Тёмный

//የቤተሰብ ጉዳይ//አርቲስት የትናየት እናቷ ፊት አለቀሰች:ስለ እናቴ ብዙ የምለው አለኝ  

Tameshow
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 137 тыс.
50% 1

#እናቴ #ebs #ebstvworldwide #ድንቅልጆች #ድንቅእናቶች#ethiopianfilm #seifuonebs #የእናትነገር#የእናትውለታዋ#ethiopia #ethiopian #ethiopianewmusic #ethiopianewmusic #ethiopiadrama #ethiopiamusic2023

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 211   
@tinawa56
@tinawa56 Год назад
ሺ አመት ትኑርልሽ በጤና አይለያችሁ የኔ እናት ልጆችሽ ሲያድጉ የእህትን ቦታ ይተካሉ አንድ ሆነሽ 10ነሽ የኔ እናት በርቺ ከምወዳቸው ሰዎች አንደኛ ነሽ ለኔ ስርአትሽ ጀግንነትሽ ሁሉን ያሟላልሽ ሴት ነሽ ፈጣሪሽን ለደቂቃ አትርሽው አንድቀን በአካል ባገኛሽ ደስይለኛል አክባሪሽ አድናቂሽ ነኛ።
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 Год назад
ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
እኔ ምስክር ነኝ ባንድ ስልክ ጥሪ ነው ምፈልገውን ያረገችልኝ በጣም ቀኝ ሴት ልጆችሽን እግዚያብሔር ይባርክልሽ ስትወጪ ስትገቢ ጌታ መድኃኒያለም ጥበቃውን ያብዛልሽ አደራውን
@henokhenok5630
@henokhenok5630 Год назад
ስልኳን ስጡኝ እባካችሁ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
የሰው ስልክ ያለፍቃድ መስጠት ይከብዳል ይቅርታ
@ShetayAkmel
@ShetayAkmel 11 месяцев назад
እህቴ እባክሽ በዚህ ስልክ ደውይልኝ
@NancyBelay
@NancyBelay 9 месяцев назад
ልክ ነሽ ስርአትም አደለም ግን ባንቺስ ስልክ ደውለሽልኝ ልታገናኚኝ ትችያለሽ ፈቃደኛ ከሆንሽ
@EMEBETCHEKOLE-s8r
@EMEBETCHEKOLE-s8r 3 месяца назад
EBAKISH SELKAN NEGERGE
@selamisare5466
@selamisare5466 Год назад
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ🙏❤ ደሰ የምትሉ ቤተሰቡ ናቸው❤❤❤
@almazali4784
@almazali4784 Год назад
አላህዬ እባክህ ረጅም እድሜ ስጣቺው እውነት እያለቀስኩ ነው የፃፍኩኝ ሁል ቀን ባዳምጣት የማትሰለቸኝ ወጣት ናት እናትሽን እድሜ ይስጣቸው ❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
በጣም የምትወደዱ እናት እና ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽❤️🌹🌷🥰
@Alem844
@Alem844 Год назад
ታሜ እናመሰግናለን የትዬ ወንድምሽም ስለናታችሁ የገለፃችሁት ልብ ይነካል መድሃኒያለም እናትሽን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ🙏
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Год назад
የኔ እናት የኔ ቁንጁ እረጂም እድሜና ጤና ለናትሺም ላባትሺም ይስጥልሺ በጣም ልብ ይነካል የገለፅሺበት መንገድ እናትነት ቀላል አደለም እናቱቻችን አላህ ይጠብቅልን ❤❤❤❤
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
የትናየት ለኔ ልዩ ጠንካራ በጥንካረዋ በመልካምነቷ በራስ መተማመኗ እንደው በሁሉ ነገሯ ኢትዮጵያዊ እህቴ ስለሆነች በጣም ደሰተኛ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቃት እስከመላው ቤተሰቧ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
የትዬ መልካም ሰው ለኔም ውለታ ውለሽልኛል እግዚያብሔር ይባርክሽ እወድሻለሁ ❤❤❤
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Год назад
