Тёмный
No video :(

//የቤተሰብ መገናኘት// "እናቴን ልክ በኢቤኤስ ቲቪ እንዳየኋት ዋይይይይ ብዬ ጮህኩኝ ... "እርግጠኛ ነኝ እናቴ ናት!" /ቅዳሜን ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 408 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Опубликовано:

 

23 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@martaabay8278
@martaabay8278 Год назад
አደራ ከምርመራው በኋላ የዚህን ቤተሰብ አንድ መሆን ደግማችሁ አቅርቡልን EBS 😢😢😢 ጓጓሁ ሁለቱ ወንዶች በጣም ይመሳሰላሉ
@saidamohammad8643
@saidamohammad8643 Год назад
❤❤❤❤
@user-my9iu2rs8h
@user-my9iu2rs8h Год назад
መቼ ነው የሚያቀርቡት በጣም ነው የጓጓሁት
@temimaabubeker7279
@temimaabubeker7279 Год назад
ልጅቷ እራሱ እናቷን ትመስላለች
@misslolicha3686
@misslolicha3686 Год назад
​@@saidamohammad8643❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@fafitube1
@fafitube1 Год назад
የሞችዋ ፎቶና የሴትቱ ፎቶ ይማሠሉ ይመሥላል ያአላህ በቅርቡ ቤተሠብ ናቸው የሚል አክባር ያሠማን
@mvab3252
@mvab3252 Год назад
በ6 አመት እናትም እህትም ሆኖ ማሳደግ እጅግ በጣም ልብ ይነካል 💔🥲 አይዞሽ #ፈጣሪ ይረዳሻል 🙏🕊❤️
@tegistgebru
@tegistgebru Год назад
😊
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Год назад
የዛሬው ደግሞ በጣም የሚያሳዝን አልቅሼ ራሴን አሞኛል የልጆቹ ጉጉት የናት ያባት እጦት ያንገላታቸው የማማ ሩቅያ ያልጠበቁት ነገር ሆኖባቸው ጥያቂያቸው ፈጣሪ ያለፈ ይበቃቸዋል ቤተሰብ እንድትሆኑ እመኛለሁኝ
@meryemali4042
@meryemali4042 Год назад
በጣም ወላህ እውነት ያደርግላቸው ያረብ
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Год назад
ያረቢ ቤተሰብ ያድርጋቸው ታሪካቸው ልብ ይነካል 😢😢ወንድ ልጅ አገቱን ደፍቶ ሲያለቅስ ልቤን ነዉ የሰበረው
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Год назад
😭😭😭😭😭
@Fozi254
@Fozi254 Год назад
ወላሂ አወ እህህህህህህ😢😢😢😢😢😢
@angolelamariam1051
@angolelamariam1051 Год назад
ልጆቹ የተወለዱበትን ዘመን ብትጠይቁ ይበልጥ ለውጤቱ ትቀርቡ ነበር
@user-jl4tq5bp8j
@user-jl4tq5bp8j Год назад
እባካቹ ከቤተሰብ ርቃቹ ባል ያገባቹ ቢያንስ ምንም አይነት ችገር ቢኖርባቹ ለልጆቻቹ የኢይወት ታሪካቹን ፃፉ
@maekel6789
@maekel6789 Год назад
ትክክል
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r Год назад
እውነት የምር እኔ አሁን ስደት ነው ያሁት ግን በወረቀት ላይ ሀገሬን ሰፈሬን የቤተሰቦቼን ስም ስልክ ቁጥር በእግሊዘኛ ፀፌ ግድግዳውላይ ለጥፌዋሁ የሁነገርኳን ብየሁ መረጃ ይሆናል ግን ክፎን ያረቅል 5አመቴ እግዚአብሔር ይመስገን ደህናነኝ
@user-jl4tq5bp8j
@user-jl4tq5bp8j Год назад
@@user-ef2ko2xd9r አብሺሪ ዉዴ ስትተኚ ፀልይ ስትነሺ ፀሊይ ለቤተሰቦችሽ ዉሌም በፀሎት አትርሱኝ በያቸዉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ይጠብቀን
@Kedija6466
@Kedija6466 Год назад
ትክክል
@Kedija6466
@Kedija6466 Год назад
​@@user-ef2ko2xd9rጎበዝ ነሽ ማሻአላህ እሞታለሁ ብሎ ማሰብ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Год назад
የዛሬው በጣም ከባድ ነው !!!ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ!!እግዚአብሔር መልካሙን ያሰማችው!!!በጣም ልብ የሚነካ ነው!!!ebsሶች በናተ ያላየነዉ የለም!!ቀጥሉ መልካም ተግባራችውን!!!
