Тёмный

የቤተ ክህነቱ ባንዳዎች! | ዶ/ር ዐቢይ የንጉሥ ቴዎድሮስ መንገድ ጠራጊ ናቸው! ባሕታዊን ምን አስቆጣቸው? | Haleta Tv 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 271 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Haletatv

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 140   
@henatube2249
@henatube2249 7 месяцев назад
እኛ የክርስቶስን መምጣት እንጂ የቴዎድሮስን መምጣት አንጠብቅም❤❤
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 7 месяцев назад
አንተ ህያው ከሆንክ ህያውን ጠብቅ፣ ሙታን ደግሞ ሙታናቸውን እንዲጠብቁ ተዋቸው።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 месяцев назад
የአለም ብርሀን እያሉ የሚያቀነቅኑ ፀረ ተዋህዶ አሉ እና እነሱ ህልመኞች ናቸው እየቃዡ ዩሉት
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 7 месяцев назад
ይህን ሰውዬ ያላስቆመች ቤ/ክ ችግሯ ብዙ ነው። ይህ ወደል።
@helenh6930
@helenh6930 7 месяцев назад
ዋዉ አባ ትክክል ኖት ቤትክርሲቲያ ዙሪያው የሽቀጥ መሽጫ አድርገውታል ኦርቶዶክስ እራሳቸውን ማፅዳት አለባቹው
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 7 месяцев назад
ማን ነው አባ ? ይህ ሰው ምንድን ነው ?
@tsehaysintayehu49
@tsehaysintayehu49 7 месяцев назад
ምነው አባታችን እርስዎም ብልጽግና ውስጥ አሉበት እንዴ? አብይን ከመጥምቁ እኩል አድርገው መንገድ ጠራጊ ነው ያሉት??? ምነው ቀለሉ?
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 7 месяцев назад
እናንተን እንደሚጠርግ ታይቶአቸው እኮ ነው😂😂😂😂😂😂😂
@mestawetteklu9957
@mestawetteklu9957 7 месяцев назад
እውነት ስለተናገረ ነው?
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ በአምሳሉ የፈጠረውን እንዴት ሰው ሰው ሁኖ ያስጠላል አባታችነን ስለማታውቋቸው ነው
@EvangelistpaulAbiye
@EvangelistpaulAbiye 7 месяцев назад
ይሄንን ቅዠታችሁን የሚያምን በእራሱ በእናንተ አፍዝ አደንግዝ የደነዘዘ ነው ቴድሮስ የሚባል አይደለም ንጉስ የቀበሌ ሊቀመንበር አታመጡም የሚመጣው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።
@zemedkunfirew4472
@zemedkunfirew4472 7 месяцев назад
አባታችን እባክዎ ምዕመን በእውቀት ባይሆንም በየዋህነት ያመልካል እንጅ መገዳደልን የሚፈልግ ይህ እንዲሆን የሚፀልይ ምዕመን (ክርስቲያን) አይኖርም ከኦርቶዶክስ ባይጨምሩት
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 7 месяцев назад
Zim bel wishetam nachu enante enfih yihonal endih yihonal eyakachu hizbin atefachihut betam yasazinal nebiyinet eske nebiy Yonas new silezih nebiy yemibal yelem wishetamoch bachu. Antem tenquay neh.
