Тёмный

//የቤተሰብ መገናኘት// "ጨርቅሽን ይዤ ይዘሽኝ ሂጂ ብዬ ለምኜሽ ነበር እናቴ ..." እናት እና ልጅን ያገናኘ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 234 тыс.
50% 1

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

5 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 860   
@user-lt4tj6uu9n
@user-lt4tj6uu9n 5 дней назад
እስኪ ለወንዱ ልጅ ባጃጅ እንግዛለት ወገን በሰው ባጃጅ የእኩል ከሚሰራ😢😢😢😢
@meronmeron9834
@meronmeron9834 5 дней назад
አዎ ተባረኪ
@user-xw9vk2lz3x
@user-xw9vk2lz3x 5 дней назад
ተባረኪ❤❤❤አዎ.እንግዛለት
@Almi589
@Almi589 5 дней назад
ደምሩኝ ቅመሞችየ
@lemlemniguse
@lemlemniguse 5 дней назад
awooo😂❤❤❤ xaru aseb nhu
@hailezeray6156
@hailezeray6156 5 дней назад
አዎ እንግዛለት
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 4 дня назад
ልጆቹን እንርዳቸው please በጣም የተጎዱ ናቸው አንጀቴ ተንሰፈሰፈ EBS በአዲስ ምእራፍ ይረዱ Thank you EBS
@Foziseid323
@Foziseid323 5 дней назад
እንዳዉ በየ ሣምንቱ የጎንደሩ ልጂ ዘርጠይቅ ትዝ የሚለዉ ማነዉ😢😢
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 4 дня назад
እኔም ማርያምን
@user-hd3fk1lb1w
@user-hd3fk1lb1w 4 дня назад
😢😢😢😢እኔም
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 4 дня назад
ቅዳሜ በመጣ ቁጥር የማስበው ዘር ጠይቅን
@user-uy5lh9nv8l
@user-uy5lh9nv8l 4 дня назад
እሚገርመው በጣም የሚሳዝነኝ ልጅ 😢😢😢😢😢😢 የሱ ልደስታ እደሚፈልገው አድርጎለት ማየት ምኞቴ ነው ያረብ ቀኑን ያድርግለት😢😢😢😢😢😢
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 5 дней назад
እናትየዋ ጨካኝ ነች ምንም አልመሠላትም ልጅቷ ነች የተንሠፈሠፈችው
@fetiyasiraj3533
@fetiyasiraj3533 4 дня назад
Cheger becha now meyawrwet setyaw
@lubaba355
@lubaba355 4 дня назад
ልጄ የት ናትኳ አላሉም ዘና ብለው እየኖሩ
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd 3 дня назад
እንደት አስቻላት​@@lubaba355
@rahinahussen8783
@rahinahussen8783 День назад
😢😢
@yilmakidane110
@yilmakidane110 5 дней назад
እንኳን ደስ ያላችሁ:: የወንዱ ልጅ ስነ ስርዓትና ትህትና ልቤን ነው የነካው:: ይሄን ልጅ መርዳት ያስፈልጋል:: ልጁ ትልቅ ቦታ መድረስ የሚችል ልጅ ነው:: በሆነ መንገድ እንርዳው::
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 4 дня назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-dg5fs6wj6z
@user-dg5fs6wj6z 3 дня назад
ሊያውም ያለ እናት አድጎ
@user-dg5fs6wj6z
@user-dg5fs6wj6z 3 дня назад
በጣም ስረአቱ
@Lili-df1sr
@Lili-df1sr 3 дня назад
@sitraa1326
@sitraa1326 5 дней назад
EBC ለልጅ ባጃጂ ሸልሙት የመሰራት ፋላጎት አለው ግን በሰው ባጀጂ የኩል ከሚሰራ
@Eden-if7vr
@Eden-if7vr 4 дня назад
egna enshelnew new yemibalew lela sew shelmut aybalem
@hayu684
@hayu684 5 дней назад
የሆላንዱ ልጅ ጥላሁን እና እማማ ውጤት ይነገረን 😢😢
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 5 дней назад
አወ ይነገረን 😢😢😢
@user-wd6zy3ew5s
@user-wd6zy3ew5s 5 дней назад
እኔም ❤❤❤❤❤
@user-ye5sn1ix5i
@user-ye5sn1ix5i 5 дней назад
ተኙበት እኔማ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር በጥበቃ ልፈነዳ ነው ፈጣሪ እናትና ልጂ ያርጋቸው
@weyenmilo
@weyenmilo 5 дней назад
ይነገርን
@LubabaImaam
@LubabaImaam 5 дней назад
አዎ ይነገረን ድምጻችን ይሰማ
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 5 дней назад
እኔ ግን ተናድጀ አለው ሶስት ልጅ ጥሎ ዞር ብላ ሳታይ አንድ ልጆን አስተምራ 12ተኛ ክፍል ስታደርስ እነዛ ልጆች ትዝ አይሎትም እንዴ ጨካኝ ነሽ በእውነት እናት እኮ በጣም ተቸግራ ነው ልጆቾን የምታሳድግ
@yeneMB
@yeneMB 4 дня назад
Ene girm yemilegni chegrowachewu liji tilewu wetewu beminim morale kelela Wendi ga yetegnalu...ehhhh
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc 4 дня назад
እኔም. ተናድጃለሁ. ብርሃኔ. የዋህ. ነች አንድ. ሰፈር. ናቸውኮ. የጠየቀቻቸውም አንድ. ቀን ብቻ ነው ማለት ይዞቸዋል. ብለውን. ትላለች.