የኔ እናት 😭 የምትናገሪያቸው ቃላቶች ሲከብዱ እውነት ነው እናት አትጉደል እንዲሁም አባት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እግዚአብሔር ሰጥቶ ያኑርልሽ❤❤❤❤❤❤❤የቲየ ስወድሽ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Год назад
ማማዬ ማንም እናቱ እንድትጎልበት የሚፈልግ የለም ሞት የሚባል 😢😢😢😢😢
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
በጣም ሳይፈልጉ የሚቀማ😢😢😢
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Год назад
የትናየትዬ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለልጆችሽ፣ለእናትሽ፣ለአባትሽ፣ለወንድሞችሽ፣ለመላው ቤተሰብሽ አማኑኤል ይስጥልኝ፡፡በርቺልን ፈጣሪ ሁሉንም ይጠብቅልሽ፡፡
@hessaalmarar4570
@hessaalmarar4570 Год назад
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤ እድሜ ይስጣችሁ 🥰🥰🥰
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Год назад
ጌታ❤ኢየሱስ አዬለያቹ❤ የተባረከቤት አስተዳደግሽ ይመሰክራል❤
@adanufeyisa7433
@adanufeyisa7433 Год назад
ጏበዘ ወላጆችን በህይወት እያሉ አመስግኑአቸው እንደእኔ ጉድ ሳትሆኑ.እግዝአብሄር እድሜና ጤና ይስጣቸው❤
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Год назад
ክበሩልን ኑሩልን እናትና ልጅ አይለያያችሁ
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል Год назад
ጎበዝና ጠንካራ ሴት ከምንም በላይ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ፉቅር ጀግና you are good example for all women's out their
@MalhetDejene
@MalhetDejene Год назад
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ እናት እኮ መተኪያ የሌላት ልዩ ፍጥረት ነች❤😘እኔም እኔን ወልዳ አሳድጋኝ አሑን 5አመት እኔ ስደት ነኝ ልጄን ምንም ሳይጎድልባት እያሣደገችልኝ ነው እወድሻለሁ የኔ ልዩ እናት ❤😘🥰
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 Год назад
ደስ ይላሉ እግዚአብሔር አሁንም ይርዳቹ በጣም የምወዳት አርቲስት ናት🙏❤️❤️❤️
@yourgamer8277
@yourgamer8277 Год назад
እንዲ የምሆንበትን እናኔን በህይወት የማሰደሰትበት ግዜ መቸ የሁን የትዬ ተባረኪ
@selamabebe5820
@selamabebe5820 Год назад
ለኔም እናቴ እንድትኅልብኝ የሚለው ቃል እስለቀሽኝ እድሜ ይስጥልሽ
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 Год назад
የናትሽን እድሜ ያርዝምልሽ ከመልካም ጤና ጋር ሁሉንም ቤተሰቦችሽን ሰላም ያድርግልሽ። ተባረኩ ብዙ ነገር. አስተምረሽኛል
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Год назад
እናት እና አባቴ ደስ ብሏቸው ሳይ ሰላም እንቅልፍ እተኛለሁ ❤❤❤
@FfddDghfs-jw4zn
@FfddDghfs-jw4zn Год назад
እግዚኣብሔር ዘመናችሁን ይባርክ አስለቀሳችሁኝ
@munamunaabax-hl8ch
@munamunaabax-hl8ch Год назад
ውይይጠንካራ መልካም ረጋ ያልሽ ጎበዝ እናት ብዙ አመት ኑርልን
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Год назад
እናትነት አትጉደል የቱ ይኑሩልሽ ይቆዩልሽ❤❤❤❤
@helengebru9705
@helengebru9705 Год назад
በጣም እድለኛ ነሽ እኔም ከናቴጋር እንዳንቺ ነበርኩ እኔግን እድለኛ አይደለሁም ወዳምላኮ ሄዳብኛለች ሁሉ ነገራቹ እኔንና እናቴን ነዉ የምትመስሉት
@nesenetiyassu8645
@nesenetiyassu8645 Год назад
የኔ ቆንጆ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ እኔ እናቴ በህይወት ባትኖርም እህቴ ልክ እንደናቴ ናት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ አምላክ ለእህቴ የእውነት አለቀስኩ አገላለፃችሁ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy Год назад
