Тёмный

#የቤተክርስቲያኗ_ስርዓት_ተናደ 

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ
Подписаться 187 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 554   
@tsehaykahsay420
@tsehaykahsay420 Год назад
ወንድሜ የተዋህዶ ቀኝና ቅን አገልጋይ ዘመንህንና አገልግሎትህን እመብዙሃን እመብርሃን ትባርክልን። በፀጋ ትጠብቅልን።
@KsaKaa-qn7ql
@KsaKaa-qn7ql Год назад
አላህ ሀገረችን ሰላም ያርግልን. እንኳን ለመስቃ ደመረ. አደረሰቹ እኛ ሁሌም አንድ ነን. መቼም አንለያይም❤❤❤❤❤❤❤
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@NigatMahider
@NigatMahider Год назад
አቤቱ አገሬን ቤተክስቲያንና አስባት
@sablesaron2679
@sablesaron2679 Год назад
አሜን በረከታቸው ይደርብን
@merikonjo798
@merikonjo798 Год назад
ነፍስይማርአባታችን😢😢😢😢
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 Год назад
እግዚአብሔር ለልበ ቅኖች ዕድሜ አብዝቶ ይስጥልን ለልበ ድንጋዮች ልባቸውን ያራራልን እግዚአብሔር ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ፍቅሩን አንዽነቱን ይስጥልን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
እግዚአብሔር ይፈርዳል. ከእግዚአብሔር መጠበቅ ነው በጣም ያሳዝናል ወዴት እየሄደ ነው ኢትዮጵያ ዬ እግዚአብሔር ያስብሽ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Год назад
ጌታችን መድኃኒታችን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላምን ለሕዝቡ ፍቅርን ስጥልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለሙ ትኑር
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Год назад
የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን 😢😢
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 Год назад
ነጋሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ!
@tazabimesfin
@tazabimesfin Год назад
Amen Amen Amen!!!
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 Год назад
ስላምለሀገራችን ፍቅርለህዝባችንይድለንፈጣሪያችን ወሎየፍቅርየአንድነትሀገርናት ስላማችን ይመልሰልን ፈጣሪ
@abdi9388
@abdi9388 Год назад
በአገራችን ላይ የመጣብንን መከፋፈል ፈጣሪ ይመልስልን። ማንም ዘሩን መርጦ የተወለደ የለም። የሰዉ ልጅ በሙሉ የፈጣሪ የእጁ ሥራዎች ነን። እንደ ድሮአችን አንድ የምንሆንበትን ዘመን ፈጣሪ ያምጣልን።
@AbrshaSiket
@AbrshaSiket Год назад
አሜን
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Amen Amen Amen 😢😢
@itsmer6605
@itsmer6605 Год назад
Abey Ahmed, OLF, and TPLF eyalu Ethiopia enaa Ethiopians,mechem andee anehoneem.