@nsiebhotube8255
@nsiebhotube8255 7 месяцев назад
ይገርማል እኮ በማንም የመንደር ጎፈሬ ባህታዊ ብለው ሊያታልሉ
@rehobothevangelicalministr9291
@rehobothevangelicalministr9291 7 месяцев назад
አረ አረ ትልቅ ስህታት አሞን የአብርሃም ልጅ ሰይሆን የሎጥ ሴት ልጅ ከሎጥ የተወለደው ነው
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 7 месяцев назад
እሳቸው ያነበቡት መጽሐፍ ቅዱስ ሳይሆን መጽሐፈ ሳጥናኤል የሚባል የጥንቆላ መጽሐፍ ነው።
@aregawialamrew219
@aregawialamrew219 7 месяцев назад
በሬው ታረደ ማለት ፊርማው ተፈረመ ማለት ነዉ 😅😅😅😅
@nsiebhotube8255
@nsiebhotube8255 7 месяцев назад
ኣይ እናንተ ህዝቡን እንዴት አንደምትንቁት ይገርመኛል። ይሄ ሰውየ ባሕታዊ ባላቹ ማምጣታቹ ምን ያህል ለተከታታዮቻቹህ ንቀት እንዳለባቹህ ነው ሚያሳየው። የፖለቲካ ፍላጎታቹህ በእነዚህ ሐሰውት ነብያቶች ማራመድ መፈልጋቹህ ነው። ግን ህዝቡ ከሚነቃ ዘመናት ኣልፎዋል። ይሄ ተረት ተረታቹህ እዛ እቤታቹህ ይዛቹህ እረፉ ሚሰማቹህ የለም።
@SleepyAquaticWhale-bi8yj
@SleepyAquaticWhale-bi8yj 7 месяцев назад
አብይ አህመድ እየጠረገ ነው ደስ ይላል
@mulualemfedessa3070
@mulualemfedessa3070 7 месяцев назад
ለደጉ ሰዉ ደግ ንጉስ ይመጣል ማን ነዉ ያ ደግ ንጉስ? እንዴ ምንነካቸው? አረፍርሃት አያድነንም እዉነቱን ይናገሩ እርስዎ ባይሉም የ አለም መንግስታት እንኳ ያቁታል እንደሚመጣ ፍካሬ አኢየሱስንና ሌሎቹን መጻህፍት ያቃሉ ከኛ በላይ የምን ዳርዳር ነው እዉነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር አይሻልም እድሜ ሰቶት ለመመስከር ያድርሶት ሌላ ምን ይባላል
@hailemariammitiku6132
@hailemariammitiku6132 7 месяцев назад
what’s the point of this interview?
@hailubelete4526
@hailubelete4526 7 месяцев назад
እባካችሁ ይህ ሰው የምታዳምጡት ይበቃል ብዙ ትንቢት እያለ አንዱም አልደረሰ የማን በሐታዊ ነው ያገባ በሐታዊ ከየት ተገኘ ጉድ ነው
@EvangelistpaulAbiye
@EvangelistpaulAbiye 7 месяцев назад
አንተን እራሱ ማነው ሊቅ ያደረገህ መፀሐፉ ሊቅ አትባሉ እያለ ማነው ሊቅ ያደረገህ ማቴዎስ 23:7_10
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 4 месяца назад
Teyakew Tewoflos zmdeh nachew ?
@makunga_yokopal
@makunga_yokopal 7 месяцев назад
አሁንም ይሄ ሰዉዬ ያጭበረብራል። እባካችሁ አትሸወዱ ተምራችሁ እንዳልተማራችሁ በዚህ ስሙን መጻፍ በማይችል አጭበርባሪ አትታለሉ። ብዙ ሰዎች ተታለዋል፡ ይሔ አጭበርባሪ ነው ፡፡ የምትሰሙትንና የምታደምጡትን ሁሉ አትመኑ። ባንክ አካውንቱን ከታች አስቀምጦ ገንዘብ መሰብሰብ ነው አላማው። አትሸወዱ፡
@ArefathussenArefat
@ArefathussenArefat 6 месяцев назад
አብይ ነው 40 አመት የሚገዛን
@ruthbfser1052
@ruthbfser1052 7 месяцев назад
ጋዚጠኛ ደሞ ኣስተካክለህ ተናገር ኤርትራ ተገንጥላ ሳይሆን ከ ኢትዮጵያ ነጻነትዋን ስላ ገኘች ነው ከ መንበረ ማርቆስ ደሞ ወንበር ወስዳለች ኣራት ነጥብ
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 7 месяцев назад
Egnih Suwiyee bahitai,menoksi,bale tidaruna ye lijoch abat bahitawi? Poletikegna?Haimanotawi delala?Felasfa?Debtera nachew?Temeramarina tarik atgni nachew?Hasetegnaw nubiy nachew?min bilen entrachew Gebire meskelin ?🤑🤑🤑
@sweetman5249
@sweetman5249 7 месяцев назад
Bible atagiba ayilim 😂😂😂. Yenante dinkurina new 😢😢😢
@tesfukidane8739
@tesfukidane8739 7 месяцев назад