እናት ያላችሁ ተደሰቱ አስደስቱ እኔግን አልታደልኩም በስደት አጥቻታለሁ ኦፍፍፍ ከባድነዉ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
የኔ እህት አይዞሽልኝ😢😢😢😢ቢከብዲም
@geesaum9944
@geesaum9944 Год назад
አይዞሽ 😢
@netsanetkassa1450
@netsanetkassa1450 Год назад
የእውነት እናት ሺአመት ትኖር የትየ ትመችኛለሽ እናትሽ ዘላለም ትኖርልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v 4 месяца назад
እግዚአብሄር የእናንተን ዕድል ይስጠን
@rozatatek8142
@rozatatek8142 Год назад
ማሚየ አንች ትለያለሽ ለሰው ያለሽ አክብሮት እንድሁም ማማ የሁሉ እናት ነች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለማማና ለጋሸ ❤❤
@meazakidane72
@meazakidane72 Год назад
እናት ምንም መተኪያ የሌላት እውነተኛ ፍቅር የምትሰጥ ናት እናት ያለው እድለኛ ነው
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 Год назад
የኔ ቆንጆ እናትሽን እድሜ ይስጥልሽ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Год назад
እመቤቴ ከነልጆዋ በጤና በፀጋ ይኑራችሁ
@hayutube3193
@hayutube3193 Год назад
ማንም እናቱን ማጣት አይፈልግም ነበር😭
@abmane6010
@abmane6010 Год назад
በጣም 😔😔
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 Год назад
አይዞሽ ፈጣሪ አለ እሱ በሠላምና በጤና ያኖርልሻል እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
@hanam2365
@hanam2365 Год назад
የኔ ውድ ማንም እናትና አባቱን ማጣት አይፈልግም እኔም በፊት ስለሞት ሲወራ እንኳን መስማት አልፈልግም ነበር ግን አሁን ሁለቱም የሉም ፈጣርየፈቀደው ነው የሆነው እና እኔ ልልሽ የፈለኩት እናትና አባት ሁሌ አብሮ አይኖርም እራስሽን አሳምኝ እንዳትጎጂ ሰው ከወለደ በኃላ ለልጁ ነው የሚሮረው
@milan8639
@milan8639 Год назад
The most beautiful and lovely mom and daughter ❤❤❤
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 5 месяцев назад
Ohhhh😮 That is very nice. Mum and daughter are very attracted 😍 💖. Daughter, your success is very amazing . Be strong and enjoy today while you can . Tomorrow is another day. I wish you all the best.❤❤❤
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Год назад
ለእናንተ ረጅም እድሜ ከመመኘት ውጪ ምን ይባላል ?
@eliyahyahweh4266
@eliyahyahweh4266 Месяц назад
Amazing Yetnayet Tamirat 🏆👏💃🙌
@sitrazee13
@sitrazee13 Год назад
ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ጀግና ሴቶች
@MesertWerede
@MesertWerede Год назад
ዘመንሽ ይባረክ ዋዉ እድሜና ጤና ይስጥልሽሽሽሽሽ❤❤❤❤❤❤
@zelalemkibrt9143
@zelalemkibrt9143 Год назад
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ! ይባርካችሁ!!
@warkwark6096
@warkwark6096 Год назад
ጎወዝ አድሜ ከጤና ይሰጥልሽ😍
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 Год назад
Ewun eko newu EMIYE eko medihanit nat. Yalachihu fikir des yilal tebareku.