@fitsumtesgay1827
@fitsumtesgay1827 Год назад
ዲኤንኤ (DNA) እነዚህ ቤተሰቦችን አንድ ካላደረገ ራሱ መመርመር አለበት በተለይ ወንዶቹ ምስክር ናቸው
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash Год назад
ወንዶቹ በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር የሁለቱንም ቤተሰብ ጥያቄ ይመልስ
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g Год назад
በአላሕ በደሰታ ለድጋሜ ይቅረቡልን ያርብ 😢😢😢😢😢
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
ምድር ኹሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ ፦ በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ ፤ በሐሤትም ወደ ፊቱ ግቡ ይላል {መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፱ (፻) ቁጥሮች ፩ - ፪ } ። 👉📖🤔
@wewee6506
@wewee6506 Год назад
😢😢😢😢ወንድሜን አዝዬ ያሳደኩት እኔንኝ ስትል ማነው እንደኔ አልቅሶ ያልወጣለት አቤት ፈጣሪ ሆይ ስንት አይነት ታሪክ አሳያቹን ኢቢኢሶች የተቸገረ ሰው መደሀኒቶች ያሁሉም ይሳካል ኢንሻ አላህ ቤተሰቦቻቹ ይሁኑላቹ ያረብ ደስታችሁን ያሳየኝ😢😢😢
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
አሜንንንንንንን😢😢😢😢😢😢
@user-mm5ou9re8l
@user-mm5ou9re8l Год назад
የዛሬው ደግሞ ሲበዛ ልብ የሚነካና አሳዛኝ ታሪክ ነው ፈጣሪ ይሁናቸው 🙏
@Enkutatash77
@Enkutatash77 Год назад
የኔ እና ሴቷ በጣም ጉጉት ብላለች እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ❤ የልጆቹ ስቃይ ይበልጥ ያማል 😢 ስንት አይነት ህይወት አለ አይዟችሁ በርቱ ወንድም እና እህቶቼ❤❤😢
@hassenhussensabri8075
@hassenhussensabri8075 Год назад
ምን አይነት ታሪክ ነው ኡፍ የኔ እናት እህት የእናት ምትክ ናት የኔ ቆንጆ አይዞሽ ኢንሻአላህ የናትሽ ቤተሰቦች ናቸው አይዞሽ በርቺ እኔ ቤተስብ ናቸው ብዬ ነው የማምነው ልጆቹ በደንብ ይመሳሰላሉ አላህ ያግራላቹ
@meazawoubshet3178
@meazawoubshet3178 Год назад
ለልጆቹ ሲል ይሄ ቤተሰብ አንድ ይሁን እማማ ግን ፍቅር ቢሰጧቸው መልካም ነው
@foziaqatar
@foziaqatar Год назад
ተጠራጥረው ነውኮ ወደው አይደለም ምክንያቱም ልጆቹ የናታቸውን ታሪክ አያውቁም
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
​@@foziaqatarብሆንም ሴቷ ቁጭ አያቷን ትመሰለለች ወንድ ልጅ ልክ ከልጀቷ ጋራ የመጠልጅና ልጀ በጣም በጣም ይመሰሰላሉ
@user-nr7jn7hy1s
@user-nr7jn7hy1s Год назад
ልክነሽ አይቷቀይብትሆንም ሴቷልጅትመስላለች😢😢
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Год назад
ወይኔ ልጅቱ አንጀቴን በላችው የኔ እህት ሚስኪን አላህ ያጠንክርሽ እናትየውም ግር አላቸው አይፈረድባቸውም ልጃቸው መሆኗንም አልተረጋገጠ በዛ ላይ መርዶ የተዘበራረቀ ነው አላህ ይድረስላችሁ ኸይር ያሰማን
@zeynebademsse4862
@zeynebademsse4862 Год назад
የነዚህን ልጆች መጨረሻ መየት ናፈቀኝ ኦፍፍፍፍ መቸ ይደርስ ይሆን ዉጤቱ
@biniyamkasahun5503
@biniyamkasahun5503 Год назад
ከፍለጋው ይልቅ የልጆቹ ታሪክ ልብ ይነካል😢
@user-qf6mx2hc5f
@user-qf6mx2hc5f Год назад