@Tegestgirl_55
@Tegestgirl_55 Год назад
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏 😭😭😭😭😭😭😭
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን 🙏😢😢😢 ሰላም #ለኢትዮጵያ😢💚💛❤ እውነት ነው ዓለም ሲሰለጥን ወሎዬን ይመስላል👌 ወሎ የፍቅር ሃገር ናት💚💛❤
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Год назад
ነጋሽየ ያልከዉ ሁሉ ትክክል ነዉ ሃይማኖት ማስበለጥና ማስቀደም ሲኖርባቸዉ ብዙዎች ቤሄርን አስቀድመዋል በዘመናችን እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸዉ ሃይማኖታችን እስትፋሳችን ነዉ የምንሞትለት ነዉ ሀገራችን መንግስተ ሰማያት ነዉ አባታችን ንጉስ ክርስቶስ ነዉ እናታችን ድንግል ማርያም የአማኑኤል እናት ብቻ ነች ከዚህ ዉጭ መመክያ የለንም
@etalembekele8831
@etalembekele8831 Год назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን።
@shewakesete1167
@shewakesete1167 Год назад
Amen beaxede Genet yanurln
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano Год назад
አቤቱ አምላኬ ልቦና ስጠን😢😢😢😢😢
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Год назад
በስመ አብ ደስ ሲል በፀሎ ት የጀመሩት ተማሪዎች።የአባታችን በረከት ይደርብን።
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 Год назад
Ameeeen Ameeeen Ameeeen enkane abero adarasane 🥰👏
@HanaGebre-nw8rt
@HanaGebre-nw8rt Год назад
Amen Enquan Abro Aderesean
@FikirteTaddese-i8u
@FikirteTaddese-i8u Год назад
ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያብዛልን ልኡል እግዚያብሄር በቸርነቱ ይጎብኘን
@merikonjo798
@merikonjo798 Год назад
አሜንአሜን
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ስለእውነት ክበርልኝ አሁን ያለንበት ነገር ይከብዳል ያሳዝናል
@ايهااايهه
@ايهااايهه Год назад
እግዚአብሔር ያስተካክለን🙏🥺💚⛪️💚
@kidistamalaje7805
@kidistamalaje7805 Год назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@hayattube9044
@hayattube9044 Год назад
በመጀመሪያ ክርስቲያን ባልሆንም ለእምነት ያለህ ጥንካሪ ደስ ይለኛል በመቀጠል አወ እኛ ወሎየወች በእምነት ልዩነት አንጣላም ፉቅር ነን እንከባበራለን።ሀገራችንን ሰላም ያርግልን።
@hana10837
@hana10837 Год назад
በትክክል ወሎ ወሎ ፍቅር እንጅ መለያየት አይታሰብም
@TashaleBalay-jw9cy
@TashaleBalay-jw9cy Год назад
ወንድማችን እንደንተ ያሉትን ለሀገረችን እግዚአብሔር ያብዛልን እጅጊነዉ የሚንወዳው❤
@hirut139
@hirut139 Год назад
የፈጣሪ ምህረት ይብዛልን
@hilinamkebebtube4511
@hilinamkebebtube4511 Год назад
amen fetari ymlketn abatachinem nfsachewn bgnet yanurlen😭😭💔
@fanayekefe933
@fanayekefe933 Год назад
ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን ይቅር ይበለን ነጋሽ ብርቱው የተዋህዶ ልጅ በርታልን ይህም ያልፍ ይሆናል
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 Год назад
I really respect you my brother mirt Ethiopiawi🇪🇹 🇬🇧
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 Год назад
በረከታቸው ይደርብን ትሁት አባት ,,,,,,
@asmarech591
@asmarech591 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አባታችን በረከታቸው ይደረብን አገራችን ሰላሟን ፈቅሯን ይመልሰልን 👏👏👏💚💛♥️
@Tet-ጤት-You-Tube_21
@Tet-ጤት-You-Tube_21 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@HanaGebre-nw8rt
@HanaGebre-nw8rt Год назад
አቤቱ ምህረትህን ይቅርታህን ላክልን በቃችሁ በለን እንደቸርነትህ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሀይማኖት እኩልነትንና ፍቅርን ከወሎዬዎች ይማር ❤