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v 4 месяца назад
የቲየኔቆንጆ
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Год назад
የኔ ማሮች ደስ ስትሉ እናትና ልጅእድሜ ከጤና ጋር ከነሙሉ ቤተሰቦቻችሁ
@maresketaf4308
@maresketaf4308 Год назад
Bereket geberawa keziy temariy chnklatshnm aseriy
@SelamAlene-sz2ms
@SelamAlene-sz2ms Год назад
You something that you are amazing and nice grli in Ethiopian you all ways my hero Love 💕
@al-nurseid9196
@al-nurseid9196 Год назад
ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@yeneMB
@yeneMB Год назад
Yene enatim bitakerbati endeti dese yelegnale...enate ewedshalewu❤❤❤❤❤
@betty-2121
@betty-2121 Год назад
በጣም ደስ ትላላችሁ 😍😍
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 Год назад
Edemi yeseteleachu 🙏🙏🙏
@aaamithaylay5718
@aaamithaylay5718 Год назад
የስኬት ምንጭዋ ብትነግረን
@Tangut-iw1ny
@Tangut-iw1ny Год назад
ሰርታ ነው ስኬቷ ወይ ጉድ ጂኒይ አምልካ ነው ልትሉ እንዳይሆን
@newassong7494
@newassong7494 Год назад
Mnagbashe.slsketa
@nejatali7088
@nejatali7088 Год назад
Enat yetim yematigegn almaz min libelat kal yelem gin hule enesun saymotu masideset tiru new.
@BettyTefera-y6s
@BettyTefera-y6s Год назад
Tadlachu betam
@MendiBB1
@MendiBB1 Год назад
Mnale enate nora endi bamesegnat😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KjvccYexs
@KjvccYexs 3 месяца назад
💕♥️🙏
@fermimaenamoaanbessa1301
@fermimaenamoaanbessa1301 Год назад
Menew yene jegna hodsh baba ayzosh ehtalm
@emannuru96
@emannuru96 Год назад
Mimiye rejim idme ketena gar yistilish!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! mirikatu hulun ameeeeeeen mimi
@amelework7857
@amelework7857 Год назад
@abel8835
@abel8835 Год назад
የትናየት ሁሉም ያልፋል አግቢና ልጅ ውለጁ በእጅሽ የያሽው ሁሉ ያልፋል ሰለምና እረፍትን አይሰጥሽም ተራ ኮተት ነው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
ትዳርን አይታለች ያው አሁን በሰላም ተለያይተዋል፣ ልጆችም እኮ አሏት። እነሱን ማሳደግ ይሻላታል ሌላ እንጀራ አባት ማስገባቱ በተለይ በአሁኑ በከፋ ዘመን ለልጆቹ ከባድ ነው የሚሆነው። እና እህቴ ከይቅርታ ጋር ታሪኳን በደንብ ሳታውቂ ፀያፍ ቃል ባትሰነዝሪ መልካም ነው፣ ይሄ "ተራ ኮተት" የምትይው ሁሉ ላቧን ጠብ አድርጋ ያመጣችው እንጂ ባቋራጭ የተገኘ አይደለም። ይሄንንም የታመሙ ወገኖቿን በመርዳት፣ በተጠየቀችበት ቦታ ሁሉ እጇን ለመዘርጋት ወደኋላ ያላለች እህት ናትና ሞራል መስጠት፣ በፀሎታችን መደገፍ ይገባናል!!