ጠያቂው ምነው ተደበክ ገብረመስቀል ተመችቶታል ወፍሮዋል ከሰውዬዉ ቅንጥብጣቢ የመጠየቂያ ዝግጅት ነው ወገኖት እየተረሸነ ነው በቀዬው እኔ ልጅ ሆኜ እሮሶ ቀጭን ሆነው ፈረንጇ የሰጠቾቶ መኪና ጋር አውቅሀለው
@YemaneTeklay-q2e
@YemaneTeklay-q2e 7 месяцев назад
ፖለቲካ ውስጥ ኣትግባ ጠያቂ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 4 месяца назад
Teyakew yhen hul kbhatawew eysmah sfrah alem atgbahem wdgedam mgebatvnw yalbeh gze atabaken hletan atasdeb
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 7 месяцев назад
ያማረበት ሽማግሌ አይፆምም። ተው ኦርቶዶክስ ባህታዊነት እንደዚህ አይደለም።
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 4 месяца назад
Message mhun albachew
@kebedemoshe
@kebedemoshe 7 месяцев назад
ይህ ሰውዬ ግን ጠንቋይ ይመስለኛል😂😂
@DubaiKing-vp7lf
@DubaiKing-vp7lf 7 месяцев назад
ያሉት ነገር ስለሚፈጸም ነው ??
@Ras-Media-ug5kw
@Ras-Media-ug5kw 7 месяцев назад
የዘበነን ተረት ለምደህ ነዋ 😢
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 7 месяцев назад
አይደለም እንዴ ?
@samreyene6682
@samreyene6682 7 месяцев назад
ቀባጣሪ ሰውዬ ዝም ብትል ይሻልህ ነበር
@ManOfGod-ih5ex
@ManOfGod-ih5ex 5 месяцев назад
@afroosound6980
@afroosound6980 7 месяцев назад
yihe sewyen gin betekiristiyan tawkewalechi?
@gebeyehug1712
@gebeyehug1712 7 месяцев назад
😂😂አቤት ፀጋ ፈሶባቼዋል👹👹👹👹👹😂😂😂😂😂😂😂
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 4 месяца назад
He is not a Pastor fristvof all teyakew in general Sim lmatfat seytanawe hasbhen tlachahen lmgles nw abyat crstyan yawgzew sw nw
@Ras-Media-ug5kw
@Ras-Media-ug5kw 7 месяцев назад
ጀ ሞተ ያልከዉ ከየት አምጥተህ ነዉ ?
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 7 месяцев назад
ይህ የጃጀ ጠንቋይ ምንድነው የሚቃዠው?😂😂😂😂😂😂😂
@የሌባአሳዳጅ
@የሌባአሳዳጅ 7 месяцев назад
ይህን ወፈፌ ሰዉዬ ምን ይገላግለን እብድ ሆዳም አጪበርባሪ
@gediyonbiruk
@gediyonbiruk 7 месяцев назад
🙏🙏
@Romana7777
@Romana7777 7 месяцев назад
እኚህ ሰውዬ አይናቸው ያላየውን ነገር መንግስት ሰደማዊነት ተፈራረመ ሲሉ መንግስት ይዞ ቢያስራቸው ማነው ተጠያቂ ? መንግስት የንግድ ውል ስምምነት እንዳይፈራረም ብለው የሚያሳድሙ ቄስ ናቸው ወይስ ፖለቲከኛ ? 🤔
@danielmengesha5873
@danielmengesha5873 7 месяцев назад
ኧረ አንተ ዘማ አርፈህ ተቀመጥ ዘማዊ ነህ አጭበርባሪ ነህ
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 7 месяцев назад
አቢች ኦነዚህን ባህታዊ ባዬ የሚሉትን ጠራርገህ አፉር ወሥደህ ካሠርክልን ብልፅግናን ኦቀበላለሁ
@עםישראלחי-כ6ה
@עםישראלחי-כ6ה 7 месяцев назад
አቤት ይህን ቀዳዳ አስመሳይ ሰውዬ መቸነው የምንገላገለው።
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 4 месяца назад
MN atfu zer nw ybezut kkkkk
@amirsad4113
@amirsad4113 7 месяцев назад
ይሄ ሰውዬ ሲያስጠላኝ በማርያም
@mihreteabandebrhan8615
@mihreteabandebrhan8615 7 месяцев назад
ለምን የእግዚኣብሔር ሰው ኣይደለም። የእግዚኣብሔር ጠላት ልትሆን ፈለክ ማለት ኖው።
@titimusse6611
@titimusse6611 7 месяцев назад
Eny Domo sewdot
@KiyaHaile-j8s
@KiyaHaile-j8s 7 месяцев назад
Ayebalem balege
@ያብናት
@ያብናት 7 месяцев назад
ማን ነህ አንተ?
