Тёмный
No video :(

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል 1 

EOTC TV
Подписаться 491 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላካችን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን በቤቱ ያፅናን መጨረሻችንን ያሳምርልን ለሁላችንም አሜን ፫
@Emebet-fg5hl
@Emebet-fg5hl 21 день назад
ቃለህይውት ያሰማልን ወንድመችን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 3 года назад
አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@habeshaafx
@habeshaafx 3 года назад
እኔም በጣም ስጠብቅ ነበር ። የወጣቶችና ጎልማሶች ሙሉ ትምህርቶችን ልቀቁልን። እናመሰግናለን
@andnetbelay3321
@andnetbelay3321 3 года назад
ለወንድማችን ቃለሄወትያሰማልንፀጋወንያብዛልህ በሀይማኖትያፅናን
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@user-ny3bd1rw8u
@user-ny3bd1rw8u 2 года назад
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@bruktawitwolde3921
@bruktawitwolde3921 2 месяца назад
Kal hiwot yasmalen.
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@MebratBirhan
@MebratBirhan 10 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክፍል 2 የለም
@HaileeyesusEngdaw
@HaileeyesusEngdaw 3 года назад
በርቱ እንደዚህ ያሉ ተከታታይና መሰረታዊ የሆኑ መርሐ ግብራትን እንድታቀርቡ ነው የምዕመኑ ጥያቄ። እናመሰግናለን።
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 3 года назад
የረጅም ጊዜ ጥያቄዬ ነበር ለምን እንደማይለቀቅ አሁን ቶሎቶሎ ልቀቁት ትምህርትና ገንፎ በትኩስነቱ ነው የመማር የማወቅ ፍላጎት እያላቸው ቶሎ ይማሩ አልያ በመሀል ይሰለቻቸዋል ሌላው በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/የሰ/ት/ቤ ማደራጃ አማክይነው በኢቢኤስ (EBS) ሲቀርብ የነበረውን የነገረ ድኅነት ትምሀርትን (በዲ/ን ያረጋል አበጋዝ) ብትለቁት ለዚህ ዘመን በጣም ይጠቅማል እባካችሁ ስለእመብርሀን ብላችሁ ስለጌታ ብላቹ ልቀቁት
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
Далее
would you eat this? #shorts
00:35
Просмотров 819 тыс.