@SelamHailu-w5v
@SelamHailu-w5v Год назад
አባታችን በረከትዎ ትድረሰን አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሀገራችን ሰላም አድርግልን በሀይማኖታችን አፅናን አሜን፫ እናመሰግናለን ወንድማችን
@bestgebremedhin8048
@bestgebremedhin8048 Год назад
Thank you brother
@alemtshaymokonen8450
@alemtshaymokonen8450 Год назад
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 Год назад
ጎበዝ እንንቃ የሞተልን መድሃኒዓለም ክርስቶስ እንጂ ዘር አይደለም። እያንዳንዳችን ስንሞት የምንወዳት እናታችን እንኩዋ አትከተለንም። ከአምላክ በስተቀር የሚታደግን ማንም የለም። እግዚአብሔርን በማንም አንተካው።
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 Год назад
በእውነት ነጋሽዪ በጣም ልብ የሚነካ ነገር ነው እግዚአብሄር ልብ ይስጣቸው
@bait1035
@bait1035 Год назад
የዛሬ የነጋሽ የቀረብከው በለቅሶ ነው የጨረስኩት ክብርት ይስጥልን❤❤
@nanalove8401
@nanalove8401 Год назад
በረከታቸው ይድረሰን
@NaniTefera-ji8nr
@NaniTefera-ji8nr Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጥልን መዳኒአለም
@fishowtube5828
@fishowtube5828 Год назад
tebareku ye Ametu saw yibelen
@RichRy-gs8nr
@RichRy-gs8nr Год назад
ኢሬቻን ብንችል አብረን ማክበር ነው ያለብን ነው ያልከው?ተሳስተሀል, ጣኦትን?እግዚአብሔር ይገስፀው!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
አሜን ይገስፀዉ ኦሮሞ ተወላጅ ግን ኢሬቻ ጣኦት አምልኮ ነዉ እግዚአብሔር ይገስፀዉ
@yenantw21
@yenantw21 Год назад
በትክክል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ባሄልና ጣኦት የተደበላለቀበት ዘመን ላይ የመድረሳችን ማስረጃ ነው አይፈረድበትም።😢😢😢
@DawitDafa-p8r
@DawitDafa-p8r Год назад
ኦርቶዶክስም ያዉ ነዉ ሁሉም ጣኦት ነዉ
@yenantw21
@yenantw21 Год назад
@@DawitDafa-p8rየኦርቶዶክስ የትኛው ነው ጣኦት ? እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር ልቦናሽን (ልቦናህን ይመልሰው) ሰው እኮ ያላወቀውን ጠይቆ ይረዳል ከመናገሩ በፊት።
@abdi9388
@abdi9388 Год назад
@@yenantw21 ተዋቸዉ በማያዉቁት እየገቡ በአፋቸዉ ይጸዳዱ ይሄ ቀን የማያልፍ መስሎአቸዉ። መቼም ቢሆን ኢሬቻ ከተዋህዶ ጋር የሚመሣሠልበት ሁኔታ አይኖርም። ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ።
@haregteferi5645
@haregteferi5645 Год назад
Kiberilen wendimachin! EWNETIM TALAKENECH❤❤❤
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 Год назад
የኔዋ ወሎ አላህ ይጠብቅሽ 💝💝💝💝💝
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Год назад
ውንድሜ እባክህ በጣም አክባሪህ ነኝ ህዝቡን እናርቅ እንዲውም አውሬ በልቶታል እባክህ ቅድስ እግዚአብሔር ይመስገን የታሰበልን ብዙ ነበር ዘንድሮ ለምን ደም አልፈስስም ነው
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 Год назад
እግዚያብሄር የዘረኝነትን መንፈስ የኢትዮጵያ ጠልነትን መንፈስ ለዘላለም ይንቀልልንን
@mesym6212
@mesym6212 Год назад
ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለነሰሀ ያብቃን በጣም የሚያሳዝን ጌዜ ነዉ😭😭😭
@fentayabebe2893
@fentayabebe2893 Год назад
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Год назад
አባታችን በረከታቸዉ ይደረብን ዋርካዎቻችን ሲነጠቁብን ልብ ይሰብራን በሁኑ ስአት የጸሎት አባታችን ያስፈልጉን ነበር💔💔💔😭😭😭🙏🙏🙏
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Год назад
የኔ ጌታ አንድነትን አንጣልን ተከፋፍለን ተከፋፍለን 😢😢
@betelhemfikadu3885
@betelhemfikadu3885 Год назад
😭😭FETARI YIKIR YIBELEN .