@helenh6930
@helenh6930 7 месяцев назад
ምን አደሩጉ ትክክለኛ አባት ናቸው እውነቱን ስለተናገሩ ነው
@eagleeye9501
@eagleeye9501 7 месяцев назад
This the so called journalist is languishing in complexity. Asking his own question in the name of the audiences....shameful guy.
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 7 месяцев назад
ዛሬ ጆሮዬን ኮረኮረኝ:: በተለይ ቤተክርስቲያን አከባቢ እየተከሰተ ያለው ግርር ÷ ችግሩን ያመጣው ብለው የዘረዘሩት ትክክለኛ ትዝብት ይመስለኛል:: በቤተክርስቲያ ትላልቆች÷ የማስመሰል ክርስትና ቆም ብሎ÷ እረኞቹም በጎቹም ወደ ፈጣሪ ካልተመለስን ነገራችን አስቸጋሪ ነው::
@menberemegersa6730
@menberemegersa6730 7 месяцев назад
የሚጠርግ ይጥረጋችሁ
@ethiotube5787
@ethiotube5787 7 месяцев назад
መንገድ ጠራጊ? አንድን አህዛብ እንዴህ ብለው መግለፅህ ያሳዝናል
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 7 месяцев назад
ይህ ለተችው ነው። አስተሳሰብ ስድ አስተሳሰብ ስለሆነ አይገባም። ተችውን ሳይሆን ሀሳቡን ነው እንጂ አንተን ወይም አንቺን ተችውን ለማለቴ ነው። እሳቸውንእማ በጣም የተከሩ ናቸው።
@ምንትዋብ-ዸ3ቐ
@ምንትዋብ-ዸ3ቐ 7 месяцев назад
እንተ ሰውዬ የምን ብቅ ጥልቅ ነው በ 19 88-1990 እራዳ ጊዬርጊስ ሕዝብን ስታሳስት ባንተ ምክነያት ስንቱ ታሰረ ስንቱ ተገረፈ እንተማ ከ ቀድሞ ወታደርነት፣ ከ ዘበኝነት እራስህን ወደ ባለ ሀብትነት ቀየርክ በ የ ዋሁ መአመን መዋጮ ከሁሉም በላይ ልጃገረዶችን ገዳም ይዤችሁ እሔዳለሁ በሚል ልጅ በልጅ እረካቸው ሀይለኛ ሙድ እለህ እረ ይደበራል
@ethiopishcalleab7899
@ethiopishcalleab7899 7 месяцев назад
ከአጋር የተወለደው የአብርሃም ልጅ፥ 'አሞን' የተባለው እስማኤል በሚለው ይስተካከል። አሞን የሎጥ ልጅ እንጅ የአብርሃም ስላልሆነ።
@ምንትዋብ-ዸ3ቐ
@ምንትዋብ-ዸ3ቐ 7 месяцев назад
ሀሌታወች እትውረዱ
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 7 месяцев назад
በደርግ፡ ዘመን፡ የቀረ፡ መስሎኝ፡ ነበር ፡፡ ምናልባት፡ የትግራይ፡ ገጠር፡ በአብዛኛው፡ በወያኔ፡ ቁጥጥር፡ ስር፡ ስለነበረ ፡ ሕዝቡ፡ አልነቃም፡ ይሆናል፡፡
@kebede8538
@kebede8538 7 месяцев назад
እኚህ፡ሰው፡ወደጌታ፡እንድመጣ፡ምክንያት፡ሆኑኝ፡ማለትም፡፩፱፹፬፡ታህሣሥ፩፱አስኮገብርሄል፡ልሳለም፡ሄጄ፡እሳቸው፡ቀጨኔመድሃኒአለም፡ነበር፡የነበሩት፡እንዲያገለግሉተጠርተው፡ሲያገለግሉ፡ማታ፡ማርያም፡ተገልጣልኝ፡እኔን፡የሰለቸኝ፡የእናንተ፡የጫማችሁ፡እና፡የሰንደላችሁ፡ሽታ፡ነው፡ብላኝ፡አለች፡ብለው፡ሲተርቱ፡እና፡በህዝቡ፡ሲሳለቁህዝቡም፡ድፍት፡ብሎ፡ሲያለቅስ፡እንዴትማርያም፡የሰው፡ጫማ፡ታሸታለች፡እንዴትስ፡ትጠየፋለች፡ብዬ፡ጥያቄ፡ፈጠረብኝ፡ወንጌል፡በራልኝ፡የጌታ፡ኢየሱስ፡ስም፡ይክበር፡
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 7 месяцев назад
