Тёмный

//የቤተሰብ መገናኘት// "ወንድም ጋሻዬን አገኘሁት... አንተን ብዬ ነበር ከሀገሬ የወጣሁት" ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰአት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 336 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Развлечения

Опубликовано:

 

5 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@maremhabetmu9133
@maremhabetmu9133 Год назад
የማዳም ቅመሞች አላማችን ተሳክቶ ከስደት በቃችሁ ይበለን
@ramzia3457
@ramzia3457 Год назад
አሚን
@user-ye2dz9mf8n
@user-ye2dz9mf8n Год назад
Amiin yerab
@ameralmukhaini9104
@ameralmukhaini9104 Год назад
Ameen
@akjulan7084
@akjulan7084 Год назад
አሚን 🤲🤲🤲
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Год назад
አሚን
@user-cu6py2dt4c
@user-cu6py2dt4c Год назад
የንግግር ለዛ የሰዉ ፍቅር ሰዉ የመሆን ጥጉን የምናይበት ደጉ የሀገሬ ሰዉ ❤ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@ferehiwotgetachew6714
@ferehiwotgetachew6714 Год назад
ይህቺኛዋን ኢትዮጵያ ፍቅር የተሞላበት ትክክለኛው የድሮ ፍቅር ከአንጀት የሆነውን ፍቅር የድሮዋን ኢትዮጵያ እንደኔ የናፈቀ እህቴ እንኳን ደሰ አለሸ እንደሷ የተጨነቃቹ ሁሉ ፈጣሪ ጭንቀታችሁን ይፍታላቹ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁንልን
@tedlaalemseged6357
@tedlaalemseged6357 7 месяцев назад
በጣም ❤
@saradesign9507
@saradesign9507 Год назад
ፈጣሪ ሆይ በተጨነቁ ሁሉ ልብ እደዚህ ደስታን ሙላበት ምን ይሳንሀል የኔ ጌታ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
ያረቢ ሲያሳዝኑ
@jesusking3536
@jesusking3536 Год назад
Amen Amen Amen 🙏
@usergt5sn8zg3o
@usergt5sn8zg3o Год назад
امنيرب
@ethopia0995
@ethopia0995 10 месяцев назад
Amane❤❤❤
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ኑ በደስታ እናልቅስ የሀገሬ ልጆች እስቲ ልየው❤❤❤❤❤
@saratimarga958
@saratimarga958 Год назад
😂❤
@fedilaawel6304
@fedilaawel6304 Год назад
😢😂ለሚን ሆሆሆ😊❤
@user-lu4tq5jb7d
@user-lu4tq5jb7d Год назад
ክክክክክ
@hdbnokjul
@hdbnokjul Год назад
😂😂😂😂
@bsratandemeskel784
@bsratandemeskel784 11 месяцев назад
😭😭😭😭😭
@tsik914
@tsik914 Год назад
በእልልታ እስቲድዮ ያደመቁ የመጀመሪዋ እናት❤❤❤እንኻን ደስ አሎት
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Год назад
ሰው በስቱ አልቅሶ ይሞ ታን ብቻእግዚአብሔር ይመስገን😢😢❤❤❤
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z Год назад
የኔ እናት ማነው እንደኔ በደስታ አብሮ ያለቀሰው❤❤
@kedijatube1273
@kedijatube1273 Год назад
ሰወች ሲገናኙ እኔ የማለቅሰውን ያክል ባለታሪኮች ራሱ አያለቅሱም እህህህህ እኔ በአመቴ ከስደት ስመለስ እናቴን ሳገኛት ቤተሰቦቸን ሳገኛቸው ምን ያክል እንደማለቅስ አውቀዋለሁ ያውም ሁሌ በስልክ እያወራዋት
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Год назад
💔💔😢እኮን ደስ ያለወት የኔ የዎህ እናት አስለቀሱኝ አደራ ወንድም አለም በቻልከው አቅም ሁሉ ከጓናችው ሁንላችው የወንድም ፍቅር ጠምቶችው እርባችው ነውና የመጡት ፍቅርህን ሳትሰስት ስጣችው❤❤❤
@menenali8158
@menenali8158 Год назад
የኔ ንፁህ ሴት ደግነታቸው የዋህነታቸው ይነበባል 😢😢😂😂😮😮❤❤
@semirabinthussen4555
@semirabinthussen4555 Год назад
😢😢😢😢እማየየየየ የኔ እናት እንኳን ደሥ አለወት በዚህ ፐሮግራም ነዉ ብሶቴን ሁሉ የማወጣዉ 😢😢😢😢