የኔናት ቢቢኤሥ እኛ የመዳም ቅመሞች እንወዳችሁ አለን😘😘😘😘በተለይ ለተጠፋፊት ያላችሁ ቦታ በጣነው እምወደው ምናል የሞተው አባቴ ቢመጣብየ እናተን ሳይ አለቅሳለሁ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@bipbip5737
@bipbip5737 Год назад
የኔ ናት አይዞሽ አብረን ይሥጥሽ
@seedganm1530
@seedganm1530 Год назад
እኔም
@amineam3568
@amineam3568 Год назад
የኔምሞቶብኝልአባቴ😢😢ዘመዶቹን አናቅም
@TesfayeBogale-wz9po
@TesfayeBogale-wz9po Год назад
​@@bipbip57371111u
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Год назад
አይዞሽ እህቴ 😢😢አብሽሪልኝ
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f Год назад
አብሽሪ ውደ አታልቅሽ ሙስሊም በሙሉ እህትማማች ነው።ባገኝሽ እህት ልሆንሽ ዝግጁ ነኝ❤ ድኤንኤም ባይገጥም ኢስላማዊውን ወንድማማችና እህትማማችነት አጠናክሩና ተጠያየቁ።
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Год назад
እናትና ሀገር ሲያለቅሱ ማየት ከባድ ነው አላህ ደስታችሁን ይሙላው ኸይር ያሰማችሁ አታልቅሱ! የመዳም ቅመሞች የደስታ ኑሮ በሀገራችሁ ከቤተሰብ ጋር ይወፍቃችሁ!!
@Rehmamare3026
@Rehmamare3026 Год назад
አሚሚሚሚሚንንንንንንንንን
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Год назад
አሚንንንንንንንን😢
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
ምድር ኹሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ ፦ በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ ፤ በሐሴትም ወደ ፊቱ ግቡ {መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፱ (፻)ቁጥሮች ፩ - ፪} ። 👉📖🤔
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c Год назад
በጣም ወላሂ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Год назад
የኔ እናት "ያመጣውን እንቀበላለን። " ይበሉ እንጂ የከፋው ይሆናል የሚለውን ለመቀበል ግን ከብዷቸዋል። 😭😭😭 የምኞቴ ብዛት ይሆን ገና ሳያት ሴቷም እናቷን መሰለችኝ ፤ ወንዶቹ ደግሞ በተለይ በጎን በኩል ሲታዩ የእኔም ልብ በጣም ነው የደነገጠው ። ምናለ ፈጣሪ አምላክ ደማችሁን አንድ አድርጎላችሁ የሁላችሁም ልብ ቢያርፍ?! 🤲🤲🤲
@zahramohamad8872
@zahramohamad8872 Год назад
እኔ ራሱ እናቷን ትመስላለይ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Год назад
ኡፍፍፍ ልጆቹ እንዴት አንጀቴን በሉኝ አላህ የእናታችሁ ቤተሰቦች ይሁኑላችሁ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ፤ የሆድም ፍሬ የርሱ ዋጋ ነው ይላል {መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፩፻፳፮ (፩፻፳፯) ቁጥር ፫} ። 👉📖🤔
@Samri3344
@Samri3344 Год назад
@@tenalehulum Amen🙏
@yypp6465
@yypp6465 Год назад
እግዚአብሄር ሆይ የነዚህን ልጆች እባ አብስላቸው😭😭😭ውይ አብሪያቸው ነው ያለቀሰኩት
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
እኔም😢😢😢😢😢😢
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Год назад
የጭንቅ አማላጃ እመቤቴ እንባቹሁ ታብስላችሁ እህቴ ጀግና ነሽ በርቺልኝ
@sadddanuriya
@sadddanuriya Год назад
በጉጉት የምጠብቀዉ ብሮግራም እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤ የእኔ እናት 😭😭😭
