Тёмный

የቤተሰብ ጨዋታ የባለ 3 መኝታ መኖሪያ ቤት አፓርታማ ሽልማት ዉድድር ፍጻሜ /Yebeteseb Chewata Season Final Program 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 545 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@zdtube2303
@zdtube2303 5 лет назад
ውይ ለካ የሰው ደስታ እደት ያስደስታል እነሱ ደስ ላላቸው እኔ ያደረኩላቸው ያክል ተሰማኝ።
@blackgem6887
@blackgem6887 5 лет назад
አደኛ ነኝ አሞኛል አላህ ያድነሺ በሉኝ 😘😘😘😘
@noofacool8614
@noofacool8614 5 лет назад
አላህ ያሽርሽ እህት አለም
@bitanaads3571
@bitanaads3571 5 лет назад
ይማርሽ ፈጣሪ እናት
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
Rahma Ahmed አብሽሪ እህቴ
@dktapp
@dktapp 5 лет назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ምርጡን ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱኝ።ፎቶየን በመንካት መግባት ይቻላል።Dani Dope
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 5 лет назад
Allah afiya yadrgshi ehit
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ለመላው ለክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኋኒታችን ለኢየሱስ ክርሰቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን በዚያም የበኩር ልጅዋን ወለደች በመታቀፊያም ጨርቅ ጠቀለለችው እንግዶች ማረፍያም ሰላላገኘ በበረት ከብቶች መመገቢያ በግርግም አስተኛችው መልካም የልደት በዓል ይሁንለችሁ ይሁን
@friotseyoum4196
@friotseyoum4196 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረስን
@fnegn7993
@fnegn7993 5 лет назад
Amen lanchim enkuan aderesesh mar
@ethiolove2490
@ethiolove2490 5 лет назад
አሜን እንኳን አብሮ አደርስን
@እሙወሎየዋ-አ6የ
@እሙወሎየዋ-አ6የ 5 лет назад
አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ማር
@jdjssjsnzjzkzjz8057
@jdjssjsnzjzkzjz8057 5 лет назад
Wow batmi dasi ymani chowta new Enkani dasi Alchw ybate tshalmewoch nasant barta Enkani lgana balei bsalmi Adraschu malwi yemnati takaayoche malkmi balei
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ እነግራችኋለሁ አትፍሩ ዛሬ በዳዊት ከተማ እሱ መድሀኒት ክርስቶስ ጌታ የሆነ እርሱ ጌታ የሆነ ተወለደ እንኳን ደስ አላችሁ ሉቃ (2:10-11
@mamihubi9594
@mamihubi9594 5 лет назад
ልፋ ያለው ይለፋል ግን ላያልፍለት የኔ አይነቱ ስደተኛ ከርታታ ፈጣሪ የያዘልን ተቀምጦ እንኮን ደስ አላችሁ ፈጣሪ የፍቅር ቤት ያድርግላችሁ።
@umihabibti4554
@umihabibti4554 5 лет назад
_ወይኔ ዛሬ የቱን አይቼ የቱን ልተው ቀስ እያላችሁ ልቀቁልን ከስራ እንዳንባረር 😉ማን ይሆን የቤቱ ባለቤት አይቼ እመለሳለሁ 1ኛ ነኝ ለማለት ነው_
@jack-rp4rl
@jack-rp4rl 5 лет назад
sofia ፀጋዬ ቤተሰብ
@ቃልየፃርቃኔማርያምልጅ
ክክክክክ በጣም ማር አበሸበሹን እኮ
@dktapp
@dktapp 5 лет назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ምርጡን ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱኝ።ፎቶየን በመንካት መግባት ይቻላል።Dani Dope
@liyaliya4023
@liyaliya4023 5 лет назад
Kkkkkkkkk
@hawatizfp9279
@hawatizfp9279 5 лет назад
Kkkkkkk are besak
@tsedi898
@tsedi898 5 лет назад
የቤተሰብ ጨዋታን ለማየት ማዳብን አሞኛል ብዬ ነው ለማየት ስል እንኳን አደረሳችሁ በነፂ ሞት ላይኳን እንዳረሷት☺😍
@martatole1139
@martatole1139 5 лет назад
Enem😃😃😃😃😃
@bintali2795
@bintali2795 5 лет назад
እረ ሸ ነው እህት ለፊልምብለሽ ዋሸሻት
@ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ
የኔ ቅዳሜለት ማታ ተሳፍረው ነበር ሁሉንም እያየሁ ነው
@Sara-fq7ct
@Sara-fq7ct 5 лет назад
kkk
@noofacool8614
@noofacool8614 5 лет назад
ክክክክ
@ነፃነትየድንግልማሪያምልጅ
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በአገርም ሆነ በስደት ያላቹ እህት ወንድምቺ እንኳን አደረሳቹ ለጌታችን ለመዳሀኔታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ለተወዳዳሪዎች መልካም እድል
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 лет назад
ማሻ አላህ#የፀጋዬ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም በጤና በፍቅር የምትኑሮበት ይሁን❤በእውነት#የግሩም ቤተሰቦች አሳዝናችሁኛል ለናተ አላለውም አይዟችሁ
@tsirhadesta1634
@tsirhadesta1634 5 лет назад
እውነት ነው እህቴ
@ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
susu hassen ማሻ አላህ በምን ለምን ላይ ነው የሚባለው?