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s Год назад
በጣም ነው የሚያሳዝኑት እንኳን ደስ አለዎት ልጅ የላቸውም መሰል ደግሞ የማታ እንጀራ ይስጥዎት እማ
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Год назад
Amen amen amen
@hareggashaw1429
@hareggashaw1429 Год назад
እንደዛሬ አልቅሼም ተደስቼም አላውቅም እግዚአብሄር ይስጣችሁ የዮናስ የሀዘን ፊት ይጋባል የሴትየዋ የዋህነት የኔ ምስኪን እንኳን ደስ አለዎት ልጅም ስለሌላቸው አንድ ወንድማቸውን ለማግኘት አገር ለቆ ሰው ቤት እስከ መስራት
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Год назад
😁😭💞🙏
@munatube5308
@munatube5308 Год назад
ደስ የሚል ፍቅርና ደስታ እኔምእንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም በደስታ😢
@hdbnokjul
@hdbnokjul Год назад
በጣም የዋህ ናት ሳቅ ጭዋታ ደስ ይላል ስለተገናኛችው😂😂😂
@user-cb8mg2gp3g
@user-cb8mg2gp3g Год назад
እውይ እህትኮ የእናት ምትክ ናት አዴራ ከዚህ ቡሃላ ሳቋን እንጅ መከፋቷን እንባዋ በአይኖቿ እዳይፈሱ ወንድማችን አዴራህን ተወጣ ከልጅ ልጅ የላት ብቸኝነቷን ጎዶሎዋን ሙሉ አድርግላት አዴራራራራራራራራራራራራ
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Год назад
የሥደት እህቶቸ ፈጣሪ የነዚህን የተለያዩ ቤተሠብ እባ የሚያብሥ አምላክ ያገራችንንም ሥቃይ እና መከራ እና ሥቃይ ይበሥልን በቃ ይበለን 😢😢😢 አገራችን ሠላም ይመል
@sofiaosman308
@sofiaosman308 Год назад
እንኳን ደስ አሎት እናታችን ወላ በጣም ነው ያስለቀሱን የሰው ደስታ ይስደስታል ❤❤❤
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Год назад
አጀት፤ሲበሉ፤እንኯን፤ደስ፤አላችሁ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Год назад
yኔ፤እባ፤yፋሰስ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ይላል እንኳን በህይወት ተገናኛቸሁ የድንግል ልጅ ምን ይሳነዋል የለም የሚሳነው ኢቤሶች እግዚአብሔር የምሰራች ነጋሪ ድርጅታችሁንም ከነ ሙሉ ሰራተኛው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!!
@wagayebati2770
@wagayebati2770 Год назад
Ɛ Pls ɛ
@wagayebati2770
@wagayebati2770 Год назад
0 ɛ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Год назад
🙏❤
@jesusking3536
@jesusking3536 Год назад
Amen Amen Amen 🙏
@SamirahOmar-lq8wo
@SamirahOmar-lq8wo Год назад
​@@wagayebati2770 ❤
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 Год назад
እህት ማለት እኮ ሁለተኛ እናት ናት😢😢😢😢
@asiasaed1251
@asiasaed1251 Год назад
የኔ እናት እንኮን ደስ አለሽ አይ የዋሁ ሕዝቤ የኛ አካባቢ ሠው እኮ እሕትና ወንድም እነት የተለየ ፍቅር አለብን😢😢😢
@muleyetewlde4393
@muleyetewlde4393 Год назад
Can not see this story እግዚአብሄር ደግ ነው ebas በጣም እናመሰግናለው እንዴኔ ደስ ያለው ካለ like ለ ebas thanks am happy ❤❤❤ የኣስመራ ልጅ ወንድምህ ነኝ
@rach7066
@rach7066 Год назад
የኔ እናት ሲልካቸው ቢያገጚ ብያግዛቸው ደስ ይለኛል
@martamengstu2022
@martamengstu2022 Год назад
እዉነት ነዉ
@fasekayrakeyrakefaseka1472
@fasekayrakeyrakefaseka1472 Год назад
እኛ ሰፈር ናት እስከዳር ትባላለች በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ በየ ሠዉ ቤቱ ልብስ ታጥባለች በአካል ብታያት አንጀት ነዉ የምትበላው
@hilinagirmazeleke2732
@hilinagirmazeleke2732 Год назад
ስልኳን ስጭኝ
@tamenewondimneh2280
@tamenewondimneh2280 Год назад
የኔ ደሀ የኔ እንባ ይፍሰስ የኔ ከርታታ የሰውን ረሀብ የሚያውቀው ሰው ያጣ ነው ወንድም መከታየ እህት አለሜ ተባባሉ ኡፍፍ ቸሩ መድሀኒያለም የደሆች አምላክ አንተ አለሀ