@husniyaezame333
@husniyaezame333 Год назад
እንዴት እንዳለቀስኩኝ ወላሂ😢😢😢😢 ኡፍፍፍ አብሽሪ ልጅቷ እንዴት አስለቀሰችኝ ልጁም ልቤን ሰበረው😢😢😢😢
@etuetu659
@etuetu659 Год назад
ውይኔ አምላኬ ከታሪኩ በላይ ልጆቹ አሳዘኑኝ ቤተስብ ባርጋቸው
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Год назад
ልጅቱና አያትዬዋ ይመሣሠ ላሉ ፈጣሪ እውን ያርገው አልቅሼ ለሞት ነው ልጅቱ አጀቴን በላችኝ።
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Год назад
በጉጉት በፍቅር የምጠብቀው ፕሮግራም የየወኒ ትህትና የፀጊ መልካምነት አቦ ይመቻችሁ ❤❤ እኩዋን ደስ አለወት ማዘርየ❤ 😢ፈጣሪየ ይሄን ቤተሰብ አድ አድርገህ አስደስታቸው😢
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 Год назад
ማነው እንድኔ ቅዳሜ ጠብቂ በማልቀስ የምጨርሰው
@user-lr6dk3wt4e
@user-lr6dk3wt4e Год назад
እኔነኛ
@tube-ml3kl
@tube-ml3kl Год назад
እስኪ በየሀይማኖታችሁ ደእዋ አድስጉላቸው የልጆቹ አስተዳደግ እጂጉን ያሳዝናሉ ያረቢ ይሄን ቤተሰብ አድ አድርገህ የዛሬውን እባ በደስታ ዳግም አሳየን እኔስ 😢😢 ነገ ደግሞ አድስ ምእራፍ አለ 😢😢
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Год назад
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናት ሁኖቸው እማማ ቢያንስ የተጎጉ ልጆች ናቸው የኢትዬጽያ ልጆች በእውነት ብዙዎች እንደዚህ ነው ኢቢስ እርሳቸው የሙት ልጆች
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Год назад
የልጆቹ ህይወታ የበለጠ ያማል 😭😭😭
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Год назад
😢😢😢😢😢 በጣም
@Aaaaaaaaaass99999
@Aaaaaaaaaass99999 Год назад
በጣም😢😢😭😭😭😭
@hryredinkedir9304
@hryredinkedir9304 Год назад
በጣም
@erahmuhuseen6689
@erahmuhuseen6689 Год назад
🤲🤲🤲😭😭😭🌹🌹👍👍
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Год назад
በጣም
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 Год назад
ፈጣሪ አንተ አትሳሳትም በቀጣይ ይህን ቤተሰብ ሙሉ አርጋቸው አያልቅብህ
@alnejoum7442
@alnejoum7442 Год назад
amen
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 Год назад
ሰማይና ምድርን የፈጠርክ ጌታ ቤተሰብ አርጋቸው በጣም ነው ሚያመው ታሪኩ
@neimasultan41
@neimasultan41 Год назад
Amiiin yareb
@munirarado6533
@munirarado6533 Год назад
ወንድሟና ልጁ በጣም ይመሳሰላሉ ውጤቱን በጉጉት እንጠብቃለን
@habtamtube
@habtamtube Год назад
እግዚአብሔር እውነት ያድርግላችሁ ኡፍፍፍ ከባድ ነው 😢😢😢😢 ወንዶቹ ልጆች ይመሳሰላሉ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
በጣም😢😢😢😢😢😢😢
@user-mj8oc7ye7p
@user-mj8oc7ye7p Год назад
አላህ ሆይ በዳስታአቅርብልን ድጋሜ😢😢😢😢😢
@tigisthailu1135
@tigisthailu1135 Год назад
የልጆቹን ታሪክ ስሠማ 😭😭😭😭ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም
@Kalgebat
@Kalgebat Год назад
ወላሂ እኔ እራሱ በጣም ነው ያስለቀሱኝ
@user-dn8eo3uz9w
@user-dn8eo3uz9w Год назад