መናፍቅ ሆንኩኝ በል
@ruthbfser1052
@ruthbfser1052 7 месяцев назад
ምክንያት ከ ኣዳም ጀምሮ ነበር ግን እግዚኣብሄር ኣይቀበለዉም እንደዛ ካሉ ለምን እንዴት ብለህ ኣትጠይቅም ኣባቶች መጠየቅ ነበረብህ ከ ምንፍቅና መሄድ
@God-db9vp
@God-db9vp 7 месяцев назад
በዚህ ሰው ንግግት ከኦርቶዶክስ ከወጣህ ትክክል ኣይደለም፡ እኔ የዚህ ሰውየ ንግግር ኣልቀበለውም ነገር ግን ኦርቶዶክስ ነኝ ምክንያቱ የራሱ ኣሳብ እንጂ የኦርቶዶክስ ትምህርት እያስተማረ ኣይደለም።
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 7 месяцев назад
ጋዜጠኛው ግን ምድነው ሃይማኖትህ የንግግር ችግር አለብህ ስውየው እራሱ ጠንቋይ ነው ምኑም አይጨበጥ😊😅
@mulualemfedessa3070
@mulualemfedessa3070 7 месяцев назад
ስለሳልሳዊ ቴዎድሮስማ መምጣት በደምብ ያዉቃሉ በፍካሬ አኢየሱስ በቅዱሳን አባቶች የተጻፈዉን በገድለፊቅጦር በራዕየሳቤላ ያለዉንማ በደምብ ያምናሉ ግን ግን ያለዉን አገዛዝ ፈርተው ነው ለመሸፈን የሞከሩት እንጂ እዉንውቱን አተዉት አይደለም እንኳን እርሳቸው መንግስም የ ዓለም መንግስታትም አዉቀዉ ፈርተዉታል።
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 7 месяцев назад
ባህታዊ ያልሆነን ሰው ባህታዊ ነው ብሎ መጥራት ርኩሰት ነው። የሚናገረው ነገር ሁሉ ውሸት ነው። ከህገ ቤተክርስቲያን ውጪ በሆነ መንገድ የእግዚአብሔርን ቤት ካረከሰ ሰው ጋር በዚህ ደረጃ ጊዜ ጉልበት እና ቦታ ሰጥቶ ቃለ መጠይቅ ማድረግ ለሚዲያው አይመጥንም አሳፋሪ ነው። ሐ....ሰ....ተ....ኛ..... ነ....ቢ....ይ.... ነ....ው....።
@asterwerdofa2798
@asterwerdofa2798 7 месяцев назад
ይሄሰውዬ ከአሁን በፊት ባታዊ አይደለሁም ብሎ ነበር ደግምም አይደለም ከፈለጋችሁ እራሱ የፃፈው ቲኒሽ ደብተር የምታክ ነገር አሳትሞ የራሱ ፍቶ ያለበት ለህዝብ ተበትኖ ነበር ከፈለ ጋችሁ የፈለገ እልክለታለሁ
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 7 месяцев назад
ይህን የውሸት ባህታዊ ጀርመናዊ አስገድዶ ደፍሮ የረከስ ተረት ተረት ይየሚያወራ መስማት ይከብዳል
@zewdubayou7245
@zewdubayou7245 7 месяцев назад
ነቢያት ዮሐንስ ላይ አበቃ ትንቢት እየተፈጸመ ነው እንጂ አዲስ ትንቢት የለም ። ነቢይም የለም።
@YemaneTeklay-q2e
@YemaneTeklay-q2e 7 месяцев назад
ጸጼጥሮስ ጦርነት አውጆ ያኀረሰት ቤ/ክርስትያን
@EndriesYebrhim
@EndriesYebrhim 7 месяцев назад
እረ አባ ቡዳ እኮ አይን ላይ ያለ ፓወር ነው እንዳይጎዳ መነጸር ይታዘዛል
@YoudetGemechu
@YoudetGemechu 7 месяцев назад
ተባረኩ❤❤❤
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 4 месяца назад
Teyakew Endw sasbw Goje tmeslgaleh dont get me wrong just guss
@hailuasefa6033
@hailuasefa6033 7 месяцев назад
ተባረኩ አባታችን
@solo-man-b1g