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 Год назад
የሁሉም ባህል ተወዳጅ ነው ሆኖም ቤተክርስቲያን ግን የራስዋን ሥርዓት አለባበስ መጠበቅ ይገባልል።
@saragasa174
@saragasa174 Год назад
AMN AMN AMN 😢😢
@almas-ql2yn
@almas-ql2yn Год назад
❤❤😢😢😢 behunati Batami ❤❤yigarimale yasazinale
@መቅደስየሰማእቷወዳጅዮቱብ
ጌታ ሆይ የሆነብን አስብ 😭😭😭😭😭
@faniyeemareyamiilij4716
@faniyeemareyamiilij4716 Год назад
Ameen Ameen Ameen
@edel1883
@edel1883 Год назад
እግዚአቤሂር ልበ ቀናዎችን ያብዛልን ልበ ደንደናዎችን እግዚአቤሂር ልባቸውን ይመልስልን እናት ቅድስት ቤተክርስታንያችንን ካለባት ስቃይና መከራ በቃችሁ ይበለን እናት ኢትዮያን ሰላምን ይመልስልን 😥😥😥😥👏👏👏
@genetdubai3496
@genetdubai3496 Год назад
አባታችን በረከታቸው ይደርብ
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Год назад
ዉንደሜ ንጋቨ እመቤቴን እየጠሉ ባንደራ የገርመህል እግዚአብሔር የመርን ባንደራ የእመቤቴ መስሌ ነዉ ንህ የተስጠዉ ❤❤❤ እገዝኦ ❤
@ShimlesYimer-rm2jq
@ShimlesYimer-rm2jq Год назад
ነጋሽ እግዛብሄር ይባርክህ
@amsalashagviea2866
@amsalashagviea2866 Год назад
ወንድማችን ኑርልኝ
@Wildrose_16
@Wildrose_16 Год назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭
@GenetTesfay-sk3yx
@GenetTesfay-sk3yx Год назад
አቤቱ አምላካችን ሆይ ማረን ማስተዋሉን አድለን እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
@ብሩክወለተማርያምመሃተቤን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ገለውት በልተውት ይሆን እማምላክ ድረሽለት እንግዲህ ወንድማቻ ቃለሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል ምክር ነው መስሚያ ቢኖረን
@senaitesharget4912
@senaitesharget4912 Год назад
Negashi bedada tebarek
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
በረከታቸው ይደርብን አባታችን 😢
@edenbaysa5742
@edenbaysa5742 Год назад
ወንድሜ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።ብዙ የማናውቀውን መረጃ እያገኘን ስለሆነ አመሠግናለሁ።በርታልን።
@ብርሀኔ-ጠ2ፈ
@ብርሀኔ-ጠ2ፈ Год назад
አባታችን ብረከተወ ይድረስን
@Kidest-ow3bw
@Kidest-ow3bw Год назад
ቤተክርስቲያናችንን አምላክ ይጠብቅልን
@zteshome75
@zteshome75 Год назад
ለሁሉም መልስ ከእግዚአብሔር ነው ጌታሆይ ስለምን ተውከን እባክህ የመልከተን
@fikiryashenifal7116
@fikiryashenifal7116 Год назад
Wegenoche betam aschegari seat layi newe yalenewi Egziyabeher hagerachinin Ethiopian tewahido hayimanotachini yitebiqilin 🤲🤲🤲
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ytayshebrhanu9990
@ytayshebrhanu9990 Год назад
በረከታችው፣ይደርብን
@Berhane-v3g
@Berhane-v3g Год назад
ተባረክ ወንድሜ እግዚያብሔር መልካሙን ግዜ ያምጣልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@serkalemwolde1923
@serkalemwolde1923 Год назад
ነጋሽየ ተባረክ ክበር አንተ ጀግና ነህ
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 Год назад
