዊያን ላይ የሰጠሽውን ቃለ መጠይቅ እየሰማሁ ነው ጊዜ ካለሽ ብነጋገር ደስ ይለኛል እኔም ገንዘብ ባይኖረኝ ምኞቴ እንዳንቺው ሰው መርዳት ነው
@abrhamgesese2081
@abrhamgesese2081 Год назад
ይሄ አር ሚዲያ
@danieltadele4233
@danieltadele4233 Год назад
ለወገን ወገን ነዉ thanks
@Hkim185
@Hkim185 Год назад
ያባከነችው አትሉም
@dawitayele4756
@dawitayele4756 Год назад
ትዕግሥት በላይ ፈረደ የመምህር በላይ ፈረደ ልጅ የደብረማርቆስ ልጅ ነሽ? ከሆንሽ አባትሽ የአባቴ ቅርብ ጓደኛ ነበር! ለትውስታ አባይ መድሐኒት ቤት
Далее
I SIMULATED THIS EURO 2024 GAME.. 🤯
00:13
Просмотров 3,5 млн
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
00:19
Просмотров 3,6 млн
Penalty: Portugali - Slloveni
02:03
Просмотров 1,3 млн
I SIMULATED THIS EURO 2024 GAME.. 🤯
00:13
Просмотров 3,5 млн