@firdousfasika6207
@firdousfasika6207 5 лет назад
እስኪ ጆስ እና ነፂ የምትሉ እንያቹ
@rozirozi7861
@rozirozi7861 5 лет назад
Firdous fasika ማን እደጆሲ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
Firdous fasika ነጼየ ቤትስ ለኔ በደረሰኝ ከስደት በወጣሁ
@ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ
@ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ 5 лет назад
ቤት ያገኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ያላገኛቹትም ቅር አይበላቹ 80ሺ ብር አገኛቹት ሌሎቹ አንዴም ያላገኙ አሉ
@ወዶችድፍትያርጋቹ
ፓሮግራምክ በጣም ደስ ይላል የበለጠ ቤት የሊላቸው ስት ሰዎች አሉ ምናለ ምንም የሊላቸውን እያውዳደራቹ ብሰጡ ለነገሮ አምላክ እራሱ ላለው ነው የሚጨምረው አልፍርድባቹሁም ።
@ቃልየፃርቃኔማርያምልጅ
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳሕኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል አደረሳችሁ አደደረሰን መልካም ባአል ። ግን ማነዉ እንደኔ ማን እደሚያሸንፍ ለማየት የጓጓ
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 5 лет назад
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ
@الفتسلطان-ر8ز
@الفتسلطان-ر8ز 5 лет назад
ኢንሻ አላህ ለኔም አላህ ያራሴን ቤት ይሰጣኛል ኡከን ደስ አለቹ እኔም ደስ ቢሎኛል ለናታ😘
@ወለተገብርኤል19
@ወለተገብርኤል19 5 лет назад
አሜን ውዴ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰአም አደረሳችሁ ለዛሬ አመት እኛንም ከስደት ተመልሰን ከናት ካባቶቻችን ጋር ለማሳለፍ ያብቃን
@iamanethiopian3949
@iamanethiopian3949 5 лет назад
Amen enkon aberoaderesen😗
@የአማራዋሽቅርቅር
Amen
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 5 лет назад
እህህህ ምናለ ቤት ቢኖረኝና በላሁ አልበላሁ ሀገሬ ላይ ቀሪ እድሜየን ባሳለፍኩ
@iloveyoumamaoumiimessyouso1841
አይዞሽ ማር ፈጣሪ ይሠጥሻልለዚች አለም አትጨነቂ እንኳን አደረሳችሁ እኔ ሙስሊም ነኝ
@fgggghhh4598
@fgggghhh4598 5 лет назад
@@iloveyoumamaoumiimessyouso1841 ይንሻአለህይስጥሽ
@birhanhagos2606
@birhanhagos2606 5 лет назад
አብሽር
@fhufxvfhygvv1817
@fhufxvfhygvv1817 5 лет назад
እንካን አደረሳቹ ለክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 5 лет назад
@A. T ቤተሰብም የለኝ የቲም ነኝ እናት ብቻ አለችኝ እሷም ድሀ ሆነችብኝ
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 5 лет назад
አራኬሎች በጣም ደስ ብሎኛል እንካን ደስ አላቹ የሴፈሬ ልጆች
@sarahmariam91
@sarahmariam91 5 лет назад
Enem betam new des yalgn demo sefernem selasetrulene
@የወሎቅምጥል-ቨ4ፈ
@የወሎቅምጥል-ቨ4ፈ 5 лет назад
የፀጋዬ ቤተሰቦች እንኳንም ደስ አላችሁ የደስታ የፍቅር ቤት ይሁንላችሁ እላለሁ
@halimaseid3179
@halimaseid3179 5 лет назад
የግሩም ቤተሰብ አድናቂ ነኝ እነሱ ቢወስዱ ደስ ይለኛል የኔን ሀሳብ እምትጋሩ ላይክ አርጉኝ
@ኢትዮጵያ-መ6ቀ
@ኢትዮጵያ-መ6ቀ 5 лет назад
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 በስደት ያላችሁ አይዞን 😭😭😭😭
@thurba790
@thurba790 5 лет назад
አሜንንን ማር
@EthioAfroMedia
@EthioAfroMedia 5 лет назад
ቴዲና ጎሳዬ ታሪክ የሰሩበት ዘፈን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-6fee4g53Lw8.html 🙏🙏🙏
@meskeremsalmon5182
@meskeremsalmon5182 5 лет назад
አሜን ✟✟💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@senaytbedada7091
@senaytbedada7091 5 лет назад
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@senaytbedada7091
@senaytbedada7091 5 лет назад
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@ashenafitadesse8975
@ashenafitadesse8975 5 лет назад
እኔ የምፈልገው አንደኛ ደረጃ የጌታቸው ቤተሰብ ነበር ሁለተኛች ገን እነርሱ የፀጋዬ ቤተሰብ ነዉ እውነት በጣም ደስስስስስስ ብሎምኛል!! አሸናፊ ታደሰ ፍሮም ጎንደር ሊብ እንግሊዝ ይናዩትድ ኪንግደም ሎንዶን እጅግ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል !!!
@julakhakwt2041
@julakhakwt2041 5 лет назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ለክርስቲያን ወገኖቼ እንኩዋን አደረሳችሁ!