@yeneMB
@yeneMB 4 дня назад
@@Munamuna-xu2fc wuneti gin wuste aznowale wenduni liji yehi alechiwu...simuni enkwani aterami...liji endeti keledi newu..silelelagnawa lejim eko ehititu newu eyasebechi yalechiewu...bicha Kerrie zemenachewu yebareki
@SnaapSnaap-i8q
@SnaapSnaap-i8q 4 дня назад
Enme yehnow germ melgn😢😢😢😢
@Music12850
@Music12850 4 дня назад
Atefered yeferedebehal
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 5 дней назад
እስኪ ዘር ጠይቅ ድጋሜ ያቅርቡት እምትሉ በላክ አሳዮኝ የምር እሱ ልጅ በጣም ነዉ እሚያሳዝ ነዉ ፈጣሪ ይርዳዉ እና ቤተሠቦቹን ያገና ኘዉ❤❤❤
@Sofya-jk3ov
@Sofya-jk3ov 5 дней назад
ዘር ጠይቅ እኔም መልሶ ያስጠይቅ በአላህ ልትገኝ ትችላለች
@ppppppid3di
@ppppppid3di 4 дня назад
ኧረ አድሬሱስ የትነው ዘር ጠይቅ 😢?
@saraleli5634
@saraleli5634 4 дня назад
ማሪያምን የዘር ጠይቅ ታሪኪ 😢😢😢😢 ልብ ይነካል ዳግመኛ ቢቀርብ😢😢😢 ሊገኝ ይችላል እደው እመብርሀን ትርዳው😢😢😢😢❤❤❤
@user-bs7pr5ec1r
@user-bs7pr5ec1r 4 дня назад
የሱን ልጂ ጉዳየ እረሱት
@meazadejene4248
@meazadejene4248 4 дня назад
አዎ በጣም
@kidestdejene3251
@kidestdejene3251 4 дня назад
አዱኛ(አቡቱ )በጣም ታዛዥ እና መልካም እና በሰፈራችን በጣም ተወዳጅ ልጅ ነው። በብዙ ውጣውረድ ያለፈ ልጅ ነ፣ ይሄን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ብርሃኔ በጣም ጥሩ ልብ ነው ያለሽ ❤ ለእናትሽ ያለሽ ንፁህ ፍቅር ያስቀናል። አሁንም ግን እነዚህ ልጆች ችግር ውስጥ ናቸው😢 ቡራዩ እና አካባቢው ላይ ያላቹ እነ አቡቱን ማገዝ ያለብን ሰዓት አሁን ነው አሁንም የእናቱ ሀላፊነት እሱ ላይ ነው ሚወድቀው ለዚህ ታታሪ ልጅ የ100 ብር ቻሌንጅ አስጀምረን ብንረዳው እና ራሱን ሚችልበትን ሁኔታ ብናመቻች 🥰🥰🥰
@GareGare-wf8bw
@GareGare-wf8bw 4 дня назад
እናፍጥነው
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 дня назад
She is red mom
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 дня назад
Your bad mom
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 5 дней назад
ኧረ ባካችሁ ኧረ ባካችሁ የእናት እና ልጅ ውጤት እንዴት ሆነ ኧረ ተው አሳውቁን 😢 እናቱ ጋር ይመሳሰላል እያልን ኮምተን ፀጭ ረጭ አላችሁ ኧረ please አሳውቁን እኛም እንረፍበት አንድ ወር አሎነውም እንዴ ውጤት በአንድ ወር ነው አላላችሁም 😢😢😢
@Almi589
@Almi589 4 дня назад
ደምሪኝ❤
@hardsg
@hardsg 11 часов назад
😂😂😂ወሬ ሱስሽ ጭንቅላትሽ ላይ ወጣ😂😂😂
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 5 дней назад
ጎበዝ ልጅቱ ግን በጣም ቀና እና ጠንካር ልጅ ናት
@yonasbiratu2980
@yonasbiratu2980 5 дней назад
እኔ ግን የእናት አንጀት ምናምን እናት እኮ እሷ ለልጆቿ ስትል ተርባ ተጠምታ በዚህ ወጥታ በዚህ ገብታ ልጆችዋን አትጥልም የሚለው አጉል ውሸት በደንብ ሊታይ ይገባል በዚህ ሚዲያ እንኳን ስንቱን አየን በተለያየ ዘፈን እና ልብ ወለደ መጸሐፍ ላይ የሰማነው ሰለ እናት የተደሰኮረው እውነት መስሎን ምድር ላይ ካለው እውነት ጋር እየተጋጨን ነው የምንኖረው አብዛኛው እናቶች እንደሚባለው አይደሉም እራስ ወዳዶች ናቸው ።
@seyana21
@seyana21 5 дней назад
በትክክል ያሳዝናሉ ልጆቹ ወላሂ አንጀቴን በሉኝ የሁላችንም እናቷች ብዙ መከራ አሳልፈው ነው ያሳደጉን የኔ ቤተሰቦች በጣም ብዙ ችግር አሳልፈዋል እንኳን ለአንድ ቀን ለአንድ ሰአት እኳን ጠላን ሄዳ አታውቅም
@AarAar-hh6sd
@AarAar-hh6sd 5 дней назад
እውነት በልሽል እህቴ እኔ ልጆችን ልኪ ትልቁ በጠም እያለቀሰ ላኩት እኔም እያለቀስኩ ግን አሁን ላይ እራሲን እደወቀስኩ እደለቀስኩ ነው አሁን እኔ እናት እበላለሁ እያልኩ ልጆቸን እደበድልኩቸው የሰማኛል ወላሂ አልሀምዱሪላህ
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 5 дней назад
Lije xilawe yamihedu innatochche yallubat bichchanga hagare Ethiopia nate betalaye la innasu kalitamachchachawe xilawe leela baaale filaga nawe yamihedut yamigarimawe dagimo lelalije wolidawe tadaladilawe iyyanoru lijochchawun zorre billawe ayayumme
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 4 дня назад
Unkan woladu agebu ​@@exodusexodus8636
@fetiyasiraj3533
@fetiyasiraj3533 4 дня назад