ኡፍፍፍፍፍ እኔ እራሱ
@rahelgetachew7743
@rahelgetachew7743 Год назад
እንዴት እንዳሳዘኑኝ እግዚአብሔር የልባቹን መሻት ይስጣቹ እባካቹ ኢቤኤሶች ውዶቼ ውጤቱን አሳውቁን አደራ ስወዳቹኮ ተባረኩ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Год назад
ያሳዉቁናል ቤተሠብ በሆኑ
@hirutayele5030
@hirutayele5030 Год назад
የማዳም ቅመሞች እንዴ እኔ በእንባ ያየብቻ 😭😭😭👍👍👍
@bmm72
@bmm72 Год назад
ጌታ ሆይ የነዚህ ልጆች እንባ አብስ 😭😭😭😭
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
አሜንንንንንን😢😢😢😢😢
@user-uy5lh9nv8l
@user-uy5lh9nv8l Год назад
የመጨረሻ በእባ ጀምሬ በእባ የጨረስኩት ፕሮግራም ይበልጥ የልጂቱ ንግግር 😢😢😢😢😢😢😢
@ter2065
@ter2065 Год назад
ያረቢ ፈረጀል ህምክ አተዉ ፈርጃቸዉ እኔ አጀቴ አልቻልል ኢላሂ 🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭
@nanibelete8583
@nanibelete8583 Год назад
የኔ እህት አይዞሽ ሁፍፍፍፍ በልጅነትሽ ልጅ ማሳደግ ፈጣሪ ይርዳቹ ደሞ የእውነት አያትሽ ናቸው በእርግጠኝነት ነው ምላቺ ብዙ ነገራቹ ይመሳሰላል
@mariam3292
@mariam3292 Год назад
በጣም ቤተሰብ የናፈቃቸው ልጆች አያቱጋ የመጣውም ስነልቦናው ተጎዲቶል አላህ ይዳችሁ
@hsjdhdhd1778
@hsjdhdhd1778 Год назад
ይች ኢንሻ አላህ ልጅ ናት ደማችዉ ይመስላል
@helen9673
@helen9673 Год назад
ማርያምን አልቻልኩም😢😢ኦፍ ወንድልጅ በዚህልክ አንገቱን ደፋቶ ሲያለቅስ እንዴት ያማል ፈጣሪ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ያገናኛችሁ
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Год назад
ልጆቹ ኮ እናታቸውን ያውቃሉ ስለዚህ ኢንሻአላህ ቤተሰብ ትሆናላቹሁ ደስታችሁን ያሳየን ያረብ❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
አንጀቴን በሉኝ እውነት ልጁ በተለይ የኔ ጌታ አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ያውቃል በሒወት ኑራ በሰላም በተገናኛችሑ 🙏
@afo5830
@afo5830 Год назад
ወይ ዋናው ልጅ አሳዘነኝ አይዞህ ወንድሜ ከወለደ ያሳደገ ይበልጣልና ጥሩ አያት አሉህ ፈጣሬ ቢፈቅድ ብታገኝ ደስ ይላል ካልሆነ ጠንከር በል
@fafitube1
@fafitube1 Год назад
ምነው ግን ጎረቤቶቻቸውን ካሥታወሱ ምነው ፎቶዋን በማየት ቤረዶቸው ያአላህ ሥንቴ አየሁት 😭😭
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t Год назад
ሴታ ልጅ እናታን ትመስላለች መልካሙን ይግጠማችሁ
@Mydream1212
@Mydream1212 Год назад
የእኔ እናት አንጀተን በላሽዉ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ መልካም ዕድል ለሁላችሁም የአባታችሁን ሙሉ ስም አስቀምጡልን እዛ አካባቢ ስለሆንኩ የአባታችሁን ዘመዶች አፈላልግላችኋለዉ ማርያምንም የትም ገብቼ ፈልግላቸዋለሁ ምን ይታወቃል ዘመድ እንሆናለን ብዙ የሩቅ ዘመዶች አሉኝ ወጥተዉ የቀሩ
@fnggjh3553
@fnggjh3553 Год назад
አላህ የእውነት ያድርግላቸው በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Год назад
ያረብ ይሄን ቤተሰብ አድ አድርጋቸው ውይ ሚስኪን አላህይርዳችሁ
@TheHivanna
@TheHivanna Год назад
ወንድማማች ይመሳሰላሉ።
@frehiwotlemma1032
@frehiwotlemma1032 Год назад
እናታቸው ናት ❤ ፈጣሪ የምስራች ያሰማቸው!!!