@addishode1541
@addishode1541 Год назад
Kotete😂😂😂
@saron826
@saron826 Год назад
4ልጆች አላት ወይ አለማዎቅ🤣🤣🤣
@RukyaMohmde
@RukyaMohmde Год назад
😀😀😀😃በጄራአባት ይቃጠሉ በቅጦት ያደጉ ልጆች 4በረካ ይሉንላት ለቁም ነገር ይድረሱ
@amihaile
@amihaile Год назад
❤❤❤❤
@ThomasMoges-lp9qh
@ThomasMoges-lp9qh Год назад
😢😢😢
@akberetfoto3360
@akberetfoto3360 Год назад
❤️❤️❤️❤️
@zemenayzemenay1735
@zemenayzemenay1735 Год назад
God bless you and family 🙏🙏🙏 o love yetnit❤❤❤
@kibranegash2339
@kibranegash2339 Год назад
Ababaye kemche wedeh ymta faschen new abye new dse ymlew
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Год назад
አደጋ ናችሁ እኮ አንዳንድ ሰዎች አሁን በተመቻት መንገድ አባባዬ ብላ ብትል ምን ችግር አለው
@luluaj2226
@luluaj2226 Год назад
Melekam betesebe
@eyerusalemshiferaw6601
@eyerusalemshiferaw6601 Год назад
enate hulum neger nate le huluchemum edehmh ena tenu yesetachu
@aaamithaylay5718
@aaamithaylay5718 Год назад
dess sil
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Год назад
እናትሽን ጣኦት አታድርጊት በፍፁም ልብ በፍፁም ሀሳብ ጌታ አምላክን ውደድ እግዛቤር ነው የሚኖርሽ እሱ አይደለችም በጣም ስተት ነው
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Год назад
ሀብታም ስለሆነች አላደንቅም ምን ይታወቃል? ከየት እንደመጣ ? የለፋችበትን ወጣውረድ መከራ፣ስቃይ የመጣችበትን ሰንሰለት ተቋቁማ የመጣች ከሆነ ያነን አስተማሪነ ከሆነ ትናገርእስኪ እናት አባትን ወላጅን መውደድ ደግሞ ግድ።
@bettifiameta2523
@bettifiameta2523 Год назад
ትክክል አኔ የወንድሞ ሚስት ነኝ ጥያቄሽን አድንቄወዋለሁ
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Год назад
​@@bettifiameta2523 አይባልም እህቴ! በቀናነት ከጎኗ ሁኚ። ጥያቄ ካለሽም እዛዉ ተጠያየቁ። እንጂማ ልክ እንደ የዉጭ ሰዉ እንደባዳ እዚህ ላይ አስተያየት መስጠት መልካም አልመሰለኝም። ቅረቢያት፣ ዉደጂያት፣ ቀና ሁኚላት፣... መልሱ ታገኚዋለሽ። ያዉ አንዳንዴ በቤተሰብ መሃል አለመግባባት ሊኖር ይችላል ግን እዛዉ መፍታትና ተከባብሮ ሳይቀናኑ መኖር የመሰለ ደግነት የለምና በርቺ እህቴ። እግዚአብሄር አምላክ ከናንተጋ ይሁን። ተባረኩ!
@ezv8739
@ezv8739 Год назад
Weyeeee she is too much
@messeretassefa-buechler9476
Men yitebes? Lemn dem ataleksm? Sntu deha yaleksal. Atchebtchabi. 😂😂😂😂😂😂😂😂
@birukbelayneh5759
@birukbelayneh5759 Год назад
wef zerash nesh meselegn yebeteseb fikir aygebashim bigebash noro endi balkeledsh neber
@EyobGhirmay
@EyobGhirmay Год назад
Tefogageru kkk.
@savsav7194
@savsav7194 Год назад
ሚያደንቀው ያጣ ሰው ቅናት
@israeltewabe8031
@israeltewabe8031 Год назад
Ayebaleme enatwne madneke endihe yasbelale fetari lebona yestene
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Год назад
በትንሽ ትልቁ መተቸት ቀሽም
@aynadishailu3315
@aynadishailu3315 Год назад
የእናት ጥግ የገባቹ ተባረኩ!!!!!!!
@hannabarecha8808
@hannabarecha8808 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nihuy-xw2rt
@nihuy-xw2rt Год назад
❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️
@genethabdi2647
@genethabdi2647 Год назад
እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ ይስጥልሽ ! ሁል ጊዜ ፈጣሪሽን አመስግኚው ! እድለኛ ነሽ :: ተባረኪ በእጥፍ አሜን !