@selamawitbeyene6452
@selamawitbeyene6452 Год назад
በውነቱ ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ በቸኝነት ከባድ ነዉ የፈለገ ሰዉ በዙሪያህ ቢኖር ባዶነት ይሰማሀል እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የመድሐኒአለም ስራዉ ሁሌም ድንቅ ነው። ኢቢኤሶችም ተባረኩ።
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ቤተሰብ ኢቢኤሶች ለእናንተ ቃል አይበቃም 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 እምየ ኢትዮጵያ እንድህ ስቃ የምናይ ያድርገን ሰላማችሁ ይብዛ 👍👍👍
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Год назад
የእኔ እናት እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል የሠው ደሰታ ማየት ያስደስታል
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Год назад
😘😘😘😘😘😘
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h Год назад
ማነው እንደኔ የመዳምስራ የሰለቸው ወላሂ አስጠላኙ በዛ ላይ ስትታመሙ ሁሉምነገት ያስጠላል አላህህልማችንንአሳክቶ ላገራችንያብቃን
@mengistudenbi334
@mengistudenbi334 Год назад
አይዞሽ እናትዬ እኛ ጤና ሰጥቶን እየሰራን እራሳችንም ቤተሰባችንም እያስተዳደርን ነዉ አብዛኛዉ ህብረተሰባችን ለመስራት ተመኝቶ በጤና ማጣት ህልሙ የጨለመበት ጤና ያጣ በየሆስፒታሉ የሚማቅቅ አለ ይህን አያየን መጽጽናት ያስፈልጋል አይዞሽ
@MenbereDemamu
@MenbereDemamu Год назад
አሜን አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h Год назад
@@MenbereDemamu አሚንንንንንንን
@Chereqa1357
@Chereqa1357 Год назад
እራህማ የጃማዋ የሀገሬ ልጅ ደምሪኝ
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h Год назад
@@Chereqa1357 እሽአችምደምሪኚ
@kasechderibe1474
@kasechderibe1474 Год назад
አቤቱ ፈጣሪ አያልቅብህ መቼም እኛንም በደስታ አስለቀስከን ስለ ድንቅ ስራህ ተባረክልን አሜን የኔ የዋህ እንኳን ደስ አሎት እማ።
@firdosyoutube3195
@firdosyoutube3195 Год назад
እኳን ደስ አሎት እማዬ❤ የመዳም ቅሞሞችዬ እሄን ደስታ በሂወታችን ሁሌም ይኑር
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o Год назад
አሜን፫
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
አሜን 😢🙏🏿
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
አሜን😥😥😥❤️❤️❤️❤️❤️
@esfesf9708
@esfesf9708 Год назад
እነሱ እንደተደሰቱ እናንተም በቤታችሁ ደስታ በልጆቻችሁ ደድታ በጣም ደስ ይላል
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Год назад
የዛሬው ልዩ ! እናቴ እንኩን አዲሳባ ያሉ ገጠር ጎንደር ያለ ነው የዋህነታቸው ፍቅራቸው ግልፅነታቸው !የረዳሀቸው ኩርሽም ዘርህ ይባረክ።
@user-bp4ed5nq5f
@user-bp4ed5nq5f Год назад
😢😢😢ቶሎ ቅዳሜ በደረሰ ምልበት ፕሮግራም😢😢 እንኳን ደስ አሏቸው😢😢
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ የሰው ደስታ የሁላችን ደስታ ነው❤❤❤
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b Год назад
እማየ እንኴን ደስ አለሽ አብሬሽ ስቅስቅ አልኩ እናት ሷቌን እንጅ ለቅሶዋን ማየት ከባድ ነው አልሀምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው እድሜሽን ያርዝመው በፍቅር ኑሩ
@ommhafsatube5564
@ommhafsatube5564 Год назад
የኔ እናት የኔ ሳቂተኛ እንኳንም ደስ አለሺ እንኳንም ተገናኛችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ የምታሳልፉ ያዲርጋችሁ ኢቢኤሶች አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጣችሁ
@abebagetachew
@abebagetachew Год назад