ነጉዬ እንዳንተ ያሉትን ፈጣሪያችን ያብዛልን አሜን።
@banchiabay4545
@banchiabay4545 Год назад
አባታችን በርክተወት ይደርብን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
እውነት ነው ወንድማችን ሰልችቶናል አሞናል የምንናገረው አጣን ሁሌ ሰቆቃ አይይይ ! ጊዜ አይ ዘረኝነት መቼ ነው ሰላማችን የሚመጣ ?! 😢
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ለብርሀነ መስቀሉ ያደረሰን።ወድ ሀገሬ ውሎ ደሴ የፍቅር የአንድነት ሀገር ሰላምሽ ይብዛ።እግዚአብሄር ሀገራችንን ይጠብቅልን።ፍቅር አንድነት ያምጣልን ማስተዋል ይስጠን።
@wogayehulemawork4483
@wogayehulemawork4483 Год назад
የኔ ውድ ሰው ተባረክልን።
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ Год назад
እግዚአብሔር ደግን ግዜ ያምጣልን🙏🙏🙏
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm Год назад
አባቶች ናቸው ተጠያቂ ለሚከናወነው ነገር የቤተ ክርስትያን ስራት አላት
@ZenashAmesalu-jn1on
@ZenashAmesalu-jn1on Год назад
ዘንድሮ ይከብድ ነበር ግን የወጣው ህዝብ ሠላም ገብተናል
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
ሰላምህ ይብዛ ነጋሽየ እንኳንም አደረሳህ አደረሰን
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Год назад
እንኳን፡አብሮ፡አደረሰን
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
💚💛❤👈ይችን ባንድራ የሚጠሏት የአማራ ነው ብለው ሰለሚያስቡ ነው ቢያዉቁት ኖሮ የአማራ ብቻ ሳይሆን የሃገራችን ባንድራ ናት አማራው የያዘው ሃገሩን ሰለሚወድ ነው። ድሮም አሁንም ወደፊትም 👉💚💛❤ ይቺ ናት😢 በዚህ 5 አመት ስንት ጨርቅ አየን ልቦና ይስጠን🙏😢
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የኢትዬጵያን ሰንደቅ አላማ የምትጠሉ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ሀጢያተ ሶዶማውያን ብቻ ናቸው ሰው 👎👎👎👎👎👎👎👎ፀረ ኢትዬጵያውያን ፀረ ትውልድ ፀረ ኦርቶዶክስ ፀረ ሙስሊም የሉሲፈር ተከታዬች እግዚአብሔር ከኢትዬጵያ ምድረ ገፅ ያጥፋልን ንፁሀንን ኢትዬጵያውያንን እያረደ ቤተ መንግስት ሰርቼ ትውልድ ያስታውሰኛል የሚል ሰው መሰል ሰይጣን አብይ አህመድን እና መሰሎቹን ከኢትዬጵያ ምድረ ገፅ ይንቀልልን ኡፍፍፍፍፍፍፍ አቅለሸለሸኝ ይሄ የሰይጣን ስርአት የፒኮክ የግብረሰዶማውያን ቆሻሻ ድርጊት ኢትዬጵያን የደመ መሬት አደረጋት በቃን።።።።።።።
@adamadu5487
@adamadu5487 Год назад
Amen amen amen
@biniYam5661
@biniYam5661 Год назад
ነጋሽ ወንድሜ እናመሰግንሃለን ምንድን እየሆንን እንደሆነ ግን ሳስበው ያማል ያማል ኡ አምላኬ ሆይ ቶሎ ና
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 Год назад
ፈጣሪ ይመስገን
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 Год назад
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Год назад
amen enkuan abero aderesen🙏
@addisgirma6255
@addisgirma6255 Год назад
Ye Abatachin Bereketo yederbin😔🙏
@hannaassefa289
@hannaassefa289 Год назад
Bereketachw yidiresen Egzihabehir Ethiopian yibarek 💚💛❤️
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Год назад
እጅግ በጣምደስ ይላል ወሎ ዎች ክበሩልን
Далее
Слушали бы такое на повторе?
01:00
Слушали бы такое на повторе?
01:00