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ይህ ነው የእኛ ኢትዮጵያዊነት
@nunshamitku7834
@nunshamitku7834 5 лет назад
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም እናመሰግናለን
@hajarhajar3855
@hajarhajar3855 5 лет назад
👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
إتقي الله يا اختي
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 5 лет назад
ሙስሉም አይልም
@ሜላትአዲስ
@ሜላትአዲስ 5 лет назад
እንኳን አደረሳቹ ማሮቼ ገፍቶኛል እስቲ አፂናኑኚ በሰው ሀገረ ይከብዳል የእናት ነፍቆትም አለ እፍፍፍፍፍፍ
@fafinegn2257
@fafinegn2257 5 лет назад
ወይ ማነዉ የገፋሽ
@ሜላትአዲስ
@ሜላትአዲስ 5 лет назад
@@fafinegn2257 ብቸኚነቴ ነው
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
ayizoshi mar yelafale
@ሜላትአዲስ
@ሜላትአዲስ 5 лет назад
@@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ እሺ ማሬ አመሰግናለው
@እሙወሎየዋ-አ6የ
@እሙወሎየዋ-አ6የ 5 лет назад
አይዞሽ ሆደ ለበጎነው
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 5 лет назад
ምን ይሳነዋል የድንግል ልጅ የለበሱት መሥቀል አያሳፍርም ሁሌም ሀይላችን ነህ መሥቀላችን
@hayaat9236
@hayaat9236 5 лет назад
Alem Yamaryam enchet endet hail yihonal hooooo enchet amlaki
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 5 лет назад
የነ ፀጋዬ ቤተሠው እኳን ደሥ አላቹ በማሸነፋቹ ደሥ ብሎኛል ደሥ የምትሉ ቤተሠው ናቹ መልካም በአል
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
ለቤት ባለቤቶች እንካን ደስ አላችሁ በጤንነት ከእግዚአብሔር ጋር የምትኖሩበት ይሁን
@rozhezel2822
@rozhezel2822 5 лет назад
አሜን
@ዘምዘምቢንትኑሩ
@ዘምዘምቢንትኑሩ 5 лет назад
CONGRA የፀጋዬ ቤተሰቦች♥♥♥ እናንተ እንድታሸንፉ ድሮም ምኞቴ ነበር። ምኞቴም ሰምሯል ዋው!
@nureman1505
@nureman1505 5 лет назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹ አቦ ያዋደን አይለያየን መልካም በአል
@daneilabebea9588
@daneilabebea9588 5 лет назад
sem to you
@የአማራዋሽቅርቅር
Enmsgnalen
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
አሜን ማር
@blackgem6887
@blackgem6887 5 лет назад
"ከኢስላም ባልሆኑ የክህደት መገለጫ በሆኑ ነገሮች እንኳን አደረሰህ ማለት ሐራም /የተከለከለ እንደሆነ በሙሉ ስምምነት ተገልጿል፤ ለምሳሌ፦ በበዓላቸው እና ፆማቸው እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አለህ ማለት፣ ይህንን የሚል ሰው ከክህደት ቢተርፍ እንኳ ሐራም ሠርተዋል፤ ይህም አባባል ለመስቀል በመሳለምህ እንኳን ደስ አለህ እንደማለት ነው" ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ)
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 5 лет назад
#NURE #MAN #amen #Amen Amen #enkan abro adrsen. Hagrachun selam ydergiln.
@ልኑርላንተስል
@ልኑርላንተስል 5 лет назад
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የሠላም የፍቅር የእርገት የብልፅግና ያርገዉ እኔ ሙሥሊም ነኝ መልካም በአል ብያለሁ
@rimmedia6333
@rimmedia6333 5 лет назад
Allahn fri eht
@እፀገነትአቡኔ
@እፀገነትአቡኔ 5 лет назад
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው በመጠቅለያም ጠቀለለችው የለምና ስፍራ ለእንግዶች ማረፈያ ገርግም አስተኛችው በከብቶች ማደርያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@gfhfggdbd1295
@gfhfggdbd1295 5 лет назад
ክክክክክክክ ታዳ ድንግል ፈጣሪዋን ከወለደይው እሴን ማን ፈጠራት ወላሂ ይህ አያዋጣቺሁም እልቅስ ወደውነታው ብትመለሱ ነው እሚሻላችሁ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
Gfhf Ggdbd ለምን አፋችሁን ትከፍታላቹ እንኳናደረሳቹ አይባልም ትላላቹ ሰዉን እንደ ሠይጣን መልከፍስ ይፈቅዳል ሐይማኖታቹ እኪ ንገሪኝ ???