ምን ይሳንሀል ጌታዬ !! የእኔ እህት ፤ወንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ ፡፡ መቼም ይህቺ ሰአት የምናለቅስበት፤ የምንደስበት ነው፡፡ ኢቢኤስ ቻናልን ፤ ጸጊን እና ዮኒ ምስጋና ይድረሳችሁ፡፡ ሁሌ ደስ ይበለን
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Год назад
የኔ እናት እንኳን ደስ አለሺ ❤❤❤ ወንድምየዉ እህትህን አደራ የእህትህ ሀቅ አለብህ😢❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ምነው እኔም እንደእርሶ ወንድሜን አግኝቼ ባንባሁ ውይይይ 😭😭😭😭🙏🏿
@halom3886
@halom3886 Год назад
እይ ዞን አላህ ያገናኛችሁ
@hggu6240
@hggu6240 Год назад
ኡፈፈ የምለወ ነገረ ጠፋብኝ እንኳን ደሠ አላቹህ
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Год назад
አይዞሽ ታገኛለሽ።
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Год назад
ፈልጉት አላህይረዳችሁ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Год назад
እንኳን ደስ ያላችሁ! የእህት ደስታ ይጋባል:: ወንድሟን ፍለጋ ወጥታ እንደወጣች ቀረች:: እንደ አንድ ወንድ ለእህቴ ያለኝን አመለካከት ቀየረው:: እህቴን እወዳታለው:: ይህቺ ደግ ሴት ግን እይታዬን ቀየረችው:: እህትህ ሲበዛ ንጹህ ሰው ነች! መልካሙን ሁሉ እመኝላቹሃለው::
@mekiyayoutube5974
@mekiyayoutube5974 Год назад
ሲስቁ መሳቅ😅 ሲያለቅሱ ማልቀስ 😢 አይ የኔ ነገር
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Год назад
Same here
@salimmusabah4311
@salimmusabah4311 Год назад
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው አይኔ እያነባ ልቤ እያዘነ ሀዘኑም ደስታውም ነው ያስለቀሰኝ ኡፍ ፈጣሪን ላመነ ምላሻችን ቅርብ ነው
@chadiafarchoukh
@chadiafarchoukh Год назад
እሰይ እንኳን ደስ ደስ አሎት አቤት የገጠር ሰው ለሰው ያለው አክብሮት እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤ በእውነት በጣም ደስ ይላል
@senaietewnetu4557
@senaietewnetu4557 Год назад
የኔናት ሲዛዝኑ ወይ አንጀቴን በላችኝ እባክህ አምላኬ የሰው ቤት በቃ በለን
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 Год назад
ያኔ ደግ መልካም እናት ናቸው ከአፋቸው በረካት ብቸ ነው ምወጣው እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉🎉🎉🎉
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Год назад
የዛሬው ፕሮግራም የአገሬን ወግ እና ባህል በተግባር አየሁበት እንኳን ደስ አላችሁ በጉጉት እጠብቃለን ቀጣይ ሳምንት በሰላም ያድርሰን❤❤❤
@marye9391
@marye9391 Год назад
በጣም ነው ያሰለቀሳችሁኝ የኔ እናት እንኳንም ተገነኛችሁ ማን እንደናት ልጅ❤❤❤
@tigi12tigi
@tigi12tigi 11 месяцев назад
የሰው ፍቅር የሰውነት እውነት የዋህነት መታደል እኮ ነው የኔ እናት ዘመኖትን በደስታ ይሙላልዎት 😊😊 ኢትዮጵያ ሃገሬ እስቲ የሃዘን ካባሽን ገፎ እንዲህ በደስታ የሚያፍለቀልቅሽን ዘመን ያቅርብልሽ
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 Год назад
የኔ ገራገር እናት እንኳን ደስ አለዎት ይህ ታሪክ እኛቤ ቤት ነበር ታለቅ ወንድሜ አንድ ሴት ልጅ ወልዶ ሰው ገደለብኝ እና እናቴ ታማሚ ስለነበረች እልጅቷ ጋር የሚወስደን አጣን የናቴ ወንድሞች ውሰዱን ስንላቸው ማንም ፈቃደኛ ሊሆን አልቻለም ዛሬ ነገ እያሉ ተስፋ አስቆረጡን እናቴም ልጅስ ነፍሱን ይማረው ልጁን እንኳን ሄጀ እንዳላያት ይህው በሽተኛ ሆንኩ እያለች ስታነባ እሷም አረፈች እናቴ ካረፈች ብሐላ እኔ ስደት አገር ሆኘ እናቴ ሁል ግዜ ያገሩን ስም ትነግረኝ ስለነበረ ብዙ ስዎችን ስጠይቅ ሳጠያይቅ የሞተውን ወንድሜን የአባቱን ልጅ አገኘሁት ከዛ የልጅቷን ሁኔታ የት እንዳለች ጠየቅሁት ሁሉንም ነገር ነገረኝ አድጋ አግብታ ጡሩ ትዳር መስርታ አንድ ወንድ ልጅ ተገኘች እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቸና እህቶቸ ሂደው አዩአት አሁን እየተጠያየቅን በደስታ እንኖራለን እናቴ ሳታያት ብዬ ይቆጨኛል እሷን ያገኝሁአት ግዜ እናቴ 40 ቀን ቁርባኗ ነበር ትንሽ ቀን ቆይታ ብዬ እመኛለሁ ግን እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-mw5dg1md1v