@Habeshamom3
@Habeshamom3 Год назад
የዛሬው ደሞ የተለየ ነው እንባዬን መቆጣጠር አቻልኩም የልጆቹ ገጠመኝ ያሳለፉት ህይወት የእውነት ያማል ከባድ ነው::ማን ያውቃል ለፈጣሪ ሁሉ ቀላል ነው ቤተሰብ ሆነው የሁለቱም ልብ ባረፈ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
አው በእውነት በሆኑ😢😢😢😢😢😢😢
@ahmadjadiga1802
@ahmadjadiga1802 Год назад
ይህች ልጂ እናታቸውን ቤተሰቦቻቸውን አላህ ያስገኛቸው😢😢😢
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j Год назад
እግዚአብሔር የማንነታችሁን ጥያቄ ይፍታላችሁ እፍፍፍፍፍ እንባየ ፈሶ አለቀ እኮ የታፈነ እባ አይይይይይይ😢😢😢😢😢 እመብርሃን እባችሁን ታብስላችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋ አገናኝቶ ወይም ይህን እውነት ያድርግላችሁ
@mawaysh
@mawaysh Год назад
ወየው ስሮጥ ተደፍቸ ነበር የመዳም ቅመሞች የታላችሁ ትምህርት ተዘግቷል ስራ እዴት ይዟችሗል ወርቆችዬ በርቱልኝ ደምሩኝ ኑ በቅንነት አብረን እንደግ❤️
@teyba9221
@teyba9221 Год назад
አንችልም አላህ ያበርታሽ ውድይ
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y Год назад
ከንቱ አሁን እነዚህ ልጆች ሳያሳዝኖችሁ ቀርተውነው ሰብስራብ የምትመኝው ቱ የተዘቀዘቅሽ
@mawaysh
@mawaysh Год назад
@@user-os5vo4gz4y እስኪ አች ስለተሳደብሽ አዘንሽ ማለት ነው? ወይስ አዝነሽ አልቅሰሽ ያመጣሽውን ለውጥ ንገሪኝ እሰኪ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ወይም ይበልህ ለተፋችሁት ፀያፍ ቃል
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Год назад
አለን ቀስቀስ
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y Год назад
ኢቢኤስ አደራ አደራ እዳታዘገዩት ምላሹን ያረቢ አላህ እውን ያርግላቸው😭😭😭😭😭😭
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 Год назад
እኝህ እናት ቅንነታቸው ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው ከማንነት ፍለጋ ጥየቃ እንዲገላገሉ እመኛለሁ በደስታችሁ ያገናኘን😢😢😢
@meye1988
@meye1988 Год назад
ሲያፈላልጉ በጣም ነበር ልቤን የነኩኝ ፈጣሪ ይርዳችሁ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
የኔናት እንኳን ደስ አለዎት ወላሂ በጣም ነበር ዱአ ያረኩት ዛሬ ደግመው እንደሚቀርቡ ተስፋ አርጌ ነበር አልሀምዱሊላህ😢😢❤❤❤❤❤❤
@jameelajameela7132
@jameelajameela7132 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Год назад
​@@jameelajameela7132ምንአየሽ እንኳንደሥ ያለሽ ያልሽው?
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t Год назад
​@@merayammerayam5856ሰው እኮ ማዳመጥ ትቷል እህት
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Год назад
@@user-qc8lb1yr2t በጣም
@user-jf3op5it7u
@user-jf3op5it7u Год назад
መጀመራ አዳምጭ አዳምጠሽ ስጨርሽ ኮምች 😊
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Год назад
ውይ በጣም ልብ አጠልጣይ የቤተሠብ ታሪክ ሥለሆነ አላህ በውጤታቸው አድ አይነት ያደርገዋል ብየ አሥባለሁ በተለይ ሁለቱ ወድ ልጆች ተመሣሣይ ነገር ከፊታቸው ይታያል ብቻ አላህ የተጨነቀችን ነብሥ ፈርጃቸው አሚን ሤት ልጅ እህት እናትም ሁና አሣድጋለች እድሜዋ ማነሡም አልገደባትም እህት አለሜ አይዙሺ እናታችን አይዞወት ወድሞቸ አይዟችሁ አላህ ከጭቀት ይገላግላችሁ በጉጉት እንጠብቃል ሠላም ያሠማን የebs ሠራተኞችሁሉ ክፉ አይካችሁ የሠውን ጭቀት የምትገላግሉ ሥለሆናችሁ