Betame tekekele lijoch nachaw enatochen mefelgote entoche agebetaw lala lije yeweldalw lijoch benat nefekote yesakayalwe
@mentugirma1001
@mentugirma1001 5 дней назад
ሴቷ ልጅ ተጎድታለች እናትየዉ ግን ታሳ ፍራለች
@itsmydam5912
@itsmydam5912 4 дня назад
የዛሬዋ እናት ብዙም ማለት አልፈልግም ሴት የወለደች እንዴት የሆነ አመት ብትረቅ ለመፈለግ ልቧዋ ጨከነ ? የወጣችበትን ቤት ታውቃለች ልጆች የት እንደደረሰች አያውቁም ብቻ ብርሃኔ ልበ ብሩ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ
@UmuEmane
@UmuEmane 3 дня назад
😢😢😢😢😢
@tube-wg4po
@tube-wg4po 5 дней назад
ልጅቶ ሆደ ባሻ ናት🥺 ዉስጦ ታማል ቆስሎል🥺 ጥሩ ትዳር የምትካሽበት ቀን ቅርብ ያርጋላቹሁ🙏
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 дня назад
ስለተሰቃየች ነዋ እናትዮዋ ጨካኝ አዉሬ ነች Crocodile tears😡😡😡
@tube7987
@tube7987 4 дня назад
ታላቃ ሴት ልጅ በጣም እንደተጎዳች ያሳያል አላህ ያበርታሽ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 5 дней назад
እንደዛ እንደ ጎንደሩ ልጅ ደብዛው እንዳይጠፍ።ወጤታቸው ሳይነገር የተዘጎጉ አሉና ፈጣሪ ይሁናቸው
@selinahagos3510
@selinahagos3510 5 дней назад
ወይ ጉድ ልጆቹ ያሳዝናሉ እናትየው ግን ምንም አልመሰላቸውም 😔😔
@Maryammaryam-pn3vj
@Maryammaryam-pn3vj 5 дней назад
😢😢
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 5 дней назад
የሆላንዱን ልጅ እንደ ፈረንሳይዋ ልጅ ፀጥ እንዳትሉን አደራ ዮኒና ፀጊ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 5 дней назад
ሴትዬዋ ጥላ መጥፏቷ ሳያንስ ዛሬም ተገኝተዉ አቀባበላቸዉ ሲያስጠላ አገላብጣ እንደመሳም እስኪስሙዋት ትጠብቃለች የዉሸት እንባ ምናለ ለምና ብታሳድጋቸዉ ።ጥላቹ የምትጠፉ እናቶች በማንነት ጥያቄ ከመጨነቅ እንኳን ደስ ያላቹ እንጂ ጥላ የምትጠፋ እናት ብሎ ማለት ይከብዳል አይመጥናትም ፈጽሞ አይገባትም ምንም ብትቸገር ልጆችዋን መጣል የለባትም ። ልጆቻቸዉን ላለመጣል በየጎዳናዉ እየለመኑም ቢሆን አቅፈዉ ለሚያሳድጉት ነዉ ክብር መስጠት ። እንጂ ልጅ ጥለሽኝ እንዳትሔጂ እያለቻት ጥላት የሔደች ጨቃኝ እናት የወንዱ አለማስታወሱ ተጠቅሟል ።
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 5 дней назад
ከካሜራ ጀርባ አልፈልጋቹም እንዳትላቸው ብቻ አሁንማ ፕሮግራሙም እያስጠላኝ ነው
@user-kc9ei4li6g
@user-kc9ei4li6g 4 дня назад
​@@fetihajilalutube6339እረ እኔስ ይቅር የበልኝ እንጂ እናታቸውም አትመስልም ምንም አልተዋጠልኝም 🤔🤔🤔
@lubaba355
@lubaba355 4 дня назад
በልጆቻ ተከብራ ቁጭ ብላ መብሊያዋ ነው አለማወቃ😅
@malonamalo7646
@malonamalo7646 4 дня назад
ብዙ የታዘብኩት እዚ ፕሮግራም ላይ የሚመጡ እናቶች የእናት ያ እንስፍስፍነት አላይባቸውም ታዝባችኋል
@Uesd680
@Uesd680 3 дня назад
​@@malonamalo7646ምናቸው እናት ነው ሲጀመር ጥለዋቸው በመከራ አድገው ፈልገው አግኝተው እሚያለቅሱት ልጆቹ ናቸው ቱ እኔ በጣም ነው የምናደድ😊
@user-ot9cn4xf4p
@user-ot9cn4xf4p 5 дней назад
ወይበየሳምቱ የዘርጠይቅንየሚጠብቅበጉጉትእደኔ አላህእናቱንያስገኝለት
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 5 дней назад
እኔም እሱ ነው የም ጠብቀው ግን የረሱት ይመስለላል
@zenebealemayehu4719
@zenebealemayehu4719 5 дней назад
ልጁን ተባብሮ መደገፍ ቢቻል ችግሩን ብቻ ከምንሠማ እውነት ሁሉም ሰው ቢያስብበት
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 5 дней назад
እኔ በጎንደሩ ልጅ(ዘርህን ጠይቅ) ተስፍ ያልቆርጠ😢😢😢😢😢
@b.6015
@b.6015 5 дней назад
😢😢😢😢😢😢 እኔ
@hasna892
@hasna892 4 дня назад
😢😢😢የኔም
@eteneshabdisa2127
@eteneshabdisa2127 4 дня назад
በእውነት እንደዚህ አይነት እናት እርህራሄ ይቅርታ የማትል የ2 አመት ልጇን እንኳን እናንተን አገኘሁ እሷስ ብላ የማትጠይቅ የእናትነት መስፈርት አታሟልላምመኖራን ካወቃችሁ ይበቃል በስማም
@mimikebru3179
@mimikebru3179 5 дней назад
የሆላንዱ ልጅ ጥላሁን እና እማማ ታሪክ እባካችሁ ዉጤት
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 5 дней назад
የዲኤንኤኑ ዉጤት አምጡ ኢቢኤሶች ስርአት ያዙ 😢
@user-qj7je5bk4b
@user-qj7je5bk4b 5 дней назад
😂😂
@kidistgeremew476
@kidistgeremew476 5 дней назад
😂😂😂😂
@tamramohamed563
@tamramohamed563 4 дня назад
እደት እደተቃጠልሽ ያስታውቃል በሳቅ😂😂😂