@gfhfggdbd1295
@gfhfggdbd1295 5 лет назад
አይ የኔእህት እኔ እውነቱ ጅ አልተሳደምኩም ለምን የፈጠራችሁን አታማልኩም ነው ያልኩት ግን አቺ ስው ሆነሽ እደት ስው ታመልኬለሽ መልሽል
@senihaylu111
@senihaylu111 5 лет назад
@@gfhfggdbd1295 👎👎👎👎
@gfhfggdbd1295
@gfhfggdbd1295 5 лет назад
አሁን ካፊሩሁላ እውነታውን እያወቆ ብዙ ስው ወደ አላህ እየተመለሱ ነው ወደፈጠራችው እርሚ ለስደት ስደት ብዙ ያስተምርል
@zeybaworku7897
@zeybaworku7897 5 лет назад
ወይኔ እንዴት እንዳሳዘኑኝ በመጨረሻው ፓርት እኔም እንዴት እንደተጨነኩ ኡፍፍፍፍ እንኳን ደስ አላችሁ
@helensweet5226
@helensweet5226 5 лет назад
ነፂ ሳቅህ ውስጤ ክክክክክክክ ነው የ 4ኪሎ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ ይገባችዋል እንደዝህ ኢትዮጵያ መስላችሁ 💚💛💖
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 лет назад
እንኳን ደስ አላቹ የፀጋዬ ቤተሰቦች በድሜና በጤና በፍቅር አርጅበት ዋው
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
እኔ ሙስሊም ነኝ እንኮን አደራሳችሁ ውድየሀገረ ልጆች
@amenamen1170
@amenamen1170 5 лет назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
@አማራየነይሙሺራየ
የገና ስጦታ ባለ3 ምኝታ ቤት በጣም ደስ ይላል ነፂ እኔ ለሚቀጥለው አመት ለመወዳደር ተዘጋጂቻለው ለባለ እድለኞች እንኳን ደስ አላቹህ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሡስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደርሳቹህ ለምወዳት እናቴ መልኪቱ ዳኛው እንኳን አደርሰሺ በሉልኝ
@bayuchmulugeta2586
@bayuchmulugeta2586 5 лет назад
ሁሉም 1ኛ ነኝ ይላል ማነው መጨረሻ
@ኢላሂያልኩህንአደራ
kkkkkjkkk ere enem yegeremegn esun new
@meritube2416
@meritube2416 5 лет назад
ልክ እንዴ ገርሞሻል
@tirukefele1740
@tirukefele1740 5 лет назад
እኔ ልሁን መጨረሻ
@ቃልየፃርቃኔማርያምልጅ
ዋዉዉ በጣም ደስ ብሎኛል እዉነት ለመናገር እንባዬ እየፈሰሰ ነዉ ናሸነፉትም ለተሸነፉትም ዉይ ልፈነዳ ነበረ ተገላገልሁ
@jerryappmedia-8504
@jerryappmedia-8504 5 лет назад
የቤተሰቤ ናፍቆት ነው መሰለኝ ራሴ ኣሞኛል ኣይ ስደት😭
@fetihussen6988
@fetihussen6988 5 лет назад
አይዞሽ እናት
@tadesseasfaw841
@tadesseasfaw841 5 лет назад
እይዞሽ:ቀን:አልፎ:ከምትናፍቂው:ቤተሰብሽ:ጋር:የምትኖርበትን:ጊዜ:እግዚአብሔር: ያመቻቻል:መልካም:በዓል:ይሁንልሽ።
@ህይወትአረምየበዛባትተክል
ayezosh hulum yalfal
@fanaycallruba1926
@fanaycallruba1926 5 лет назад
እንኳን አደረሳችሁ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
አይዞሽ
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 5 лет назад
ዋው እንኳን ደስ አላችሁ አደረሳችሁ እኔ ለጉርም ቤተሰብ ነበር የተመኘውት አልየሳካም ምንም ማለት አይደለም መልካም በዓል
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
እንኳን ደስ አላችሁ የፀጋየ ቤተሰቦች መጨረሻውን ነው ቶሎ ያየሁት አላስችለኝ ስላለ 😀😀😊😊😊☺☺☺😂😂😂😉
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
እኔም አላሥችል ሢለኝ መጨረሻውን አየሁት ክክክክክ
@mesayoumer5624
@mesayoumer5624 5 лет назад
እኔም
@martatole1139
@martatole1139 5 лет назад
UUU😃😃😃
@fafifafifafifafi3234
@fafifafifafifafi3234 5 лет назад
Enym
@AsdAsd-ml6ir
@AsdAsd-ml6ir 5 лет назад
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ
@yeshiweloyewu8698
@yeshiweloyewu8698 5 лет назад
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ያመት ሰው ይበለን
@እንዴትልርሳው
@እንዴትልርሳው 5 лет назад
ዋው በጣም እድለኛ ናቹ እንኳን ደስአላችሁ ሄለን እኔም ልቤ አብሬሽ ትር ትር አለች የስደት ጓደኞቼ በዚሁ እንዝናና ለበዓል
@tagesechyeenatuwaliji3489
@tagesechyeenatuwaliji3489 5 лет назад