@user-mw5dg1md1v Год назад
ማሻ አላህ አልኸምዱሊላ ሌላ ምን ይባላል
@helanhelan50
@helanhelan50 Год назад
ምን ይሳነዋል የድግል ማርያም ልጅ ተመስገን 🙏🙏🙏የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ 👍👍 ግጩኝ
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk Год назад
የመዳም ቅመሞች ኑ እስኪ በደሥታ እናልቅ ሶፍት እንዳረሱ😢😢😢
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Год назад
የናቴ ልጅ ሆዴ አንጀቴ😭❤️🥰 ፍቅር የሆኑ ፍናት ምንም ችግር ውስጥ ቢሆኑ🤣🤣🤣 ደስተኛ ና ሳቂታ የሆኑ 🙏🙏🙏 ፈጣሪያቸውን ና ሰወችን አመስጋኝ
@haniemayu2239
@haniemayu2239 Год назад
እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ
@iydiydiyi6r96e4
@iydiydiyi6r96e4 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባርክህ እንኩዋን ደስ አላችሁ 💞
@zamzam9135
@zamzam9135 Год назад
I wasn't ready to cry but I can't help it 😢😢😢😢 she is so real and sweet, im so happy for them 👏👏👏👏👏
@sawsanabdulkadir1641
@sawsanabdulkadir1641 Год назад
Love my people from the country side. So loving and so honest. Wishing them a very happy life
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Год назад
እናት አትሙት ልጆች ይጎዳሉ በጣም እንኳን ደስ አላቹ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Год назад
እናታችን እንኳን ደእና መጡ 🎉🎉❤❤የኔ እናት ደስታቸው ወደር የለውም!!!!አብሬ ነው ያለቀስኩት!!!ebs ሶች እግዚአብሔር ይባርካችው!!!!የስንቱን ጎዶሎኖት ሞላችው!!!ኡኡኡኡኡኡ ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤የኔ አናት ቤተሠብን ፍለጋ መተው እዚው መቅረት!!!የኔ እናት እንኳን ደስ አለዎት❤❤ኡኡኡኡኡኡኡ ደስታው ልዩ ነው❤❤❤❤❤ወንድማችንም እንኳን ደስ አለኸ❤❤❤❤
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 Год назад
እፍፍፍፍፍ የኔ የዋህ እናት አላህ ረጅም እድሜ ይስጦወት ኤቢኤሶች አላህ ደስታችሁን ያብዛው😢😢😢😢
@aswanahmed5652
@aswanahmed5652 Год назад
لاحول ولا قوة إلا بالله 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ebs الله يحفظك من كل شر اللهم أمين يارب
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Год назад
ሲያሳዝኑ የኔናተ😢😢😢😢😢😢😢
@endutube9461
@endutube9461 Год назад
በጣም ልቤን የነካኝ ታሪክ ይሄ ነው የኔ እናት ደስታቹ ይጋባል አልቅሼ ሞትኩኝ እኔ ወንድም መከታ ነው እህትም እንደ እናት ናትEbs ተባረኩ 🇪🇹🇪🇹
@tiruworkfanta5350
@tiruworkfanta5350 Год назад
እንካን ደስ አላችሁ የኔ እናት በጣም ነው የወደድኩሽ ፈጣሪ አድሜ ጤና ይስጥሽ ለኢቢስ ሠራተኞች በሙሉ እናመሰግናለን
@danielkebede9691
@danielkebede9691 Год назад
እንባቸው መንታ መንታ ሆኖ ሲፈስ እንዴት ያሳዝናሉ። እንኳን ደስ አላችሁ።
@LualSisay-rn1sy
@LualSisay-rn1sy Год назад
ሁሉን ያዘጋጀ ግን እግዚአብሄር ነው የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት አለን
@bitybity4949
@bitybity4949 Год назад
ሁሌ ቅዳሜ በመጣ ጊዜ በለቅሶ መሞቴ ነው እፍፍፍፍ የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት
@mimemime4135
@mimemime4135 Год назад
😢
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 Год назад