@user-qr8um4cp5l
@user-qr8um4cp5l 4 дня назад
😂😂😂😂
@user-bi5uw7vo8j
@user-bi5uw7vo8j 4 дня назад
😂😂😂😂
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 5 дней назад
እበትም ትልይወልዳል የሚባለዉ ነደነዚህ አይነት ወላጆችነዉ 😢😢
@ematiii
@ematiii 5 дней назад
ebsች ይህንን ቤተሰብ ወደ አድስ ምዕረፍ አደረ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 дня назад
ebs pleases put the are phone number
@user-ui8tp3fo8j
@user-ui8tp3fo8j 5 дней назад
ልጁ ባጃጅ ይገዛለት
@user-ui8tp3fo8j
@user-ui8tp3fo8j 5 дней назад
የምትሉ ላይክ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 5 дней назад
አዎ በናታቹ አቅም ያላቹ ግዙ እኔካን መናጢ ደሀ ነኝ ችግርን በደብ ስለማቀው ነው
@sisaylemma3894
@sisaylemma3894 5 дней назад
እኔ አዝኛለሁ። እናት 10 ኪሎሜትር በማይሞላ እርቀት ውስጥ ምንም ብትቸገር የሶስት ልጆቿን አወዳደቅንና ስቃይ ባለማየቷ የናት ሆድን አስተዛዘበች ። እናት ታዝቤሻለሁ አዝኜብሻለሁ። እውነት ሌሎች ልጆችሽን በመሃጸንሽ ስታኖሪ ምንኛ ለሌሎቹ አንጀትሽ እረፍት አገኘ? እውነት እልሻለሁ የብዙ እናቶቻችን አንጀት በፍጹም ባንቺ አይመዘንም።
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g 5 дней назад
ትክክክል
@mentugirma1001
@mentugirma1001 5 дней назад
tikikil
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 5 дней назад
ትክክል የምር እኔ ስደት ሆኜ ቀን በቀን እያለቅስሁ ልሞት ነው
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 5 дней назад
አረ አረ እናት በዚህ ልክ መጨከን
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 5 дней назад
ልጅ እንደ እናት አልቅሳ ይገርማል በእግር እንኴን ተኪዶ በሚደረስበት እናትየው ጨክና
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 5 дней назад
ሲያሳዝኑ😭😭 መቼ ነው ድህነት ሚጠፋው ፈጣሪዬ ሆይ
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 4 дня назад
እኔም እሱ ነዉ የታየኝ
@Adumarvel
@Adumarvel 5 дней назад
የሆላንዱ ልጅ እና የእማማ ዲኤንኤ የት አደረሳችሁት ለምንስ መደበቅ አስፈለገ
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 5 дней назад
Enem zare yesun neber mitebik
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 5 дней назад
አረ ሥርዓት እነሱ ምን ያደርግላቸዋል
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 5 дней назад
@@gravitymobile7558 Tibkina komish sew yemeselewin malet yichilali
@melatsoymelat6463
@melatsoymelat6463 5 дней назад
ማነው የጥላሁን ውጤት የናፈቀው 😢😢😢
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 5 дней назад
ያየጎደሩልጂ ምንደረሠ 😢😢😢ደግማችሁ አቅርቡት ደሞ ጎዳናላይነኝ ብሎዋል እደው አዲሥምእራፍእግዳችሁብታረጉት😢 አላሕያሥገኝለት ያረብ😢
@makdsshagye784
@makdsshagye784 5 дней назад
የመዳም ቅመሞች እናቴ ኪዳነምህረት ያልታሰበ እጀራ ትስጠን አዠየሰውቤት በቃችሁ ብላን በደሳሰዋ ጎጇችን ያላሳብ የምንተኛበት ቀን ታምጣልን እፉፉ ድካም😢🎉
@SmilingKelpie-or9bn
@SmilingKelpie-or9bn 5 дней назад
አሜንንን
@rihanaribaa
@rihanaribaa 5 дней назад
አይዞሽ የኔውድ
@Almi589
@Almi589 5 дней назад
ደምሩኝ ቅመሞችየ❤
@Meron913
@Meron913 5 дней назад
አሜን❤
@user-km7ei5vq9s
@user-km7ei5vq9s 5 дней назад
አሜን የኔ ውድ
@kidumedia-
@kidumedia- 5 дней назад
የጎደረዉ ልጅ የትደርሶ ይሁን 😢ዘርህን ፈልግ😢 ቅመሞች እንደትናቹልኝ ❤
@hiruthayliye872
@hiruthayliye872 5 дней назад
ዮኒ እና ፀጊ የምወዳችሁ የምናከብራችሁ የስንታየሁ ነገር የት ደረሰ❤❤❤❤❤
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 5 дней назад
አቤት እያንዳንችሁ ፍላጎታችሁ ጥያቄያችሁ ብዛቱ በጣም ብዙ ሥራ ይበዛባቸዋል የሥራ እቅዳቸውን ያውቃሉ
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 5 дней назад
እረ በማርያም የዛን ልጅ ወድቆ የተገኘውን ልጅ ውጤቱን አሳውቁን ቤት ገዝታ የምጠብቀውን እናት
@hirutlema6964
@hirutlema6964 5 дней назад