Yale abate enatachin asadegechin silu nebr Des alegn
@semirafdlu6671
@semirafdlu6671 5 лет назад
ውይይይ ጭንቅ ብሎኝ ነበር እንኳን ደስስስስ ያላችሁ እድለኞች አዲሳባ ውስጥ ቤት ያለው ሰው ከማንም በላይ ሀብታም ነው ዋውውውው
@meritube2416
@meritube2416 5 лет назад
ውድና የተከበራችሁ ትውልድ ኢ.ያዊ ሀገር ውስጥም ሀገር ውስጥ ላላችሁ እንኳን አዴርሳችሁ ብያለሁ ሙስሊም ብሆንም ጓዴኞቼ አክስቶቼ አጎቶች ክርስቲያን ናችው ሁላችሁንም በድጋሜ እንኳን አዴርሳችሁ
@ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩልጅ
enkan abro adrsen enmsgnaln mer
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 5 лет назад
Enkuwan abro aderesen thank you
@ሮዚነኝየአፄዎቹናፋቂየኖህ
m al ali እናመሰግናለን
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
እናመሠግናለን
@zenatzaina3177
@zenatzaina3177 5 лет назад
እንካን አብሮ አደረሰን
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን መልካም አመት በአል ይሁንላቹ ይሁንልን የአመት ሠዉ ይበለን ጌታችን መዳህኒታችን እየሡስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን
@Betelhem-d1r
@Betelhem-d1r 5 лет назад
ዋው መልካም ገና የክርስትና እምነት ተከታዮች እኔ ሙስሊም ነኝ እጣውም መልካም እድል ያፓርታማው እድል
@የአማራዋሽቅርቅር
Enmsgnalen
@allahisoneiloveislam8123
@allahisoneiloveislam8123 5 лет назад
ጅህልና ይቀረፍ ተማሩ ተውሂድ ለካፊር ምኑን ነው እንኳን አደረሳቹ? ስለ ምኑን
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 5 лет назад
እንኳን ደስ አላችሁ ነፂን ለማንሳት የሞከረው ልጅ ተመቸኝ ያመት ሰው ይበለን
@ethiostarstube5976
@ethiostarstube5976 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ነፂ የሳቅ አለቃ :) ዋው ዛሬ የቤት ሽልማት ነው ቤቱ የደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ & ይኸን ኮመንት የምታነቡ የሀገሬ ልጆች ፎቶውን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ ♥
@emu1070
@emu1070 5 лет назад
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች መሙሉ እንኳን አደረሳቹቹ ለፀጋዬ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላቹ ሄሉዬ የኔ ሳቂታ congra
@ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
እኔሙስሊምነኛ ውድኦሮቶደክስሀይማኖት ተከታዩችአካን አደረሳችሁውድድድ
@ትግስትሞላ-ቨ1ወ
@ትግስትሞላ-ቨ1ወ 5 лет назад
እናመሰግናለን
@መቅዲነኝ-ጰ2መ
@መቅዲነኝ-ጰ2መ 5 лет назад
Thank you
@ቃልታየጎንደር
@ቃልታየጎንደር 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን
@aa6750
@aa6750 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@itskiya4752
@itskiya4752 5 лет назад
amen mar egnam weddddddd
@እኔነኝየማርያምልጂ
እንኳንም አሸነፉ እውነት እናቴ ብላ ስታነሳ ነበር ሆድ የባሰኝ ስለ እናት ተነስቶ ለዛውም እናትም አባትም ሆና ያሳደገችኝ ስትል ልክ የኔን እናት አሰብኳት በብዙ ስቃይ ነበር ያሳደገችኝ እንኳን ደስ አላችሁ እስኪ እናቱን የሚወድ እና ለናቱ ጡሩ ቦታ የሚመኝ !! ለነዛኞቹም ብሩ ስለደረሳችሁ ደስ ብሎኛል
@qrainkq8113
@qrainkq8113 5 лет назад
ከይቅርታ ጋር አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ በሙስሊሞች በአል ጊዜ ብዙ ክርስቲያኖች ለሙስሊሞች እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ አያለሁ አነባለሁ አንድም ክርስቲያን አይባልም ምናምን ሲል አላየሁም ወገኖቼ ነገር ግን አንዳንድ ሙስሊም እህቶቻችህ እንኳን አደረሳችሁ ባሉን ሳት ብዙ ሙስሊም ተቀናቃኝ አለ እና መከባበር ለራስ ነው
@زمانيطبق
@زمانيطبق 5 лет назад
በትክክ እህቴ ሙስሊም ክርስቲያን አድነን ሀይማኖት በይለይም ግን የክርስቲያን ባአል ሲሆን ይናደዳሉ መሠል እኛ በነሡ በአል ስንላቸው ማንም ክርስቲያን አይባል ብሎ አያቅም