@user-lh2mf7gs1d
@user-lh2mf7gs1d Год назад
ፈጣሪ ይዳችሁ ቸር ኣሰማን ሲያሳዝኑ ልጆቹ
@hanahaile596
@hanahaile596 Год назад
እግዚአብሔር እንዲረዳችው እንፀልያለን 🙏🙏በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በእምባ እየታጠብኩ ነው የሰማሁት😢😢😢
@lidiyakassa4695
@lidiyakassa4695 Год назад
U have a best father for ever big respect for Ur dad he is special and Ur good sister 💓 love you guys 💞
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Год назад
ደስ የሚሉ እናት ውይይይይይ እግዚሀብሄር ይርዳችው
@ddggxh1522
@ddggxh1522 Год назад
ኢሻ አላህ መልካችሁ ይመሳሰላል አታልቅሺ የኔ እህት. አላህ የሚወደውን ይፈትና በጉጉት የምጠብቀው እኔ ብቻ ነኚ ይሆን
@jemilasuleymanjemilasuleym8723
አይይይ አለመታደል አለች እናቴ የልጆቹ እድገት እጅጉን ያሳዝናል ሀቲማችንን አሳምረዉ
@meron7439
@meron7439 Год назад
በጉጉት ነው የምንጠብቀው አፍጡኑት አይዦአችሁ ከሆነም ጥሩ ካልሆነም የእናታችሁ ቤተሰቦች ይመጣሉ ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@edlawitbelie
@edlawitbelie Год назад
የኔ አባት ክርስቲያንን ነው ወንድሞ እግዚአብሔር የእውነት ያድረግላችሁ ልጆች አሳዘኑኝ ሆኖም ክርስቲያንን ወድማችን እግዚአብሔር ያግዝህ ድንግል ማርያም እናት ትሁንህ
@hayutube3193
@hayutube3193 Год назад
😭😭😭😭😭😭ያረቢ የዛሬ ሳምት እንዚህን ቤተሰቦች አንድ አድርጋቸው ያረብ
@asiasaed1251
@asiasaed1251 Год назад
ያአላህ ለነዚሕ ልጆች ከናታቸው ቤተሠብ ጋ አገናኛቸው😢😢😢😢
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 Год назад
በርግጠኛነት የልጃቸዉልጆች ናቸዉ ወዶቹ በጣም ደማቸዉይመሣሰላሉ አብሽሪ እህት እናትናት
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 Год назад
የምረ አላሕ ያዲርግላቸዉ
@Nùh4424
@Nùh4424 Год назад
አሏህ ቤተሰብ ያድርጋችሁ እና እኛም ደስስስ ይበለን😢😢
@omezuzutube2418
@omezuzutube2418 Год назад
የእናቲቱ ሶብር የሚደነቅ ነው ማሻአላህ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube Год назад
*ኡፍፍፍ እኔ ያሳዘኙኝ እናቷ ናቸው የDAN ውጤት አደራ በጉጉት ነው የምንጠብቀው😢*
@azizatube172
@azizatube172 Год назад
የኔ ወዱሞች አገታቸውን ደፍተው ቀሩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Год назад
አላህ ያገናኛችሁ እውን ያድርግላችሁ ሁለቱም ወገን ያሳዝናሉ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Год назад
ስሜቱ ከባድነው ለመናገርም እህቴ አታልቅሺ እግዚያብሄር ያለው ነው የሚሆነው እሁሁ ወገን ከጎን ማጣት ይከብዳል
@meditube226
@meditube226 Год назад
ኢንሻ አላህ ቤተሰብ ትሆናላችሁ በጣም ይመሳሰላሉ ሀታ ልጅቱ እናታችንን ትመስላለች የፊቷ ቅርፅ እና ፎቶ ላይ ያለችው የተፈላጊዋ ፎቶና የልጅቷ ፊት ይመሳሰላል ወንድ ልጆቹን ይመሳሰላሉ ያረብ ቤተሰብ ያድርጋችሁ☝💦💦💦💦
@temimaabubeker7279
@temimaabubeker7279 Год назад
በጣም ነው ሚመሳሰሉት ልጅቱዋና ፎቶው
@meditube226