ኢቢኤስ ተባረኩ ቤታቹ በበረከት ይሙላ ግን በጣም የማዝነው እናቶች ለምንድነው ልጆቻችንን አገናኙኝ ብለው የማይመጡት በጣም ያሳፍራሉ 98% ልጆች ናቸው ቤተሰብ አገናኙን ብለው የሚመጡት ለኔ በጣም እያሳፈረኝ ነው ልጆች ጥላቹ የጠፋቹ እናቶች ዉጡና ልጆቻቹን ፈለጉ የተጎዱ ልጆች ፈልገው እያገኙዋቹ ነው ሌላ ባል ስታገብ እና ሌላ ልጅ ስትወልዱ ጥላቹ የሔዳቹትን ልጅ እንዴተ ትረሳላቹ ውጡ ፈልጉ እናቶች እድሉ አሁን ምቹ ነው እድሜ ለ EBS❤❤❤❤
@nahomdemse
@nahomdemse 5 дней назад
እውነትሽ ነው የኔ እናት በ1977 ነበር ለማዳጎ ወደጊንጪ/አምቦ አካባቢ የሰጠችኝ። ግን እስካ አሁን አልፈለገችኝም እኔ ግን ebs ተመዝግቤያለሁ
@hirutlema6964
@hirutlema6964 5 дней назад
አይዞሽ የኔ እናት መድሐኒአለም ያገናኝሽ በርቺ ፍለጋሽን ቀጥኝ❤
@nahomdemse
@nahomdemse 5 дней назад
@@hirutlema6964 አመሰግነዋለሁ።
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 5 дней назад
እውነት ነው ፈጣሪ አምኖ ነው ልጅ ሲሰጥ አደራ መብላት ነው እንደኔ የሆኑትን ሆኖ ማሳደግ እግዛአብሔርን ማወቅ ነው !!!
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 дня назад
ጥለዋቸዉ መጥፋታቸዉ ሳያንስ መጥተዉ የሚያሳዩት ፊት ደም ያፈላል
@tamramohamed563
@tamramohamed563 4 дня назад
ለዘር ጠይቅ እንርዳው እስቲ አጀቴን የበላኝ ልጅ እሱነው😢
@bereketluel8437
@bereketluel8437 3 дня назад
እናትየዋ ምንም አልመሰላቸውም እንዲያውም ተገድደው የመጡ ነው እሚመስለው።ያቺ ልጅ ግን እውነተኛ እናት ፈላጊ❤❤ናት
@somayamohammad7883
@somayamohammad7883 4 дня назад
ውይ ልጅቷ በጣም ተጎድታለች ስታሳዝን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
@hihihihi8372
@hihihihi8372 5 дней назад
እኔስ ሰው ሲያለቅስ የማለቅሰውን ነገር እንዴት ላቁም😢😢😢😢😢
@BayushAdebebe
@BayushAdebebe 5 дней назад
እኔም ነኝ ዘረጠይቅና የሆላዱል ጅ እናቶቻቸዉን ካገኙ ላላለቅ ለሪራሴ ቃል አገባለሁ❤❤❤
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 3 дня назад
የኔ ብጤ
@ytfg-cr5hd
@ytfg-cr5hd 5 дней назад
የመዳም ቅመሞች እስኪ ኑ እናልቅስ 😢
@user-lt4tj6uu9n
@user-lt4tj6uu9n 5 дней назад
እኔ ሶፍት አቀባይ ነኝ😂😢😢
@fatimaa9853
@fatimaa9853 5 дней назад
እኔ ብቻ ይመስለኘን ሳላለቅስ ስቀር ቅር ቅር ይለኘን
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 5 дней назад
በየሳምቱለቅሶ አይናችንሊጠፋነው😢😢😢
@Damenu-mx1ch
@Damenu-mx1ch 5 дней назад
ሁሌም ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ማልቀስነው ስራችን የኔ ቆንጆ
@user-pn8ci1cm1r
@user-pn8ci1cm1r 5 дней назад
አለቀስኩኝ ወላሂ😢😢😢
@alemhaile625
@alemhaile625 5 дней назад
እናት ልጅ ሲገናኙ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ እንወድሃለን❤❤❤
@Uesd680
@Uesd680 3 дня назад
የጎደሬው ልጅ ታሪክ ምን ላይ ደረሰ😢😢😢
@b.6015
@b.6015 5 дней назад
ያስ የጎደር ልጅ እናቱ ጠፍታ ቀረች😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 5 дней назад
የኔም ጥያቄ ነዉ
@user-sd6mo3gu8n
@user-sd6mo3gu8n 2 дня назад
የኔም ጥያቄዬ ነው😢
@Anumma572
@Anumma572 5 дней назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ብርሃኔ ጎበዝነሽ ተባረኪ እህትሽንም ፈጣሪ ያምጠልሽ ልጄ አይዞሽ
@Sofya-jk3ov
@Sofya-jk3ov 5 дней назад
እናት እድህ ይጨክናል በአላህ ጨካኝ ናት ልጅቱ አዛዘነችኝ ወንዱ ልጅ በጣም ያሳዝናል
@uaesara8261
@uaesara8261 5 дней назад
ማዘር ምንም ቢሆን ልጆቸወን አገኜ ለምን አይደሰቱም የእናት አንጄት የለወትም
@yayushalemu175
@yayushalemu175 5 дней назад
😢😢
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 5 дней назад
​@@yayushalemu175yes you judge very well their mother 😢😢😢
@yostinacrafts645
@yostinacrafts645 4 дня назад
ልጆቹ የት እንዳሉ እኮ ያቃሉ፣ ስላልሞላ ነው ሰርፕራይዝ አይደለም ለእናታቸው
@zaerazaerazaerazaera
@zaerazaerazaerazaera 4 дня назад
ህይወት ፈተና የበዛባት ነገር ግን ፈተናዎች ሁሉ በትግስት ያልፍሉ 👍👍
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 3 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገናኛችሁ
@Letigurmessa
@Letigurmessa 5 дней назад
Tnxs EBC, God bless you all the time!