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 лет назад
+زماني طبق እኮ ይገርማል ልቦና ይስጣቸው አሉ አላሉ 😏😏😏
@qrainkq8113
@qrainkq8113 5 лет назад
@@ስላምስላማዊት ምድረ ቅናታሞች
@አንተንብየተባልኩዱርየ
በጣም ነው የምንከባበረው ግን ድነል ኢስላም አይፈቅደም በስደት ያሉ ወገኖቻችን ቅር ሊላቸው አይገባም ግን ለሠው ተብሎ ድበር ማለፉ ጡሩ አደለመ
@ኡሙአሙራ.ሌራ
@ኡሙአሙራ.ሌራ 5 лет назад
ምክንየቱም ከእስልምና ውጭ የለ እምነት በሙሉ በፈጠሪ ለይ መገራት ስለሆና እንኲን አደራሰችሁ መለት አይፈቃድም ምክንየቱም ለስህተት ደስታ የለንምና
@mesilove441
@mesilove441 5 лет назад
ለመላው የክርስትና እምነት ተከትዬች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ
@እማየኔናፍቆትኡሚሀያቲ
እንኳን ደስ አላችሁ ባለቤቶቹ በጣም እድለኛ ናችሁ
@የእናቴንክፉአታሳየኝየእና
ወይ የኔሱ ደስታ ለኔ አስለቀሰኝ ወይ ሁሉም ሠው ደስስስ ብሎት ይኑር ፈጣሪ ኢትዮጽያን ይባርክ ማንም አይጣ፡፡ ሰው ደስ ሲለው ደስ ይለኛል ኡፍፍፍ
@ayshaimam8273
@ayshaimam8273 5 лет назад
ይማርሽ በሉኝ ነብሠጡር ነኝ
@ኢማንአንዋር
@ኢማንአንዋር 5 лет назад
ነብሠጡር ይማርሽ ይባላል እዴ
@islammeanspeace8923
@islammeanspeace8923 5 лет назад
አሏህ በሰላም 2 ያድርግሽ
@አላሁአክበርአለሁአክበር
@@islammeanspeace8923 ያገላግልሺ በሉኚ ነዉ እጂ እሚባለዉ
@noprob3050
@noprob3050 5 лет назад
Yemarsh.enatu.kegonsh.tihun
@granpro4963
@granpro4963 4 года назад
በሰላም ተገላገይ
@nunutofikmitaa1597
@nunutofikmitaa1597 5 лет назад
እጅግ በጣም አሰቃቂ ነበር ጨዋታ ላይ መሸነፍና ማሸነፍ ያለ ነዉ 2 ቱም አላቃቸውም ነገር ግን በኑሯቸዉ ዝቅ ያሉ ስለመሰሉኝ ለነሱ ነበር ስደግፍ የነበረዉ ላሸናፊዎቹ ለናታቹ እምትደሰትበት ይሁን
@fatehanagash8047
@fatehanagash8047 5 лет назад
ፓፓፓፓ በጉጉት እየጠበኳቹ ነበር ናፅዬ የኔ ፍልቅልቅ 😘😘😘
@ፋኢዛቢንትሀሠንየኢናፋቂነ
በጣምነበር የጨነቀኝ ለነፀጋየ ነበር የተመኘሁት እኳንም.ደስ አላችሁ
@madinalove519
@madinalove519 5 лет назад
የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን አደረሳችሁ?????
@የአማራዋሽቅርቅር
Enkuwan abro adrsen
@farah-jt2ud
@farah-jt2ud 5 лет назад
ወይኔ በጉጉት ነው የጨረስኩት ልቤ ስንጥቅ ስንጥቅ እያለ እነዛ ፀያዪሞቹ ልጆች በመውደቃቸው አዝኛለሁ ግን የእድል ጉዳይ ስለሆነ ምንም ማድረግ አይቻልም እንኳን ደስ ያላችሁ ።
@قمرفرح-ض6ع
@قمرفرح-ض6ع 5 лет назад
እኔ ሙሲሊም ነኝ ለክርሲቲያን ወገኖችቼ እንካን አደረሳቹ
@asas2835
@asas2835 5 лет назад
አትብይ እህት
@abebechkassa9849
@abebechkassa9849 5 лет назад
ዋው እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች❤!
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 5 лет назад
እኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም በዝች ምድር ያላችሁ የአምላክ ፍጡሮች
@እማምላክበምልጃሽአትለይኝ
ዋዉ በጣም ደሥ ሥሥሥሥ ሢሉ የሁለቱም በጣም በጣም ደሥ ይላሉ ነጺ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ መልካም ሠው ኑርልን እንወድሀለን 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺👍👍👍👍👍👍👍👍
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ
ለጊታችን ለመዳኔታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት እንካን አደረሰችሁ
@merondubai7959
@merondubai7959 5 лет назад
Enkwan adrsn
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ
@@merondubai7959 ባለሸበት መልካም ባአል ብያለሁ
@የአማራዋሽቅርቅር
Enkuwan abro qdrsen
@ህይወትህይወት-ኸ7ኸ
በጣም ልብ እንጠልጣይ ነው ኡፍፍ እኔ ግን የግሩም ቤተሰብ ቤቱን ቢወስዱ በጣምምም ደስ ይለኝ ነበር 😍😍😍
@ልጅካሚልጀማል
@ልጅካሚልጀማል 5 лет назад
መልካም ባኣል ለውድ ለክርስቲና እምነት ተካታዮች
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል ሸላሚዎቹን በጣም እናመሰግናለን !!