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Год назад
መታደል ነው ማሪያምን ልጅም እናትም እዲህ አይነት እድል በማግኝታቹ ሁለተታቹም እደለኛ ናቹ❤🙏
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 Год назад
የመውለድ ትርጉም ይህ ነው። የጀግና ልጅ ጀግና ተባረኩ።
@frdosi2312
@frdosi2312 Год назад
አልህምዱሊላ የእኔም እናት እንዲ ጠካራ ናት የኢኮነሚ ጉዳይ ቢሆንም ከሀገር ርቄ ልጆቼን እያሳደገችልኝ ነው እፍፍ ረጅም እድሜ ለእናቶች❤❤❤😢😢😢
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 Год назад
እናት ሸ አመት ትኑር ወዴ እናትሸን ሰለአከበርሸ ክብር በይ
@hirutayele5246
@hirutayele5246 Год назад
ውይ ስወድሽ እረጅም እድሜ ለአንቺም ለእናትሽም ይስጣችው ለሴቶች ትልቅ አራያ የምትሆኚ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 Год назад
የቲ እና እናቷ በጣም ታስደስታላችሁ ይሄ አሁን ላለው ትውልድ ጥሩ ሊማርበት የሚችል የእናትነት ጥግ ነው፣ እናት እኮ ለልጆቻቿ ብዙ መስዋትነት የምትከፍል ናት እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ፍቅራች ይለምልም
@MeronMm-dh5pp
@MeronMm-dh5pp Год назад
ልዮ ሴት ነሽ እውነት አብሱ ለናትሽ ያለሽ ክብር ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጁ
@baniget7068
@baniget7068 Год назад
የትናየትዬ you are so strong!!! I am so proud of you! You are such a great daughter! Your moma is so humble!!!
@ምህረትባደንጋ
@ምህረትባደንጋ Год назад
የእናታቸው እርጋታ እንዴት ይማርካል ።
@fatuma241
@fatuma241 Год назад
አላህ ያቆይልሽ አይለያቹ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Год назад
የትኑ❤❤🎉🎉ላንቺም ለቤተሠቦችሽም እረጅም ዕድሜ!❤🎉🎉🎉🎉የናት ውለታዋ!!!!❤🎉🎉🎉
@zaharamohmmed
@zaharamohmmed Год назад
አሁን የእኔ እናትም እኩል እናት ልትባል ነው ግን እናቶች እኩል ናቸው በሚለው ልመን ወይስ ??? ብቻ እድለኛ ነሺ
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz Год назад
ላሁሉምእናትእኩልአይባልም
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 Год назад
የት እንደዚህ በጣም ስለ ወላጃችሽ በጣም አትንሰፍሰፊ ምክንያቱም መለያየት ሊያጋጥም ስለሚችል በዚያን ጊዜ መጐዳት አለና፡፡ በተረፈ ፈጣሪ አብዝቶ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡
@samsunga2182
@samsunga2182 Год назад
እድሜና ጤና ፍቅር ለእናቶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
ሞት የሚባል ጨካኝ አለ ወይ የሚወዱትን ሰዉ አብሮ አይወስድ ሁሌ እየለየ ያሰቃያል
@selamawitabrham4805
@selamawitabrham4805 Год назад
As a mom and wants to create a better life for my kids and my family I really admire you and thank you for bringing your expletive many of us can learn what is a success mean thank you again!
@mesihaile580
@mesihaile580 Год назад
እግዚአብሔር እረጅም ንድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥልሽ
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
ምንም ሳላይ ለበር ኮመት የሰጠሁት ምክንያቱም ስለምወዳትና ስለማደንቃት አሁን ደግሞ እናቷን የገለጸችበት መንገድ አስለቅሶኛል ልብ ይነካል አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ቤተሰቦችሽን አዳራውን ጥበቃውን ለፈጣሪ አሳልፈሽ ስጭ ለእኔ ጀግናዬ ከዚህ በላይ ትሰሪያለሽ የባለፈውን የአሁኑንም በደንብ ነው ያዳመጥኩት ባላለቀ እያልኩ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝሽ ተስፋ አረጋለሁ እኔ የአንድ የሴት ልጅ እናት ነኝ ስለዚህ ሴቶች በራሳቸው ሲቆሙ ደስ ይለኛል እናትሽ ይሄ ነዉ ትልቁ ደሰታዋ ሁልግዜ ልጄን የምመክራት የወንድ ጥገኛ እንዳትሆን አድናቂሽ ከጀርመን
@tigist23445
@tigist23445 Год назад
የሴት ጀግኖች ያሰባችሁትን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ በርቱ
Далее
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 1,2 млн
ብዙ ሰዎችን አድኛለው
27:30
Просмотров 106 тыс.