@solo-man-b1g 6 месяцев назад
Old days are gone. Zebzaba hulu.
@helenh6930
@helenh6930 7 месяцев назад
አባ በጣም አደንቆታለሁ ድለአደዋ መታስቢያ በመናገሮት
@wendimutafess
@wendimutafess 7 месяцев назад
ይሄ ጡዘታም
@ethio-code6509
@ethio-code6509 7 месяцев назад
ወይ ቴዎድሮስ ...........
@Userxfj38535
@Userxfj38535 7 месяцев назад
Erswo mejemeriya bchegna negn(bahtawi Gebremesqek negn )alun 😅qetlew mist agebu 😅ahun lelawn zmutegna malet yichlu yhon😅🤔erswo and mist bcha kalewot awo yichlalu 🤔alya gin aychlum 🤔🤔🤔yasbubet🤔🤔🤔
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 7 месяцев назад
Maferewich
@ManOfGod-ih5ex
@ManOfGod-ih5ex 5 месяцев назад
@getahunworku574
@getahunworku574 7 месяцев назад
Alubaltehnoch.hulaket
@abdurahimsani4296
@abdurahimsani4296 7 месяцев назад
ቆይ ቴዎድስ ጢይትቶ ጠጥቶ የሞተዉ ሚመጠዉ ቅዠተምች
@Fikru1948
@Fikru1948 7 месяцев назад
🛑 Yihe - Sewuye Gena stayew " TENQUAY" nwe YeMimeslegn‼️
@Ras-Media-ug5kw
@Ras-Media-ug5kw 7 месяцев назад
ጀ ሞተ ያልከዉ ከየት አምጥተህ ነዉ ?
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 7 месяцев назад
ታዲያ ቤተ ክርስቲያን በመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ብልቶች ቢሆኑም ነገር ግን አንድ አካል ናት (2ኛ ቆረንጦስ 12:12)።
@zemariam19
@zemariam19 7 месяцев назад
ይሄ ሀሌታ ሚባል ሚዲያ የኘሮስቴታን ሚዲያ ነው ግን ሁሌ ስለኦርቶዶክስ ነው ሚፈተፍተው
@amaremebratu3291
@amaremebratu3291 7 месяцев назад
Egzabiher yesetwote
@fitse2716
@fitse2716 7 месяцев назад
ፀሎት ትርፍ ሰአትነው የሚሰሩት ፖለቲካውን በደንብ ነው የሚተነትኑት ጋሼ
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 7 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅 ገደልከኝ በሳቅ
@selamawitetegestu-tb3ii
@selamawitetegestu-tb3ii 7 месяцев назад
Weye mecheresachewe endezihe hone 😭😭😭
@rehobothevangelicalministr9291
@rehobothevangelicalministr9291 7 месяцев назад
ትልቅ የታሪክ ስህታት
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 7 месяцев назад
አይ ጊዜ እንደዚህ አይነት አጭበርባሪ አዋቄ መስለው በህዝብ ሲጫወቱ ማየት እንዲት ሀይ ባይ ይጠፋል?