@ምአዛY
@ምአዛY 5 лет назад
ብቻ ከስደት እስክመለስ እዳታቁርጡ
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 лет назад
የግሩም ቤተሰብ ቢያሳዝኑኝም ግድ ነው የፀጋዬ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ
@ነኢማሙሀመድወለየዋ
እንኳን አደረሳችሁ ጋይሶች እኔ ሙስልም ነኝ መልካም በአል ዉድድድድ
@Love-pi2iy
@Love-pi2iy 5 лет назад
አሪፍነው
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 года назад
የሰው ደስታ የሚያስደስተው እስኪ ማነው እነሱ ለተደሰቱ እኔም ተደሰትኩኝ
@ኢትዮጵያ-መ6ቀ
@ኢትዮጵያ-መ6ቀ 5 лет назад
እንደኔ የደበር ውላይክ ለገና በስዴት 😧😢
@የማርያምልጅ-ተ1ፀ
@የማርያምልጅ-ተ1ፀ 5 лет назад
Ayezon Ename Edachy kefetogale
@ማርያምማርያምብዬስምሽንል
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ማን ይሆን ባለእድል ነፂ ዛሬ ኡፍፍፍፍፍ እርፍ ልንል ነው
@alain8492
@alain8492 5 лет назад
አህለን የሳቅ ምጭ ክክክክ ሚጣዬ አሳቀችኝ ተወዳዳሪወች መልካም እድል
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 5 лет назад
እንካን አደረሳቹ መላው የኢትዮጵያ ህዝብና ነፂ ተወዳዳሪዋች አምላክ ይርዳቹ
@alinalin1736
@alinalin1736 5 лет назад
ምግብ አቅርባችሁ የነፂን ፕሮግራም በስህተት እንኳን እንዳታዩ በትንታ ታልቃላችሁ ሀሀሀሀ
@sofiyaoumer4763
@sofiyaoumer4763 5 лет назад
ኪኪኪኪኪ
@የአማራዋሽቅርቅር
Kkkkk
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 лет назад
Kkkk batim
@ኦበዓልብዙሕምሕረትጎይታይ
Kkkkkkk ewnetsh new
@imissyou2623
@imissyou2623 4 года назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እኔም ትን ብሎኝ ነበር
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 5 лет назад
ደስ ብሉኛል የፅጋይ ቤተሰቦች ስልወሰዱ
@ሰሚራውቧ
@ሰሚራውቧ 5 лет назад
woooooow cong በኢትዮ አይደለም 3ክፍል አንድም ይሁን ትልቅ እድል ነው ወላሂ አላህ ለኛም ይወፍቀን
@medimedi7518
@medimedi7518 5 лет назад
እንኳን አደረሳችሁ እድሉ የደረሳችሁ የ4 ኪሎ ልጆች እንኳን ደሥ አላችሁ
@abdullaziizahmed9741
@abdullaziizahmed9741 5 лет назад
well Come የቤተሰብ ጨወታ ለ ክርስተና ኢምነት ተከታዮች እንኮን አደረሰችው ።
@Ethiozefennews
@Ethiozefennews 5 лет назад
በስደት ላላችሁ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ሀገራችን እስክነገባ በያላንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን። በዚህ አጋጣሚ ቻናሌን Subscribe በማረግ ቤተሰባችን ይሁኑ።
@abdullaziizahmed9741
@abdullaziizahmed9741 5 лет назад
@@Ethiozefennews እኔ ሁኛለው እርሶም ይሁኑ subcreb Me
@sweetsweet3014
@sweetsweet3014 5 лет назад
Windmey ine Kant balwkoum enkwan adrsachoh malte aybkalkem
@sweetsweet3014
@sweetsweet3014 5 лет назад
Mkneythoum Allah ayweldm ayweldam ledtoum yelwm
@abdullaziizahmed9741
@abdullaziizahmed9741 5 лет назад
@@sweetsweet3014 Gin Yenesun Desta Makafal Yichalel Ine Indemaqew
@tegsttgest5657
@tegsttgest5657 5 лет назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የልደት መታሰቢያ የገና በአል በሰላም አደረሳችሁ አሜን ፫ የእውነት እንኳን ደስ አላችሁ የፀጋየ ቤተሰቦች በስቃይና በፈተና እንዳሳለፊ ግልፅ ነው ስለናተ ደስ ተሰኜሁ እናም በጤና በፍቅር የምትሮኑበት ያድርግላችሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉእማእ
እኳን አደረሳችሁ ለገና ባአል ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እህቶቸ ወድሞቸ መልካም ባአል
@salamgerma4480
@salamgerma4480 5 лет назад
የኔ ምርጦች የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ የኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ💝✟💝
@ዜድነኝየኮልፌዋ
@ዜድነኝየኮልፌዋ 5 лет назад
ዋው እነ ሄሉ እንኳን ደስስስስ አላችሁ እስኪ የነሄሉ አድናቂዎች በላይክ Congratulations