❤❤ድንቅ ነው በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም ለሁሉ ግዜ አለው ❤❤ዛሬ የኔናት የደስታ ቀን ይሁንላቹ ክፉ አይካቹ ❤❤
@senaaqqad3003
@senaaqqad3003 Год назад
እዉነት🙏🙏🙏🙏😢😢😢
@user-qf6mx2hc5f
@user-qf6mx2hc5f Год назад
የኔናት ሲሳዝኑ እኮን ደሥ አላችሁ እእፍፍፍ ምናል የሞተ ቢገናኝ😭😭😭💔
@chalachewbelay5982
@chalachewbelay5982 Год назад
ፈጣሪ የሁላችንም ችግር እዲህ ፈትቶ በደስታ እንባ ያራጨን መድሃኒዓለም ዮኒ ሁላቹሁም የቅዳሜን ከሠዓት ሠራተኞች ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ጠብቆ እድሜ ጤና ሀብት ይስጣቹሁ ክፉ አይንካቹሁ የምር የምር
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 Год назад
She loves ❤️ him so much. I can't stop crying!
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Год назад
እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም በኔ ቤተሰብ አብረን እየኖርን መግባባት አቅቶናል ተለያይቶ መኖር ግን እንዲህ ያሳዝናል
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
አልሀምዱሊለህ እናትዬ እኮን ደስ አሎት ወላሂ በእባ ጨራስኩት ኡፍፍፍፍፍ
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 Год назад
እንኳን ደስ አሎት እናቴ አዘናቹ አዘናችን ደስታቹ ደስታችን ነው ❤ ኢቤሶች እባካቹ እኔንም እርዱኝ የስደቷ እናቴን አፋልጉኝ አድሬሳቹን ባካቹ
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
የኔ እናት 😢የኔ እንባ ይፍሰስ ወላሂ ትልቅ ሰው ሲያለቅስ አልወድም😢🎉❤ እንኳን ደስ ያላችሁ🎉
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Год назад
😢😢😢😢
@alkallove5522
@alkallove5522 Год назад
😭😭😭
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Год назад
ኡፍፍፍፍ! ርዕሱን በማየት ብቻ ልቤ... ❤😢❤
@ermi5982
@ermi5982 10 месяцев назад
የሚገርም የእናት ለዛ ያላቸው እንዴት ደስ እንዳለኝ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመሥገን እንኳን ፈጣሪ በሰላም አገናኛችሑ እውነት ቃል አጠው ዮኒዬ የኔ ትሑት
@kasechderibe1474
@kasechderibe1474 Год назад
የናት ልጅ ማንም እንደሌላት ወንድሟን ፍለጋ ብላ ወታ ስትንከራተት ማየት ያማል ቢሆንም ስለሁሉም ተመስገን በቀረው ዘመናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ።
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Год назад
😢😢😢እኔ እንደዚህ አይነት ነገር የማላየየው ሆድ ስለቢብሰኝ ነው😢😢 ኡፍፍ አንጀት ሲበሉ ፈጣሪ ይመስገን❤
@SabaE-ow7me
@SabaE-ow7me Год назад
የተባረከች ቅን እናት፡ ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@meron1971
@meron1971 Год назад
የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት 🥰🥰🥰
@user-rt2vr1xn2v
@user-rt2vr1xn2v Год назад
የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት ኡፍፍፍ 😭😭😘😥እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💚💛❤🥰😘😘😘😘😘
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Год назад
በጣም ደስይላል እኳን ደስ አላችሁ እኔም አያቴን ባገኝ ደስለኛል አባቴ ሁልግዜም አሁንአባቴን ባገኝ ይላል በዱአችሁ አስቡኝ ውዶቸ
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 Год назад
እደዛሪ ተደስቼ አላዉቅም ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
@mareyemareyamelej9790