@meditube226 Год назад
@@temimaabubeker7279 አወ የተፈላጊዋ ፎቶ ና ልጅቱ የፊታቸው ቅርፅ እራሱ ተመሳሳይ ነው
@fatehafateha459
@fatehafateha459 Год назад
የረብለእናቶቻችን እዴሜናጤናዮስጥልንየረብ❤❤❤
@user-eq1th4mb7t
@user-eq1th4mb7t Год назад
አላህ ይገዛችሁ እማማሩቅያ የኔ ናት አላህ ይገዛችሁ እደሚማለው በሂወትእንኳን ባትኖር አላህ ከልጆቿጋር እነሡም ከሆኑ የመመሣሠልም ከሆነ አላህ ያገናኛችሁ እውነቱን አቆመኖር ራሱ ፈረጃኘው አላህ ይፈርጃችሁ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w Год назад
በለቅሶ ጨርስኩት 😢😢😢😢አላህዋ መጨረሻውን ያሳምርው ያረብ ኢሽአላ መጨረሻውን ለማየት እንጎጎለን
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
ሲያሳዝኑ ያረቢ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Год назад
ያረብ ትክክለኛውን ልጃችሁን ትልክክለኛ እናታችሁን አላህ ያገናችሁ ያረብ
@nemanema1902
@nemanema1902 Год назад
አይዟሺ ማማየ አሏህ ያገናኛችሁ የእኔ ወድ እናት
@user-ub2jh9tr4u
@user-ub2jh9tr4u Год назад
አላህ እናታችንም አያት ያዲርጋችሁ ልጆቹም አያታችሁ ሁነው ተደሰቱ
@sofiyatube2772
@sofiyatube2772 Год назад
እስት ዱአ አድርጉኝ የሀገሬ ልጆች እርጉዝ ነኝ ከፍቶኛል እፍ አልቅሼ ልሞት ነው😭😭😭😭 አለህ ቤተሰብ የድርገቹ ወንዶቹ ይመሰሰለሉ ሴት ልጅወ እነትዋን ነው ሚትመስለው ፈጠር እውነት የድርገው የረብ የአለህ የነኝ ልጆች እንባ አንቴ አብሳቸው😢
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Год назад
ኣጆኺ ማዓረይ ረቢ ብሰላም ይፈርጅኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j Год назад
አይዞሽ እማ
@gebremichaelzenawit1243
@gebremichaelzenawit1243 Год назад
Ayzogn ehtaegzabhar kanchy gar yehuun
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ቸር አሰማኝ😢👐
@user-co4hl5xt9z
@user-co4hl5xt9z Год назад
በጣም ያሳዝና አላህ ትክክል ያድርግላችሁ ❤❤
@EzanawitEzana
@EzanawitEzana Год назад
እመቤታችን እውነት ያድርግላችሁ ልጆቹ ሲያሳዝኑ😢😢😢
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 Год назад
ከምን ጊዜዉም በላይ ያሰነኝ ታሪክ ቢኖር የዛሬዉ ታሪክ ነዉ 😭😭 አይዞኝ እህቴ ወንድሜ አብሽሩ 😭 ልጆቹ እንደት እንዳሳዘኑኝ 😭 አይዞሽ የኔ ቆንጆ የኢትዮዽያ 🇪🇹ህዝብ ሁሉ ዘመድሽ ነዉ ❣️ ደግሞ እኝህ እናት አያትሽ ናቸዉ 100% እርግጠኛ ባልሆንም 🤔 ማዘር ግን በጣም ጠንካራ ኖት 🤔ምን አለበት ቢያንስ ሰብሰብ እቅፍ ቢያደጓቸዉ 😭 ነገ በ DNA የልጆት ልጆች መሆናቸዉ ቢረጋገጥስ❓❓ ደግሞ እነዚህ ልጆች የልጅዎ ልጆች ናቸዉ 😭 እኔን የኔ እህት አታልቅሽ አላህ አለ 🙏🏼👌 እንሻአላህ ( ማዘር ) በጣም ነዉ የታዘብኩዎት 🤔
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Год назад
የኢትዮጵያ DNA ውጤት ሁሌም አደሉም ነው ሚለው ማሽኑ ወይም ቴክኒሺያኖቹጋ ችግር ያለ ይመስለኛል እንደበፊቱ ውጭ ቢላክ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Год назад
አላህ ኬይሩን ያሰማን ኢንሻአላህ በሁለቱም ቤተሰብ፣🙏❤️
@TzetaFikir
@TzetaFikir Год назад
መድሃኒያለም ለነዚህ ለልጆች ሲል አድ ያድርግልን
Далее
#kikakim
00:31
Просмотров 11 млн
Чистка пляжа с золотом
00:49
Просмотров 345 тыс.