@user-tw7yf9wo6z
@user-tw7yf9wo6z 5 дней назад
ግን እኮ ምንም ብትሆን ለልጂ እናትን የሚተካ የለም ።
@DadaTube225
@DadaTube225 5 дней назад
ውዴደምሪኝ❤
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 4 дня назад
ውይ ድህነት ክፋ ነው እኒህን እናት ያስጨከናቸው ድህነት ነው
@bety6386
@bety6386 5 дней назад
ልጅቷ አንቷ ቦታ ተቅያይሩ መስል ምንም የአናት አንጀት አላየሁባትም ጎስቆል ያለችውም ልጅቷ ነች አናትቱ ትዝብለዋቸው አይመስሉም ይቅርታ ደስ አላለኝም
@taghreedalharbi-im3xj
@taghreedalharbi-im3xj 4 дня назад
ደሀ ለደሀ ሆኑ ምን ይደረግ የተሻለ የለም አይ ድህነት 😢😢
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 5 дней назад
እልልልል በጣም ደስ ይላል ወላህ የሰው ደስታ ያስደስተኛል ሲከፋቸው ከፍቶኝ ሲለቅሱ አልቅሸ ኡፍፍፍ ብቻ የሰው ደስታ የሚስደስተው ብቻ በላይክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@lidetytub
@lidetytub 5 дней назад
እንባዬ ዝም ብሎ ይፈሳል ወይ ጣጣዬ😢😢😢
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 5 дней назад
እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ሁላችሁም ደስ አላችሁ ተባረኩ ብርሃኔ በጣም አሳዝነሽኝ አብሬሽ አለቀስኩ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ልጅሽን እግዛብሔር ይባርክልሽ አሜን
@EtagegenMesel
@EtagegenMesel 5 дней назад
ኑ የደሰታ ልቅሶ እናልቅሰ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
@ahmada9404
@ahmada9404 5 дней назад
ወላሂ እኔ በሳምት ቅዳሚ በፈላጊ ና በሚገናኙት አይኔ ሊጠፋ ነው 😢😢
@taghreedalharbi-im3xj
@taghreedalharbi-im3xj 4 дня назад
አረ አዉ ምን ይሻለናል አላይም እልና አያስችለኘም😢😢
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 5 дней назад
እንኳን ደስ አላችሁ ስለተገናኛችሁ ያልፋል ሁሉም አንድቀን
@alexalemayhu4002
@alexalemayhu4002 4 дня назад
እናትየው ብዙም ደስተኛ አይደለችም ልጅቷ ግን በጣም ታሳዝናለች
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 5 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 5 дней назад
የሆላዱ ልጅ😢😢😢 ውጤት
@Mydream1212
@Mydream1212 4 дня назад
ድህነት አይኑ ይጥፋ 😢😢😢 እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይር
@Damenu-mx1ch
@Damenu-mx1ch 5 дней назад
እሰይ ተመሥገን ይቺልጅ እናቷን አገኘች❤❤❤
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 4 дня назад
የሚረዱበት መንገድ ቢገኝ በጣም ደስ ይል ነበር
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 5 дней назад
እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ተከረኩ
@wubetudesta2120
@wubetudesta2120 3 дня назад
ከረጅም ጊዜ በኋላ አግኝታቸው እንኳን እንደ እናት ሰፍሳፋ አይደለችም ልጅቷ ግን የኔ ምስኪን ታሳዝናለች
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 5 дней назад
የጎንደሩ ልጂ አረ ይቅረብልን የኔ ጌታ እየጠበቅን ነው Ebs ❤❤❤❤❤❤❤❤
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 5 дней назад
የእኔ እህት ፈጣሪ እንኳን ረዳሽ
@HabtamAsres-wf8jm
@HabtamAsres-wf8jm 5 дней назад
የጎንደሩ ልጅ በፈጣሪ ቲክታክ ላይ እናቱ ዋልድባ ናት ሲሉ አይቸ ለምንድነው የማታጣሩለት 😢😢😢
@Mamite926
@Mamite926 5 дней назад
Well done EBS! As usual ❤❤❤
@user-wp9xe4iv4z
@user-wp9xe4iv4z 3 дня назад
ፈጣሪ ይመሰገን አኮን ተገናኙ እህቴ ከጠፍች 9አመት እህቴ ትሳኤ አለሁበይኝ
@ramzia3457
@ramzia3457 2 дня назад