@mareyemareyamelej9790 Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭በለቅሶ እና በደስታ ጨረስኩት የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏ፈጣሪ ምን ይሳነዋል እህት እኮ የእናት ምትክ ናት እናትህን እንዳገኜክ ቁጠረው ወንድሜ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ በደስታ የተሞላ ዘመን ያድርግላችሁ❤🙏 እህትአለሜ ኑሩልን ❤🙏
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
እማማዬ እንኳን ደስ አለሽ።
@KaleKalina-cz3mr
@KaleKalina-cz3mr Год назад
እንዴት ደስ እንደሚሉ የኔ እናት ፈንዲሻ ነገር ለቅሶዋቸው አስለቀሰኝ
@SebleBa-jn6rl
@SebleBa-jn6rl 17 дней назад
ለሰዎች ሁሉ ፍቅርን የሰጠ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው ልብ ይሰብራል ደስታው እድሜ ጤና ሞገስ ይስጥልኝቃላት የለኝም
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Год назад
እንኳን ደስ አሎት የኔ እናት ❤❤❤❤❤
@user-iz1tu6qz6x
@user-iz1tu6qz6x Год назад
በስደት ያለነውንም እግዚአብሔር በሠላም ከዘመዶቻችን ጋር ለመገናኘት ያብቃን።
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Год назад
አሜን
@muluteshome195
@muluteshome195 Год назад
አሜን❤
@selamhailu4448
@selamhailu4448 Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ ኡፍ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን የእኔ እናት 🎉🎉
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Месяц назад
😢 እውነት እግዚአብሔር አይልቅብትም እውነት ዮኔዬ ጽጌ እውነት እግዚአብሔርን ማንም አይስቅምም እውነት ❤❤❤ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን ዮኔዬ ጣፋጭ
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Год назад
የገጠር ሰው ትህትናው አክብሮቱ ደስ ሲል ሲል እኮ ሴትዮዋ ሲያሳዝኑ። ወንድማቸው ግሕ ጼንጤ መሰለኝ!
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Год назад
@@ktube8920 እውነት ነው እህቴ 🙏
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Год назад
ወንድማቸው የኚህን ወንድም እራብተኛ የውሃ ሴት ትልቅ አላፊነት አለብህ አንተ ለሳቸው እናትም አባትም እህት ወንድም ልጃቸው ነህ ና በተቻለህ መጠን ተንከባከባቸው ያለ ገደብ ፍቅርንና አክብሮትን ቸራቸው
@nathansisay7291
@nathansisay7291 Год назад
Thanks for making me cry with joy every week!
@bertukan3934
@bertukan3934 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን። ስለ ሁሉ🙏 እግዚአብሔር ድንቅ ነው። እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Год назад
አቦ እናትና ሀገር ሲደሰቱ ነው የሚያምረው አልሀምዱ ሊላህ ለቅሶና ሳቅ ቅልቅል ደስታ አቦ ረጂም አመት አላህ ያቆያችሁ! ወጣት ለእናቶች ሲረዳ እንጂ በመጥፎ ተግባር ሲሳተፍ ያስጠላል ጎበዝ ወጣት!
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
እናታችን እንካን ደስአለዎት እንካን የናትዎን ልጅ አገኙ 🙏🙏🙏
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
ውይይ የእኔ እናት እንኳን ደስ አለችሁ ደስታውን በእንባ ነው የጨረስሁት 😭😭😭 ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ አምላክ ሆይ የልጅህን የወለተ ስላሴን እንባ አብስልኝኝ 😭😭😭
@amalamelewok3481
@amalamelewok3481 Год назад
ታላቅ እህት የናት ምትክ ናት እኮ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳችሁ 🌹🌹❤️
@SabaE-ow7me
@SabaE-ow7me Год назад
ቅን እና ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት❤❤❤❤❤
Далее
PROVA A NON RIDERE ASSURDA 😂
00:56
Просмотров 4 млн
чуть не упала((😅 #youtubeshorts #dance
0:13
😳 МНЕ НУЖЕН ЕЩЕ 1 ПОДПИСЧИК !
0:28