@godislove4114
@godislove4114 5 лет назад
እንኳን አደረሳችሁ ። እንደው ኢትዮጵያን እንደ አርቲስቶች የወላድ መካን እያደረገ ያለ ትውልድ ሰምቼም አላውቅም ።እስቴጅን በነጭ ባርነት እንደ ተገዛን ያመለክታል ኧረ ባካችሁ አርቲስቶች ያሀገራችን ባህል ለትዉልድ አሳዩ።
@aron5741
@aron5741 5 лет назад
አንድን ቤተሰብ የቤት ባለቤት ማድረግ ሀገርን እንደማሳደግ ይታያል
@semiramohammed3608
@semiramohammed3608 5 лет назад
ኡፍፍፍ እነሱ ላገኙት እኔ በደስታ ፈንጥዤ ሞትኩኝ ግን ለሁለት ነጥብ መሸነፍ ከባድ ቢሆንም እድል ነውና አምኖ መቀበል ነው ነፂ ምርጥ ሰው ስወድክ ፕሮግራምክ በጣም ያዝናናል ይመቻቹ አቦ።
@roziyoutube9061
@roziyoutube9061 5 лет назад
እነሱ ለተጠይቁት እኔ ተቀጠቀጥኩ
@sedatgawhayu5290
@sedatgawhayu5290 5 лет назад
Rozi you tube መቀጥቀጥ አይገልፀውም ያም ሁኖ አባርታማ ባለ 3 ምኚታ ቤት ተወስደ
@roziyoutube9061
@roziyoutube9061 5 лет назад
@@sedatgawhayu5290 አወን እህት የወ እድል ነዉ እኛም አድ ቀን በማዳም ሽት ቤት አንመረቀለን
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
ለክርስትና እምነት ተከታዬች ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ ነፂ ስወድህክክክ
@አላህዋክበርሱበሀንአላህ
ግርምየሚለኚ ሙስሊሞች አላህን እንፍራ ማንነው እኳን አዴረሳቺሁ የምትሉት ኢነላሀ ኡሱሉ ሰላሰ የሚሉትነው ወይስ በአላህቃል ስለካዱ ነብዩን ስላልወዴዱ በሳቼው ስለካዱ ነው ትብብርነው ወይስ ምንድነው አላህንእንፍራ ሰው ተወልዶ ወዴ ምግብ ወዴስጋአካልነው ኢሳም አለይሂሰላም እዴማንኛቺንምሰውሰውነው ይበላል ይጠጣል መወለዱ ነብይሆኖ በመላኩ በአላህፍቃድ እያለ በኒ ኢስራኢል የተወለዱትም ልጆቺ አላህለታአምር እድሆንብሎ አይነበሲር ሆነው ነበር የተወለዱት ይህ ሰአት ነበር ለነብዩ ኢሳ አለይሂሰላም ታአምራትምእዳሳዩ ወዴህዝቡተላኩ ምንእያሉነበር ቢኢዝኒላህ ነበር የሚሉት ስለዚህ እኛ በሳቼው በወረዴው ተውራት ኢንጅል እናምናለን ግን አናመልካቼውም ሱበሀንአላህ ወቢሀምድሂ ስለዚህ ተጠቀቁ ነገበአኼራ እዳትሟቅቁ
@etageniengdayehw1434
@etageniengdayehw1434 5 лет назад
መርዬም አዴም አንቺ አልሽ አላልሽ ምን የሚቀንስብን አለ መርዝ ሁሉም እንደ አንች መሰለሽ የእናንተ መጥፎ እነት ልክክክክክክ የለውም እኔ እጎረቤቴ ሙስልማች ናቸው አብሬ ያደኩት ሁሉንም በአል አብረን ነው የምናሳልፈው የነበረው ምግብም ከስጋ ውጭ እንመገባለን እነሱ ቤት በነሱ እቃ የተሰራ ምናምን ብለን እንኳን አንልም እንደ አንቺ አይነቱ ምን ሀይማኖታችሁ ጥላቻ ነው እንዴ ያስታማራችሁ
@አላህዋክበርሱበሀንአላህ
@@etageniengdayehw1434 ጃሂልሲናገር ማለፍነው የኛ የሙስሊሞቺ ባህሪ
@merong137
@merong137 5 лет назад
tebejii tinb islam
@etageniengdayehw1434
@etageniengdayehw1434 5 лет назад
መርዬም አዴም ቲ
@mehalima5774
@mehalima5774 5 лет назад
@@etageniengdayehw1434 በጣም ያሳዝናል ሙስሊሞች እኳን አደረሳችሁ እያሉ
@bismilahddd1491
@bismilahddd1491 5 лет назад
ሚስኪኖች እናታችን ብቻዋን አሳድጋናለች ስትል አሳዝናችሁኝ ነበርእኳን ደስአላችሁ
@የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ
እኔ እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም እሽ
@magictouch6022
@magictouch6022 5 лет назад
ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ በሰላም አደርሳችሁ
@bazamamo4809
@bazamamo4809 5 лет назад
በገና በኣል ላይክ ለማኞች ያጥፍልን
@ቲጂነኝ-ፀ3ሸ
@ቲጂነኝ-ፀ3ሸ 5 лет назад
😆😆😆😊😗😗
@sarahmariam91
@sarahmariam91 5 лет назад
Kkkk tekekele
@የማርያምልጅ-ከ2ቀ
@የማርያምልጅ-ከ2ቀ 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለሁላቺንም መልካም ገና ባለሽልማቶችም እኳን ደስ አላችሁ የደስታ የፍቅር የበረከት ያድርግላችሁ ሰላሙን እመኝላቺሗለሁ
@wajayeely3119
@wajayeely3119 5 лет назад
ማን ነው ተሸላሚ መልካም እድል ገና አላየሁትም እንደኔ የመሸበት ገባ ገባ በሉ አብረን እንሹፈው ውዶች
@hanalove2920
@hanalove2920 5 лет назад
በዚ ጨዋታ እንደዛሬ ተጨንቄ አላውቅም በእውነት እንኳን ደስ አላቹ ኪሎዎች
Далее
3 лайфхака для УШМ
01:00
Просмотров 234 тыс.
Ванька пошел!!!! 🥰
00:18
Просмотров 362 тыс.
3 лайфхака для УШМ
01:00
Просмотров 234 тыс.