እንኳንም ተገናኛችሁ አልሀምዱሊላህ
@user-tk8mc2kl1h
@user-tk8mc2kl1h 5 дней назад
ግን ምንም ያህል ችግር ውስጥ ቢኮን ልጅን ያህል ነገረ አይተውም 9ወር ተሸክማችሁ ስንት ተሰቃይታችሁ ወልዳችሁ እንደት አስቻላችሁ ስደት ላይ ያለነው በብዛት ለልጅቻችን ብለን ነው የምንሰቃየው በናፍቆት እየተሰቃየን ልጅቻችንን ለማሳደግ ብለን አላህ እሪዝቃቹንን በሀገራችን ያድርግል ሀገራቹንንም ሠላም ያድርግል ኢላሂ የእረፍት እንጀራ ስጠን
@raemeraf
@raemeraf 5 дней назад
አይዞሽ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እድሜ ና ፀጋውን ፈጣሪ ይስጥሽ
@ConfusedHangingGondola-qg8fj
@ConfusedHangingGondola-qg8fj 5 дней назад
የአላህ ልጅቱ ስታሳዝን እንኳን ደስአላችሁ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 5 дней назад
እኔ ደግም ዮኒየ ደስታ ይጋብያል ብሲካ
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 5 дней назад
አረ በማደጎ ሆላንድ የሔው ልጅ መጨረሻ አሳውቁን ዛሬ ሽ ግዜ ሳይ ነው የዋልኩት
@abdibiyaa3311
@abdibiyaa3311 5 дней назад
እንኳን በሠላም ተገናኛቹ ደስ ይላል
@yalem2598
@yalem2598 5 дней назад
አይይይይ ድህነት እናትና ልጅን አለያይቶ ሚያስቀር ፈጣሪ እንኳን በህይወት አገናኛቹህ ቀሪ ግዜያቹህን ፈጣሪ የደስታ ግዜ ያርግላቹህ እናት ካቅሟ በላይ ካልሆነ ልጇን አትጥልም
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 5 дней назад
ዘር ጠይቅዛሬም አለተገኙም
@saraabate1804
@saraabate1804 4 дня назад
🙏እንኳን እግዚአብሔር አገናኛቹሁ👏
@genettadesse2986
@genettadesse2986 5 дней назад
ምንአይነት ጊዜ ነው የፈለገውን ብትቸገር እናት የወለደችውን ልጅ እንደዘበት ተትቶ ሞን አይነት ጭካኔ ነው እግዚአብሔር ልጆቹን ይርዳቸው ።
@TtfftTtt-fh3ow
@TtfftTtt-fh3ow 5 дней назад
በጣም ወላሂ የፍለገ ቢሆን ልጄን ጥሌ አልሄድም ከነሱ ጋ ልሙት 😢😢😢😢😢
@wendubuna9885
@wendubuna9885 5 дней назад
አረ ebs አረ ተዉ የጥላሁን ውጤት ንገሩን ወይም ከቀረ ምክንያቱን ንገሩን
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 4 дня назад
እናቴ ውዴ አላህ ይዘንልሽ ያላባት ያሳደክሽኝ ሳትለብሽ አልብሰሽ ሳትማሪአስተምረሽ አላህጀዛሽንይክፈለው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@GffGj-ok4kw
@GffGj-ok4kw 5 дней назад
እኳንም በሰላም ተገናኛችሁ
@FiromeAmen
@FiromeAmen 5 дней назад
እንኳን ደስ ያላቹ
@genetbirhanu560
@genetbirhanu560 3 дня назад
እስቲ እባካችሁ የእናትየውንና የልጅቷን ፊት ተመልከቱ ማን ተጎድቷል እናትየው ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t 4 дня назад
እንኳን አላህ በሰላም አገናኛችሁ
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 4 дня назад
ebs አካውት ልቀቁላቸው 😢😢😢😢😢😢 እንርዳቸው በአላህ / እግዚአብሄር ስም😢
@martayilma3012
@martayilma3012 4 дня назад
Enateyawa kefu enat temaselalache Berahane ya tabarakache nate.
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv 4 дня назад
ዎናው በህይወት ኑሮ መገናኘቱ ነው ደስ ይላል😘💚💛❤
@smsm3968
@smsm3968 5 дней назад
የእኔ እናት እኮ ገዳም ሄዳ ሶስት ቀን ቆይታ መጥታ "ልጆቼ መልካችሁ ጠፋብኝ" ብላ ልክ 10 አመት ተለያይቶ እንደቆየ ሠው አፋችን ሳይቀራት በመሳም ስትመጠምጠን ነበር የምትውለው። ካላት ፍቅር የተነሳ ጎርምሰን እንኳን አቅፋን ነበር የምትተኛው። ተቸግረን የምንበላው ስናጣ የክርስቶስን ስዕል ይዛ እያለቀሰች ስትፀልይ የነበራት እንስፍስፉ የእናት አንጀቷ ዛሬም ድረስ ከአይነ ህሊናዬ አልጠፋ እያለኝ ከሞቷ ይልቅ ለእኛ ስትል የከፈለችው ዋጋ ዕድሜ ዘልዓለሜን ሲያስለቅሰኝ ይኖራል። ይሄን ሁሉ ለመግለፅ የተገደድኩበት ምክንያት በዚህ ታሪክ ውስጥ የሠማሁት ነገር የእናትነትን ረቂቅ ምስጢር ለማነፃፀር ስለተቸገርኩ ነው። ሆነም ቀረ የሁሉም እናቶች አንጀት