@tsiyonawiAxumawi
@tsiyonawiAxumawi 7 месяцев назад
ትክክል አባታችን
@tigeadam1992
@tigeadam1992 7 месяцев назад
ለምን ሚዲያችሁን በዚህ በወረደ ደደብ ስዉዬ እንደምታበላሹት ምንም እውቀት የሌለው ጠንቆይ ነው
@ruthbfser1052
@ruthbfser1052 7 месяцев назад
ኣባታችን ኣሁን ኤርትር የራስዋ ቅዱስ ሲኖዶስ ስላላት ኣሃት ቤተክርስትያን 5 ሳይሆን 6 ናቸው
@sweetman5249
@sweetman5249 7 месяцев назад
Gena 100 yihonalu 😂😂😂
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 4 месяца назад
Sl Ertera mn agbah ortodox bzer ayewrsem arfeh kuch bel
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 4 месяца назад
Aba Gebermskel ersom bzmut ytamalu zmawe not malte aydelem
@kebedemoshe
@kebedemoshe 7 месяцев назад
ምዕመናንን የሚሳደብ ደደብ ደብተራ ነህ ። ህዝቡ ለአባቶች ቅን ነው።
@DubaiKing-vp7lf
@DubaiKing-vp7lf 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይገስጸህ ስትጀምር ሰው ልጅ ደደብ አይባልም 😢😢😢😢😢
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 7 месяцев назад
ቴዲ አፍሮ ከሆነ ፓትሪያርክም ይሁንልን..! ምኞት ወይስ ሟርት???
@astuworku7780
@astuworku7780 7 месяцев назад
አባታችን እረጅም እድሜ ተመኘንሎት 🙏🙏🙏
@abebagebretsadik8888
@abebagebretsadik8888 7 месяцев назад
እድሜው ይጠር ይሄ ልክስክስ ጋለሞታ።
@getahunworku574
@getahunworku574 7 месяцев назад
Wey tetet tetet yehonachohu sewoch.kotet hula
@marde684
@marde684 7 месяцев назад
,ኧረ ግብረ መስቀል አሁንም ይበጠረቃሉ
@getahunworku574
@getahunworku574 7 месяцев назад
Kaka..ere kotet
@dbirru7376
@dbirru7376 7 месяцев назад
አንድ ከህን ከህጉ ሲለይ እፈሰሰ ይባላል፣ ባሕታዊስ?
@biniamtsegaye5671
@biniamtsegaye5671 7 месяцев назад
K ante menafek
@tadesseazage3306
@tadesseazage3306 7 месяцев назад
ባህታዊ ሚስት እየፈታ የሚያገባ ምንይባላል
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 4 месяца назад
Eymarachew
@Alemayehu-vx6qt
@Alemayehu-vx6qt 7 месяцев назад
አብይ እራሱ ቴዎድሮስ ነው።
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 7 месяцев назад
መንገድ የሚጠርገው ለዘረኞች ንፁሐኖችን እየጨፈጨፈ እያስጨፈጨፈ ነው? ሰው በሀገሩ መኖር ወጥቶ መግባት ሲያቅተው ለእርሶ መንገድ እየጠረገ ነው? አዘንኪልዎት።😢😢
@helenh6930
@helenh6930 7 месяцев назад
እራስህ የእማራን ፅንፈኛ ሄድና ጠይቀው እንደአንተ ረይነት ነው ስው የሚጨፈጭፈው
@estifanoswubie7294
@estifanoswubie7294 7 месяцев назад
ምድረ መተተኛ ጠንቋይ ሟርተኛ ።እነሱን ብሎ አባት። አባት በሰማይ ያለው ትልቁ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ያን ወንጌልን አንብቡ እራሳችሁን መርምሩ።
Далее
100 Identical Twins Fight For $250,000
35:40
Просмотров 32 млн
Meni yerga urdingda
00:20
Просмотров 422 тыс.