አንድ አይደለም ለማለት ተገድጃለሁ። ሆ! ይገርማል እናት ምን ብትቸገር፣ ምን ብትራብ ብትጠማ በቅርብ ርቀት ሆና ልጆቿን የማታይ ብሎም ወንድ አቅፋ ተኝታ ሌላ ልጅ ለመውለድ ሞራሉን ካገኘች ከሌሎች ወላጆች እኩል መፈረጅ ይከብዳል። በተለይ ከእኔ እናት ጋ ሠማይና የምድር ናቸው። እምዬ ውዴ ሁለመናዬ እናቴ በዕንባዬ እንጂ፣ በምንም ቃል ስለማልገልፅሽ ሞትሽ የምድር ሲኦል ሆኖብኝ ዘመኔን ሙሉ ስቃጠል እኖራለሁ! የማለፍሽ ዜና ከታወጀበት ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ እንሆ 12 ዓመታት ተቆጠሩ። በእነዚህ 12 ውስጥ የተበላሹብኝን የህይወት ገፅታዎችን ዘርዝሬ አልጨርሳቸውም። ላለማግባቴ እና ላለመውለዴ ብሎም ደስተኛ ላለመሆኔ የእንቺ ሞት መሆኑን ሳስብ "ምነው እኔ በቀደምኩ ኖሮ" እላለሁ። አንቺ አርፈሽ እኔ ዘለዓለሜን በቁሜ እየሞትኩ አለሁ። አንቺ ወልደሽ እኔን ልጅ አሳጣሺኝ፣ አንቺ አቅፈሽ ስመሽ እኔን የወላድ መካን አረግሺኝ፣ አንቺ የልጅ አምሮትሽን ተወጥተሽ እኔን የልጅ ትርጉሙን አሳጣሺኝ። አንቺ ለእኛ እንጂ፣ እኛ ለአንቺ ምንም እንዳላደረግንልሽ ሲገባኝ ወላጅነት መስጠት እንጂ፣ መቀበል አለመሆኑ ሲገለፅልኝ የከፈልሽው ዋጋ ከዜሮ በታች ወረደብኝ። እናም ልክ እንደ አቀንቃኙ ሀይልዬ ታደሰ "አንቺ የሌለሽበት" ሁሉ ነገር ባዶ ሆነብኝ። ምንም ነገር ስሜት አልሰጥ አለኝ በቃ ምን እንደምል አላውቅም። እናት ከተባለ ግን፣ አንቺን የሚያክል አይደለም በቅርብ የምትከተልሽ ሴት በምድር ላይ አትገኝም። ለዚህ ነው አብዛኞቹ ስለ እናቶቻቸው ሲናገሩ የምስቀው። ምክንያቱም አንቺን ስለማያውቁና ከሁላቸውም እናት እንደምትበልጪ ስለማይረዱ
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 5 дней назад
አላህ ይሶብርሽ እህትዋ አግቢ መጽናኛዎችሽን ውለጅ
@milli12354
@milli12354 5 дней назад
ወንድ ነህ ሴት😢😢ፅሁፍሽን ሁሉንም ኣነበብኩት😢 የኔን ታሪክ ነው የፃፍሽልኝ 😢እኔም እናቴ በተመሳሳይ ኣመት ነው ያጣሁዋት 2004 ከሷ ቦሃላ ሂወት ከብዶኝ ትምርቴን ኣቋርጬ ስደት ኣለሁኝ😢 ኣሁን በስንት የቤተሰብ ግፊት ወልጃለው ተመስገን ግን እናቴን ኣጠገቤ ኣለመኖሯ ሁሌም ጎደሎ ሆኛለው 😢
@smsm3968
@smsm3968 5 дней назад
@@emuyasmin5283 እሺ አመሰግናለሁ! ግን፣ ወንድ እንጂ ሴት አይደለሁም።
@smsm3968
@smsm3968 4 дня назад
@@milli12354 አዎ። የእናት ሞት እየቆየ በሄደ ቁጥር ሀዘኑ የሚበረታ ነው። በተለይ ለእንደኛ አይነቶቹ በእውነተኛ የእናትነት ፍቅር የተሞሉ ወላጆችን ሞት ተቋቁሞ ለመርሳት ከባድ ነው
@milli12354
@milli12354 4 дня назад
@@smsm3968 በትክክል 😪የኔም እናት መምህርት ነበረች ያለኣባት ነበር ያሳደገችን ሱቅ እራሱ ተልከን ኣናቅም በጣም ነበር በስስት ያሳደገችን፣ምን ዋጋ ኣለው ኣሁን ኣጠገባችን የለችም ስደት መንከራተቴ ብታየው ምን ትለኝ ይሆን ነበር😪 ብቻ ፈጣሪ ቸር ነው ኣሁን በልጅ ባርኮኛል ኣንተም ወንድሜ እባክህ ሀዘን ይብቃህ የምታስፈልግህ ሴትልጅ ኣግብተህ ተረጋግተህ ኑር ውለድክበድ እናትህም ባለችበት ሆና ደስስ እንዲላት ሂወትህን ኑር ፈጣሪ የእናትህን ምትክ ልጆች ይስጥህ ውድ ወንድሜ 😍 የውስጥህን ሀዘን ኣውጣው ይብቃህ ከዛሬ ጀምሮ 😍😍
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 День назад
ድህነት አይኑ ይጥፋ ከኢትዮጵያምድር ስንቱ በችግር ተለያየ እናቴ ወደው ልጆቾ ን ጥለው አልሄዱም ግን ልጆቹ ጠካራ ናቸው ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
@abetiaborko
@abetiaborko 2 дня назад
አምላክ ሆይ እናት አባት ባይኖረኝ አንተ ሁሉን ሆነክ እዚህ አድረሰኛል ተመስገን😢😢🙏
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 5 дней назад
ዮኒ ቅን ሰው እቅፍ አርጎቸው ይላል ፍቅር ሲያሳያቸው
@b.6015
@b.6015 5 дней назад
😢😢😢😢😢😢እናትኮ እናት ናት ምንም ትሁን መጥፎ ባል ይከው ነው መዘዙ ለልጅ ነው
Далее
Good dad 🥰 #demariki
00:17
Просмотров 4,6 млн
На чем играют ПРО | Standoff 2
07:25
Просмотров 137 тыс.
Nurse's dream !! 😂😂
00:17
Просмотров 3,7 млн
Besintu (በስንቱ ) Pt 24
34:55
Просмотров 2,2 тыс.
አርትስቶች በደስታ ዘመሩ @21media27
16:10
тгк: katylazarevaa
0:16
Просмотров 1,8 млн